ኢትዮጵያ ፕሌን ሰርታ ነበር.... ካፒቴን ዘላለም Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 23. 10. 2021
- ኢትዮጵያ ፕሌን ሰርታ ነበር.... ካፒቴን ዘላለም Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
እባክህ ሰይፉ በተለይ እንደነዚህ እንግዶች አይነት ስትጋብዝ ለማውራት እድል ስጣቸው በጣም ያናድዳል ብዙ ጊዜ ታደርጋለህ አታቁዋርጣቸው እናመስግናለን ካፒቴን
I feel the same. He always take as a joke.
እግዚአብሔር ይባርክሕ ኢትዮጵያ ድንቅ የሚያኮሩ ልጆች አሏት ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልን።
ሰይፉ ካፒቴኑን ለጠየካቸው ጥያቄ professional መልስ በሚሰጡህ ጊዜ አስጨርስና ቀጣዩን ጥያቄ ማስከተል ልመድ please? ያልበሰለ የልጆች አይነት ቃለ ምልልስ አደረከው...
Exactly
always it makes me sad. he tries to make everything silly and funny.
ውድ ወንድማችን ካፕቴን ዘላለም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ትምህርት ይሰጣል አገላለጽህ እናመሰግናለን እንኮራብሃለን ክብር ለኢትዮጵያ
በጣም የሚገርም ነው ኢትዮጵያዬ ትልቅ ነበረች አሁንም ትልቅ ትሆናለች ከእግዚአብሔር ጋር
Amen
Begura becha aynorem lemen ahunes astrem mane keleklesh
እኛ የምንፈልገው የዚህ አይት ሙህር ነው ታሪካችንን የሚያሥተምርን። ጎበዝ ኑርልን
ተባረክ እረጅም እድሜ ከነቤተሠብህ እመኝልሃለሁ ። መፅሐፉን እስካገኘው ቸኩያለሁ አንድ ቀን ደግሞ ፀሐይን አገራችን ሙዝየም እናያት ይሆናል ለሁሉም ጊዜ አለው ።
"ጸሐይ" የተሰኘውን መጽሐፍ አዲስ አበባ በአሳታሚው አድራሻ በኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተጨማሪም በሚከተለት የመጽሐፍት መደብሮች ያገኛሉ
በጃዕፈር ፣ በቡክ ወርልድ ፣ በዋልያና በዩኒቨርሳል ይገኛል።
ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።
በውጭ ሀገር ያላችሁ በተለየ መንገድ መነጋገር ይፈልጋል ።
በትክክል በኛም ትውልድ ሲወራ እንሰማ ነበር በ 70ዎቹና በ80ዎቹ ወንድማችን ክቡር ካፒቴን ዘላለም የተናገረው እውነት ነው ይገርማል በጆሪዬ የሰማሁትን በአይኔ አየኃት thank you Siyfu ቆንጆ ታሪክ አሰማሕን😍😍😍😍😍😷😷😷😷
👍
Keza bashager degemo metsehafun gezetetesh anebebi
ታሪኳዋ ተነግሮ የማይለቀው እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ፡፡ ካፕቴን እናመሰግናለን
ከምር ጀግና የሆነ ሰው ነው
አላህ ሰላምህን ያብዛልን ይህን መፃፍ ገዝቼ አነበዋለው ካፕቴን በርታ አላህ ይጠብቅህ
Ayne new ways y gebaw like?
Enedananeta ayenate aferashech azaezabate
"ጸሐይ" የተሰኘውን መጽሐፍ አዲስ አበባ በአሳታሚው አድራሻ በኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተጨማሪም በሚከተለት የመጽሐፍት መደብሮች ያገኛሉ
በጃዕፈር ፣ በቡክ ወርልድ ፣ በዋልያና በዩኒቨርሳል ይገኛል።
ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።
በውጭ ሀገር ያላችሁ በተለየ መንገድ መነጋገር ይፈልጋል ።
እናመሰግናለን ካፒቴን ያላወቅነውን ታሪክ ስላወቅን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Captain Zelalem is very talented and much respect for his works and national feeling.
እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ እንኳን ወደሚዲያ ቀረብክ። ከ1989 EC ጀምሮ አውቅሀለሁ! Holloway Radio!!!ለሀገርህ ያለህ መቆርቆር አሰደናቂ ነው። ድንቅ ታሪካዊ አቀራረብ ነው። ሰይፉ እንዲህ ያሉ ጎበዝ ሰዎችን በማቅረብህ አመሰግናለሁ። ሌላው ነገር ሰይፉ ለምንድነው የምታቋርጠው? ለሁሉም ወሳኝ ቁምነገር ወደ አላሰፈላጊ ቀልድና ቧልት ትወስደዋለህ። እባክህ አትንጣጣ። ባህር ማዶ ላለነው ሰዎች መጽሀፉን እንዴት ማግኘት እንችላለለን?
"ጸሐይ" የተሰኘውን መጽሐፍ አዲስ አበባ በአሳታሚው አድራሻ በኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተጨማሪም በሚከተለት የመጽሐፍት መደብሮች ያገኛሉ
በጃዕፈር ፣ በቡክ ወርልድ ፣ በዋልያና በዩኒቨርሳል ይገኛል።
ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።
በውጭ ሀገር ያላችሁ በተለየ መንገድ መነጋገር ይፈልጋል ።
ሰይፋችን ያንተ show ይለያል ያዝናናል ያስተምራል....ኑርልን አገራችን ሰዉ እንዳላት ያሰየ ምርጥ show ነበር።
ድንቅ ሶስት ነገሮችን ትሰራለህ በርታ
፩- ፕሌን ያበራል
፪- ይጠፋል
፫- ታሪክ ይሰበስባል። ይደንቃል በርታ
፩ በጣም
፪ እናመሰግናለን
፫ ስላስታወስከን ግህዝን!!!
What is that you wrote @ 2. ይጠፋል?
ዋዉዉዉዉዉ ስለ ድሮ እንደዚህ የሚያዉራ ሰዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀት ይስጥህ አቦ በጣም ደስ ይላል ካብቴን
ይህነን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን ሰላምና ጤና
እንደ እናት አይነት የእውቀት ሰዎችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
*_ታሪክ መስማት በጣም ደስ ይለኛል መፅሀፉን ውጭ ሀገር ያለነው እንደት ማግኘት ይቻላል_*
"ጸሐይ" የተሰኘውን መጽሐፍ አዲስ አበባ በአሳታሚው አድራሻ በኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተጨማሪም በሚከተለት የመጽሐፍት መደብሮች ያገኛሉ
በጃዕፈር ፣ በቡክ ወርልድ ፣ በዋልያና በዩኒቨርሳል ይገኛል።
ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።
በውጭ ሀገር ያላችሁ በተለየ መንገድ መነጋገር ይፈልጋል ።
እስቲ አሁን እንኳን እንደ ካሮት ቁልቁል እያደግን መሆናችን ይግባን፤ ከአለም ቀድመን ብዙ ነገሮችን እኛ ጀመርን አሁን ግን መከተል እንኳን ይቅርና የተሰራውንም በአግባቡ መጠቀም አልቻልንም፡፡፡፡ እኔንም ጨምሮ እኛን የሰሩን ማማ ላይ ያስቀመጡን ወርቅ አባቶች እና እናቶች ነበሩን እኛ ግን የዘቀጡ ሃሳቦችን እየቀባጠርን ኢትዮጵያዬን የወላድ መካን አድርገናታል፡፡፡፡፡ አምላክ ልቦናችንን ይክፈት፡፡፡፡፡፡
ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ
Captain Zelalem is a very talented professional and I has much respect for his works
Tsehaye Ethio Aviation.....
Zelalem Andargie/Before Italy Invasion,Except The Engine,20 A.C,Royal Air Force,Turine,1969,Captain Mishica Babichef,Asfaw,Alemayehu,1939 60 pilots,56 Barefoot,Metric Systems,36ft/11,000M/,4B Cubic meter wuha,Captain Tesfu,Fasheko/Antiques/,Ethio Electri Minstry,Harar/YeFiker/,
Wondafrash Woldemariam,Shabia,onege, Hewehat,Roto Rooter,
Cloth city,Craft Knowledge,Beauty By Josey,
እናመሰግናለን አንዳንዱ ሀገር ያፈርሳል እንዳተ ዓይነት ታሪክን አዉጥቶ ኢትዮጵያ የነበረችበትን ከፍታ ያሳያል
የአዉሮፕላኗን ነገር መንግስም ተጨምሮበት ብትመለስ በፊት በነበረችበት ቀለም ብትቀመጥ
ሰይፉ ጌታ ይባርክህ ወርቅ ወርቅ ድንቅ የሆኑ የኢትዮጵያ ልጆችን ታስተዋዉቃለህ በርታ እብክህ በርታልን!
አቦ ምርጥ ፖይለት አላህ እድሜህን ያርዝመዉ።።።
ድንቅ ነው ይህን እውነት በማጋራትኽ እናከብርኸለን
ስለ ሀገሬ ታሪክ ስሰማ ይቆጨኛል ፀሀይ ትመለስ የኢትዮጵያ አየር መገድ ዝም አትበሉ
All the Pilots, they Learned technologies and we flew by airplanes all off on the world’s 🌍 ጀግኖች ናችሁ እሄ ሁሉ የአለም ሕዝብ አለም የምን የምንዞዞረው,የምንገነኛኘው በ እናንተ ድንቅ አብራሪዋች ነው ለ አዲስ ትውልድ mores Pilots እንድታስተምሩ እንድትተኩ ተስፉችን እጂግ የላቀ ነው!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
የኔ ጀግና🇪🇹💪💪ዘመንህ ይባረክ
I wish that someone else interviewed the Capitan. Because seifu didn't give him a chance to explained well as usual.
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ ግዜህን ወስደህ አብዛኛው የሀገራችን ህዝብ የማያቀውን ታሪክ ለሀገርህ ህዝብ ቀሪ የሚሆን ታሪክን በጹሁፍ ከነማስረጃው ስለአስቀመጥክልን እናመስግንሀለን!!!🙏🏽
ካፕቴን ከወጣትነቱ ጀምሮ ለትምህርት ለእውቀት ትልቅ ቦታ የሚስጥ ጎበዝ ሥርዓት ያለው ወጣት ነበር።
ካፕቴን ዘላለም በጉብዝናው ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ፣ ትልቅ ነገርን እንደሚስራ አልጠራጡርም ነበር። ይኽው ዛሬ ከዚህ በፊት በአየር መንገዳችን ተነግሮ ተወርቶ ያልነበረ፣ ሀገራችን ኢትዬጱያን፣ ኢትዬጱያን አየር መንጉይን ከፍ ብሎ የሚያስጠራውን ታሪክ ስማሁ።
ወደ ፓይለትነቱም ከገባ በሗላ በሥራው ጠንካራ ፣ ትርፍ ግዜውንም በመልካም ነገሮች ላይ የሚያሳልፍ ስው ነው።
መጽሀፋን እስከማነበው ቸኩያለሁ።
Wow Arif koyeta neber enamesegenalen beretulen
" Awesome " Thank you for sharing !!!!
የጀግኖችን እድሜ ያርዝምልን
It's true and our history, thank you.
Very educational,thank you Capitain Zelalem
Such a Nice Gentleman, Good luck captain! ✈️
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የቀድሞ ክብርሺን ይማልስ።
To the talented Professional Captain Zelalem his book is so interesting keep up the good work.
Amazing!
We were big we will be BIG💚💛❤
በጣም. ይገርማል. ።አሁንም. ትልቅ እኖናለን
በጣም እናመሰግናለን ካፒቴን የአገራችን ሰር የሆነችዉ አይሮፕላን ወደ አገርዋ መመለስ አለባት።
እውነት ያገረ ፍቅረ ያለው ሰው በተሰጠው ተሰጥኦ ለሀገሩ ያለውን ታሪክ ለትውልድ ማሰተላለፍ ነው ቅረስጠብቆ ማቆየት ነው።እደዚህ ያሉ ሰዎች ያብዛልን በቻልነው አጋጣሚ የተዘረፍ ቅረሳችን እናሰመልስ በውጬ አለም ሙዚየም በምንገኝበት ጌዜ እኮ የሀገራቼን ካልቸሮች ይዘው ህደው በዘመናዊ መገድ ሰረተው የሚጉበኝበት ቦታ አለ
አየ እምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤ምነው ልጆችሽ ስደተኛ አንችን ሗላ ቀር ያደረገሽ ማነው ትልቅ የነበርሽውን ማን ትንሽ ያደረገሽ አይይይይ ብቻ አሁንም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Thank you so much Capitan... Wow I didn't know that Ethiopians made planes I'm amazed thank you.
ወይኒ አገሬ እደዚ በስልጣኔ አደያ የነበርሸ አገሬ በኔ በደደቧ ተዋረድሽ ወይኔ አገሬ
የመጀመሪያ የናቪጌሽን ሲስተም ባለቤትም እኮ ኢትዮጵያውያዊ ነው። አውሮፓውያን በፓተንት ባለቤትነት ውዝግብ (ኒዘርላንድና ጀርመን) አጭበርብረው ወሰዱበት እንጂ! ኢሳቶች ዘግበውታል።።።።
ሰይፉ ድንቅ ሰዎችን አቅርበህ ቁምነገር መናገር ሲጀምሩ አቋርጠህ ቀልድ እምታወራው አይመችም:: ብትስተካክል ጥሩ ነው እንግዶችህን አክብር
his silly joke always annoyed me
ምናለበት ካፒቴኑ ቢያወራበት? አላስጨርስ አልከው ምን የመሰለ ታሪኩን::
ምላስህ ላይ ካፒቴን አብራሪ አለበት እንዴ ወሬውን እያቋረጥክ አንተ በምላስህ የምትበርበት? ፒሪሪም ፒሪሪም አልክብን::
አይሮፕላናችን አንገበገበቺኝ:: ፀሀያችንም በፍፁም እንደጠለቀች አትቀርም ጣልያኖች ያወጧታል የያ እስከሆነች ድረስ::
💚💛❤️
me too.
Malem manem aykeleklim!
በጣም ይገርማል አሁን ያለንበት እንኳን አዉሮፕላኖችን ልንሰራ ቀርቶ ያለዉንም በትክክል ማብረር አቅቶናል እናመሰግናለን ይህን ታሪክ ለመስማት ስለበቃን
ኢትዮጵያየ ተነግሮ አያልቅም ታሪክሽ
ኡፍፍፍ መታደል ነው ኢትዮጵያ ሁኖ መፈጠረ
Capt Zelalem berta ! Long live !!!
Seifsha endih msale yemihonu mhurochin makreb mejemerh betam tru new
Seyfu should not interview such kind of smart person menu denez new bgeta alasora kmaletu teyakew kmastelatu
seyifesha estie pastor cheren akribew😍😍
ፈጣሪ ኢትዮጺያንና ልጆቿን ይባርክ!!
Wawu mashiala
ድንቅ ኢንተርቪው ድንቅ ሰው! እናመሰግናለን ካፒቴን!
ሰይፉ ግን ለምን እያወራ በመሀል ወሬውን ታቁዋርጠዋለህ 🤔ነውር ነው
You’re absolutely right & I have the same concern just like you.
Pls Ethiopia bring back Tsehay Ethiopian made plane back to Ethiopia!!
ታድያ ምን ሆነን ነው ወደኋላ የተመለስነው ያረብ አገራችን እንደድሮዋ ሰላሟንም እድገቷንም መልስልን
ለዚህ ነውኮ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ ያለው
seyfu Guregnaw !!!
bekeftut telbaw !!! kkkkk
ሀገሬ መቼ ጀግና አጣች ነበር ዛሬ ተማረርን እጂ አሁንም ተሰፋ አለን ከዚ ውጥንቅጥ ወጥተን ፍቅራችንን እንደምናይ እነዛን መዥገሮች ያጥፋልን
Sefu keysiwu ena bereket Simon bearada style ychin kewti gize tedebkewu alefu!!! Ayikerim endefogerun !!!! Welahii lehulum gize alewu !!!!
so how mach
እናመሰግናለን🙏 ካገር ውጭ ያለነው መፅሀፉን እንዴት እናገኛለን ?
👌👏👏
አየህ ትዉልድ እንዴት አንደደነዝዝን ወይኔ ሀበሻ ስልጣኔ ተነጥቆ ስደት ብቻ አላሚ የሆነ ትዉልድ አፈራች!!! እባካችሁ ንቁ ማንኛውም ሰው እኩል ነው የተፈጠረው ተሸናፊ አትሁኑ ይቻላል መኪና አዉሮፕላን መርከብ ጠመንጃ መሥራት አለብን!!! ብዙ አስተምረን አስ ተምረን ማሰደድ መቆም አለበት እንደማመጥ ብቻ እንሞክር ከእኛ የተሻለ ሠው የለም በአለም ላይ።።።
ሰይፉ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ አቅርብልን።
ትልቅ ነበርን ስለማንሰራ ትንሽ እንሆናለን እየሆንም ነው መንገድ ላይ ነን
"ጸሐይ" የተሰኘውን መጽሐፍ አዲስ አበባ በአሳታሚው አድራሻ በኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተጨማሪም በሚከተለት የመጽሐፍት መደብሮች ያገኛሉ
በጃዕፈር ፣ በቡክ ወርልድ ፣ በዋልያና በዩኒቨርሳል ይገኛል።
ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።
በውጭ ሀገር ያላችሁ በተለየ መንገድ መነጋገር ይፈልጋል ።
Thank you very much for your information. As I am not living Ethiopia, is there a way that I can purchase this book online?
Thank you captain Zelalem for your dedication to bringing back our past fam.👍❤
By the way Syfisha your so funny too.👍❤
How beautiful! Where can we find the book?
You can find the book at Universal book store (Arat kilo) Jaffar book store, (around legehar Trafic light),Book world and Ethiopian academy press (Gulele)
በዛ ጊዜ የነበሩ የውጭ አገር ዜጎች ነበሩ እነሱን መናገር አለብህ።ሰይፉ ደም ሰውየውን አስጨርሰው አትንቀዥቀዥ
WOW
Seyfu’s foot measurement understanding is right. Because it was originally based on foot length. If you measure your foot, it is about 12 Inches. So, 1 foot = 12 inches. በመጀመሪያ በእግር ርዝማኔ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ እግር ይባላል. Foot means in Amharic " እግር" egere
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ🙏
...
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
Wow neberin becha i #EMAMA #ETHIOPIA
ካፒቴን ዘላለም በጣም የሚደነቅ ሥራ ነው። በተለይ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵን ታሪካዊነትና ታላቅነት ለማደብዘዝ ከውስጥም ከውጭም በሚታትሩበት ሰአት እንደዚህ አይነት ትልቅ ሥራ በመረጃ የተደገፈ ስራ ያስፈልጋል።
👍👍👍👍
Our problem is we don’t know where we were they tell us only about the fight the killing
አንድ ቀን ጌታ ረድቶኝ ሰይፉ ጋር ከቀረብኩ የተከበሩ ሰዎች ስታቀርብ አትሟዘዝ ማለቴ አይቀርም። 🙄
ዶክተር አብይ ፅሀይን ወደ አገሯ ይመልሳታል ብየ አስባለው
Sad
🖐🏾😃👍🏾
ሗላ ቀር ደሀ ነን
ካልሰራን አሁንም ወደ ሗላ መሄዳችን ነው
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
harere is chnge after jaware men thnk
Seyefu this is simple you should know if you have finished your high school, please talk like professional
Was the plane built by foreigners or local indigenous Ethiopians? We need to know exactly the details. The first plane was flown by African Americans of Ethiopia airlines not Ethiopian
SEYIFU PLEASE CAPTAIN ZELALEMN MAGIGNET EFELIGALEW, I BUILT MY OWN HOME MADE AIRPLANE AND I WANT AN ADVICE FROM CAPTAIN ZELALEM.
seyefu kedadaw
መቼነው ትልቅ ሆነህ ኢንተርቪው ምታደርገው
እንገዛለን መፀሃፉን እናነባለን ለታሪክ ለልጅ ልጆቼ አስቀምጥላቸዋለው
Seifu, you didn’t read the book from your questions to the gentleman
Bitam Yemogerm New