አለቤ ሾው ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር የነበረው ቆይታና የመድረክ ሙዚቃ - ኢቲቪ አርካይቭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 154

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia Před 2 lety +36

    ዋው ከ25አመት ወጣት የማይገመት ስብእናና /ግብረገብነት ያለው በሳል ቁምነገርና ጨዋታ እያዋዛ ልቅም ያለ ንግግር ዛሬ በበሰለ አእምሮ በድጋሚ ሳደምጠው ተደንቄያለሁ 👍👍

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Před 2 lety +48

    የእውነት ሰው ዘመንህን ከቤተሰብህ ጋር የኢትዮጵያ አምላክ በበረከት ይሙላው ወልደሀል አስተምር አስመርቅ ዳር ኳል የልጅ ልጆችህን ሳም መርቅ ሁሉ ነገርህ ስለሚናገር እውነትን

  • @malefia-music
    @malefia-music Před 3 měsíci +7

    እንዴት ነው እንደዚህ የበሰልከው በዚህ እድሜ የኔ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 2 lety +29

    አስተዋይና ስብዕናህ ከፈጣሪ ነው: ድሮም የልጅ አስተዋይ ነበርክ:: አድናቂህ የሆንኩት በምክንያት ነው:: ሚስትህ: ልጆችህና ቤተሰብህ ይህን ቪዲዮ ሲመለከቱ እንዴት እንደሚኮሩብህ!! እንወድሃለን የዘመናችን እንቁ:: 💚💛❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +19

    ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው ስለአባቱ ሲናገር ስሜታዊ ይሆናል አይዞክ

  • @ManYahl
    @ManYahl Před 2 lety +144

    ይድረስ ለETV:
    ቆየት ያሉ ቪድዮዎች ስትለቁ በወቅቱ የተላለፉበትን ቀን እና ዓመተ ምህረት እንዲሁም አጭር ማብራሪያ ብታክሉበት በይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር። ከተቻለ ደግሞ ሌላ የCZcams ቻናል (ETVRetro) ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።

    • @fun-loving7625
      @fun-loving7625 Před 2 lety +4

      እውነት ነው

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +10

      ግን ታውቀዋለህ ፕሮፋይል ፎቶህን ትርጉም 🤔666 😡አባክህ ትንሽ ገብተህ የ አሉሚናት ተከታዮቺን አንዴት ያንተን የተጠቀምከውን pic አንዴት አንደምገለገሉበት አየው አና ተረዳ በቅንነት ሃሳቤን ከተቀበልከው ማለቴ ነው 🤔

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡
      czcams.com/video/HFzrqetEQLA/video.html

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Před 2 lety

      ለምን በዚሁ ቻናል ይታያል ምን አስበህ ነው ካሁኑ ዘመን የተሻለ ነው ትውልድ ይማርበት ከዘረኞቹ ክፍል ነህ መሰለኝ

    • @teddybanksmusic3892
      @teddybanksmusic3892 Před 11 měsíci

      Indeed,it helps us to remember our good times❤

  • @limayahe363
    @limayahe363 Před 2 lety +18

    Teddy's albums have timestaped my life outside of Ethiopia. Each of his albums reminds me of different times and locations / clubs, restaurants, stores, highways, exits ..../ Thank you Teddo!

  • @ethioentertainment335
    @ethioentertainment335 Před 2 lety +5

    ETV በጣም ጥሩ ነገር እያደረጋችሁ ነው ቆየት ያሉ ቃለመጠይቆች መልቀቃቸሁ።እባካችሁ በ90ዎቹ ተወዳጅ ከነበሩት ፕሮግራሞች አንዱ የሆንነውን Etv ጥያቄና መልስ በደረጀ ሀይሌ ከቀረቡት እንግዶች የኤልያስ መልካ እና ዳግማዊ አሊ የቀረቡበትን እባካችሁ ልቀቁልን።

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 Před 2 lety +14

    He is just a gifted person in every position 🙌 no one can reach his level🤩 may God bless him 🙏🇪🇹🥰💪🏾

  • @alphatango4686
    @alphatango4686 Před 2 lety +26

    አባካቸሁ የድሮ የ 120 እና የልጆች ጊዜ ፕሮግራሞች ካሏችሁ ብትጭኑልን . 👍

  • @ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge

    ዝነኛ ከመሆን በላይ ዝናን ለረጅም ጊዜ አስጠብቆ መኖር ይከብዳል፡፡ ቴዲ አድርጎታል፡ ከከፍታ ሳይወርድ እንደ ንስር ለዘመናት የበረረ ቴዶ

    • @user-gu7kp3us6z
      @user-gu7kp3us6z Před 3 měsíci +1

      I totally agree with you he is well professional Artist 😊

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 Před 2 lety +14

    ዘመን የማይሽረው ደግ ሰው አለቤ

  • @DojuMelody
    @DojuMelody Před 2 lety +21

    የአኗኗር ጥሩ ግንዛቤ ያለው ልጅ መሆኑ እንኳን ስራው የልጅነት ፊቱም ይናገር ነበር እኮ ቴዲዬ ምርጥ ልጅ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 2 lety +3

    ዋውው... አለቤ ሾዎ ውይ 90ዎቹ እኮ ምርጥ ምርጥ ሰዎች ምርጥ ምርጥ ስራ ነበር በናፍቆት የሚጠበቅ ቲቪ ብርቅ እነ አለቤ ብርቅ።ይሄቃለ ምልልስ የዛሬ 17 18 አመት ከዛ አያልፍም።
    ቴዶ ድሮም አስተዋይ ሰው ነበርክ ለካ እድሜ የገነባህ ሰው አይደለክም ለካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጡ!

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +11

    Long live to our Teddy!! His sense of humour is 👌.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Před 2 lety +10

    What a talent God gave Ethiopia this hero that fought TPLF with out fear till they left

  • @tr7094
    @tr7094 Před 2 lety +1

    አባትህን ብቻ አይደለም ድፍን ኢትዮጵያውያንን የምታኮራ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ቴዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ውለታህን በልጆችህ እግዚአብሔር ይክፋልህ

  • @yayneabebawoldetensai9386

    Tedaye, you are so humbled person. be blessed 🙌

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 2 lety +3

    ቴዲዬ የኔ አንደበተ እርቱህ እግዚያብሔር እስካሁን በጨዋነት ጠብቆ ለዘመንህ ወጣቶችጨዋነትን እና አርቲስትነት ተዋህደው ማዝለቅ እንደሚቻል ያሳየህ ያስተማርክ ምርጥ የዘመናችን እንቁ ፈርጣችን ሕይወትህን ለሕዝብህ የሰጠህ ጀግናችን መድሀኒያለም ከነ አናቱ ድንግል ማሪያም አንተን እና የልብህን ንግስት አምለሰትን እነኚያ ቆንጆ ቆንጆ ልጆችህን አቅፍ ድግፍ አድርገው በሰላም በጤና ያኑሩልን . የአንተ አባት የእኛም አባት የነበሩት ክቡር አቶ ካሳሁን ገርማሞን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን እንዳንተ አይነት ጨዋ ያሳደጉ አባት ሞትን ያሸነፉ በህያውነት የሚታወሱ ሰው ናቸው አረፉ እንጂ ሞቱ አይባሉም .አባቴን ስለምወድና ስላረፈ አብሬህ እነደ አዲስ አለቀሰኩ ነ ፍስ ይማርልን አሜን .
    መቼም ስለ አንተ በአጭሩ መጻፋ ይከብዳል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን አሜን.

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 Před 2 lety +3

    ያኔ በመልካሙ ዘመን በጣም ደስስ ይላል ያኔ ኢትዮጵያ በብሔር ተከፋፍላ ሰዉ በሰላም በሚኖርበት ግዜ 🤣🤣🤣🤣 ዘንድሮስ😥😥😥😥

  • @fekertam
    @fekertam Před 8 měsíci +2

    ምን አይነት ልጅ ነው ድንቅ ድንቅ አቤት ስርአት ❤️

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 2 lety +2

    አስተዋይና ብስል ነህ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @ahmedseid1200
    @ahmedseid1200 Před 2 lety +4

    የግርማሞ ልጅ he was really cute! Hat's off!!!

  • @-chinafromtheinside391
    @-chinafromtheinside391 Před 2 lety +6

    የኔ ቅልስልስ!ውይ ቁንጅና ትህትና እና የሐሳብ ጥልቅነት!!❤️❤️❤️

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Před měsícem

    Teddy is definitely different person he is so calm, respectful, humble and knowledgeable.
    In Ethiopia music history there is no one competing with him teddy afro is not only musician he is a king
    Thank you teddy for your service 🙏

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +3

    እዉነትም ከልጅነቱ በጣም ነዉ የተባረከዉ!!

  • @noahyesuf1664
    @noahyesuf1664 Před 2 lety +2

    Ohh how he is graceful and wise. Thank you EBC and much love my Teddy!!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +7

    ቴዲዬ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l Před 2 lety +3

    ቴዲ አፍሮ በጣም ነው የምንወድህ ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu Před 2 lety +5

    ቴዲ ምርጥ ልዩ ሰው ከ100ሚ 1

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny Před 2 lety +3

    Beautiful to see his emotions and you are truly a legend

  • @cyberlove
    @cyberlove Před 2 lety +9

    He is so well spoken.

  • @endoethiopia6455
    @endoethiopia6455 Před 2 lety +4

    ቴዲ አፍሮ ትልቅ ሠው ፈጣሪ እድሜ ከጠይ ያድለው

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +7

    ቴድያችን ስወድህኮ የኔም ስለሆንክ እድለኛ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ 👍👌🙏💚💛❤️

    • @chuchu1732
      @chuchu1732 Před 2 lety +1

      ስምህን ወድጄዋለው🤣

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před 2 lety

      @@chuchu1732 አመሰግናለሁ 😅

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 2 lety +1

    አለባቸው ተካ (አለቤ) እግዚያብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት እረፍትን ይስጥህ አሜን .

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Před 9 měsíci +1

    The women in the audience are so beautiful and no makeup just pure perfection ❤

  • @bmsk0076
    @bmsk0076 Před 2 lety +6

    ቴዶ እኮ ድሮም የልጅ አዋቂ ነው!

  • @Ambassel
    @Ambassel Před rokem +2

    አለቤ ራሱ በፍቅርና በትህትና የሚያዩው ቴዲ አፍሮ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደሚሆን ስለተረዳ ነው::ነፍስ ይማርልን ወንድማችን!

  • @enush7338
    @enush7338 Před 2 lety +7

    ጨዋና ትሁት ኢትዮጵያዊ መሆንህ ልጅነትህ ይናገራል

  • @abdusemededris4252
    @abdusemededris4252 Před 2 lety +5

    You should have to create channels for all former program not only this

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 2 lety +9

    Rest in peace our brother Alebachwe 😥

  • @angehaile2597
    @angehaile2597 Před 2 lety +6

    አንተ የሞትክ ቀን የኢትዩጵያ ሙዚቃ አብሮ ይሞታል (ዶክተር ቴዶ

  • @meryemshafi
    @meryemshafi Před 3 měsíci +1

    "90ዎቹ የኛ ድምቀት ነበርክ

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +4

    ቴዲዬዬዬዬ ቅጭጭ ያልህ ልጅ

  • @etessema
    @etessema Před 2 lety +3

    Thank God for this guy 🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 2 lety +20

    አይ ል ጅ ነ ት … በጣም የሚደንቀኝና የምደመምበት በመረጋጋቱ ውስጥ ያለው ቁጥብነቱና ቅልብጭ ያለው ምላሹ ነው።
    አይጠገቤው አለቤም በወደር የለሽ የኪነጥበባት ስራዎቹ ሲታወስ የሚኖር ባለውለታ ነው።

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +3

    The best Ethiopian Singer

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n Před 2 lety +3

    ዋው ቴዲየ የጨዋ ልጂ አስተዋይ እኮ ነህ

  • @meskeremable
    @meskeremable Před 2 lety +5

    Haha I am in the clip supporting haile at Sydney Olympic good timing

    • @redtalent6727
      @redtalent6727 Před 3 měsíci

      እኔ ማይክራፎኑ ነበርኩ ለቴዲ

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 2 lety +2

    Wawuuuuu Ted you are amazing!
    Rip alebe show!

  • @kedir5245
    @kedir5245 Před 2 lety +8

    ቴዲ እንኳንስ ዘፍኖ ትህትናው እራሱ ገዳይ ነው እንዴት የሚያምር የልጅነት ማስታወሻ ነው

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l Před 2 lety +10

    እማይረሣ አለቤ ምን ይደረግ ሞት ነጠቀን

  • @Workneh.
    @Workneh. Před 2 lety +3

    He is so matured and sensitive

  • @Sima-A
    @Sima-A Před 2 lety +2

    በስርአት ያሳደጉህ ይባረኩ ::

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 2 lety +1

    የቴዲን የከለከላችሁን ቃለምልልስ ጋብዙን።

  • @thankthank985
    @thankthank985 Před 2 lety +3

    ቴዲ ምርጥ አርቲስት ያውም የኳስ ሜዳ ልጅ ነዋ

  • @andinethaile6575
    @andinethaile6575 Před rokem +1

    alebe jeginachin neberk hulem enastawusahalen besirawochik RIP.❤

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety

    ቴዲዬ ኮትህ ውይ ያንተ አይመስልም ነበር። ፍቅር ነህ እንዳንተ አይነት ጀግናና ጨዋ ይብዛልን። አንተም አምለሰትም ታድላችኃል መሳያችሁን ያገኛችሁ ጥምር ለጋሶች እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን!!!!!!!

  • @alexasfaw761
    @alexasfaw761 Před 2 lety +3

    bellsing long life tady afro we love you

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Před 2 lety +3

    Men full wisdom

  • @liaabebe8394
    @liaabebe8394 Před 2 lety +3

    ቴዲ ሁልግዜ አንደኛ

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 Před 2 lety +1

    Don't tear our king of music tedisho.U r the legend .ur father name is a hero give for us u bro.

  • @user-fu6qf6re7j
    @user-fu6qf6re7j Před měsícem

    ቴዲዬ ምርጥ ሰው

  • @5-star-Entertainment
    @5-star-Entertainment Před 7 měsíci +1

    Wow ነው እንግድክ

  • @self-aidwollowpeoples
    @self-aidwollowpeoples Před 2 lety +3

    Our great musicians, he is in the list of Obama top musicians Tedurose kassa, no one is in Ethiopia competent him talent and arts, oromoma, TPLF????

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Před 2 lety +2

    Bezarwe elte 2 million like medereg neberebet. Denke Sewe.

  • @kelematmedia-aragaw
    @kelematmedia-aragaw Před 2 lety +3

    wow Teddy ❤❤❤❤

  • @loveGodforever1998
    @loveGodforever1998 Před 6 měsíci +1

    young teddy is very good looking

  • @user-jk5dc7bl9z
    @user-jk5dc7bl9z Před 2 lety

    ቴዲ ኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 5 měsíci +1

    Rest in peace Alebachew Teka.

  • @user-hw8mb9fk6r
    @user-hw8mb9fk6r Před 2 lety +1

    የማ ሲያምር

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Před 2 lety +1

    Tady long live our best Africa Man

  • @sam846
    @sam846 Před 6 měsíci +2

    የቴዲ እርጋታ ከጥንትም ነው

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před 2 lety +1

    ቴዲ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 2 lety

    Dawit Melesa Karmella is my favourite tune especially the masinko bit.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety +1

    Alebeye teru sewu. Hulem belebacheene wusete tenoralehe.

  • @helenmelaku8857
    @helenmelaku8857 Před 2 lety +2

    YEAR ?????????????when was the time 25years ago????????????

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Před 2 lety +4

    ቴዲ!
    በግዜ የበሰለ ፍሬ!

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 3 měsíci

    የኛ ጀግኖች❤❤❤

  • @tonaben
    @tonaben Před 2 lety +3

    Thank you for sharing but please add the date and year of the video was aired first. It might remain to be here for many generations to come and revisit...

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      ሲድኒ 2000" ከ22አመት በፊት ነው በሲድኒ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 2 lety +3

    ዋዉ ቴዲ ማለት ድንቅ ልጅ ነበር አነሳሱ ከአይን ያዉጣኸ የሚባል ነገር ግን አስፈሪዉ አይን ዉስጥ ገባ ከዛም ታሠረ ከዚኸ በኃላ የቀነሠ ይመስለኛል

  • @hanunaali5626
    @hanunaali5626 Před 2 lety +1

    Yazemen tediye haylie ❣❣❣💎💎💎💎

  • @user-zx6fr3ok9l
    @user-zx6fr3ok9l Před 3 měsíci +1

    ያኔ ግን ጨርቅ እርካሽ ስለነበር ነው እንደዚህ ትልልቅ ሱፍ የሚለበሰው

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 2 lety +1

    Omg so cute 🥰🥰🥰

  • @abdusemededris4252
    @abdusemededris4252 Před 2 lety +2

    You should start the program with the intro

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Před 3 měsíci

    ለመጀመሪያ ግዜ በኢቲቪም በጉጉት ጠብቄ በአለቤ ሾው ሳየው እና ዛሬ ከብዙ አመታትም በሃላ በዩቲዩብ ይህንኑ ፕሮግራም ቴዲን ሳየው በስስት ነው።

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara Před 3 měsíci

    ቴዲ የዘመኔ ድንቅ አርቲስት ❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 2 lety +2

    ቴዴ ምረጥ ሰው

  • @birhanuyeshalem
    @birhanuyeshalem Před 2 lety +5

    ፈርቀዳጁ ታላቁ አለቤ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Před 2 lety

    Ene Albye alfwe derbaba sene serat yalwe telke sewe ene Seyfu aynete keltata teteka kebure Teyodrose mecheme yalew mastewl yegermale le Syfu shwe befetsum aymetenwem. Tewodros Seyfu show bikerebe ye Seyfu tegabe cherkane ke semaye awerdulge yele nebere. Albeye we missed you so much.

  • @tigis5540
    @tigis5540 Před 2 lety

    Ohhh my god chewa yechewa lij❤️❤️❤️❤️

  • @mayafekadu6670
    @mayafekadu6670 Před 2 lety

    Teddy was so handsom😍

  • @esayasmathewos6631
    @esayasmathewos6631 Před 2 lety +3

    How Can u hate this gay ?what a humbleness it is

    • @genbaw542
      @genbaw542 Před 3 měsíci

      guy not gay please edit it.

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Před 3 měsíci

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 2 lety +1

    ልጅነቴ ያ የዋህ ዘመን ውስጥ ከተተኝ ሰይፉ ሾው ግን ሁሉ ነገሩ የአለቤ ኮፒ ነው ግን ዘመኑ ምን ያህል ብልሽትትት እንዳለ ለኔ ብቻ ነው የገለጠልኝ ድሮ ይጥም ነበር

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @muke614
    @muke614 Před 2 lety +1

    ንግግሩ ያምራል ግን እግዚያብሄር ዘፈን

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před 3 měsíci

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před 2 lety +1

    ቴዲ በዚህ መልኩ ጉድ ባይሰራቸው ነበር የሚገርመኝ

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n Před 2 lety +3

    ሆሆሆ ስቄ ልሙት አለ ሰውየው !?
    ጎራ በሉ!!!! ሣቅ እንደጉድ ይታፈሣል።