"አንድ ሺህ ዶላር ተሸልሜ መድረክ ጥዬ ጠፋሁ" ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ እና ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ በልብ ወግ | Maya Media Presents

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    "አንድ ሺህ ዶላር ተሸልሜ መድረክ ጥዬ ጠፋሁ" ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ እና ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ በልብ ወግ | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Komentáře • 38

  • @birruragibune
    @birruragibune Před rokem +6

    ጥላሁን እልፍነህና ዘውዱ ምርጥ እንቁ የጥበብ ሰዎች፣ ከልብ የሆነ ጥበብን ከልጅነታችን ጀምሮ እያየንና እየሰማን ያደግንና በውስጣችን የቀራችሁ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የጥበብ ሰዎች መካከል ናችሁ። ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን። ጥሌ ደግሞ እባክ ዜድ እንዳነሳዉ እምቅ ችሎታ እንዳለህ ለገር ይመሰክራል ፣ ስለዚህ በዮቲዩብ እና በቴሌቪዥን ቶክ ሾው ላይ እንጠብቅሀለን በሰፊው!!!

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před 4 měsíci +2

    ምርጦቼ።ዜዶ ምርጥ የጦና ልጅ❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před rokem +5

    ዜድ እና ጥሌ ምርጥ የኢትዮጵያ የጦሩ ልጆች

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o Před rokem +2

    በጣም ተጫዋች እና ጎበዞች ምርጥ ጥበበኞች ናቹ እንኳን ኖራቹልን ዕድሜያቹን ያብዛላቹ

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 Před rokem +2

    ጥሌ እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ስነልቦናህ መለሰህ ዜዶዬ ሁለታቹም ምርጦች ናቹ የልጅነት ትዝታችን ናቹ

    • @Future979
      @Future979 Před 8 měsíci

      ማለት ? ሱስ አለበት እንጅ ስነ ልቦናው ደህና ነው አንተው

  • @hiwot6862
    @hiwot6862 Před rokem +1

    ውይ ጥሌ እ/ር ያበርታህ
    የሚገርም ተሰጦ ያለህ ምርጥ ሰው ነህ ወንድምዬ በርታ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +2

    የሰፈሬ ልጅ ጥላሁንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemmulu2007
    @betelhemmulu2007 Před rokem +1

    ጥልዬ በርታልን

  • @liyutigabie6685
    @liyutigabie6685 Před rokem +1

    ዜድ ምርጥ ሰው ጥሌ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SG-or9uo
    @SG-or9uo Před 2 měsíci

    Wey gud, Tilahun Elfineh, enante bet norenal. Bettam des alegn silayehuh, betesebihin bemulu awqalehu. Bettam aznalehu lalefut hulu.

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před rokem +1

    ጥሌ እና ዜድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaresdemmahom3654
    @jaresdemmahom3654 Před rokem

    Tilahun elfneh the underrated comedian

  • @abrahamgebreyohannes5374
    @abrahamgebreyohannes5374 Před 8 měsíci

    Tile endetnew yeawassa tizita!!!! Yebedelle biracial Beal senakebir kene BABi band Laliebela. You are brilliant ❤

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před rokem

    You really said it “ it’s life “. Egzabher mesnantun yesteh 💔🙏. Yani wondem Thiluen Elfneh🙏🙏🙏

  • @wisdom694
    @wisdom694 Před rokem

    Tilahun & Zewudu love you much

  • @alexhonjamo409
    @alexhonjamo409 Před 10 měsíci

    አይዞን ጥሌ

  • @user-qp6ls7oz2d
    @user-qp6ls7oz2d Před 8 měsíci

    Tlie kejemere bye bye seyfu

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 Před rokem

    እውነቱን ነው ዘውዱ ለማንም ቢጫ ወባ እና የ እኔ ቆንጆ ኑሪ አይነት ዘፈን ማጀብ የለባችሁም ሙዚቀኞች::

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před 8 měsíci +1

    ሁለታችሁም ስወዳችሁ!!!

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Před rokem

    Betam tilye dinke yefetera sew neh bertalen

  • @ladyfin45
    @ladyfin45 Před rokem

    የምወዳቹ♥

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 Před 9 měsíci

    Ene gene tile kumneger siyawera erasu yaskegeiyal😅😅

  • @lekem5794
    @lekem5794 Před rokem +2

    ጥላሁን ለዘውዱ ተራ ስጠው አንተዉ
    ጠያቂ አንተዉ መላሽ ሆንክ

    • @sadi8416
      @sadi8416 Před rokem

      ከምትወዱት ሰውጋር ቆይታችሁ መልካም ትዝታን ስትጫወቱ እንደዚህ ነው ስላገኘው ደስ ብሎትነው እኔ ያየሁት ይሄንነው ፍቅራቸው ላይፋቸው ደስ ይላል ረጅም ሰአት ቢኖራቸው እንደውም ብዙ ደሳስ የሚሉ ታሪኮችን እንሰማ ነበር ብዬ አምናለሁ

    • @danielkebede2765
      @danielkebede2765 Před rokem

      ጥላሁን
      ዜ የራሱን ታሪክ እንኳን ማውራት አልቻለም እኮ አላሰወራ አልከው

  • @MelseFikre-if8mi
    @MelseFikre-if8mi Před rokem

    Eshetu are asorawu

  • @ladyfin45
    @ladyfin45 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @mogesyonastessema4987

    Battle of the bands ይባል ነበር ። Drummer ተማረ ሃረጉ ባንድ ወቅት ጥሩ perform አድርጎ ተሸልሞ እንደነበር ባንድ ወቅት ዱባይ ላይ አውርቶኛል።

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @meseretwondimu6397
    @meseretwondimu6397 Před rokem

    😢❤❤❤❤❤

  • @wintanagirmay5350
    @wintanagirmay5350 Před rokem

    Mn hono new Tilahun skro kmegba kmo begba yshalaw nber.alaswra alaw eko.way gud susgha mhon.......

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 Před rokem

    ጥላሆን እባክህ ሃሳቡን አሰጨረሰው

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 3 měsíci

    ጥሌ ጀብ በለሻል መስበሪያ

  • @biruktesfaye6011
    @biruktesfaye6011 Před rokem

    አይ፡ዘዉድ፡ምርጥ፡ሙዚቀኛ፡ነህ፡አንተን፡ለማየት፡ስል፡ብቻ፡የምጠላዉ፡ሜጋ፡ሚባል፡ቤት ወይም፡ሴጣን፡ቤት፡እመጣ፡ነበር፡ግን፡ግን፡ለምን፡ ዩቱብ፡ቻናል፡አይኖርህም፡?

  • @egziabherbebetuyaqoylenzem9648

    Are tele edle sexw uuuuuuuuuiiii

  • @egziabherbebetuyaqoylenzem9648

    Are tle edle sexw ant xyaqi ante melashe