ጊታር መጫወት እችላለሁከፈለክ ግረፈኝ አልኩት : ክፍል 1 : ጀግና መፍጠር ፡ Comedian eshetu : Donkey Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2020
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
    #comedianeshetu
    #serawit
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 957

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Před 9 měsíci +15

    Who's here after watching this video on TikTok 😁

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w Před 3 lety +256

    እፍፍፍፍፍ በስት ነገር ቅጭላታችን ዝጉ ነበር ዘና አድረጋችሁን 😅😅😅😅😅😅ማነው ዛሬ እደኔ ዘና ያለ👍🏻👍🏻

    • @raniaibrahim9899
      @raniaibrahim9899 Před 3 lety +2

      Takv

    • @hirut6520
      @hirut6520 Před 3 lety

      Kelal feta aderegun

    • @jawadladki8490
      @jawadladki8490 Před 3 lety

      እኔም በሳቅ እንባ በእንባ ነው የሆንኩት ሀሀሀሀ ተመቸኝ

    • @user-dx9de1ss7w
      @user-dx9de1ss7w Před 3 lety +2

      እስይ እካንም ሳቃችሁ ጭንቀት የምንሰማበትር ቀን አጥፍቶ የደስታን ቀን ፍጠርል

    • @mareamuye2066
      @mareamuye2066 Před 3 lety

      her bezima huulum nw motekuye besakkk getann

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 Před 3 lety +128

    የኛ የስደተኛች ታሪክ ቢነገር እውነት ለመናገር ጀግና ከመባልም በላይ ስም ያሰጥ ነበር
    በውጭው አለም ያላችሁ በሙሉ የምኞታችሁ ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሁና በደስታ ያኑረን በሀገራችን
    እሸ ምርጥ ሰው ከነቤተሰብህ ከእነ አድናቂወችህ ሰላምህ ይብዛ

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 Před 3 lety +2

      አሚንንንን

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 Před 3 lety

      አሚን

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 Před rokem

      አሜንንንንንንን

  • @mikigonderofficial3069
    @mikigonderofficial3069 Před 3 lety +24

    👏👏👏👏 ዘውዱ በጣም ነው የማድንቅህ,እንደዚ የሳቅኩበትን ቀን አላስታውሰውም,ፈጥሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ!!!!

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 Před 3 lety +74

    እደዛሬ የሳቁበትን ቀን አላስታዉስም እድሜህ ይርዘም ዜድዬ😍😍😂😂😂😘😘🙏🙏🙏

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t Před 3 lety +41

    እንደ እኔ እሽቱን እሚወድ like አርጎ እሼ ትችላለህ ምርጥ ሾው!!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +57

    Kkkkkkkkkkkkkk ወይ ቂርቆስዬ የመጨረሻ ምስኪን ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

    • @hanitizukonjo2103
      @hanitizukonjo2103 Před 3 lety

      😂😂😂😂እንዲህ ከሳኩኝ ቆየሁ እኮ😂😂😂

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 3 lety

      የምን ልጅ የ55ኦድሜ ባለ ፀጋ ነዉ ግን ገና ጎሮምሳ ይመስላል

    • @lemaasnakech8107
      @lemaasnakech8107 Před 3 lety

      @@seenaakoo2900 Moon

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      @@lemaasnakech8107 ነይ በኔቤት

  • @lubabaseid2896
    @lubabaseid2896 Před 3 lety +36

    በጣም ነው ያሳቀን እንኳንም በሚቀጥለው ብለህ አቋረጥከው ነገ በትኩስ ኢነርጂ እንጠብቃለን የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z Před 3 lety +23

    ከዚህ ሰውየ የተማርኩት ወደ መጫረሻ ላይ ትልቅ ነገር ነው ያለ ስራችን ከሁሉም አለሁ ማለት የምንወደውን ያሳጣናን እሱ ከሁሉም ዝም ቢል የመጨረሻውን እድል ያገኚ ነበር ዋው ደስ የሜል ቆይታ ነበረ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 3 lety +26

    በራስ ጥረት ትልቅ ነገር ላይ መድረስ ይቻላል ጀግና ነህ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 3 lety +9

    አይ የኛ ነገር... ወዴት እንደወረድን ሳስበው... እንደዚህ ተከባብራችሁ ያቆያችሁት አገር ማየት ናፈቀኝ ::
    ዘውዱ እንደዚህ ተጫዋች እንደሆነ አላቅም ነበር...
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ!
    ተባረኩ.. ቀኔን በሳቅ አደመቃችሁልኝ 😀

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před 3 měsíci +1

    ምርጥዬ የጦና ልጅ። ጨዋታውና ንግግሩ እጅግ ደስ ይላል።

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 Před 3 lety +45

    እሼ እብድ ናት ብላ ዛሬ ማዳም እንዳታባረኝ በሳቅ ልሞት ነው 😂😂😂😂😂

    • @yehagereleji5468
      @yehagereleji5468 Před 3 lety +3

      እሙዬ እኔ ልስጋልሽ። ለሀገራችን ያብቃን።

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 Před 3 lety

      እኔ እዳቺነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Před 3 lety +5

    Haha hana hahahahah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜህ ይርዘም ዜዶዬ አሳከኝ መድሀኒአለም ለመላው ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንዲ ምንስቅበት ቀን ያቅርብልን ጌታ ላገራችንን ሰላሙን ያውርድልን

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Před 3 lety +22

    ነፃ የሆነ ሰውዬ ዘዉዱ ።የኝ ዘመን እኮ የዋህ ነበር።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +16

    ዉይይ ዘዉዱ አለህ ደህና ነህ ተመስገን ወፍረህ በስንት አመቴ አየዉህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሼ በእዉነት ስላቀረብከዉ ደስ ይላል 👌

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +26

    እውነትም የሳቅ ምንጪ ነው ደስታችሁን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 3 lety +48

    እሼ አድናቂህ ነኝ ሀገር ስገባ የቤተሰብ ጫወታ እመጣለሁ ኢንሻላ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan Před 3 lety +4

      አሜን እህቴ ለአገርሽ ያብቃሽ እኛም እንጠብቅሻለን 💖

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      ኑ በኔቤት በቅንነት እንደማመር

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 3 lety +16

    ክክክክክክክክ እረ ምን አይነት ገራሚ የሆነ ልጅ ነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን

  • @betelbbb3884
    @betelbbb3884 Před 3 lety +13

    በጣም ነው የምናመሰግነው እንዲህ የተረሱ ሰዎችን አቅርብ ❤️

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 3 lety +19

    ወይኔ በሳቅ ሆደ ቆሠለ እድሜና ጤና ከደስታጋ ይስጥህ ዘና አደረከኝ!!!ፈታ ያለ ሠው ደስ ይላል

  • @hope19867
    @hope19867 Před 8 měsíci +3

    ዘውዱ በጣም ነው የማድንቅህ,እንደዚ የሳቅኩበትን ቀን አላስታውሰውም,ፈጥሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ!!!!

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 3 lety +18

    ወዬኔ በሳቅ ኑሮህ ሣቅ ይሁን

  • @ttmyoutube8256
    @ttmyoutube8256 Před 3 lety +8

    እረ ጉድ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ክክክክክ መዳም።ምን ነካሽ እስክ ትለኝ ድረስ ውይ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +19

    የኢትዮጵያ የጥበብ ፈርጦች እግዚአብሔር እንደሰማይ ኮከብ እንደምድር አሸዋ ያብዛችሁ አምላከ እስራኤል 🙏

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 Před 3 lety +10

    ይህ ሰው የዛረ 3 አመት ሞተዋል ብለውኝ በጣም አዝኜ ነበር። God is great. Thank you donkey tube

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Před 4 měsíci +1

    ኸረ በፈጣሪ እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂 ዜድ ኑርልን

  • @user-ux9ms5uo8s
    @user-ux9ms5uo8s Před 3 lety +10

    ወይኔ እደዛሬ ስቃ አላቅም ሳቅ እርቆኝ ነበር

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Před 3 lety +5

    በጣም፡አስቂኝን፡ሰው፡በጣም፡አስቂኝ ነው፡ሀሀሀሀ፡

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +10

    ክክክክክክክ ኡፍ ፈታ አረከኝ ዜድዬ 😂 በጣም ጠፍተካል ግን😍

  • @MegaRobera
    @MegaRobera Před 3 lety +40

    This is the best show I’ve seen a long time PLEASE PLEASE BRING HIM BACK. HE SHOULD HAVE BEEN A COMEDIAN, his really funny.

  • @mahletnegusse5950
    @mahletnegusse5950 Před 3 lety +6

    እሽቲ አድናቂህ ከቶሮንቶ እኔንም በሳቅ ገደልከኝ ዘውድ በጣም ኮሚክ ሰው ነህ በዚህ ከቀጠልቅ የእሼን እንጀራ o sorry እግር ትተካለህ ከሳቅን ቆየን እኮ ተባረኩልን i can't wait for part 2

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 3 lety +6

    እሼ የመችህ ዛሬ በጣም አሳቃችሁኝ በሳቅ ሞትኩኝ ገደላችኝሁ አመሰግናለሁ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 lety +3

    በሰበር ዜና ስብርብር ያለ ጭንቅላት በሳቅ ምኩ ክክክክክ
    እሽ እናመሰግናለን ወንድማችን
    ጀግናነው እሱ እራሱ

  • @leyuleyu3145
    @leyuleyu3145 Před 3 lety +4

    ዛሬ እሼ ቦይፍሬንዴ አበሳጭቶኝ ነበር በጣም አሳቃችሁኝ በጣም አመሠግናለው 😂😂😂😂😂

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 Před 3 lety +1

    ሜሞሪው ዘይገርም ነው; የዛሬ 20-30 አመት የተከሰተውን ታሪክ ትናንት እንደ ተከሰተ አድርጎ
    ዘውዱ የማስታወስ ችሎታው ስራውን እና የስራ ባልደረቦቹን ምን ያህል እንደሚወድ እና እንደሚያከብር ያሳያል::
    ቦታዎችን ከነምልክታቸው ,ሰዎችን ከነ አባታቸው ስማቸው ,ድምፃቸው ነው ሚገልፀው::
    He is the best humbled story teller.
    አስቂኝ ,አስተማሪ ,ልምድ አካፋይ ,ሰው አክባሪ,ሙያውን አፍቃሪ ሰው ነው::

  • @hanigebre4637
    @hanigebre4637 Před 3 lety +13

    OMG!!! I Can't stop laughing 😆 🤣 😂
    Thank you Eshetu you make my day!

  • @muluasmare2322
    @muluasmare2322 Před 3 lety +3

    ወይኔ እንዳዛሬ ስቄ አለውቅም በስመአብ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችየ

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 Před 3 lety +2

    እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እኛም ስቀናል እናመሠግናለን

  • @user-ns3tz2sc3m
    @user-ns3tz2sc3m Před 3 lety +8

    ውይኔ አምላኬ በሳቅ እባዬ መቆም አልቻቸም
    ዘመንክ ሙሉ ደስታ ይሞላ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 3 lety +5

    በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ ይገርማል ኢንተርቪው አልቆ እራሱ ትዝ እያለኝ እስቅ ነበር ድልት ምችት ይበላቹሁ!!!!

  • @user-jq1zk4fn9v
    @user-jq1zk4fn9v Před 3 lety +6

    እሼ በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ የእውነት እን ደዛሬ ስቄ አላቅም እባየ ጠብእስኪል

  • @romanroman8718
    @romanroman8718 Před 3 lety +4

    ኡፍ በጣም ደብሮኝ ድክም ብሎኝ ነበር ደስታችሁን ያብዛላችሁ

  • @samyesimenulij.7658
    @samyesimenulij.7658 Před 3 lety +8

    This guy still alive I new the Welaita song and culture by this Artist he should keep making music.

  • @yonathankidane2149
    @yonathankidane2149 Před 3 lety +73

    I have never laughed from deep inside for a long time. Zewdu, you are so nice and witty person. No-one has ever make me laugh to this extent on any other media. ሆዴን እስኪያመኝ!! Thank you Eshetu for inviting him to be your guest. 🙂🙂🙂🙂😘

  • @kittymekonen4638
    @kittymekonen4638 Před 3 lety +3

    ወይኔ የኛም ትውልድ ትዝታ አለን እንላለን ።🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Před 4 měsíci +1

    ዘውዱ አንደኛ

  • @user-nf9iq9iw7x
    @user-nf9iq9iw7x Před 3 lety +5

    አረጓዴ ቢጫ ቀይ እረ በሳቅ ክክክክክ

  • @beruberd
    @beruberd Před 3 lety +3

    በሳቅ ሆዴ ቆሰለ....። This is the funniest interview I have even heard in a long time. የዘውዱ ገጠመኝ የሌለ የማይገኝ ነው። በጣም በጣም በጣፍ ፈታ የሚያደርግ የሚያዝናና ገጠመኝ ነው።

    • @allentester
      @allentester Před 3 lety

      The best funny interview indeed. እኔንም በሳቅ ነው የገደለኝ።

  • @wubitwubit2503
    @wubitwubit2503 Před 3 lety +4

    ዎይ ጉድ ክክክክ🤣🤣🤣🤣😂🤣😂😅😂😂😂አራ ሳቀን ማቆጣጠር አቃተኝ😃😂

  • @boomtube776
    @boomtube776 Před 3 lety +1

    Haaaaa ere selamun yabzaw yene abat haaaaaa gedelen eko

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል አራዳ ይግደለኝ

  • @benkidstube2711
    @benkidstube2711 Před 3 lety +71

    This is the most funniest and best interview I’ve ever seen bless you both

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs Před 3 lety

      Indeed! One of the 🌟

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      በቅንነት ስብስክራይብ እንደራርግ

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 Před 3 lety +6

    He is really a comdian!!!!Kalatochu rasu endet yamralu!!!!Abo des yemil lij!!!

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +1

    ዘውዱ እንደዚ ተጫዋች አይመስለኝም ነበር በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 Před 3 lety +1

    የኔ የዋህ ዘውድዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😷

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 3 lety +4

    What a legend Zewdu (Wele as he said) is!!Wow 🤩
    Playing a guitar 🎸 for two (3 string per person)? Just beyond imagination 💭.
    This is a typical example of that if one puts his/her mind to something can achieve whatever that is. Just love 🥰 him!!
    Eshe thank you 🙏 for inviting him.

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před 3 lety +4

    አይ ዘውድዬ በጣም እኮ ነው የምወድህ

  • @tiruworkhailu2775
    @tiruworkhailu2775 Před 3 lety +1

    እሼ እና ዜድ ሳቅ በተወደደበት ሰአት ስለደረሳችሁልን እናመሰግናለን።ውይ ቆሰልኩ እንኳንም ቀጣይ ክፍል ኖረው።

  • @funnyfails-nf2lc
    @funnyfails-nf2lc Před 3 lety

    እሼ እዉነቴ ነው እንደ እብድ ነው የሳኩት.............. betame yewededekute show new tnx betame ኡኡኡኡኡኡ

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers2958 Před 3 lety +5

    Full of talented man 👨 amazing brother nothing is to late . Wishing you long life , health and prosperity .Dear Zewede

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety +8

    እሼ ጀግናችን መተናል ቤተሰቦችህ ሰላም ሰላም ብለናል

  • @makiromana3838
    @makiromana3838 Před 3 lety +1

    እፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂 በጣም ከፍቶኝ ነበር ስደት ከመጣው ጀምሮ እንደዚህ ስቄ አላቅም እናመስግናለን ስላቀረብክልን

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 Před 3 lety +1

    ክክክክክክ የምርፈታ አረከኝ የኔምርጥ በሀሳብ ተውጨ በሀገሬ ጉዳይ የምር ነው የሳኩት

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Před 3 lety +17

    በጦርነት ወሬ ተነፍተን ስቀን አናቅም ነበር እሼ በጣም ተዝናናን አሳቀን እግዚአብሔር ይስጣቹህ

  • @Hanantube-wn4jz
    @Hanantube-wn4jz Před 3 lety +6

    አራ እሼ ዘሬ ገደለቹኝ ወለይ አራት ግዜ አይቻላው ውድ የእሼ አድነቅዎች ቤተሰብ እንሁን ።

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 Před 3 lety +1

    ዜዶ በጣም እወድሃለሁ! ሁሉም እንዳንተ የዋህ ቢሆን፡፡

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety +1

    ዋው እሼ በጣም ነው ያዝናናችሁን በጣም ተባረኩ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @longride8875
    @longride8875 Před 3 lety +3

    When he was playing 🎸 i love him but still i didn't know his name until today i really appreciate you interview him Esha it's was very interesting thank you both of you stay blessed.

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 3 lety +4

    Omg he is hilarious ,😃😃😃 thanks Eshetuye. We need this Laugh ,zewdu amazing person

  • @mahletbyene5411
    @mahletbyene5411 Před 3 lety

    አረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡ ሆዴ ቆሰለ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እሼ ምርጥ ሰው ፈታ አረከን🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍

  • @user-mp4dr8ns7d
    @user-mp4dr8ns7d Před 3 lety +2

    ወይኔ ሆዴን አቆሠልከኝ ዜድ እንባዬንም አስጨረስከኝ 😂😂😂😂

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @sisaymamo7124
    @sisaymamo7124 Před 3 lety +4

    What a beautiful interview!!!! I also laughed for the entire minutes. So much love 🥰🥰🥰

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Před 3 lety +4

    Watching this video while driving is the stupidest mistake you could make.I was forced to stop on sideway twice. Weyne Hoden 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 Před 3 lety +2

    ዜድ አንደኛ እሼ መች ትቀልዳለህ ተበጠሃል

  • @user-sp3qe7gd7f
    @user-sp3qe7gd7f Před 8 měsíci +1

    ቻል ብሎኛል ራሴን ቢያመኝምምምም ሳቄንንን !!!!!!!!

  • @hanayemuleye7102
    @hanayemuleye7102 Před 3 lety +3

    Omg you make my night I really laughed hard Thank you can't wait to see part 2

  • @ayuuukhalifaa355
    @ayuuukhalifaa355 Před 3 lety +5

    Edazare-seqe-alaqim-wyneeeeeeeeee hodeeeeeee - amamamegn-basaqi enamasaginalen zana-silaragachun

  • @salamabera4476
    @salamabera4476 Před 3 lety +1

    ትንሽ ልጅ ሆኜ የማውቀው በጣም የምወደው በጣም የማደንቀው ብሄር የለለኝ የደቡብ ተወላጅ አድስ አበባ ከተማ ነው እድገቴ ጀርመን ነው ኑሮዬ ዜዶ በጣም አከብሪሃለው ::አደፌ ጋይስ አማና♥💚

  • @Moonlight-sd8qx
    @Moonlight-sd8qx Před 3 lety +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እሼ እግዜር ይይልህ በህይወቴ ከተፈጠርኩ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም:: ወይ ዘውዱ እድሜ ቀጠልኩ ዛሬ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +3

    አፍጥነው ክፍል ሁለትን በናትህ 🤲🙏😘❤️

  • @danadana7885
    @danadana7885 Před 3 lety +3

    ማታ ሰው ተኝቶ ስለነበር ስቄ አልወጣልኝም አሁን ደግሜ ልየውና ልሳቅ

  • @user-re9of1sf6k
    @user-re9of1sf6k Před 2 lety

    በሳቅ ልብ ድካም ብያዝ ማን ነው ተጠያቂ😂😂😂😂

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 Před 3 lety

    ይገርማል ዘውዱ እንደዚህ ይጫወታል እንዴ በሳቅ ነው ያደከመኝ። እሸቱ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እየፈለክ ብታቀርብ አሪፍ ነው ዘውዱ በጣም ጎበዝ ጊታሪስት ነው ።

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Před 3 lety +5

    Omg 😳 am dying besak he so hilarious 🤣
    Zis guy killing me my stomach hurt uffffffff
    Thanks for making me laugh lol 🤣🤣
    I swear he can be stand up comedy plus
    Ye eshetu sak and z other person made it more
    Funniest especially when he talked abt z 🥊

  • @user-ge1cv3cp8q
    @user-ge1cv3cp8q Před 3 lety +6

    አሼ እኔን ብታቀርበኝ ከዚህ በላይ አስቅህ ነበረ

  • @youngmula4976
    @youngmula4976 Před 3 lety +2

    በየቦታው በሰበር ዜና ጆሮዋችን ደምቶ ነበር Thank you guys!

  • @maykobunna-th3dw
    @maykobunna-th3dw Před 9 měsíci +1

    እኔ የት ነበርኩ ግን ይሄን የመሰለ ጨዋታ ሲለቀቅ😂😂😂

  • @aynatz6002
    @aynatz6002 Před 3 lety +16

    This vidio is really funny 🤣 thanks Eshetu for making us laugh. He can be a great comedian 😄 🤣 😆

  • @berhane7472
    @berhane7472 Před 3 lety +6

    It is so funny 😂 , keep it up Eshetu.
    Just friendly recommendation , Wall decor is bit too much. Too many colours going on. Keep it simple 💚💛❤️

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 Před 2 lety +2

    I can't stop laughing. Thank you Zewedu Bekele for sharing your life experiences and awesome memories. Thank you, Eshi.

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 3 lety +2

    እሼ እናመሰግናለን በርታልን ለኛ ለአረብ አገር ላለነው

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v Před 3 lety +3

    ወይኔ እሼ የስራችሁን ይስጣችሁ ሆዴን አቆሰላችሁት ታሪክ እንደዚህ ይጣፍጣን

  • @lovet5327
    @lovet5327 Před 3 lety +5

    This guy is so funny but I can’t laugh loud because of COVID-19(positive, headache). Thank you, Eshetu

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Před 3 lety

    እሼ ዛሬ ያቀረብከው ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ እጅግ በጣም ነው ያዝናናኝ ከመሳቄ ብዛት ሆዴን አሞኝ ሆዴን በእጄ ይዤ ነበር የምስቀው በጣም በጣም ነው ያዝናናኝ በተረፈ መልካም ቀን ለሁላችን

  • @judiesa4753
    @judiesa4753 Před 3 lety

    ዘውዱ በእይወት መናርክ በቂ ነው ሲ የሚለው በጣም ነው የምወደው የባህሪን ማሰታወሻ

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před 3 lety +6

    ዜድ የት ጠፍተህ ነው ታዋቂ ጊታሪስቶች አሜሪካ ገብተው ቀሩ

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 Před 8 měsíci

    እኔ ያወራሁት ሁሉ እየመሰለኝ አፈን ይዤ የሳኩት😂😂😂 ዜዶ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁሉህ

  • @isaachun378
    @isaachun378 Před 3 lety +1

    Thanks you made my day. ተወልጄ ያደግኩበትን የወታደር ካምፕ አስታወሰኝ እንዲህ ስንስቅ ነበር የምንውለው የሚያደርጉትን ስንሰማ ስናይ ..... ዜዶ እናመሰግናለን

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep Před 3 lety +3

    እሼ የስራቹን ይስጣቹ በሳቅ ታመምኩላቹ