አለቤ ሾው ከኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024
  • አለቤ ሾው ከኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 52

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 měsíci +7

    ጥሌ ድሮ እንደዚ ነበር እምታምረው የኔ አባት ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci +10

    ወይኔ በዛ ዘመን ሰዉ ላይ የማየዉ ደስታ የ እዉነት ነዉ ፈሪሀ እግዚአብሔር አለዉ ጠያቂዉም ጥላሁን የ እዉነትም ተለክፈሀል ድሮ ደስ ይል ነበር ለዛ ስርአትህ ጋጠወጥ ሆነሀል አሁን ዉበትህንም አረቂዉ ወስዶታል

    • @sarahbay3607
      @sarahbay3607 Před 3 měsíci

      የዚያ ዘመን ኣልሽው 😂😂😂😂😂

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 8 měsíci +7

    አለቦሾ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ዬኑርልን ምርጥ ሰው ነበርክ

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Před 2 lety +12

    አሸው ሁል ጊዜ በልባችን ይኖራል ተባረክ ጥሌ

    • @kbg6227
      @kbg6227 Před 2 měsíci

      ማን እንደታሸ እኮ ታየ ፣ አሹን ብትል ይሻልህ ነበር 😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před rokem +21

    ወይኔ ጥሌ እደት ነበር እሜምርው በስማም

    • @subsc691
      @subsc691 Před 3 měsíci

      ሌዜሩ ከቆዳው በለጠ እኮ 😂

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 2 lety +7

    ይወድ ነበርና ጅንሱን ለብሶ አዲሱገቢያ አሊ በግ ተራ ቆሞ ሳይ ደንግጬ ሰላም ሳልለው አለፍኩትና በማግሱ ከመስቀሉ ስጋ ቤት ፊት ለፊት ሰላም ስለው ምነው ትላንትና ትኩር ብለህ አዬኝ ስለለኝ ስለምወድህ አልኩት ከሐግቤስ አጠገብ ከሸገር ፖሊስ ጣቢያ አንዱ ።

  • @abimatiyas6607
    @abimatiyas6607 Před rokem +7

    ዋሸው እንዴ ጥሌ በጣም ነው የምወድህ

  • @feyselnuredin5500
    @feyselnuredin5500 Před 2 měsíci

    my childhood memory old is gold !!!❤❤

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +4

    ጥሌ የምንግዜም ምርጥ ❤❤ የታማኝ ምትክ

  • @tadtab2
    @tadtab2 Před 3 měsíci +4

    EBC please remove the water mark or whatever it is. It has bad impact on video quality. please please find something different to keep copy right

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 3 měsíci

    አለቤ የዋሁ የድሀ አባት ያለግዜው የተቀጠፈ ጀግና ነፍስህ ይማር የልጅነት ትዝታ ቲቪ ብርቅ በነበረ ግዜ አለቤን ለማየት የሰው በርስር እቆም ነበር

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa Před 2 lety +7

    The way they kissed tho 🤣🤣🤣

    • @Peace-pm5rg
      @Peace-pm5rg Před 8 měsíci +12

      That’s the true culture of Ethiopian. Now, the generation is dola out to the Western craps.

    • @kidushabtewold6317
      @kidushabtewold6317 Před 8 měsíci

      @@Peace-pm5rg thank you

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +1

    እውይ የኔ አለቤ😢😢😢😢

  • @megibaryimer
    @megibaryimer Před měsícem

    የድሮ ሰው አምሮው ሰላም እንደነበረ ሚያሳየው የሚስቁበት ቀልድ ከዚህ ግባ የሚባል አልነበረም

  • @shimelisgogi3289
    @shimelisgogi3289 Před 10 měsíci

    ALEBE i miss you

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Před 9 měsíci +1

    Awey gize endewaza 20 minamin amet❤

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Před 3 měsíci +1

    አይ ጥላሁን ይሄንን ፊትህን ነው በጭስ እና በሱስ ደሳሳ ኩሽና ያስመሰልከው..... አይ ሱስ

  • @yeneyene3427
    @yeneyene3427 Před 3 měsíci

    ወይ ጥሌ እንዴት ነዉ የሚያምረው

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 2 lety +1

    Are you going to send the money that you get from CZcams to Alebachew

  • @JamesTumate-pj6zq
    @JamesTumate-pj6zq Před 6 měsíci

    Nice people

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci

    በዚያም ዘመን ታማርር ነበር ጥሌ በዚያ ዘመን ለካ የዘንድሮ ገንዘብ እርባና የለዉም ብለህ ነዉ ለካ የዘንድሮዉን ጉድ ያመጣህብን እረ አለቤ😅😅😅 ስራ ዉየ መጣሁ ነዉ የምትለዉ አላለም😂😂😂😂 አባይ ቲቪ እነ ፍልፍሉ ኑ ጉዳችሁን ስሙ

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Před 9 dny

    ግን አሁንም ጥላሁን ገናነው አባይ ቲቪላይ ዋሸሁእዲላይ ድራማም አለው የአባቱን ቁምጥለብሱ መኪና የገጨው በጥምያስቃል ሀኪምአድነውጋራ ስርቶል😂

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 3 měsíci

    ጥሌ ወይኔ እንደዚ ቆንጆ ነህ ነርልን እንወድሃለን❤

  • @yasinabdellah6890
    @yasinabdellah6890 Před 2 lety +1

    For those out of the future of Islam
    Brothers and Sisters, invite those who
    wish to attend the first International Quran Competition in Ethiopia to purchase
    tickets.
    It may be an excuse for them to accept Islam

    • @Peace-pm5rg
      @Peace-pm5rg Před 8 měsíci

      Idiot. Go find a different radical platform. You don’t belong here.

  • @TazebewTaz
    @TazebewTaz Před 27 dny

    ጥሌ ወርቅ ነህ ይመችህ ትመቸኛለህ

  • @mehhbubashemsu3091
    @mehhbubashemsu3091 Před 3 měsíci

    የድሮ ሰው ወዙ

  • @amanitube5936
    @amanitube5936 Před 3 měsíci

    ጥሌ ግን አያረጅም እንዴ😂😂

  • @leunama758
    @leunama758 Před 3 měsíci

    የሸገርያንስ ዘመን አለን

  • @californa6827
    @californa6827 Před 2 lety

    አንተነህ ለካ አየሩን መተህ የጣልከዉ በጀ ደህና

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Před 2 lety

    Afer yibeluna alba santegebehe gedluhe zere ayiwotalchew yate edme edasaterute yelji ljiachew edme yiter nbeshen yimarew hulame belbachene alehe

    • @samm5903
      @samm5903 Před 2 lety +1

      በመኪና አደጋ እኮ ነው የሞተው

    • @abebawmulat
      @abebawmulat Před 8 měsíci

      ኧረ እየተስተዋለ
      በምን እንደሞተ መጀመሪያ እያጣራን?

    • @milkilion696
      @milkilion696 Před 3 měsíci

      ​@@abebawmulatmakina Tagalebeto Nw DOMA 😂😅

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 2 lety

    በወቅቱ ጥላሁንእልፍነህ ጅንስ ይወድ ነበር ጅ

  • @Derahinn
    @Derahinn Před 3 měsíci

    Tile erasu ahun lay ye dirwon tile abat mesliual

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před rokem

    ዋሻው እንዴ አቅርቡት ቪዲዮውን

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Před rokem

    RIP alebe show. You started and Seifu benefited

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 Před 2 měsíci

      አይባልም, ምን ያህል ሰይፉ ጥሩ ሰው እንደሆነ ብታቅ ኖሮ deserve ያረገዋል ትል ነበር . Negative የሆነ ህዝብ 😢

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 Před 2 lety

    Ahone degmew please le wenbda bodene

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Před 2 měsíci

    are telahun misgin

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 3 měsíci +1

    እናንተዬ ጥሌ ለካ የዛሬ አይደለም😮😂