"ለ ሀይሌ ገ/ስላሴ ደግነት እኔ አንዱ ምስክር ነኝ" ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | Haile G/Selassie | Comedian Derje | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2020
  • "ለ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ደግነት እኔ አንዱ ምስክር ነኝ" ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | አድርጌዋለው አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ | Haile G/Selassie | Comedian Derje Haile | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 549

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 3 lety +123

    ክብር ለሃይሌ በዝናው ከብሮ ውጪ መኖር ሚችል ሰው ነበር ግን አገሩ ለይ በልማት በሆቴል ስራ ተሰማርቶ እድሜ ለቄሮ ሰው በለቡ ያካበተው ሃብት አመድ ሲያደርጉበት አሁንም አገሬ ነው ክብር ለዝነኛው አትሌት ሻምበል ሃይሌ ገብረስላሴ ክብር ላይክ አርጉለት

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd Před 3 lety +1

      እንደመር

    • @Orange06909
      @Orange06909 Před 3 lety +1

      አይሌ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው።

    • @user-rb8ew6ek3e
      @user-rb8ew6ek3e Před 3 lety

      ትክክል

    • @safeibr6981
      @safeibr6981 Před 3 lety

      ሄሌው ታክሲ ባለቤት እናመስግናለን ለበጏ አድራጏታችሁ እንዲህ ነው የምንውቅው ኢትዮጵያዊነት ፈታሪ ይችምርላችሁ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 3 lety +113

    ሀይልየ ውስጤ ነህ ጥግ ድረስ ነው ምወድህ የሀገራችን ባለውለታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd Před 3 lety

      እንዛመድ

    • @ritagashaw7188
      @ritagashaw7188 Před 3 lety

      @@Tube-pf7nd እሽ አችም ሰብእስክራይብ አድርጊኝ እኔም ላድርግሽ

    • @zuzuadme3491
      @zuzuadme3491 Před 3 lety

      እንዛመድ

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u Před 3 lety +126

    ደረጄም አግብቷል አባይም ተገድቧል😃😃😃 ሁለት ምርጦች እድሜ ከጤና ይስጣቹ💞💞💞

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      እስቲ guys subscribe በማድረግ አበረታቱን።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hermitube9129
      @hermitube9129 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/JUVr6oE_7k0/video.html መታየት ያለበት ወቅታዊ ዘገባ

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 Před 3 lety +35

    የኢትዮጵያ ጀግና ሀይሌ እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ 👍👍👍👍👍👍

  • @dawittsigeofficialchannel3565

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +22

    ደርዳሬ በእዉተት ደስ ብሎኛል በመሸለምህ ሲያንስህ ነዉ ለሰጭህም ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈለዉ አቦቦቦቦ በሰዉ ደስታ መደሰት እንዴት ድንቅነዉ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 3 lety +83

    ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
    ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 3 lety +37

    ሀይሌ የኔ የዋህ ሳላውቅ ቋጣሪ እያልኩ የጠላሁህ ይቆጨኛል ግን ውስጥህ ጥሩ ነው ደሬም ሽንኳን ደስ ያለህ ሰጭውም ተባረክ ሰይፍሽ አንተ ባትኖር ማን ይሰበስባቸው ነበር ተባረኩ ሁላችሁም

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 Před 3 lety +2

      Betam worie alsemame kezi behuala 😰

    • @betheldawit1993
      @betheldawit1993 Před 3 lety

      I Agree,dont forgot He created A lot of jobs!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 měsíci

      እንደ ሀይሌ ለጋሥ አለ? ቋጣሪዎች ናቸው የሚያወሩ እንኳን ሊሠጡ ልመናቸው መከራ ነዉ ።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 lety +24

    እሮጦ እንጂ ስርቆ አይደለም ያፈራው በጣም የሚደነቅ ትልቅ ስው ነው ንብረቱን አቃጠሉበት ነገር ግን ሳቁን እና ኢትዮጵያዊነቱን አልተቃጠለም ንብረት ቢጠፍ ንብረት ይተካል እድሚና ጤና ይስጥዎ ::

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 Před 2 lety

      ሀይሌ ገ/ስላሴን እንግዳ አድርጋችሁ ጋብዛችሁ ምንም ሽልማት ሳትሸልሙት ደረጄ ኃይሌን ብቻ መሸለም በጣም ነውር ነው። ደረጄ ኃይሌን ብቻ የምትሸልሙ ከሆነ እሱኑ ብቻ እንግዳችሁ ማድረግ ትችሉ ነበር። ማስተዋል ያስፈልጋል።

  • @semutube8222
    @semutube8222 Před 3 lety +29

    ደሬ እንደ አፉህ ያድርግልን አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን አባይን ሰበብ አድርጎ ርዚቃችንን በአገራችን ያድርግልን

    • @user-qf2ms3rm3z
      @user-qf2ms3rm3z Před 3 lety

      Semira hassen አሜን

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      አሜን ።!!
      ውድ የሀገሬ ልጆች subscribe በማድረግ አበረታቱን።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @federalistethiopia9652
      @federalistethiopia9652 Před 3 lety

      Semira hassen ashekabach muslim sele abay anchi mn agebash Ethiopia ye Christian deset nat bakchu atashekabetu muslimoch.... siyastelu

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 3 lety +8

    ሃይሌ ተጫዋች እኮ ነዉ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች ክፉ አይካቹ

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +15

    ዋውውውው ደርዬ መኪና ስለተሸለምክ ደስ ብሎኛል ይገባሀል

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 Před 3 lety +10

    ከምር ሀይሌ ደግ ነህ አቦ ኑርልን🙏

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o Před 3 lety +11

    ሺ/አለቃ ሃይላችን ክንዳችን !! እንወድሀለን
    በጣም ጥቂት ከሆኑ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አንዱ!!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @ritaf804
    @ritaf804 Před 3 lety +8

    The guy who gave the car to dere is very gentle man.God bless his heart.

  • @bahomor4075
    @bahomor4075 Před 3 lety +46

    እኔ ለሶስታችሁም ክብር አለኝ

  • @user-jz6hz3wi9x
    @user-jz6hz3wi9x Před 3 lety +5

    ሃይሌ የኔ የዋ ደስ ሲል አንተ ጠነቆልክ አላለም ደሩ ኑሩልን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +10

    ሀይሌ ያገሬ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ከመላ ቤተሰብህ ጋር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @sali4168
    @sali4168 Před 3 lety +8

    😢😢😢😢እውነት ነው ፈጣሪ ያያል🙏🙏🙏ፈጣሪ ይባርካችው ስጦታውን ያበረከታችው 🙏🙏

  • @tadtsegaye2622
    @tadtsegaye2622 Před 3 lety +5

    Haile our generation hero we love you 🇪🇹✊🏿❤

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q Před 3 lety +6

    ደሪ እና ሀይሌ ምርጡች ስወዳቹሁ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ ዘና አደረጋቹሁኝ ኑሩልን ምርጥቹ

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 Před 3 lety +6

    ዋው ደስ ይላል ሰይፍ
    ድንቅ ስራ ነው መልካም ስጦታ እንክዋን ደሳለህ ደረጂ
    ለሰጪዋችም እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
    የምንወድህ የምናከብርህ የሐገር ኮራት
    ሻለቃ ሐይሌ ገብረስላሲ ኑርልን
    እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ነበር የዛሬው ፣ለደሬ ይገባዋል የሰጡትን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ሀይሌ ገብዝናህ ጥንካሬህ ይደነቃል በይበልጥ ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይይ የሚለውን የወንጌል ቃል በህይወትህ አሳይተሀል አምላክ አሁንም ያለህን እጥፍ አድርጎ ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 Před 3 lety +12

    ሀይሌ በጣም ነው የምወድህ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @Lamptube1
    @Lamptube1 Před 3 lety +5

    ክብር ይገባቸዋል የሀገር ባለዉለታ ናቸዉ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +4

    በጣም የሚያስደስት ነው እዉነት እንዲ ስንደ ጋገፍ ስንከባበር ነው የሚያምርብን💚💛❤️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +77

    ሀይሌ እና ደረጀ በዛ ላይ ሴፉ ተጨምሮ በሳቅ ነው ምታደክሙት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 3 lety +7

    ቋንጣ ዘጋኝ hahaha ለማንኛዉም ደስ ብሎኛል ደሬ ይገባሀል ሰጪዎችም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @abrshbmw289
    @abrshbmw289 Před 3 lety +1

    መኪና የሸለመው ሰውዬ ሰፋ ያለ ግዜ ቢትሰጠው ጥሩ ነበር መልካም ሰው ያብዛልን ቅን ኢትዮጵያውያን አያሳጣን ሰላሙዋ የበዛ ሁሉም ጠግቦ የማድርበት ግዜ ቅርብ ነው 💚💛❤️

  • @emmywawa6520
    @emmywawa6520 Před 3 lety +6

    ደርዬ ይገባሀል ምርጥ ሰው

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +28

    ሶስታቹም ስወዳቹ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 Před 3 lety +4

    ጌታ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ደሬ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል

  • @gfrt5993
    @gfrt5993 Před 3 lety

    ውይደስ ስትሉ ቅን ሠዎችን ያብዛልን ለአገራችን

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 3 lety +2

    ዳኒ ባለፈው የፔንጠዎች ጉድ ያዝረከረከው ልጁ ነው ተባረክ ጎበዝ አጭበርብሮ ከመኖር ሰርቶ መከበር ።።።።

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 3 lety +31

    በቃ ሀገራችን መኪና መሰራት ከጀመረ ሀገራችን እደ ሌላ ሀገር መኪና ጫማ መሆኑ ነው ተመስገን መኪና ሳልናዳ አትግደለኝ ብየ ፀልየ ነበር ምኞቴ መሳካቱ አይቀርም ተመስገን

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 Před 3 lety +1

      Baregeln ...

    • @ritagashaw7188
      @ritagashaw7188 Před 3 lety +1

      @@rediettadesse2828 ሊሆን ነው በቃ ከምር በጣም ትልቅ ተስፋ እየታየኝ ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 Před 3 lety +3

    ተባርኩ መስጠት እደት ደስ ይላል ደርጀ & ሀይሌ ሰይፍሻ ወዳችሁለሁ

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube Před 3 lety +2

    አምላክ እረጅ እድሜ ይስታቹህ:: እንወዱችኃለን ::

  • @moosamohammed8984
    @moosamohammed8984 Před 3 lety +7

    Am from south africa my dreem is to com back our beutfull our mom Ethiopia pray to me also electricity car to buy and drive

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 3 lety

    ሀይሌ ጀግናችን ሀገራችንን ለማሳደግ የስራ እያልን በመፍጠር የምታደርገው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አንተ የሀገር ሀብት ነህ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 3 lety

    ደስ ይላል ክብር ይገባቸዋል እናመሰግለን ደሬ congra 🙌🕊

  • @benjaaddis
    @benjaaddis Před 3 lety +1

    ፑፒሻ በጥም ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ለደሬም ይገባዋል ብያንሰው ነው እንጂ አይበዛበትም ። አንድ መልህክ አለኝ ሴፍሻ በሀይሉ ገ/ እግዚያብሄር እና ዮናስ ዘውዴን ለምን አጠራቸውም ደስ የሚሉ እና ቁም ነገር ያላቸው ሰዎች ይመስሉኛል ኮመንቼን ካነበብከው አስብበትና ጋብዛቸው ።

  • @user-px8rk4gi1o
    @user-px8rk4gi1o Před 3 lety

    ማሻአላህ ደሬ ስለተደሰትክ ደስ ብሎኛል አቤት መስጠት ሲያስደስት
    ወላሂ ኑሮን ሰጭአዲርገን ያረብ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 3 lety +1

    ብዙ ድንቅ እና አስተዋይ ወጣቶች አገራችን ሞልቷታል እና በርቱ ያገሬ ልጆች በወጣይተካችሁ አስተዋይነታችሁ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ስኬታችሁን ያማረ ያድርግላችሁ የናንተን አምሳል ያገር የወገን አአሳቢነታችሁን የሚከተሉ ወጣቶችን ያብዛልን አደነቅኳችሁ ብርቱ

  • @samicooc7314
    @samicooc7314 Před 3 lety +2

    ሰይፉ (ራስታው ) አምሮብሀል አሪፍ ኢንተርቪው ነው ሀይሌ በርታልን ደሬ መኪና እገዛልሀለው

  • @helentadesse5963
    @helentadesse5963 Před 3 lety +4

    Wow ,ሄሎ ታክሲ እናመሰግናለን

  • @wok-1112
    @wok-1112 Před 3 lety +1

    ሻለቃ አይሌ ገብር ስላሴ
    አከብርአለዉ በአላም የአገርክን ባንዲራ ከፍ ያርክ ስዉ ነህ ለአገራችን ታስፈልጋታለህ ብርታት ጀግና ነህ ተማርህ ያለቀስክበት ቀን አሳዝንኛል አንተ ያየህዉ. አዘን እኔም ጋ አለና ከናት መሞት በላይ ምንም የሚያሳዝን. ነገር የለም. በምድር
    እርጂም እድሜ ይስጥልን ለእናቶች
    🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +2

    Amen Nice GOD Bless you Bless Your Campania Nice Program KiKiki GOD Bless you All

  • @marytison1234
    @marytison1234 Před 3 lety +3

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ደሬ !!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 Před 3 lety +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ጊዜ ነበር

  • @user-gs1he4lk8s
    @user-gs1he4lk8s Před 3 lety

    ሀይሌ የሀገር ሀብት ኩራታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን

  • @shewa6829
    @shewa6829 Před 3 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ። የሚገርም ስርፕራይዝ ነው። በተለይ ብዙ አመት ለደከመው ለአርቲስት ደረጀ በመሆኑ ከልብ ደስ ብሎኛል። በእርግጥ አርቲስቶቻችን ብዙ ቢሆኑም ቀስ በቀስ ቢታሰቡ መልካም ነው። ክቡር ሀይሌ የሚሰራቸውን መልካም ስራዎችን እሰማለሁ የምንኮራበት ጀግናው አትሌት ሀይሌ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ልጨምር ቤተሰብህንም ይባርክህ
    ሰይፉም ይህን የመሳሰሉ ፕሮግራሞችህን ከልብ ነው የምወደው በዚሁ ቀጥል በፍጹም እርጅና አይሰማህም ገና ሸበላ ነህ በርታ ።
    እንደዚህ የመተሳሰቡ ነገር ሁሌም ይኑር።

  • @dilubizuneh1901
    @dilubizuneh1901 Před 3 lety +7

    Deriye, Congratulation! you deserve it.

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 Před 3 lety

    ዋው ደሬ እንኳን ደስ አለህ ትልቅ ባለውለታ ነህ ኃይሌ ምርጥ ሰው ሰይፍሻ ዛሬ ብቻ አሪፍ ዝግጅት አቀረብክ እድሜ ይስጣችሁ ።

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 3 lety +1

    ደረጀና ሀይሌ የአገር ክብር ናችሁ እንወድሀለን:: ደረጀም እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል:: የሰጣችሁም በወጣ ይተካ

  • @nathanielbelachew7442
    @nathanielbelachew7442 Před 3 lety +2

    respect and love for brave haile!!!!

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 Před 3 lety +2

    ሰላማቹ፣ይህብዛልን፣ደሪ፣አይልሻ

  • @ammanmichael5590
    @ammanmichael5590 Před 3 lety +1

    Hailey your very honest god bless you

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 3 lety

    በጌታ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ማርያምን ይገባዋል ደሬ እውነት ተባረኩ በወጣው ይተካል እግዚአብሔር ሔሎ ታክሲ ያክብራችሁ የ 💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 Před 3 lety +2

    ጀግናችን ሀይሌ ደሬ በጣም አከብራቸዋለሁ አደንቃችሀለሁ

  • @user-ru8mm5ff7d
    @user-ru8mm5ff7d Před 3 lety

    ሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሀይልዬ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ እራስህንም እየጠበክ የኢትዮጵያ ባለውለታም ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ ውድድድድ ነው ማደርግህ ክበርልኝ አይላችን

  • @tewodrosabebe9973
    @tewodrosabebe9973 Před 3 lety

    Ejeg betam des bilognal ....thank you Mr Daniel.

  • @alemlema657
    @alemlema657 Před 3 lety

    ሀይሌ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 3 lety +1

    Thank you hello taxi big respect appreciation..God bless ur job

  • @robeltadesse5675
    @robeltadesse5675 Před 3 lety +4

    ደርያችን ልጅ እየለን የስፖርት የፋና ስንጠይቅህ ቦልስክን አስገፍተከን ዲየፍርክ ቁልቁለቱን በዛው ተነስታ ሄድክ ከሀብቴ ጋር ነበራቹ ዛሬ ትልቅ ሁነናል ይህንን ሽልማት በማግኘትክ ደስ ብሎኛል ቦልስዋን የገፋንበትን ግን አንድቀን አግንቼክ እቀበልካለው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 3 lety

    ፈጣሪይ ይባርካችሁ ለሰጠ እግዜር ያበዛለታን

  • @rubelrubel3896
    @rubelrubel3896 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ርዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁላችንም የኢትዮጵያ ኩራት ሀይልየ ገብሬ ስላሴ እንወድሀለን እጅግ በጣምምም

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 lety +1

    Two Ethiopian legends!

  • @cgutopia1655
    @cgutopia1655 Před 3 lety +1

    I WILL USE HELLO TAXI starting from now! thanks for giving this big gift for our loved comedian artist

  • @Watchman274
    @Watchman274 Před 3 lety +4

    ልክ ነህ ሁለቱን በአንድነት ሀይሌን ነበር የመሰለኝ ሁለቱን አዎ የመግቢያህን አሰማሜ ነው

  • @susutube6227
    @susutube6227 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ደሬ ይገባሀል ምርጥ ስው ሀይሌ ቀልዴኛም ነህ ለካ ደስ ስትሉ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 3 lety

    ደርየ እንኳን ደስ አለህ በጣም ነው የምወድህ ሰው ደግሞ በጣም ይወድሀል

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 3 lety

    ንብረታችሁ ይባረክ ትልቅ እይታ ነዉ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 3 lety +3

    ሀይሌኮ የኛ ብቻ ሳይሆን የአለም ጀግና ነው 🥰

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Před 3 lety

    Both of guys really amazing

  • @mftube6530
    @mftube6530 Před 3 lety

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ደሬ ይገባዋል ሄሎ ታክሲን በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 Před 3 lety +4

    Kkkk አይ ሀይሌ እንኳን ነዳጂ ዶሮ ወጥ ብትበላስ አላለም ደሬ እንኳን ደስ አለህ

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 Před 3 lety

    በእውነት ሃሎ ታክሲ እግዚአብሄር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ደረጄ ይገባዋል ትልቅ የኪነጥበብ የአገር ባለሁለታ ነው የሳቃችን ምንጭ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 3 lety +13

    ሀይሌ እና ደሬ በጣም አዝናኝ ቆይታ ነው

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd Před 3 lety

    ሶስታችሁም ተባረኩ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 Před 3 lety

    ሃይሌ ጀግናችን እድሜና ጤና እመኝልሃለው ኑርልን ዘላለም 🙏

  • @rubelrubel3896
    @rubelrubel3896 Před 3 lety +2

    ሺ አለቃ ሀይሌ ገብሬ ስላሴ ኑርልንንንን

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 3 lety

    Selfish u r so special big respect

  • @yichalalacademy7022
    @yichalalacademy7022 Před 3 lety +1

    ሐይሌ፡ ኩራታችን፡ እንወድሐለን!

  • @yemartube1739
    @yemartube1739 Před 3 lety +4

    I been planning for long time to buy car for legend comedian Dereje Haile...thank you hello taxi he deserve it!! See you dere when I able to come back out mother land Ethiopia !!

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 3 lety +1

    Heyile yene melkam jegina wawwu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏 dereje huletachihunm Akebrachihaleju

  • @emebetnesibu4565
    @emebetnesibu4565 Před 3 lety

    ስፍሻ በጣም እወድካለሁ እግዚአብሔር ዘመንክ በሙሉ ይባርክህ እስከ መላው ቤተስብክ በዛላ አዴስ እስታይልክ (ፄም) ያምርብካል ልክ እደቀልድክ ተባረክ በሁሉ ነገር።

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x Před 3 lety

    ደስ ስትሉ ልክ እንደ አንድ ቤተሰብ ሁናችው ታያችውኝ
    ዋው ደስ ይላል ደሬ እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል እግዛቢሄር ለሰጠህ ጨምሮ ይስጣቸው ዘራቸውን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @kalikidanwubshet9556
    @kalikidanwubshet9556 Před 3 lety +37

    ሰይፉ ከልቡ ሚስቀው ሀይሌን ስያገኘው ነው !

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd Před 3 lety +1

      እንዛመድ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

    • @elham0902
      @elham0902 Před 3 lety

      😀😀😀😀

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Před 3 lety +4

    That's so awesome 😍😍😍

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 Před 3 lety

    ሲሞቱ እየየ ከማለት እንዴ ነው አለሁልህ ማለት የሃገር ባለውለታን ማመስገን ዋው ሂሎ ታክሲ እናመሰግናለን 👍🙏

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +4

    ሴይፍዬ ምርጥ እኮ ነህ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 3 lety +1

    Haile smart person

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 Před 3 lety

    ደርዬ እንኳዋን ለዚህ አበቃህ በእውነት ፈጣሪ የበለጠውን እድሜ እና ጤና ይስጥክ ለሀይሌም እደዛው

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +11

    ሀይሌ እኮ የኢትዮጵያ ኩራት ነው ማክበርና ማድነቅ ግዴታችንም ጭምር ነው አለመታደል ሆነና ቦታ መስጠት እየተውን ነው ደሬም ምርጥ ኮሜዲ ሰላማችሁ ይብዛ ደሬ እንኳን ደስ አለክ💚💛❤️

  • @tigist19
    @tigist19 Před 3 lety +1

    ሃይልዬ የኔ ጀግና💚💛❤

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 3 lety

    May God bless u

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 Před 3 lety

    ደሬ፡እንካን ደስ አለክ፡ይገባካል ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችዉ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 3 lety

    የሰው ልጅ በሕይወት ካለ ፈጣሪ የግራ አጋሩን እኮ ይሰጣል ።ይህንን ሳያዬ ላጣናቸው ወንድሞቻችን ነፍሳቸው በቅዱሳን ጉን ያሳርፍልን

  • @esayass
    @esayass Před 3 lety

    ሁሌም ልዩ ናቸው!