ጎበዟን ልጄን በአሰቃቂ ሁኔታ ገ'ደ'ሉ'ብኝ! በሄድኩበት እየተከታተሉ ያሳድዱኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 10K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 26 dny +2296

    ክፍል 2
    czcams.com/video/zgqMUzQ9trQ/video.html
    በለታሪካችንን ለማግኘት በ+251942707163 ይደውሉ!

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před 26 dny +147

      እደዉ ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እርዷት ስለሴት አምላክ ይሁንባች 😭😭😭😭😭😭

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f Před 26 dny +185

      የባክ አካውቶን አብረህ ፃፍልን ያቅማችን እደግፋት

    • @dulahulukegna3746
      @dulahulukegna3746 Před 26 dny +38

      እግዚአብሔር ፍርድህን አሳየን

    • @alefiyadaredo885
      @alefiyadaredo885 Před 26 dny +38

      አኩዉቱን ልቀቁት

    • @Amen-qd4xs
      @Amen-qd4xs Před 26 dny

      Eshi

  • @Dopeyube
    @Dopeyube Před 25 dny +2608

    በአዲስ አበባ ለዚች ሴት ሰላማዊ ሰልፍ አንዉጣላት ሳይገላት በፊት ፍትህ እንተይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የምትሉ 👍አርጉ

    • @LinaMam-k6r
      @LinaMam-k6r Před 25 dny

      Tekekel

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 25 dny +4

      ባህር ዳር ነው አለችኮ

    • @bettyueqar9814
      @bettyueqar9814 Před 25 dny

      ​@@ktube8920ቢሆንም አ.አ ያለነው አ.አ መውጣት እንችላለን

    • @selamassefa
      @selamassefa Před 25 dny +24

      ማን ሊሰማን?
      የቱ ህግ ሊፈርድ....
      እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭😭😭😭

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 25 dny +3

      አረ ምን አገር ነው ያለነው 😭😭😭

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před 26 dny +5307

    ⚠️የደፈረ ይገደል የሚል✋በተለይ ህፃናትን የሚደፍሩ📢

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 Před 26 dny +21

      ይገደል

    • @weyinshetabdu5655
      @weyinshetabdu5655 Před 26 dny +17

      Yegdel

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 26 dny +24

      ይገደል እሚል ሲሰሙ ሙስሊም የሆኑ ይመስላቸዋል

    • @brhanealemayehu5607
      @brhanealemayehu5607 Před 26 dny +17

      እግዚያብሔር ነው ይሚፈርደው አልፈርድም የኔ የከበደ ሀጽያት ይዠ እየዞርኩ አልፈርድም እግዚያብሔር ይፈረድ

    • @Tamnechdesuyegetalij
      @Tamnechdesuyegetalij Před 26 dny +3

      Fexari yiqexal igna meqxat anchlm 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zufantessam
    @zufantessam Před 25 dny +778

    ለዚህቺ እናት ሰልፍ እንውጣለት የምትሉ ቤተሰቦች ፍትህ ይሰጣት ብለን ድምፅ እንሁን ያላቹ 👍አሳዩ

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd Před 25 dny +3

      ኢትዮጵያ ያላችሁ ዉጡ 😭😭😭

    • @redh5066
      @redh5066 Před 24 dny +2

      Mengist ferede weye egna mefrede enjemeralen

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 Před 23 dny +1

      መንግስት የለምምም

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 23 dny +1

      ኢትዮጵያ ያላችሁ በሞላ ሰልፍ ውጡ ይች ልጅ በምክኒያት ይሆናል ሚድያ ላይ የወጣችሁ የስንቶቹ ህፃናት ህወት ተቀጥፏል በመደፈር ኩላሊት ልብ በማውጣት ስንት ወላጅ ሀዘን ውስጥ አለ ፍትህ እንፈልጋለን ልጁ ይገደል ባደባባይ

  • @mintesinotnedi5414
    @mintesinotnedi5414 Před 23 dny +63

    በእውነት ይሄ ሰውዬ መገደል ነው ያለበት የኢትዮጲያ ሕዝብ ከጎኗ ልንሆን ይገባል በጣም አረመኔ ነው ከነቤተሰቡ

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před 26 dny +1399

    ይህንን ወንጀለኛ ነፃ ለማውጣት የምትተባበሩ ሁላችሁም በየ ቤታችሁ በልጆቻችሁ በእቶችሁ ይድረስ እናትየውን ተዋት እባካችሁ ሀዘንዋን ትዘንበት እግዜርን ፍሩ

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 Před 26 dny +7

      🙏🙏🙏

    • @mesfinfelekech6245
      @mesfinfelekech6245 Před 25 dny +3

      🙏👍🙏👍🙏

    • @user-px6vy9im3o
      @user-px6vy9im3o Před 25 dny +14

      መገደል ነበረበት ይሄ አውሬ

    • @mistersayed6624
      @mistersayed6624 Před 25 dny +20

      ተይ እህቴ ይሄ ለልጁም ለህቱም ርህራሄ የሌለው ድንጋይ ደደብ ነው ሰውዬው አስተማሪ ፍርድ መሰጠት አለበት ፍትህ ለዚች እናት ፍትህ ለሚጣዬ ፍትህ ፍትህ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 25 dny +16

      ዘር ማንዘሩን ማጥፋት ነው👈🏽

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 26 dny +7435

    ይሄ ሰውዬ ተይዞ ይገደል የምትሉ👍አሳዩ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny +51

      መገደል አለበት ይሄ ቆሻሻ ፍትክ ፍትክ ለእህታችን ወይኔ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😢😢😢😢😢

    • @omalialhunaiti6236
      @omalialhunaiti6236 Před 26 dny +42

      አወ ይገደል😭😭😭😭😭

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 26 dny +32

      ማን ይግደለው😢😢😢😢

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Před 26 dny +60

      እያዳንዱ አካሉን ቆራርጦ መግደል ቀስ በቀስ ስቃይ ምን እደሆነ እዲያቀዉ መጀመሪያ ቁላዉን ዉይ ምን ልሁን አጠረኝ ከሰማይ የተወረወረዉ ሳጥናኤል ይሄ ነዉ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 26 dny +21

      አወ ይገደል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-kw3ui9uf1y
    @user-kw3ui9uf1y Před 24 dny +381

    ልጇን ባንተካላትም😢እንርዳት እህታችንን እባዋን እንበስ እምትሉ😢😢😢😢😢😢

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před 23 dny +49

    አንች ድንቅ ሴት ነሽ ጀግና 😢ለሀገር ተስፋ ምትሆኝ ንግግርሽ ለዛ ያለሽ አንገትሽን አስደፉሽ ተስፋ አደርጋለሁ ፍትህ እንደምታገኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 26 dny +1090

    ሚዲያ ያላችሁ ሁሉ ይህን ግፍ ሸር አርጉ ይኸ የአገር ሀዘን እንጅ የአንዲት ምስኪን እናት ብቻ አይደለም😭😭😭😭

  • @user-kz6pw1ws6b
    @user-kz6pw1ws6b Před 24 dny +318

    ይህ ሰውዬ ይገደል የምትሉ 👍 ወንድሙም ቤተሠቡም በህግ ይጠየቁ😭

    • @Fiyorin
      @Fiyorin Před 20 dny +1

      Yigedel👍

    • @hagerey-c6q
      @hagerey-c6q Před 12 dny

      @@Fiyorin ተረጋጋ ለመፍረድ ኣትቸኩል። አሱ ባይሆንስ? አኔ ምለው ልጅቷን ያገኘቻት አህቷ ከሆነች ለምን አሷ አስካሁን ኣልተጠየቀችም? ምናልባት አሷስ ብትሆን በቡዳው ታዛ ይህንን ያስፈጸመቸው? ሁሉም ባአድ ኣምልኮ ውስጥ ያሉ ነገር ናቸው። ቡዳ ኣውጪ ተብዬው ሊመረመር ይገባዋል ምናልባት አሱም ሊሆን ይችላል የደፈረው?

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 24 dny +424

    😢😢 ልጇ ተደፍራ ተገላ እሷንም በላይ እንደ ገዳይ ማሳደድ የራሄልን እንባ ያየ አምላክ እንባሽን ይመልከት🙏

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 Před 22 dny +15

    ታጋይ ፋኖ ሆይ በእውነት ካለህ የዚህን ሰውዬ እና አጋዥ ቤተሰቦቹን ከዚህ ምድር ካጠፋህልን ስለ እውነት አምላክ እምላለው ብሄሬ ሌላ ቢሆንም በአቅሜ እስከምችለው እደግፍሀለው!!!!!!
    ፍትህ ለዚህች እናት😭

  • @user-op6so2yg7c
    @user-op6so2yg7c Před 25 dny +432

    እባካቹ ይህችን እናት ከእግዚአብሔር ጋር እንርዳት ለስቃይዋም ድምፅ እንሁናት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 25 dny +2

      😢tasaznaleci ufff semi yxa cuhti ye amara kilelele astdader mfta ysxati eji fanose tbiyawe min yeserale😮

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 25 dny +7

      ሴቶች ሰላማዋ ሰልፍ መውጣት ቢቻል ጥሩ ነው ሰውየው መሞት አለበት ።25 አመት እስራት ለሌባ ነው መሆን ያለበት ።ይሄ በጣም ከፍተኛ ወንጀል ነው የሰራው ።መድፈር ብቻ አይደለም አሰቃይቶ አንቆ አሸዋ አፍዋ ውስጥ ሞልቶ ገድሎ ነው የጣላት 25አመት ለየትኛው ወንጀሉ ነው የተፈረደበት ።?

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 24 dny +188

    የባህርዳር ሰው በሙሉ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 23 dny

      Tekikel 😭😭😭💔💔💔

    • @user-mi8gz7dz8x
      @user-mi8gz7dz8x Před 23 dny

      አይዋ ሰላማውይ ሰልፍ ይውጣ እዳውም የኢቶቢያ ሰው ሰላማይ ሰልፍ ይውጣ 😢😢😢

    • @user-vn6ud4md5n
      @user-vn6ud4md5n Před 23 dny

      እስከዛሬስ ምን እያረጋችሁ ነው?
      ፋኖስ ለሕዝብ ነው የቆምኩት ብለህ አይደል ሕዝቡ እሚደግፍህ ?

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 23 dny

      Exactly 💯 midra leba offf

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 23 dny

      ​@@user-vn6ud4md5nፋኖ በየቤቱ ያለውን ጉዳይ በምን ያቃል ጉዳዩን ከፋኖ ጋ አታያይዙት ግን ልጁን የኢትዮጵያ ህዝብ ጋ መድረስ አለበት ፍትህ እንፈልጋለን

  • @user-pg1um4xm8d
    @user-pg1um4xm8d Před 24 dny +212

    ባህር ዳሮች ይህ ሰው ከእስር ቤት እንደወጣ እስር ቤቱ በር ላይ ግንባሩን ብላችሁ ጣሉልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zeinebmohamed7043
      @zeinebmohamed7043 Před 24 dny

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ssams9njAa-ib6oq
      @Ssams9njAa-ib6oq Před 24 dny

      እንዴት ነው ባክሽ እየሰማሽ ኣደል ፓሊሰቹ ለሱ ናቸው የሚያግዙት😭

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 Před 23 dny +1

      ጥይት ለሱ ስጦታ ነው ቢፈቀድልኝ እኔ ነበር በ 1 sring የምደፋው ውሻ ነው

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Před 23 dny +19

    እህቴ ቶመሽ የሔድሽው በእግዚአብሔር ነው የአንቺ ህመም ሰው ለሆነ ሁሉ ህመም ነው የዱዳ አምላክ ፍርድ ሩቅ አይደለም

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Před 25 dny +265

    ይሄ ሰውዬ መታሰር ሳይሆን መገደል ነው ያለበት ከሁሉም በላይ አግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @asmamawteshome4316
    @asmamawteshome4316 Před 25 dny +404

    ሰይፉ ይችን እናት እንደምታቀርባት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ አንተም የልጆች አባት ነህ አደራ ሰይፍሻ።

  • @marsi5845
    @marsi5845 Před 21 dnem +13

    የዚች ህፃን ነፍሰ ገዳይ እንደገና ለፍርድ ሳይቀርብ እና ከፍ ያለ ቅጣት ሳይቀጣ ማንም ወደ ችግኝ ተከላ እንዳይወጣ ህፃን እየገደሉ ዛፍ መትከል አያፀድቅም በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ ያድርግ ሌሎችንም ይቀስቅስ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 24 dny +100

    እውነት ባህርዳር ላይ ህዝቡን ነፃ እናወጣለን ብላችሁ እምትንቀሳቀሱ ወጣቶች ወዴት ናችሁ😢😢😢ይህችን እናት እስኪ ድረሱላት😢😢😢አቤት እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 26 dny +853

    በእውነት እዮሀ ሚዲያ ተከታዮች በሙሉ ቻሌንጅ እንጀምር ፍትህ ለሚጣ የሚል ፎቶዋን በማጋራት ሁላችንም በተለያየ ሚዲያ እንቃወም ይገደል ወንድሙም ቤተሰቡብ በህግ ይጠየቁ ከመግደላቸው በላይ እናትን ማሳደድ ማሳቀቅ 😢😢😢😢😢

  • @user-kd6gq5vz8n
    @user-kd6gq5vz8n Před 25 dny +729

    የባህር ዳር ወጣቶች ግን ለዚች ህፃን ፍርድ ካልታገላቹሁ ነጌ የእናተም ልጆች እጣ ፈታነው😢

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs Před 25 dny +14

      Are min bhari dari bicha hizbu naw maqomi yalbti

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Před 25 dny

      ​@@Bis-ow4hsትክክል

    • @BekelechWoude
      @BekelechWoude Před 25 dny +13

      Not only Bather dar but all ETHIOPIANS. Hu hu hu hu

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem Před 25 dny +1

      ትክክል

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke Před 25 dny +9

      የጉድ ሀገር ነውኮ መቼም እስከዛሬ ሳይሰሙ ቀርተው አይደለም ግን ደም የጠማቸው ሕዝቦች ስለሆነ ብቻ እንጂ!!

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Před 22 dny +13

    እናቴ እግዚአብሄር አምላክ የ ድሀ አደግ አምላክ የ መበለቶች ዳኛ የሆነው እሱ ያጽናናሽ😢😢😢😢

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np Před 25 dny +260

    የባህር ዳር ሰው ይሄን ሰው ከነ መላው ቤተሰብ አስተማሪ ቅጣት ቅጡልን እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 25 dny +12

      በትክክል ከነዝርማንዝሩ መጨረስ አንድ ቤት አስገብቶ በእሳት ነበር

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 25 dny +8

      ፋኖ ቅጡልን ይህን ሰውየ እስር ቤት እየሰበራችሁ ወንጀለኛን አትልቀቁ

    • @አክሰንእስክንድር
      @አክሰንእስክንድር Před 25 dny +4

      ፍኖ የት ነክክክክክክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ETAA267
      @ETAA267 Před 25 dny

      ​@@liethiopawit3584 FANOMA TEGEDLA BA 3 KEN NEW ESIR BET SEBRO YELEKAKUT?LEKSOWAN ENKUAN BA KITU ENDATEKEMET.

    • @hasanc.t1915
      @hasanc.t1915 Před 25 dny +5

      እውነት ነው ከነቤተቡ ነው መቀጣት ያለበት ግን ህግ የለም😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኤድን
    @ኤድን Před 23 dny +247

    ይህ ሰውዬ ተይዞ ይገደል የምትሉ 👍አሳዩ

  • @MehretAlemayehu
    @MehretAlemayehu Před 25 dny +168

    😢የሰዉየዉ ቤተሰብ ፎቶ ይለቀቅልን ሴትየዋን አድነገር ባረጓት ሙሉ ቤተሰብን እስደትላይም ሆነ ሀገር ይላችሁ አባካችሁ ድምፆ እንሁናት😢😢😢😢በጣም የሜሳፍር ድርጊት 😢😢😢እናታችንንም መፅናናትን እመኝለሁ የኔ እናት አይዝሽ😢😢😢😢😢

  • @robelbogale3663
    @robelbogale3663 Před 23 dny +29

    እንደኛ ሀገር የተግማማ ፍትህ የትም ሀገር የለም የሚትሉ 🙌

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 16 dny

      ሀገር ምን አጠፋች ሀያቲ መሪዎቹ ጅቦች ሆኑብን እንጅ😢

  • @aedenbemnet205
    @aedenbemnet205 Před 24 dny +136

    የሳውዲ ሕግ ለዚህ ነው የምወደው ።የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ💔😭

  • @hiwihiwi925
    @hiwihiwi925 Před 25 dny +544

    ተሰቅሎ ተሰቃይቶ በአሠቃቂ ሁኔታ በአሠቃቂ ሁኔታ መገደል አለበት!

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 25 dny +5

      ህግ ቢኖር አዎን

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n Před 25 dny

      Naber hege yelatem ethiop

    • @foziaabafita1272
      @foziaabafita1272 Před 24 dny

      Awo wollah

    • @user-xr8ok5sg3j
      @user-xr8ok5sg3j Před 24 dny

      ህግ ቢኑኖ ነበር አላህ ከሁሉም በላይ ፈራጁነው እህቴ አይዛሽ የኔናት ምን ልበለሽ ቀልየለኝም. አላህ ሰብር ይስጥሸ.

    • @user-hp6tk6wr6t
      @user-hp6tk6wr6t Před 24 dny

      ህግየታለና

  • @kaleabalemu8401
    @kaleabalemu8401 Před 25 dny +185

    በህይወቴ እንደዚህ የሰቀጠጠኝ ታሪክ የለም በስመአብ የሰባት አመት ልጅ አለችኝ መዋጥ ቢቻል እውጣት ነበር ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው እኔ ብቻ የምለው እመብርሃን ታበርታሽ እኔ አፈር ልብላላት የምታምር ህጻን እመብርሃን ትፍረድባቸው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 25 dny

      😢

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 25 dny +4

      እውነት ነው ግዜው ያስብላል ቢቻል የወልድናቸውን ብንውጣቸው 😭😭

    • @user-oy1sv6py5d
      @user-oy1sv6py5d Před 25 dny

      እውነትሽን ሴት የወለደ ያውቀዋል

    • @user-pl8jl8yv7v
      @user-pl8jl8yv7v Před 24 dny

      እዉነት ነው ያማል አረ ወዴትእየሄድን ነዉ የኝ ሰዉ እነታችን የጠፍብን ምን አይነት ጭካኔ ነዉልጅያለዉ ይሄን ሰዉ መግደል አንድእና አንድ ነዉ ጭካኔዉ አልበቃ ብሉዉት እሷን ልጇን ነጥቋት እሷን ማሳደድ አይ እምነት አለን ከምንል ሰወች እንደዜ አዉሬነት።😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 Před 22 dny +10

    እኔን እኔን እህቴ እኔን ህመምሽ ጥልቅ ነው በጣም መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 26 dny +462

    በዋዘኞች ወንበር የምትቀመጡ በተንኮለኞች ሴራ የምትቆሙ ጠበቃውን ጨምሮ ባይበላስ ቢቀር ነገ ቤታችሁን ያኳኳል አስደንጋጭና ዘግናኝ አደጋ እንደ ውሃ ሙላት ይደርስባቸሃል ለራሳቹ ፍሩ😢😢😢😢

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 26 dny +7

      እኮ ተባባሪወችም እኮ የ አምላክ 🤲🏿🤲🏿በቀልን ይጠብቁ 😭😭

    • @ፋጢማሁለገብTube
      @ፋጢማሁለገብTube Před 26 dny

      @@user-tf2kx4dc6d ለገዘብ ሂለናቸዉን ሞያቸዉን የሸጡ አዉሬ ሆዳሞች ናቸዉ

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před 25 dny +6

      አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ።።።ፍትሕ ጠፋ በኤሮፓም አለነ ልጀ በገዛ አቧቷ ተደፍራ በነፃ ለቀቁት እኔ ሥደተኛ ነኝ እሡ የአገራቸዉ ሠዉ ነዉ ግን እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ አለዉ ቀን።።

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 25 dny +1

      Amen God will judge them

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 25 dny +1

      አሜን! አይቀርም።

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Před 26 dny +242

    አንጀቷን አቃጠላት የኔ እናት አላህ ያቃጥልህ ያረብ😢😢😢😢😢

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před 24 dny +104

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁን እንዴት ነው ይህችን እናት ማጽናናት የሚቻለው አጽናኝ የሆንከው መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተው መጽናናትን አድላት 😢😢😢

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 23 dny +5

    አለም ሰገድ የእውነት ሰው የተጠቁትን የምታግዝ ለሀቅ የምትቆም ሰው ነህ :: ምንም ቃል የለኝም አንተን የማመሰግንበት :: እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይከልልህ:: ብድራትህን አምላክ ይክፈልህ::

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Před 26 dny +478

    ይሄን አሰቃቂ ወንጀል ለሆዳችሁ ስትሉ ፍትህ ለማሳጣት የሰራችሁ የህግ አካላት ሁሉ የማይበርድ ሀዘን በቤታችሁ ይግባ ደፋሪው የዚች የብላቴና ደም ደመከልብ ይሁንብህ ያሳድህ ያቅበዝብዝህ ይችን በሀዘን የቆሰለች እናት ለመግል የምታሳድዱ የሱ ቤተሰቦች ሰይፋችሁ በራሳችሁ ላይ ይመለስባችሁ. ሌላ ቃል የለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TensaySintayehu
    @TensaySintayehu Před 23 dny +87

    የሞት ፍርድ ካልተፈረደበት ሰልፉ መውጣታችን አይቀርም😥 እግዛቤር ያፅናሽ እናቴ 😢😢😢

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před 19 dny

      ትክክል 👌🙏

    • @Fatumh-04
      @Fatumh-04 Před 14 dny

      ኣው የሀ ኣውረ ይፈረድ ግን መሽ ንው የምትወጡ ክጊዘ ይረሳል ኢናትየው ግን መሸም ክዚህ ባሃላ ሂውት የላትም ጽናቱ ይስጣት።

  • @selamandualem907
    @selamandualem907 Před 25 dny +150

    እስኪ ወላጆች የኔ ልጂ ብትሆን ብላችሁ አስብት የኔ እህት መጽናናት ከፈጣሪ ነዉና እሱ ያፅናሽ ያበርታሽ 💔

  • @abinetgobena112
    @abinetgobena112 Před 20 dny +2

    አቤት ሰባዊ ልዕልናችን ወርዶ የደረሰበት ዝቅታ! ይህን እንኳን ሰው እንሰሳ እንኳ ይሰራዋል ። እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ ! በጣም ! ከንግግር በላይ ያማል ! የዚህቺን ምስኪን ህፃን ደም ፈጣሪ ይበቀል!

  • @KidistAbebe-f9r
    @KidistAbebe-f9r Před 25 dny +108

    እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም ።አልቅሼም አልወጣልኝም።ያንቺ ስሜት እንኳን ልጅ ላለው ለሌለውም ከባድ ሀዘን ይፈጥራል ።እ/ር አምላክ እርሱ ያፅናናሽ።ምንም ቃል የለኝም።በዚህ አጋጣሚ የህግ ባለሙያዎች ካላችሁ እባካችሁ ተባበሯት።ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ።አለምዬም እባክህ ከጎኗ አትለያት።

  • @haymitesh2622
    @haymitesh2622 Před 24 dny +66

    የሳይኮሎጂ ህክምና ያስፈልጋታል ከስራዉ በፊት መቅደም አለበት ፈጣሪ ያፆናሽ 😭😭 ቃል አጣሁ

  • @nebilmussa3490
    @nebilmussa3490 Před 25 dny +177

    የባህርዳር ከተማ ወጣቶች ይሄን ሰውኞ በአደባባይ ካልሰቀላቹት ነገ ልጆቻቹ ላይ ይሄ ነገር መምጣቱ አይቀርም ጥሩ እርምጃ ውሰዱ

    • @joy-tt8sj
      @joy-tt8sj Před 24 dny +2

      ባህር ዳር ትንሽ የፀጥታ ችግር ውስጥ ስለሆኑ ነው social media ላይ ሁሉም ኗሪ እንቅስቃሴ ተጀምሯል

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Před 23 dny +5

    ወንድም አለምሰገድ እናመሰግናለን እጅግ በጣም ያማል የፈፀመባት ድርጊት ያለፈው አልፏል ወደ ነበረበት መመለስ አይቻልም። በቻልከው ሁሉ ነገር አግዛት ወደ እዛ አገር እንዳትመለስ እባክህ

  • @ArageAbebe
    @ArageAbebe Před 26 dny +116

    ባህዳር ላይ ያላችሁ ወላጆች ለአካባቢው ቅርብ የሆናችሁ ልምን ዝም አላችሁ በአካልም ይሁን በሶሻል ሚድያ ድርጊቱን አውግዙ ይህ ሰው ነገ የማንን ልጅ እንደሚገል እንደሚፍር አይታወቅም።በአጠቃላይ የኢትዩጺያ ህዝብ የሴትዩዎ ህመም ሊያመን ይገባል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 25 dny +1

      eko esume amara esame amara 😢 bihonme gine yamara astedaderume cila bilotale lirdati yalflegu alu nbese belawoci yesewe siga mibelu tu yawe tigera bala abirati binore likacewene ysgbacewe neber eni budawoci

    • @SELAMAWIT-lr3zv
      @SELAMAWIT-lr3zv Před 25 dny +1

      ባህርዳር ላይ ያላቹ ሠዎች ልጅ የላቹህም እንዴ😂

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před 25 dny +121

    ባህርዳሮች ዬት ናቹ😭😭😭ምንድነዉ ዝምታቹ..ፍትህ እንፈልጋለን በዚህች ህፃን!!!

    • @user-mq3ty5wy5o
      @user-mq3ty5wy5o Před 25 dny +7

      በተቻላቹ ኣቅም ለፋኖች ጠቁሞቸው በናታቹ እህቱንም ወንድሙንም ሂሳባቸውን ይስጦቸው እያስፈራሯት እኮ ነው ያለችው 😭😭😭

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před 25 dny

      Fano yehen sew kendebute ❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 25 dny +1

      ​@@user-mq3ty5wy5oከፈጣሪ ጋርእንሞክር ወዳጅ ያላችሁ ተባበሯት አባት ቢኖራት እሱነበር የሚሠደደዉ

    • @Tihtna-e6f
      @Tihtna-e6f Před 25 dny

      ይሄ ጭራቅ ይሆነ መንግስት በየቦታው እያደናቸው ነው እነሱእማ ቢገቡ ዋጋውን ይሰጡት ነበር​@@user-mq3ty5wy5o

    • @user-kg8xg5rl9f
      @user-kg8xg5rl9f Před 25 dny +1

      ፍትህ እንፈልጋለን 😢😢😢😢

  • @SendelVita
    @SendelVita Před 25 dny +85

    😭😭😭😭ይሄ ጥቃት የእናትየው ሀዘን ብቻ አይደለም የሁላችንም ሀዘን ነው ።ማንኛውም ሰው የሆነ ሰው ሁሉ ነው ጥቃቱ ሁሉም ሚዲያ ያላቹ ሁሉ እባካቹ ዝም አትበሉ እባካቹ😭😭

  • @yoftahe6886
    @yoftahe6886 Před 23 dny +10

    ይሄ ሰው ለህዝብ ተሰጥቶ ጭንቅላቱን ከፍተን ውስጥ ምን እንዳለ ማወቅ አለብን! ምን አይነት ጭካኔ ነው ሆ ጌታ ሆይ ምን ይሻላል የሄ ሰው ከልተገለ መቼም መረፍ የለብሽም ጠንክረሽ ተፋለሚ እኛ ከጎንሽ ነን አይዞሽ በርቺ።

  • @milena21276
    @milena21276 Před 23 dny +59

    እኔን የኔ እናት አይዞሽ!!!!እግዚያብሔር አለ ከዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ!!! ልጃችንን ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @gospelsingermeseretyimer7512

    እባካችሁ ከአገር ውጪ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ይህቺን ሴት ከአገር ወጥታ ለብዙ እናቶች ድምፅ እንድትሆን አግዟት እዮሃዎችም ትልቅ የስነ ልቦና ድጋፍ ስለሚያስፈልጋት የተቻላችሁን በማድረግ ከዚህ ህመም ማገገም ብትችል🙏እባካችሁ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 25 dny +124

    ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ተባብሮ ሰውዬው እንዲገደል መጮህ አለበት ፍትህ ምንም ለማታቀው ህፃን ልጅ 😢😢😢😢

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 Před 22 dny +6

    እግዚአብሔር ይፈርዳል...
    ለትንሿ ልጅ ስትይ ግን እናቴ በርትተሽ ተፅናኝ!!!
    ለዲያብሎስ በር አትክፈች። እንደ ቅዱስ እዮብ ሠይጣንን አሸንፊው...
    እናቴ በርቺ ፣እግዚአብሔር የአፅናናሽ፣ተፅናኝ...🙏💚💛❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 26 dny +230

    ለዚች እናት ምን ቃል ያፅናናት ይሆን 😭😭ዎይ ፈጣሪ

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj Před 26 dny +3

      እኔጃ እኔማ ትናንት ጀምሬ ማልቀስ ሆነ በሳ ቦታ ብዪ ሳስብ😢😢😢

    • @omalialhunaiti6236
      @omalialhunaiti6236 Před 26 dny +6

      ምንም አያፅናናትም እኔ ግን ወደህግ አሌድም እገለወለው😢😢

    • @azebasmelelsh6083
      @azebasmelelsh6083 Před 26 dny

      😢😢😢😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 26 dny +7

      ​@@omalialhunaiti6236ስውየ ከታውቀ ማርያም በግል መግደል ነው እንጅ መንግስት እማ እራሱ ገዳይ አራጅ አስደፍራ ነው😢😢😢

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 25 dny +1

      በጣም 😢😢😢😢

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před 25 dny +74

    ልጅሽን በግፈኛ አጥተሽ እንደገና እንዳትኖሪ ተከለከልሽ ሰርተሽ እንዳትበይ ከነርስነት ወደ ፅዳት ስራ ወርደሽ እንደገና ወጥተሽ እንዳትገቢ ተከለከልሽ :: እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @mongumongu7291
    @mongumongu7291 Před 24 dny +94

    የአሏህ እንባሽ አሏህ ይበስልሽ ባደባባይ ይገደል ይሄ ሰውየ የምትሉ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd Před 24 dny

      አወ በደበባይ ይገድል እራቁቱን እ ያዞሮ መቀጠጫ ይሁን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 Před 21 dnem +5

    መስማትአቅቶኛል እነዴትብዬ ልስማ ሽ እህቴ አንቺን ለመረዳት ሰዉመሆን በቂ ነዉ እግዚያብሄር ያፅናሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄበን

  • @mirindatesfaye7839
    @mirindatesfaye7839 Před 25 dny +70

    አለም ሰገድ ይህቺ እናት የስንቱን ቁስል ስታክም የስንቱን ህመም ስትታመም ከሞት ስታተርፍ ቀና ደፋ ስትል ለሌላው ቆማ የራሷን ልጅ አጣች ፍትህ ፍትህ ፍትህ አብሮ የዚህን አረመኔ ተግባር ለሚደግፋ ሁሉ ይሰጥ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 26 dny +252

    እኔን አኔን አንጀቷ እርርብሏል እኳ የሚያጽናናሽ መላእክትን ይላክልሽ በእውነት እመቤቴ የተሰበረውን ልብሽን ትጠግንልሽ በእውነት ምንም ቃላት የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 Před 23 dny +66

    ወንድነታችንን አረከሱ! ወንዶች ኧረ ግድ የለም አውሬነታችንን እንቆጣጠር። በቃ ሴትን መጨቆን፣ በወሲብ አእምሮ ማሰቡን እናቁም፤ በቃ አትሰግጡ አንሰግጥ።

  • @AndyAndex-uk6tx
    @AndyAndex-uk6tx Před 23 dny +5

    የእኔ እናት እኔ ምንም ማለት አልችልም ይህ የእግዚአብሔር እገዛ ያስፈልግሻል ሰውም መንግስትም ቢሆን ሁሉም ለገንዘባቸው ነው የምሰራው እግዚአብሔር ግን ከላይ ሆኖ ሚሆነውን ሁሉ ያያል እግዚአብሔር ይፍረድልሽ. እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ከሁሉም መፅናናት ደግሞ የእግዚአብሔር ይበልጣል. እግዚአብሔር ፍትህን ለአንቺ ይስጥሽ ❤️ እፀልይልሻለሁ. የእኔ አባት እባክህን ይህን መልእክት ለእርሷ አድርስልኝ. መፅናናት ከላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው.

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y Před 26 dny +127

    ብር ተዋጥቶ በሰወች አሰቃይተው ማድረግ ነው እንተባበራት የዝች ልጅ ሐዘን የሑላችንም ነው በጣም አመመኝ ባላደምጥ ይሻለኝ ነበር

    • @et4590
      @et4590 Před 26 dny +2

      በጣም ትክክል ሀሳብ

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ Před 25 dny +4

      መተኛት አልቻልኩምልጄን ትቼ ተሰድጄ እንዴትልተኛዉ😢

    • @samueldriba8731
      @samueldriba8731 Před 25 dny +3

      የምር እኔ ብንበቀልላት ከልብ ደስተኛ ነኝ

    • @et4590
      @et4590 Před 25 dny

      @@user-eq4gs3tw8y እኔም ደስተኛ ነኝ ከጎኗ እንቁም ወገን

    • @user-eq4gs3tw8y
      @user-eq4gs3tw8y Před 25 dny

      @@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ ይሔን ሰውየ ቢገኝ ሆዱን በቢለዋ ዝርግፎ ቆሻሻ ነው መጣል በጣም ተናደድኩ ተቃጠልኩኝ💔💔💔💔💔💔

  • @selamawitnigatu282
    @selamawitnigatu282 Před 24 dny +37

    አይዞሽ ...እኔን አልቅሼ አልቅሼ ሀዘኔን ማውጣት አልቻልኩም። አንድያ ልጇ ሞቶ የሀዘንን ጥግ ያወቀች ድንግል ማርያም ሀዘንሽን ታብስልሽ መጽናናትን ትስጥሽ።😢😢😢

  • @erbkafeker
    @erbkafeker Před 25 dny +64

    ይህ አረመኔ የሞት ቅጣት ሊቀጣ ይገባል ይህ አረመኔ እፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት አንጆቶ እንዳረረ እኔን እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ እፍፍፍፍፍፍ

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 21 dnem +3

    አይዝሸ እህታችን አግዚአብሔር ያፅናሽ እኔ ቃላት የለጘም የምልሸ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል አይቀርም የኢትዮጵያ አምላክ ለሁሉም ሰዎች የሰራቸውን እንደሚሰጣቸው በእርግጠኝነት እግርሻለው እሱ የሚቀድመው የለምና በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ ይበቀልሻል ፀሌታችን በግፍ ለቸገደሉት በሙሉ ነው ሰሚ ቡናጣ የራየልን ዕንባ እንደተቀበለ የሁላችንም ዕንባ ይቀበል ።የኔ ቆንጆ ልጅ ነቡሰሸን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን።

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 Před 25 dny +76

    እዉነት ይህች እናት ፋትህ ማግኘት አለባት የህግ አካላቶች እባካችሁ ይህ ሰዉ መቀጣጫ መሆን አለበት😢😢😢

  • @19tahsase
    @19tahsase Před 26 dny +198

    የዚች እህታችን ለቅሶ 😢😢😢 የሀገራች የኢትዮጵያ ለቅሶ ነው ። ጌታ ሆይ ወይ ወረድ ወይ ፍረድ።

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 25 dny +2

      ትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Před 25 dny +5

      እራሴን አመመኝ ልቤን አቅለሸለሸኝ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 25 dny

      ትክክል

  • @Askuala-dg2md
    @Askuala-dg2md Před 25 dny +64

    የህግ ከለላ ይሰጣት ህዝብ ሆይ ለምን ለእህታችን ሰልፍ አንወጣላትም የጭካኔን ጥግ እኮ ነው ያሳየን

  • @user-bh9rg7tw4l
    @user-bh9rg7tw4l Před 21 dnem +5

    የራሔልን እንባ የሰማውን አምላክ ይስማሽ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Před 26 dny +206

    ጀግናው. ጋዜጠኛ. አለም ሰገድ. ታደሰ. መልካም. ሰው. ነህ. ስራህ ሁሉ. አስደሳች. ነው.

  • @tube-hb3ip
    @tube-hb3ip Před 25 dny +68

    የዚህ ሱስ ያለበት እኔ የምመኘው የራሡን ልጅ,, የእህቱን" የወንዱሙንም ልጆች እንደማያደርግ ምን ዋስትና አላችሁ።።

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před 25 dny +3

      አዎ በሽተኛ ነዉ ደፍሮአቸዉ ፈርተዉ ይሖናል

    • @dadadad1032
      @dadadad1032 Před 25 dny +4

      አልስማሽም አባቴ ከልጅነት ጀምሮ አየደፈረ አሳደገኝ ያለችው ልጅ ያ ደግሞ አልበቃ ብሎት እስር ቤት ልውጣ እያለ አንደሚዝትባት እግዚአብሔር ይህን ግፍ ተመልከተው ፍርድ ያንተ ነው

  • @etsubtilahun468
    @etsubtilahun468 Před 24 dny +37

    እኔ ልቃጠልልሽ የኔ እናት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ 😭😭😭😭
    ፍትህ ለሄቨን💔💔💔💔

  • @kalkidantefera8091
    @kalkidantefera8091 Před 21 dnem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ
    ምንም ቃል አይገልፀውም ሃዘኗንን።
    እውነተኛው ዳኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድላት በእውነት!!!
    እሱ አምላክ ይበቀልላት!!!

  • @njahn1676
    @njahn1676 Před 25 dny +62

    እባካችሁ የባህርዳር ወጣቶች አጠቃላይ ህዝቡ በሙሉ ለዚች ህፆን ልጅ ትከክለኞ ፉትህ ማገኜት አለበት
    እስራት ሳይሆን ይሄ አርመኔ መገዴል አለበት
    💯💯💯💯💯💯💯

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 Před 24 dny +29

    ይሄ ሰዉ መገደል አለበት አቤት የጭካኔ ጥግ ለእናቷ መፅናናትን እመኛለው😢😢😢😢

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 Před 26 dny +371

    25 አመት እኮ ላይታሰርም ይችላል ፍትህ የለም እኛ ሀገር የገደለ ቢገደል አስገድዶ የደፈረ እንትኑ ቢቆረጥ የሠረቀ እጅ ቢቆረጥ መልካም ነበር

    • @keratkedir6913
      @keratkedir6913 Před 26 dny +2

      Awe yelqtale😢

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Před 26 dny +3

      በጣም

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 26 dny +29

      ደና ዘመድ ቢኖራት ይህን በ 1 ጥይት መድፋት ነበር

    • @ZeharaHussen-dm6oe
      @ZeharaHussen-dm6oe Před 26 dny +1

      በምራት ስም ይለቀቃል እናት ግን የድሜልክ ሀዘን ይዛ ትኖራለይ ነገም አንድቱን እናት ያስለቅሳል

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni Před 26 dny +3

      አቋም ያለው ህገ መንግስት የለነም ለዛም ነው ሰላም የናፈቀን 😭😭😭

  • @user-hz3uv3zz6k
    @user-hz3uv3zz6k Před 21 dnem +1

    ብዙዎችን አገልግላ ብቻዋን የቀረች ምስኪን እናት አይዞሽ!ከአንቺ ጎን እቆማለሁ።እግዚያብሔር ያፅናሽ!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 25 dny +35

    ወይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የባህርዳር ህዝብ ይሄንን ጨካኝ አረመኔ ሰው እስከመጨረሻው ሸኙት ልጆች ያላችሁ እህቶች ያላችሁ በህፃኗ ላይ የደረሰውን ይሄንን አሰቃቂ ዘግናኝ ግድያ አይታችሁ ዝም ካላችሁ ነገ እያንዳንዳችሁ ቤት ይገባል ።።።።።።

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 Před 25 dny +85

    ይሄ ሰውየ በአደባባይ መሰቀል አለበት ለሌሎቹ መማሪያ መሆን አለበት. የኔ ናት እንችን አላህ ያበርታሽ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw Před 25 dny

      ይገደል ይገደል እሄቆሻሻከነቤተስቡ ይገደል አፈር ይብላ

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Před 25 dny +45

    የልጅ ሞት የልጅን ሀዘን የምታውቅ ድንግል ማርያም ታፅናናሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ።ይሄን መጥፎ ድርጊት ለፈፀመው ሰው ግን ምን ይባላል?

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ማርያምን በጣም በጣም በጣም ነዉ ያዘንኩት አሁንሥ እኔም ለልጄ ፈራሁ ምነዉ ባልወለድኩ እያልኩ ነዉ እዉነተኛዉ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻነዉ እሡ ፍርዱን ይሥጥሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-yp5pw2ru6o
    @user-yp5pw2ru6o Před 24 dny +51

    ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል 😭😭😭 የኔ እናት እግዛብሄር የህፃን ልጅ አምላክ ይፍረድባቸው ከጎንሽ ነን💔😭😭😭😭

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 Před 25 dny +62

    የህግ ባለሙያዎች እስኪ አስቡት የናንተ ልጅ ብትሆን በውነት እንዲህ ነው የምትፈርዱት እግዚአብሔር የዚችን እናት ሀዘን እንባ ይመልከት !

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před 25 dny +2

      አገሪቱ ህግ የላትም እኮ ለዛ ነው ሰው ቲገደል ስቀው ሆነ አዝነው አይታወቅም ብቻ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 Před 25 dny +62

    እዚህ ድረስ መምጣትሽ ራሱ በጣም ታጋይና የልጅሽንም ገዳይ ዳር ማድረስሽ ጀግንነት ነው ፣ውጣ ውረዱን ችለሽ ።ፅናቱን ይስጥሽ እሷንም ፈጣሪ በእቅፉ ያስቀምጣት ። ወንጀለኛውንም እግዚአብሔር ይበቀለው ፣ በቀል የእግዚአብሔር ነውና ።

  • @nesanetgebrehawid7596
    @nesanetgebrehawid7596 Před 23 dny +4

    የኔ እህት ልጅ ማጣት በጣም ከባድ ነው እኔም ካንድም ሁለት ግዜ በህክምና ስህተት ልጆች አጥቻለው ግን እግዛብሄር ታላቅ ነው መፅናኛ ሰጠኝ ይሄ ማለት ግን ረስቸዋለው ማለት አይደለም ፍርድን ለፈጣሪ ትቸዋለሁ ለምን ሂወት ይቀጥላል አንቺም ለቀረቹ ልጅሽ መበርታት አለብሽ

  • @AkbirotGirma
    @AkbirotGirma Před 25 dny +65

    እኔ ጨርሼ ማየት አቃተኝ ምን አይነት ቃል ያፅፅናናሽ ይሆን ለራሴም መስማት አቃተኝ😭😭😭😭

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 25 dny +1

      እኔም አልቻልኩም አቋረጥኩት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 24 dny

      ⁠ @@liethiopawit3584😭😭😭😭😭😭😭word. Can’t describe.
      Praying for her.strength and resilence .so sad😢

  • @user-qk2mu6se8c
    @user-qk2mu6se8c Před 23 dny +28

    የገደለ ይገደል የሚለው የኢስላም ህግ በሀገራችን ላይ ይጽድቅ

  • @user-go2my6xo4y
    @user-go2my6xo4y Před 24 dny +54

    እሱ ብቻ ሳይሆን ተባባሪዎችም መቀጣት አለባቸዉ እሱም ቢሆን መታሰር ሳይሆን መገደል ነዉ ያለበት ካልሆነ እያንዳንዱ ቤት መግባቱ አይቀርም ስለዚህ እኛ ቤት እስከሚገባ መጠበቅ የለብንም እናትየዉ ግን ጀግና ነሽ አላህ ይርዳሽ ጠንክሪ 😭😭😭😭 ምን እንደምልሽ አላቅም!!

    • @sakenahalsakenh6417
      @sakenahalsakenh6417 Před 24 dny

      አው ወላሂ

    • @ephremephrem9413
      @ephremephrem9413 Před 24 dny

      እውነት ነው

    • @AftomAftom-yi8oo
      @AftomAftom-yi8oo Před 24 dny

      እንደዚ ዓይነት ጨካኝ ከነ ቤተሰብ መግደል ኣልበት

    • @iadamosa3396
      @iadamosa3396 Před 24 dny

      መገደል አለበት ደፍሮ በዛላይ ደሞ ገደላት ፍርዱ በጣም ትንሽ ነው

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Před 18 dny +1

    አይዞሺ አንች ጀግና ጠንካራ ለሎች ተምሳሌት ነሺ ይህ አረመኔ የጁን ያገኛል ከጎንሺ ነን ይፈታ ባደባባይ በቁሙ ነፍሱን በደብ አሰቃይቶ ከዚያ ቦሀላ ባደባባይ ይሰቀል የማያዳግም እረምጃ ይወሰድ የምትሉ like😢😢😢ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃነቶች ፈትህ ለሴቶች።

  • @miherethendebo4350
    @miherethendebo4350 Před 24 dny +40

    የእኔ እናት እንዴት ልብሽ እንደ*ሚደማ ይገባናል እኛም ልባችን ተሰብ*ሯል። እግዚአብሔር ይፍረድልሽ😭 እርሱ ያፅናናሽ ሌላ ምን ይባላል😭 (ሁላችሁም "ፍትህ ለሔቨን!" ሳትሉ አትለፉ!)

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 24 dny +102

    እኔ ተቀጠቀጥኩ ቃል አጣሁ እያየች አንድ ልጅዋን ያሳቃዩባት የገደሉባት የሀዘን ጥግ የምታውቀው እመቤቴ ድንግል ማርያም ቤትሽ ትግባ ታፅናሽ ታበርታሽ ልጅዋ ያግዝሽ ያበርታሽ እስዋን የምትረሺበት በትዳር ተባርከሽ መምታ ያሳቅፍሽ አሜን የኔ እናት ከልጅሽ ይልቅ አንቺ አገበገብሽኝ እስዋስ ወደ እረፍትዋ ወደ አባትዋ እቅፍ ነው የሆደችው እግዚኦ ለአንቺ።

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Před 25 dny +57

    ፋኖዎች ከፈጣሪ በታች ከናንተ ምላሽ እጠብቃለን እዲሁም የባህርዳር ወጣቶች አንድ ነገር ከናንተ እጠብቃለን እሱንና መሰሎቹን እባካችሁ 🤲የወለደ ያውቀዋል ይሄን ስሜትሽ ዘልቆ ከደሜ ተቀላቅላል💔

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 25 dny +3

      በትክክል የጎንደር ፋኖ ይሄን ስራ ጨርሱት እንባዋን አብሱላት ይችኝ ምስኪን

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 25 dny +1

      ፋኖ የኔ ዉድ❤❤❤

    • @ETAA267
      @ETAA267 Před 25 dny +2

      FANO ayedel enda ba 3gna ken Esirbet sebro lekewut Lekso enkuan satekemet Denkuan afresa ye sheshechewu?

    • @user-ub5il4dg3v
      @user-ub5il4dg3v Před 24 dny +2

      ​@@emuyasmin5283ፋኖ እኮ ነው ከእስር የለቀቀው ሴትዮ

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 Před 24 dny

      ​@@user-ub5il4dg3veko algebachewem meselegne rasum fano eko new

  • @yayneabebalema1716
    @yayneabebalema1716 Před 23 dny +4

    እዛው እስር ቤት ውስጥ የሚገለው ወንድ ምነው ፈጣሪ ሆይ ሀይልክን ግለጥ ቤተሰቦቹ እራሳቸው ከማህበረሰቡ ማግለል ነው

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Před 24 dny +63

    የባህር ዳር ወጣቶች ይኽን ተግባር ፈጽሙ የደፋሪ ቤተሰብን ደፋሪውንም ፍቶአቸውን በሚዲያ ማሰራጨት ነው ይኽ እራሱ ትልቅ ቅጣት ነው እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ።
    ፍትህ እንዲሽፈን የሚያደርጉት ቤተሰቦቹ እራሱ መቀጣት አለባቸው

  • @nmajetube
    @nmajetube Před 26 dny +59

    የኔ እናት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን የሕግ ባለሙያዎች በሙሉ እንደ ሊጃቹ አስቡት ና ፍትህ ለብለዓንቴ ናዋ 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @AynalemFikira
    @AynalemFikira Před 24 dny +45

    ለሱ ተከላካይ የሆናቹ በሙሉ እድሜ ልካችሁን አሰቃቂ ሀዘን ከቤታቹ አይጥፋ

  • @asselefechwondmagegn1059

    እግዚአብሔር ያጽናናሽ እህቴ ፍትህ ለምስኪኗ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ሕይወቷ ላለፈው ሕጻን ፌቨን

  • @KidistTamiratAlemu
    @KidistTamiratAlemu Před 25 dny +53

    በእየሱስ ስም!!
    ልጅን ያህል ነገር በእንደዚህ ዓይነት ያውም በሰው አውሬ /ጭራቅ ማጣት
    እምባሽ እሳት ሆኖ ዘመኑን ሙሉ ያቃጥለው
    የህጻኗ ደም እረፍት ይንሳው
    ቃል የለኝም ምን እንደሚያጽናናሽ
    አመመኝ ውስጤ ተቃጠለ 😭😭😭😭😭😭

    • @tarikuaadane3006
      @tarikuaadane3006 Před 25 dny +2

      አሜን የሰማይ አምላክ ይፍረድበት

    • @HananHanan-oh5pc
      @HananHanan-oh5pc Před 25 dny

      Amen hayalu amelak yeferedbet

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 Před 25 dny

      Semeatthu batame kabdee now 😢😢😢

    • @geberu899
      @geberu899 Před 25 dny +1

      ይህን አውሬ የሚፈታ ዳኛ ካለ በእርሱ ላይ እርምጃ መውሰድ ነው።

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 25 dny +66

    የዚህች እህት ለቅሶ ሰቆቃ ልብ ከመንካት በላይ ከአእምሮ አይወጣም! እባካችሁ ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ከልጇ ሞት በላይ ፍርድ በሌለበት ሀገር የራሷም ህይወት አደጋ ላይ ስለሆነ በሙያዋ እንኳን ወደውጭ እንድትወጣ ብትተባበሯት እባካችሁ! 😢

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    የባህር ዳር ህዝብ ሆይ ተነሡ የገዳይን ቤተሠብ ቀጥቅጡልን እቤተቸው ሄዳችሁ ተበቀሉልን ይህችን እናት እንባዋን አብሱላት እኛንም አስደስቱን አልቅሰን ሞትንኮ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @buy3701
      @buy3701 Před 25 dny

      Eza nachew Ende yet akababi endew please negerun eski.

    • @user-kf9di9ef3k
      @user-kf9di9ef3k Před 25 dny

      Betesebuchi min aregu yegedelewun yizo asekayito megidele new

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 Před 25 dny

      በተሰቦቹ ለምን አሳሰርሽብን ብለው እያሳደዷት እኮነው ምን ማለት ነው ምን አደረጉ ማለት !???​@@user-kf9di9ef3k

    • @buy3701
      @buy3701 Před 25 dny +5

      @@user-kf9di9ef3k enesu ayedel enede emiyaseferarwat, geheg endiweta eyemokeru new eko alech menew ayesemame ende endezi ayentun beteseb new enji meketat. Esuma ayegnem begenema enezelezelew neber. Enesu arefew emayekmetu kehone lekachewn new yemenasayachew. Endezi ayentun betseb bemenem melku yemidegf kale ayasebm malet new

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Před 25 dny

      ቤተሰብ ምን አደረገ? አማራ ክልል ትልቁ ችግር በቀል ነው ሲበቀሉ ክፉዎች ናቸው አጥፊው እያለ ቤተሰብን መግደል ቤታቸውን በእሳት ማቃጠል የተለመደ ነው

  • @user-bt6ms4ot4o
    @user-bt6ms4ot4o Před 17 dny

    እህቴ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይሥጥሽ ሌላ ምን አደምልሽ አላውቅም ከባድ ነው የእድሜ ልክ ቁሥል ነው ይሄን ከሠማው በኋላ እኔም ለልጆቼ ፈራሁ ሠላም አጣሁ እህቴ አይሽ