ወቅቱን የጠበቀ አዲስ የኮሜዲ ስራ "እንደምታስቡት አይደለም" ፡ Standup Comedy : Aman Bisetegn: Ethiopia : Donkey tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 12. 2021
  • This is a brand new release, a standup comedy by Aman Bisetegn, a renowned standup comedian. in this show he manages to make the best of the current situation in Ethiopia. he tells the ugly truth about war and the worst fait of the aftermath.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 1,1K

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 2 lety +410

    አማንዬ ትችላለህ 😍 እየሳቁ ቁምነገር ይሉሀል ይሄ ነው ።

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting Před 2 lety +3

      @@enatenewdatalhu3104 ፉጨታቸዉና ጩኸታቸዉ በጣም ነዉ የሚረብሸዉ እነሱ እየጮሁ እሱን እንዴት እንስማዉ😏

    • @haileselassietesfaye9633
      @haileselassietesfaye9633 Před 2 lety

      @@naniyoutube-iq9tu 👍💯

    • @abebagetachewshibeshi8106
      @abebagetachewshibeshi8106 Před 2 lety

      በጣም የምታሳፍር ነህ: ኢትዮጵያን በዓለም አቀፉ ደረጃ ከፍ ብላ እንድትታይ ከሚያደርጉት ዋናዎቹ አትሌቶቻችን አንደሆኑ የምታውቅ አይመስለኝም። ሰውን አስቃለሁ ቡለህ የአትሌቶቻችን ጥረትና ድካም ማጣጣል ከዛም ከፍ ብለህ ለገንዘብ ብቻ ብለው እንደሚሮጡ ማድረግህ አለማወቅህን ያሳያል።
      ብትችል ግዜ ሳታጠፋ የኢትዮጵያ አትሌቶችን ይቅርታ ጠይቅ።

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 2 lety +3

      @@abebagetachewshibeshi8106 ቀልድ ነው ባክሽ አታካብጅ ወረኛ 😏
      እና አትሌቶቹ የሚሮጡት ለብር ብለው እንጅ ለነብሳቸው ነው እንዴ ?

    • @user-zq8eq9uc2r
      @user-zq8eq9uc2r Před 2 lety

      @@enatenewdatalhu3104 ። ዘ፣ ቐአ ፣፣ዐሸ ፣። ئ٥፣፣ ናቸው ቸቸ ،,$, ፣.. مؤلم، ،،ءءءؤ ،, CSX,c፣z

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d Před 2 lety +245

    ልብ ብሎ ለሠማው ምርጥ መልክት ነው ፈጣሪ ይታረቀን ሠላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏 አማን ትችላለክ በርታ🙏🙏❤

  • @akiyamos9167
    @akiyamos9167 Před 2 lety +44

    አማን በእውነታኛ ታሪክ ተነስተህ እንደዚህ በሳቅ እያዋዛህ ያለውን እውነታ በምስልህ አዋህደህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን ዘመኑን መዋጀት የፈለገ ሁሉ እንድትመለከቱት እንዳያመልጣችሁ

  • @ermiasgebremedhen8231
    @ermiasgebremedhen8231 Před 2 lety +32

    ቀልድና ቁምነገር እንዲህ ባለ ለዛና ርቱዕ አንደበት ከጥልቅ መልዕክት ጋር ሲቀርቡ ...ደስ ያሰኛል ። በርታ ወንድሜ ...በዚሁ ቀጥል።
    👏👏👏👏👏👏

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před 2 lety +217

    ከመመሰጤ የተነሳ አንድ ሰዓት የፈጀውን ዝግጅት አምስት ደቂቃ ያህል የቆየሁ ሳይመስለኝ ነው ተከታትዬ የጨረስኩት። ከሁሉም ውበት የሰጠው እውነት መሆኑ ነው። በርታ!!!!!!

    • @Sam-pj3xl
      @Sam-pj3xl Před 2 lety +4

      Temechehegn

    • @Sam-pj3xl
      @Sam-pj3xl Před 2 lety +1

      @@naniyoutube-iq9tu you will make it believe me you better than from some old comedian ppl like you don't worry you did a good job !!!

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 Před rokem

      ohhh🙄🙄🙄🙄🙄🙄ወላሕ እኔም ገና አየሁት

    • @tsegayeagidew2309
      @tsegayeagidew2309 Před rokem

      Good job

    • @yeabtsegagossa3365
      @yeabtsegagossa3365 Před rokem +1

      By the way 1 sat endeneber yayehut commetun say nw

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 Před 2 lety +21

    አብዛኛው የከተማ ሰው ፅንፍ በሌለው ጥላቻ ታውሮ የዘር ማጥፋት ወንጀልን በአደባባይ ሲደግፍ እንዳንተ አይነቱ ጀግና ግን ሚዛናዊና ፍትሃዊ የሆነ ስራ ይዘህ ስለቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ። 🙏🙏🙏

  • @user-hp7gg9jm1p
    @user-hp7gg9jm1p Před 2 lety +87

    አማን እሚገርም መልእከት ያለው ና የሚያስቅ ቀልድ ነው ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Před 2 lety +8

    እፍፍፍፍፍ መታደልእኮ ነው ከገጠር መወለድ ማሪያም በእንባ በሳቅ ነው የጨርሰሁት አማን የላሊበላ ጀግና ሰወድህ ምቼ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthaworku1575
    @marthaworku1575 Před 2 lety +55

    በልዩ አቀራረብ የቀረበ፤ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለውና እያዝናና የሚያስተምር በጣም ጥሩ የጥበብ ሥራ ነው። ሰበር ዜናዎች የጆሮአችንን ታምቡር እየሰበሩ ባለበትና ባጨናነቁን ወቅት እንዲህ አይነት የጥበብ ሥራ ሥራ ይዘህ በመምጣትህ ከልብ እናመሰግናለን። በርታ የኔ ወንድም ለበለጠ ስኬት ያብቃህ።

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p Před 2 lety +35

    ወይኔ በሣቅ ገደልከኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሁሉም ነገር በተለይ የእኛ የገጠር ህይወታችን እንዲህነው

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j Před 2 lety +18

    እደው ምን ላርግህ ዝብርቅ ርቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ እደዚህ አይነት ሰው ነው በሞቴ ብሎ እግዳ እሚቀበል እሚገደለው አይ አማንዬ ተሰጦህን ሳላደንቅ አላልፍም 👌👌👌👌

  • @yigzawmuhabaw7107
    @yigzawmuhabaw7107 Před 2 lety +25

    በጣም አስተማሪ የሆኑ ስራወችን ሁሌም በውድድር መልክ ጭምር ታቀርባለህና እድሜህን ያርዝመው፡፡

  • @beniman7409
    @beniman7409 Před 2 lety +21

    ቀልድ በቁም ነገር እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +23

    በተወሰኑ ደቂቃዎች ቁምነገር እና ቀልድ ሁሉንም በግልፅ አሳየኸን አማንዬ ተባረክ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን።

  • @tigitigi1672
    @tigitigi1672 Před 2 lety +22

    በእውነት እንዴት በዚህሰአት እንዴት ልሳቅ አወይአንተ ልጅ ፈጣሪያሳድግህ

  • @muhemdshukur527
    @muhemdshukur527 Před 2 lety +19

    ሳላደንቅህ ባልፍ ንፍግነት የሰማኛለ ተሳክቶልህል በርታ አለህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @012345678952645
    @012345678952645 Před 2 lety +5

    በጣም ጎበዝ በእውነታ ላይ የተመረኮዘ አስተማሪ ኮሜዲ ነው ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከእሸቱ ቀጥሎ ሙሉ ትረካ ኮሜዲውን የሰማሁት !

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 2 lety +20

    አማንዬ በእዉነት በቀልዶችህ መካከል ብዙ ቁም ነገሮችም አሉት እዉነት ነዉ ሲኖረንና ሲመቸን በልክ ብንይዘዉ መልካም ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ😍 እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን 🙏💚💛♥ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @aere9610
      @aere9610 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 Před 2 lety +21

    በጣም ደስየሚልና ጣእም ያለው ቀልድ እና ቁምነግር ንው ያምርብሀል ቆንጆ ችሎታ ነው አመሰግናለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 2 lety +13

    እናመሰግናለን አማን ÷ ቀልድ ሳይሆን የህይወት ትምህርት ነው ያስተማርከን።

  • @tizazutasa9952
    @tizazutasa9952 Před rokem +4

    አማንዬ ቀሽር የወጣቶች ሁሉ ምርጥ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ አማንህን ያብዛልህ

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 Před 2 lety +42

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ይሁን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደረገል አሜን

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety +43

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወቅቱ የጠበቀ በርታ ከዚህ በላይ እጠብቃን አገራችን ሠላሟን ይመልስልን 💛❤💚

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před rokem +10

    ይሄ ልጅ አንደኛ ነው በጣም ጎበዝ

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 Před 2 lety +11

    ይሄን ልጅ 4 ጊዜ ነው ያየሁ በጣም ጎበዝ ነው በጣምም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥል በርታ ።

  • @m.1710
    @m.1710 Před 2 lety +5

    ያማራ ህዝቦ ምሥኪንች የዋሆች ፈጣሪ ይጠብቀን እንሻኣላ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 Před 2 lety +15

    ትክክል ወላሂ ልብ የሚነካ መልእክት ነው ልብ ላለው ማገናዘብ ለሚቺል ሰው ዛሬ ላይ አጉራሹ ገበሬ ነው እጁን እየቆርጡት ያለው ልብ ያለው ልብ ይበል ።እናማሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @user-ve1dg1vd2p
    @user-ve1dg1vd2p Před 2 lety +5

    ብልፅግናው ቀርቶ ከቤቴ በተኛው በጣም ትክክል👌👌👌👌👌

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Před 2 lety +15

    አይን፣ ጆሮን፣ አሣብን መያዝ ምችል ጎበዝ ልጅ 👏!
    የታሪኩ ፊሰት ምያሣይበት እያንዳንዱ ሂደት ታሪኩን በጠበቅ ምርጥ እና አስቂኝ ባላለቅ ምያስብል አጉዋጊ አንድ ሰአት ያይዉ ሣይመስለኝ ያለቀ ግሩም ስራ ነዉ ::thanks man

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 Před 2 lety +34

    አሜን አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ ቁምነገር ነው የነገርከን ሰው እንዲህ እያሳቀ ያስተምራል የኛ ሀገር ባለ ማስተርሶች እያሳቀቁም ቢሆን የሚናገሩት አይገባህም😂😂😂😂
    ሰላም ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @haymiyabatua4230
    @haymiyabatua4230 Před 2 lety +6

    አማን ምርጥ ሰው በጣም ደስ የሚል መልክት ነው በርታልኝ እያዝናናክም ትምህርት እየሠጠክም ነው ያለህው

  • @sweetentertainment8694
    @sweetentertainment8694 Před 2 lety +13

    የሀን ልጅ ከ ማልዳ ኮኮቦች ጀምሬ ነው የሚከታተለ እዚህ ደረጃ ላይ እንደ ሚደርስ ርግጠኛነኝ የነበርኩት እና እንኳን ኣበቃህ ልለው እወዳለሁ Bro Nice proformance

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 2 lety +14

    ወላሂ ይሄን ልጅ ወድሜን ቁርጥ ባየው ባየው አላህ ይጠብቅህ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 Před 2 lety

      የምርሽን ነው እኔስ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +8

    አማንዬ ትችላለህ የገጠር ወሬ💞💚💛❤️አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገርችንን ያረብ

  • @abebagesesse8191
    @abebagesesse8191 Před 2 lety +3

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንደዚህ ከሳቅሁ እረጂም ጊዜየነው የክፍለሀገር ልጂ ነኝ ይገባኛል ደስ ነው ያለኝ በርታ።

  • @ashupoul2506
    @ashupoul2506 Před 2 lety +2

    ኣማን በጣም ነው ፋታ ያረከኝ ማርያምን keep up it ወንድሜ በጣም ነው ቁምነገር የተናገርከው እና አግዛብሔር ይባርክህ የትግራይ ተወላጅ ሁኜ ስለ ትግራይ ስራዊት የቀለድከው ቀልድ በጣም ነው ያሳቀኝ ክፉ ነገር ከኣፍህ አይወጣም ተባረክ ምርጥ ምሽት ነው ያሳለፍኩት ለሁላችሁ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች አንካን ለበኣል ፋሲካ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerguat
    @zerguat Před 2 lety +5

    ሶስት ወይም አራት ክፍል ይወጣዋል ብዙ አጠገብከን ተባረክ በዚህ ከቀጠልክ የሚወዳደርህ የለም በርታ

  • @eyerusalembeyenetegist1267

    ትክክለኛ አባባል ብዙ ምክር ያለው እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር ጎበዝ ልትመሰገን ይገበሀል በርታ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před 2 lety +15

    የገጠር ሰዉኮ የዋህ ነዉ ደስ ሲሉ

  • @adentube221
    @adentube221 Před 2 lety +5

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ግን አማን ከእናንተ እኔ ባላቅም አትሌቶቻችን ክብር ይገባቸዋል

  • @eliyamalemu5595
    @eliyamalemu5595 Před 2 lety +65

    I never watch standup comedy like this in Ethiopian art history, it’s so incredible!

    • @msresle6975
      @msresle6975 Před rokem

      አማርኛችንስ ዲያስፖራው ቀልዱ በአማርኛ ነው

  • @SalamSalam-vf6ig
    @SalamSalam-vf6ig Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ነው መልእክቱ

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 Před 2 lety +5

    አማን እሚገርም ብቃት ነው ያለህ ወቅቱን የጠበቀ ከቁም ነገር ጋር በርታ👍❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 lety +8

    እየሳቅሁም እያለቀስኩም ነው ያየሁት ብዙ ስሜት የሚነካ ነገር አለው አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @saramullu4075
    @saramullu4075 Před rokem +2

    በጣም ገራሚ ኮመዲ አማን ትለያለህ በርታ ብዙ ስዉ ታስተምር አለህ እረግጠኛ ነኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 2 lety +19

    አማኑ ዛሬ የልቤን ነገርከኝ። የላስታው ቅዱስ ላልይበላ ይጠብቅህ ወንድምዬ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Před 2 lety +4

    የምትጨዋተውን ካራክተር በፊልም ቀይሬ ነበር ስከታተልህ ነበር ዋው👌👌👌

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 Před 2 lety +12

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
    ቀልድ ከቀልድነት አልፎ ሀይማኖትን ባህልን. ማንነትን እየነሩ እያስተማሩ ሲሆን ደሞ እንዴት ውብ ነው

  • @betelhamtadesse6526
    @betelhamtadesse6526 Před 2 lety +7

    በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አማን

  • @natanchakore6965
    @natanchakore6965 Před 2 lety +23

    One of my favorite stand up comedy 🤣🤣. I learned a lot .

  • @user-by1hj4di8b
    @user-by1hj4di8b Před 2 lety +12

    ሳቅ በተወደደበት ሰአት ወይኔ ዛሬ በሳቅ ነው የሞትኩት አማንየ በርታ

  • @tesfayeabtew7811
    @tesfayeabtew7811 Před 2 lety +5

    ዋው ነገህን አየሁት። የምትገርም ልጅ ነህ። እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ። እሸ መልካም ነህ እንድህ እንድወጣ በማገዝህ።

  • @gezahegndershaye7173
    @gezahegndershaye7173 Před 2 lety +5

    አማን በትክክል ለውጥ አሳይተሀል ይህ ማለት ወደፊት በተስፋ እንድንጠብቅህ አድርጎናል

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +9

    ከሳቅ ጋር ቁምነገርህ ያስተምራል አማን

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Před 2 lety +7

    የእውነት የኔ ምርጥ ኮሜዲያን ገና ብዙ እጠብቃለን በርታ

  • @husseinmohamethassen5613
    @husseinmohamethassen5613 Před 2 lety +14

    This will Be One of my Favorite comedy Forever 👏🏼🤝 Thank You Boss.

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 Před 2 lety +34

    ብቃት! አማን! 1 ሰአይ ሳይመስለኝ በሳቅ ። በችግራችን እንዲ አይነት የተዋጣለት ኮሜዲ በማቴ ተደስቻለሁ። እሸቱ ስላንተ ቃላት የለኝም። ተልቆ ማተለቅን እያስተማርከን ነውና ካለህ በላይ ተልቅልን።

  • @temuhd5407
    @temuhd5407 Před 2 lety +7

    አማንሻ በጣም ምርጥ ስራ ነው በል እንግዲ የእሸቱን ስቲድዮ ተቆጣጥረነዋል የሚል ዜና ቡቹ ቲዩብ ላይእንጠብቃለን -ግን በሁለት ክፍል ቢጫን ቆንጆ ነበር በተረፈ በርታልን

  • @user-py5fd7ns7h
    @user-py5fd7ns7h Před 2 lety +22

    ወላሂ አሳከኝም ቁም ነገርም ነው የተናገርከው ላሠበውም ጥሩ ትምህርት አለው አሁን ያለ ነገር ነው ያለው ሁሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @asmromulat7756
    @asmromulat7756 Před 2 lety +9

    Incredible performance!!
    የማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ የምታቀርባቸው ነገሮች ይመቹኛል። አብቦ ኧረ አብቦ አበባህን ይንሳህ 🤣🤣🤣
    በርታ አማን!!

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety +7

    ዋው ዋው ዋው ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጉሩም ስራ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ashebirhailegeorgis9330
    @ashebirhailegeorgis9330 Před 2 lety +8

    በጣም ጎበዝ በርታልን 😂😂ለራስህ ስትል ሰላምህን ጠብቅ !!ደስ የሚል ስራ

  • @mesimesi4190
    @mesimesi4190 Před rokem +2

    ዋው በጣም እጅግ አሪፍ እና አስተማሪ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽ ይመለስ ይሄው እኛ ከተሰቃየን አመት ሞለን ተፈናቅለን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እግዚአብሔር አተ ያልከው ይሁን🙏🙏🙏

  • @aynadismekonn5822
    @aynadismekonn5822 Před 2 lety

    መልክትክን እየሣኩ ሳይሆን እያለቀስኩ ነው የስማሁት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ አንዳንዴ የተማር ይቀልድ እሸቱንም በጣም የምወድክ የማከብርህ ትክክለኛ የጥበብ ነህ ጥበብ ፍቅር ሀቅ ተስፋ ሰላም ነው የኢትዮጵያ አምላክ ወጣትነታቸውን ይባርክላችሁ ብዙ ብል ደሰ ይለኛል ግን ሙሉ መልክቱ እንባን እንድቆጣጠር አላርገኝም 😭😭😭😭 ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yp8cr4xe3o
    @user-yp8cr4xe3o Před 2 lety +11

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @bayushyegebraellij7751
    @bayushyegebraellij7751 Před 2 lety +12

    እጅግ በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 Před 2 lety +2

    Owoo aman Dr shbesh i m from Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷

  • @muhammedkasim5389
    @muhammedkasim5389 Před 2 lety +2

    ምርጥ ልጁ ከ10ጊዜ በላይ አየሁት አልጠገብኩትም

  • @meharibelay8689
    @meharibelay8689 Před 2 lety +7

    ጀግና ኮሜድያን ነህ በርታ !!!!!!

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 2 lety +7

    የሚገርም ነው በሣቅ ውስጥ ቁምነገሩ በጣም ደስ ይላል እውነታ ነው በርታ

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 2 lety +3

    ይሄ ልጅ ልክ እንደ ስሙ ነው እየኖረ ያለው
    እውነትም አማን 🙏🙏🙏🙏
    አሁንም ኢትዮጵያ አማን ትሁን በርታልን በሚገባ ገልፀኸዋል ጦርነትን በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-mu7bb
    @tube-mu7bb Před 2 lety +31

    በሂወቴ እንዲ በኮሜዲ ስቄ አላውቅም .....እውነት በጣም ታስቃለች ፡፡ አማን ትችላለህ እና ዶንኪ ቲዩቦች አመሰግናለሁ

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Před 2 lety +8

    በሳቅ ገደልከኝ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል በጣም ነው የሜያዝናናው አማንየ በርታልን ይህ ሁሉያልፍል ትሣያዋን ያሣየንእማማ ሃገሪ

  • @qechoqecho6247
    @qechoqecho6247 Před rokem +3

    ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ. ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ኮሜዲም ነው ትምህርትም ነው

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 Před 2 lety +12

    ምርጥ ነው በርታ
    ዶኪዎች ተባረኩልን በርቱልን

  • @albadralbadr7297
    @albadralbadr7297 Před 2 lety +7

    ተላያይተ ከምንሆን የሰይጣን መሳቅያ አንድ ሁነን በፍቅር ፈጣርያችን እናስደስት
    ሰለ ፍቅር ይሁን ጦርነቱ
    አያስፍልገንም ይቅርብን ጥይቱ
    ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትበቃለች ለሁላችን
    ከኛ ኣልፋ ታስተዳድራለች መላው ኣለማችን ታድያ ለመቼ ነው እውቀት ትምርታችን
    ኣእምሮ ጠበበ ሰፋ ሆዳችን
    እንዳንረሳ ሁላችን ኣይቀርም ሞሞታችን
    ሁሌም ኣሸናፊ ኣንድ እርሱ ነው ፈጣሪያችን

  • @kidkidus4336
    @kidkidus4336 Před 2 lety +5

    በርታ በቀልድ የተዋዛ ጥሩ ወቅታዊ መልእክት አለው

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +3

    ምርጥ ስራ ቆንጆ መልዕክት ነው አማን ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን።

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r Před 2 lety +60

    በዚ ሰአት እንደዚህ ፈታ የሚያረግ ቀልድ ነው የሚያስፈልገን😂😂

  • @andualemtadesse9124
    @andualemtadesse9124 Před 2 lety +6

    Very nice way of presenting the reality, nailed it! RESPECT!!

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 Před 2 lety +1

    አማን ጥሩ ስራ ነው፡፡በሙያህ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ እመኝልሀለሁ፡፡አንድ አስተያየት ብሰጥህ ግን ደስ ይለኛል፡፡የራስህን ከለር ለመያዝ ሞክር ፡፡ይኸ ብዙ ነገሩ የኮመዲያን እሸቱ አቀራረብ ነው ፡፡በተለይ አንድ አይንህን ጨፈን የምታደርገው ነገር፣ መድረክ ላይ የምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እረ አሳሳቅህ ሁሉ ከእሱ ጋ ተመሳሳይ ነው፡፡የእናት ምክር ነው፡፡

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 Před 2 lety +2

    ምን ማለት ባልችልኳ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ!ዋውውው ተውነኔት ከእውነታ ጋር በቃ ትችላለህ 👌🇪🇹🇪🇹🤲👍👍

  • @edenshiferaw3937
    @edenshiferaw3937 Před 2 lety +4

    እያዝናና ቁም ነገር ያለው በጣም ደስ ይላል አማንዬ ይችላል

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 2 lety +5

    የሚገርም ኮመዲ አማን ሰው በርታ ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ እንዲሉ አባቶች በቀልድ እያዋዛህ ልካችንን ነገርከን በሚድያ ለምናራግበው ቦዘኔዎች

    • @agimie2291
      @agimie2291 Před rokem

      አዎ ልካችንን ነው የነገረን እኛንም ያጠቃልላል ነገረልኝ ሣይሆን ነገረን

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 Před rokem +1

    The best comedian ever 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️

  • @dagmawisolomon4664
    @dagmawisolomon4664 Před rokem +1

    ትችላለህ አማን! እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ስላለን እንኮራለን ✊ በርታ ወንድሜ

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 Před 2 lety +5

    በጣም እራስክን እያደረ እምታሳድግ ልጅ አንተን አየው አቦ ይመችህ አማኑ እርግጠኛ ነኝ ገና ብዙ የመስራት አቅሙም ችሎታውም አለህ:: በርታ ወንድማለም

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před 2 lety +5

    ተገነኙልን እኮ እሼና አማን ። ገና እየሳቅን እንማራለን ! ገልፀኽዋል እኮ 3ተኛ ግዜ አየሁት

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 7 měsíci

    አማን ምርጥ ሰው።
    በጣም አንደኛ የሆነ ቁም ነገር አዘል በቀልድ ነው።
    የነፍልፍሉና ደረጀን የሚያደንዝ ቀልድ የለመደ በዚ መንቃት ይችል እንደሁ እንጃ እንጂ አንተ የድርሻህን ተወጥተሀል።

  • @abelgetnet7
    @abelgetnet7 Před 2 lety +14

    i have been in this kind of situation and i understand it all.
    Daaam bro you did it nicely..
    Such an Amazing standup comedy..
    I was your fan in yemaleda kokeboch tho!
    Keeeeeeeeep

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem +3

    እደው ሞትኩ በሳቅ አማንየ የለለ ትችላለህ ስወድህኮ የሳቄ 😂😂😂😂😂ምጭ አደኛ ነህ ❤️❤️❤️❤️👍👌

  • @fafikonjo
    @fafikonjo Před 2 lety +12

    😂😂😂😂😂This is so funny and hilarious!!! Can’t wait to see more from you !

  • @samresamre612
    @samresamre612 Před 6 měsíci +1

    አማንዬ በስደት ነኝመዳም ስታናደኝ ባንተ ፈታ እላለሁ በእዉነት በብዙዉ ነርልኝ❤❤❤❤

  • @fikretafese
    @fikretafese Před 2 lety +2

    even the boy is brand new,typical definition of original work

  • @bisratkebede5724
    @bisratkebede5724 Před 2 lety +8

    Such an authentic comedy. I Stan you my guy. Smooth af. Keep it up.

  • @andualemtadesse9124
    @andualemtadesse9124 Před 2 lety +6

    Really loved it, fabulous idea with fantastic presentation!

  • @user-ut1cl6hr8r
    @user-ut1cl6hr8r Před 2 lety +4

    ውይይ ወንድሜ ለፍሬ ያብቃህ ከቀልድህ በላይ ሀይማኖትህ ወደድኩልህ እግዚአብሔር የሠለሞንን ጥበብ ያጎናጸፈ አምላክ ጥበብን ይጨምርልህ

  • @biruktawithabib2810
    @biruktawithabib2810 Před 2 lety +1

    እኛ በችግራችን ሲቀለድ ነው የምንስቀው እውነት ትችላለህ አማና በርታ ካንተ የተሻለ ነገር እጠብቃለው 🙏💓

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +3

    ውይ አማንየ ቀልድ እና ቁምነገር አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ያለው ስራ ነው በርታለን ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ