የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Komentáře • 39

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před 18 dny +5

    አቢቹ አላህ ያግዝክ ምርጡ መሪያችን

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 Před 18 dny +4

    🙏🙏ፈጣሪያችን ሆይ መሪያችን ዶ/ር አብይን ጠቦቅልን 🇧🇴🌳🙏

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před 18 dny +4

    ውዱ መሪ አብያችን እጅግ በጣም እናመሰግነሃለን ተባረክ ክብር ይገባሃል ። መላው የህዳሴ ግድብ ሠራተኞች እናመሠግናለን ክብር ይገባችሗል ።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 18 dny +4

    የሚሰሩ ክንዶች ይበርቱ። ታሪክ ሁልጊዜም የሚፃፈው በሚሰሩ ሰዎች ነው።

  • @yosephgeberwold4633
    @yosephgeberwold4633 Před 18 dny +1

    እንደነዚ አይነት ያሉ አገር አሰዳቢዎች የሚሰጣቸዉ ቆንጆ እርምጃ መሰጠት አለበት ::

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před 18 dny +3

    በማስመስል ሀገር መምራት ቢቻል ኑሮ እስካሁን የት በደረሰች ነበር ግን አተ ሸይጣን ወሬ ሳይሆን በተግባር ሀገራችን ማቅ ለበሰች ባተ ዘመን ህዝቦቿ በረሀብ በስደት በርስ በርስ ጦርነቱ አለቁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @yosephgeberwold4633
    @yosephgeberwold4633 Před 18 dny

    ሐገርን ዝቅ ከማድረጋቸዉ የተነሳ ነዉ እነዲዉም ከስተጀርባ ነገር ሳይኖረዉ አይቀርም

  • @UmarAdam-o6y
    @UmarAdam-o6y Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon3281 Před 18 dny +4

    As the corrupted Ethiopia's current leader, Abiy Ahmed, has surrendered Ethiopia's national interest to get loans by devaluating the already depreciated Birr, the western world is happy about that and therefore USA too can welcome the terrorist Lenco Bati as an Ambassador. But, USA, to get Ethiopia back as equal partner as before, has to decide otherwise!

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 Před 18 dny

    የአገራችን ወጣቶች ብልሽት ጉዳይ ከቤተሰብ አስተዳደግና አያያዝ የሚለው አስተያየት በተደጋጋሚ ከምክንያቶች ቀዳሚ አርጎ ማንሳት በጣም እየተለመደ የመጣ አስተያየት ሆኗል። ወላጅ የራሱንና የልጆቹን ሆድ ለመመገብ ሲሮጥና ሲፈግ ነው የሚኖረው፣ ልጆቹን ሳይመግብ ስርአት ማስያዝ እንዴት ይችላል????????????????

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Před 18 dny +1

    እነዚን አሸባሪ ጁንታዎች ጆሯቸውን ጠምዝዞ ወደ ከርቸሌ

  • @YesakYilma
    @YesakYilma Před 18 dny

    Amazing 😢😢😢🎉🎉

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 18 dny +1

    Sew ende ketel yeregfal enante ketel tekelu aremebewoch yenkelachu

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Před 18 dny +5

    አብይ አህመድ የሴቫስቶፖልን ሀውልት ያነሳው በምትኩ የራሱን፣ ወይንም የጃራ አባገዳን ወይንም የአብዱላ ገመዳን ወይንም ከሁለቱ ለንጨጫም ሌንጮወች የአንዱን ወይንም የሌላ የኦሮሙማ መንጋን ምስል ሊያስቀምጥ አስቦ እንደሆነ መገመት ይቻላል፡፤ በቦታው በቶሎ ካልመለሰው ለውድቀቱ ማፋጠኛ ይሆንለታል!!!

    • @teka1528
      @teka1528 Před 18 dny

      BEOROMOYA MERET YALEW LEMAGN MEGA, FOTA LEBASH, MEKEBERYAW! YEAFHN WAGA TAGEGNALE!!

    • @natnaelgirma50
      @natnaelgirma50 Před 18 dny

      ቀነሰ አንጓው 😂😂😂 አውርቶ አደር አይዞሽ 😅

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 18 dny

    My love ❤❤❤❤

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Honotsahon!! ANTE WUSHA, GEM!! MIN TAREK ALACHU!! YE3000 TAREK EYALACHU TAWERALACHU! ENSESA!!ABIY 1000AMET!!

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 18 dny +1

    ክቡር የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እና ቆራጥ አመራሮች ለ ምታደርጉት አመራር ሁሉ በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን ❤🇪🇹❤

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon3281 Před 18 dny +6

    ጭ.ራ.ቁ አብይ አህመድ፦
    ከቦታው በሌሊት በካቶ ያነሳሀውን የታላቁን ንጉስ የአጼ ቴወድርስን የሴቫስቶፖልን ሀውልት በአስቸኳይ በቦታው መልስ!!! ለድርጊትህ መራር ዋጋ ትክፍልበታለህ!!! እንዳትረሳ፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw Před 18 dny +3

      የሴቫስቶፖልን ሀውልት ያነሳው በምትኩ የራሱን፣ ወይንም የጃራ አባገዳን ወይንም የአብዱላ ገመዳን ወይንም ከሁለቱ ለንጨጫም ሌንጮወች የአንዱን ወይንም የሌላ የኦሮሙማ መንጋን ምስል ሊያስቀምጥ አስቦ እንደሆነ መገመት ይቻላል፡፤ በቦታው በቶሎ ካልመለሰው ለውድቀቱ ማፋጠኛ ይሆንለታል!!!

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Hadushmelese! Yeenant tarek, ye7amet tadage medfer , erguz megdel naw ante denkoro, mayem, ensesa!!

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 18 dny

    Balen Miste Artestoch D/r Abiye ena Mistu

  • @user-jt2ft2ii3g
    @user-jt2ft2ii3g Před 18 dny

    I thought another but this project is some meditaters thinking examise nusensse. ?

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Honosahon!! Eofzerash, ante neh!! OROMO, bemeretu kuch belowal!! Hault dengay,naw! Kenant dengay yeshalal!! Ensesa!

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 Před 18 dny

    አኔ የምገርመኝ የተሳዳብዎቹ ነገር ነዉ።ለምን ገረመህ ብትሉ ያለእዉቀት ስለምሳደቡ ነዉ።ስራና ታርክ ከተባለማ ለእትዮጵያ ታርክም ስራም የሰራ እንደ አብይ ያለ መሪ አልተነሣም።

    • @ATROABOSEAtro
      @ATROABOSEAtro Před 18 dny

      Thank you my brother

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 Před 18 dny +1

      የአሁኑ ትውልድ ተሳዳቢዎች በታሪክ የማይመዘገቡና የማይነሱ ናቸው። ግፋ ቢል ታሪካዊው ዩቲዩብ እየታየ የትውልዳቸውን ታሪክ እየፃፉ ያሉ ጀግኖች ታሪክ ውስጥ ሀሳባቸው footnote ይሆን ይሆናል። የሚሰሩ ሰዎች ናቸው የትውልዱን ታሪክ እየፃፉ ያሉት። አኹን የኛ ብለው የሚያነሷቸው የቀድሞ መሪዎችም አንዱ ተጋድሎዋቸው ቁጭ ብለው ከሚለፈልፉ፣ ከበሬ ወለደ አፈ ታሪከኞች፣ የልማት ስራዎችን ከሚያወድሙ የትውልዳቸው ሸክሞችም ጋር ነበር።

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Sewentmehon, wusha, YEWUSHA, yegered lig!! 6amet fokerachu, dembecha alyazachum!! Ensesa!!

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 18 dny

    D/r Abiye Hedase Gedebune sera Balemakomehe letemesegen yegebahale Ante tarkawi haweltochen betanesa egna anrebeshem D/r Abiye ke seltane sewerde melesen enserawalen tarke lemen endemtefera aygebanem

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Dimoreangaw!! OROMON ENDHE EYETESADEBACHU 4KILO, OROYA MEDIR MEKEMET YECHALALE???? LETAREK YEKEMET!!

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Esatukemey! Ye3000 tarek taweralachu, yeEthiopia hezb yaslekesachu!! Sele tarek min takalachu copy bemadreg becha!

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    Sewentmhehon!! Hedna Eskinder , zemene kassen , fesamochn asferara! 3000 tarek eyalachu, takershalachu!! ABIY b6amet yeserawun yalserachu!! Zerefa, asgededo medfer naw tatekachu!

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso Před 17 dny

    የሚሰሩ ክንዶች ይበርቱ። ታሪክ ሁልጊዜም የሚፃፈው በሚሰሩ ሰዎች ነው።