የጦር ሜዳ ትዝታዎች ፡ የዘውዱ በቀለ ልብ አውልቅ ገጠመኞች ፡ ጀግና መፍጠር : Comedian Eshetu : Donkey tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
    #comedianeshetu
    #serawit
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • Video
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 278

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw5840 Před 3 lety +31

    በስም አብ ደስ የሚል የ2013 1ኛ ምርጥ እንግዳ

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 3 lety +28

    ዘውዱ የወላይታን ዘፈን እንድወደው ያደረገ በኔ እድሜ የጥንቱ የጥዋቱ ነው። የማይረሳ ድምጽ አወጣጥ🙏👍😆

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 Před 3 lety +51

    I never see artist taking from his heart like this man. Really he don't care about protocol nothing he just sweet like little baby i hope we seen him soon God bless you bro thanks so much eshi big respect God bless Ethiopia .!

  • @danadana7885
    @danadana7885 Před 3 lety +39

    የኔ የዋህ ግልፅነቱ እንዴት ደስ ይላል በጌታ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +56

    እንኳን አደረሳቹ የቅድስት ኪዳነምህረት ወዳጆች ላገራችን ለወገኖቻችን እንፀልይ ኪዳነምህረት የአስራት አገርሽን አትተያት አማልጂን 🙏😢😢😢
    እሼ ፈታ እያረከን ስለሆነ የምር ከልብ እናመሰግናለን 💖

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @helina5088
    @helina5088 Před 3 lety +15

    ዘዉዱ የጥርሳችን ፈገግታ ምን አለ ሁሌ ብትቀርብና ይሄን የሃዘን ጊዜ ብታስረሳን ጭንቀታችንን ታስረሳን ነበር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 Před 3 lety +171

    እኔ በስስት ነው ማየው እንዳያልቅ ይቀጥል ምትሉ

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 Před 3 lety +56

    እረ ድጋሜ ና ዘውድየ እሼዋ በናትህ ሌላም ቀን ጋብዘው. 🙏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 3 lety +11

    ዘውዱ በቀለ አድናቂህ ነኝ ETV ላይ በጣም ነበር የሚታየው😘 ከብዙ ጊዜ በኋላ በእሼ ሚዲያ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እንወድሃለን 💚💛❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +9

    እሼ በእዉነቱ ባለችህ ነገር ለመርዳት በማሰብህ አጅግ እሚደነቅ ስራ እንደሰራህ እንድታዉቅ ሌሎችም አንተን አይተዉ እንዲነሳሱ ስለሚያደርግ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም እናመሰግናለን ተባረክ ተባረኩ /ዘዉዱ ምርጡ ብዬሀለሁ 😍😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 Před 3 lety +92

    በድጋሚ ይቅረብ ምትሉ ለይኩ😍👍

  • @djdhfdhdh8716
    @djdhfdhdh8716 Před 3 lety +4

    ዘውድ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል የኔ ደርባባ ሰብሊ የሻሼ ምርጥ ልጅ

  • @asetesfamariam3437
    @asetesfamariam3437 Před 3 lety +27

    He is great & talented man I appreciate him.

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 Před 3 lety +21

    እደነዚህ አይነት ሰው ያብዛልን ደግ ደጉን የሚያስታውሱ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 3 lety +23

    እኔ እምለው ግን ይሄን የመሰለ ታሪክ እያለው በዛ ላይ እረጅምአመት የሰራሰውየ ምነው በየቲቪው አንድ ነጠላ ዘፈን አውጥተው ሰላሳግዜ ከሚያሳዩ ለምን ይሄንሰውየ አላቀረቡትም በቲቪ

  • @RitaRita-eu5wc
    @RitaRita-eu5wc Před 3 lety +15

    እሼ በርታ ዘወዱ ቅን ሰው ነው በጣም ነው ያሳቀን ❤

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Před 5 měsíci

    እስከዛሬ ድረስ ይህንን የመሰለ ጨዋታ አለማየቴ ቆጭቶኛል ❤❤❤❤ዜድ በርታልን

  • @leyuleyu3145
    @leyuleyu3145 Před 3 lety +16

    የምትገርም ኢትዮጵያዊ ነህ ልትሸለም ይገባል ክቡር ዘውዱ በቀለ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂ወይኔ የምወድክ የምር እድሜና ጤና

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +1

    ለአንተ ከልብ ያልሰራልህ ባለሙያ ኢትዮጵያዊ አይደለም
    ዘውዱየ ደሞ ስብእናህ ያለህ ሙያ በጣም ተጫዋችነትህ ማራኪ ባለሙያ መሆንህ ቁልጭ ብሎ ይታል።
    እንዳለመታደል የኛን ድንቅ ሰዎች ማድነቅም ሆነ ማክበር ስላለመደብን ይቅርታ አድርግልን ።
    ወላይታ ቢትህ ድምፅ ሲቀየር እኔ ይህን ድምፅ አረሳውም ዋው ነው የሚያስብለኝ ።
    💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏ተሼ በእውነት ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ወደከፍታ ያው ይህ💚💛❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 3 lety +5

    ወንድማችን ዘዉዱ እናመሰግናለን ፡እግዚያብሔር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልክ፡ምርጥ ሀገርኛ ለዛ ያለው እንዳንተ የሀገር ፍቅር እና የ ሙዚቃ ፍቅር ያለው ባንድ እንድትመሠርት እመኛለሁ ፡በተረፈ ያለፋ ስራዋችክም እንዳዲስ ተሰርተው ፡ ለህዝብ እንዲደርሱም እና አንዳንድ ፖሮዳክሽኖችም እንደዚህ ያሉትን የሙዚቃ ጀግናዋችን ቢያግዙ ጥሩ ነው ፡እሼም ተባረክ ፡፡ ቀጣዮ ጀግና ማን ይሆን ?

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 3 lety +8

    Zewdu he is down to earth ,love his confident he is talking from his heart ,

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Před 3 lety +7

    ውይ ገደልከኝ ኮይሻ ተሸከሙኝ አለ😂😂😂😂😂

  • @mekdestilahune9375
    @mekdestilahune9375 Před 3 lety +7

    በጉጉት ነበር የተበቅነው ስለእውነት በጣም በጣም ደስ ብሎናል tnx

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 3 lety +9

    የምር ተዝናናን አይገልፀውም እሸዬ እናመሠግናለን !

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta Před 3 lety +6

    ሁሌም ደስታ የነፈቀው እስኪ 👍👍👍

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 Před 3 lety +1

    ዘውዱዬ አባቴ ሁሌም ደስ ይበልክ አደከምከኝ እኮ ይመችህ እሼ በርታልን

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 3 lety +1

    አሼ በጣም ምርጥ ልጅ ነክ !!! ምን እና ማንን ማቅርብ እንዳልብክ ምታቅ !! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ቁምነገር አዘሎችን እንግዶችን ስለምታመጣልን ምስጋናችን የድርስክ

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před 3 lety +1

    ዜድየ የቧን ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ምነው ሁሉም ያተን አይነት ትንሽ ሰዎች ቢፈጠር ተባረክ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 3 lety +6

    እሼ በጣም ደስ የሚል እንተቨ ነው ዘውዱ በርታ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +3

    ቸሩ እግዚአብሔር የልብህን ያሏላልህ 🙏♥️

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 3 lety +9

    በጣም ደስ የምትል ፈታ ያልክ ሠው ነህ እድሜና ጤና ከደስታጋ ይስጥህ!!!ተጨዋች ፈታ ያለ ሠው ስወድ ምን ይደረጋል የፈለኩት አላገኘሁም ባልተቤቴ ዝግት ያለ ዝጋታም የሆነ ነው

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu Před 3 lety

      Ayizon yene konjo 😘😘

    • @anguachdemssie42
      @anguachdemssie42 Před 3 lety

      የኔም እማየ አረቄ ከለለ ጥርሱ አይታይም ዝጋታም ስትይ የኔው የለለ ነው

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 Před 3 lety

      @@Maria-kw7pu እሽ የኔውድ አመሠግናለሁ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 Před 3 lety

      @@anguachdemssie42 🤣🤣🤣🤣 አረቄ ጥርሱ

    • @selamselina2145
      @selamselina2145 Před 3 lety

      @@anguachdemssie42 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +6

    እሼ ምርጥ ሰው ፈታ አረጋቹኝ እናመሰግናለን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 Před 3 lety +5

    እደዚ ሰው ያሳቀኝ ቃለ መጠየቅ አልሰማውም በጣም ዘና ነው ያረከኝ

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 3 lety +4

    ዜድዬ በጣም ነው ያዝናናህን እሼ አንተንም ማመስገን እፈልጋለው በርታ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep Před 3 lety +17

    እሼ ከች አላቹልኝ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር አሁንማ ገና ሳላይ እየሳኩ ነው

  • @user-cx5wb2gb5p
    @user-cx5wb2gb5p Před 3 lety +7

    በሳቅ ልባችንን አፈረስከን 😂 እውነት እድሜ ይስጥክ እሼ አስተዋሽ አትጣ አስታውሰክ ዘውዱን ስላስታወስከው 🙏

  • @lalksj4134
    @lalksj4134 Před 3 lety +2

    ዘውዱ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ መልካምነት ይታይብሀል ተባረክ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +1

    የኔ አባት ዜዶ የዋህ ነገር ነው ያስታውቃል ሰላም ሁንልን ሰራህ እደሚሳካ ተሰፋ አለኝ ተሼ እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před 3 lety +1

    በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን
    እሼ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @alemgezmu1852
    @alemgezmu1852 Před 3 lety +1

    Betam arifa new eshee jegana meftera berogeram yamacheghl yane wedama desa yilala yiketal

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 Před 3 lety +7

    Good job Eshi he deserved more than this, plc Help him and make a video.

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l Před 3 lety +2

    እረ ይህንን ሠው ደግመክ አምጣልን እሽ በጣምነው የሚያሥቀው

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 Před 3 lety +2

    ልጅነቴን አስታወሰኝ ህብረት ትሪት። ዘውድዬ በጣም ታለንት ያለህ ሰው ነህ! በርታ። የ ቶፕ ውሃ አስተዋዋቂው አዛውንት ወደ ሰማይ የሚያዬበት አመለካከት is speechless!! So wonderful! Like God’s gift is water.

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 3 lety +5

    Much respect Brother Zewdu!!! I am amazed by your tenacity. I wish you the very best to create the dream band and I can't wait to buy your album!!! Blessings!!! 💚💛❤

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 Před 3 lety +1

    *Oh! My GOoood...!!!!😀😀😀😂😂😂 hilarious!!! He is very funny!!! በጣም ያስቃል "ተሸከሙኝ" ይመችህ ኣሪፍ ላይፍ ነው። 😂😂😂😂ሀሀሀሀ*

  • @user-zg7bp4qd8i
    @user-zg7bp4qd8i Před 3 lety

    ደራሲ ብሆን የዘውዱን ታሪክ እጽፍ ነበር በጣም ደስ የምትል ስታወራ ብትውል የማትጠገብ ነህ ባጠቃላይ በሳቅ እንባዬን ጨረስኩ እሸቱ በጣም ምርጥ ነበር እናመሰግናለን

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 Před 3 lety +1

    እሼ እናመሰግናለን የዘውዱ በጣም አድናቂው ነኝ😍😍😍😍😍

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety

    ዜድዬ ስወድህ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 3 lety +14

    አስቃችሁ ሆዳችንን አቆሰላችሁት
    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ጊዜን አሳለፍን የምር. 👌😂😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 3 lety

    Eshuy kalat atahul egzabher yesti tebarek ye sew deseta yemiyasedset melkam sew 👌 ♥ 😍 💕 💖

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 Před 3 lety +2

    እሽ ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል ትመቻላቹ

  • @user-qr7qm3kl6p
    @user-qr7qm3kl6p Před 3 lety +1

    ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በከፋኝ ሰአት ፈታ አረከኝ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před 3 lety +3

    ሶስቱን ወድጄዋለሁ። ፍንድት እስክል ነዉ የሳቅኩትኝ። ደግሜ እመለከተዋለሁ። ጥሩ ጠያቂ ስላገኘም ይመስለኛል ከልቡ የተናገረዉ።

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 Před 3 lety +7

    We used to call his name welese betam miwedew zefen neber

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Před 3 lety +1

    እረ፡እሼ፡ድንቅ፡የሆነ፡ሰው፡ነውግእጅግ፡በጣም፡አዝናኝ፡እውነት፡እውነቷን፡ነው፡ያጫወተን፡ተመችቶኛል፡ይህን፡ለመሰለ፡ባልሙያ፡ከዚህ፡በላይ፡ክብርግይገባዋል።እሼ፡ምስጋናዬ፡ይድረስህ።

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 Před 3 lety

    እንዴት ነሕ እንደዚሕ ስቆ አላውቅም የምር እውነተኛ ሰው በጣም ነው ደስ የሚለው ምንም ምንም ውሸት የለበትም ትክክለኛ ጀግና

  • @Guzo360
    @Guzo360 Před 3 lety +1

    Zewdu mirt sew. Eshe this is ur beat episode.

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z Před 3 lety

    ዘውዱ ግን በጣም organic ነው ። ራሱን ሆኖ መቅረብ እንዴት ደስ ይላል መኮፈስ የለው ማስመሰል የለው ። አቦ ይመችህ ወንድማችን በጣም ነው ደስ የምትለው ምችትችት ይበልህ ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +2

    ዋው ድንቅ ነው እናመሰግናለን🙏💚💛💓💕💞

  • @yonasmoges6387
    @yonasmoges6387 Před 9 měsíci

    ዘዉዱን ሳይ ያ ደጉ ዘመን አስታወሰኝ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-tc7yd8zn3c
    @user-tc7yd8zn3c Před 9 měsíci +1

    በውነት ድጋሚ ብታቀርበው እንኳን አይሰለችም❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂በውነት ቁምነገሩ ብዙነው 29:15

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h Před 2 lety

    የእዉነት ሆዴታመመ ግን መሳቅብቻሳይሆን ተምሬበትአለሁ

  • @naniyemyemyem3445
    @naniyemyemyem3445 Před 3 lety +1

    እዴት ደስ የሚል ግልፅ የሆነ ልሕ ነው በሳቅ ገደለን

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 Před 3 lety +2

    Omg, you guys made my day 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Před 3 lety

    Donky Tube በጣም እናመሰግናለን አንዲህ አይነት የተዋጣለት ከያኒ እና ጨዋታው የማይጠገብ ሰው ስላቀረባችሁልን ለሁላችሁም የተሳካ ሙያ ህይወት ጤና እመኝላችኋለሁ።

  • @michaelyohannes1823
    @michaelyohannes1823 Před 3 lety +1

    Very talented and honest . We all should learn from Zewdu. One day we will see him performing at Berklee school of music in boston which I reside .

  • @amdedegu3126
    @amdedegu3126 Před 3 lety

    I can't say anything that's gone describe my appreciation to him i loved every minute.....shi amet nur abate

  • @ZerimunKebede
    @ZerimunKebede Před 9 měsíci

    😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 Před 3 lety +1

    Endez tebakey Alakem edemayk yerzem😘😘😘🥰🥰

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Před 3 lety

    አረ በጣም ነው ዘና ያረገን ዘውድዬ እናመሰግናለን እንደዚህ ከሣኩ አመታት አልፎኛል

  • @edendawitkidane4910
    @edendawitkidane4910 Před 3 lety

    Betam dess yelal 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @starthegunners7089
    @starthegunners7089 Před 3 lety

    ወይ ግልጽ ሰው ደስ ይላል ፈጣሪ ያሰበከውን ያሳካልህ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 3 lety

    Zewdu you are amazing very talented funny man I like to see you again

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 Před 3 lety +1

    ቀልድ አዋቂነቱ ሰው አክባሪነቱ ጥሩ ስነምግባር እንዳለው ያስታውቃል ።

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera9685 Před 3 lety +1

    Thank you a great show. being nervous is normal. It is just human nature.

  • @ksanet4540
    @ksanet4540 Před 3 lety +1

    እሼ ቀጥልበት በጣም ነው ምከታተለው ኣድናቂህ ነኝ ሳውዲ እስር ቤት ያሉትም ድምፅ ሁናቸው እባክህ ኣገራችንም ሰላም ያርግልን

    • @ksanet4540
      @ksanet4540 Před 3 lety

      ጎበዝ ጎበዝ እሸቱየ በተለይም ለድሆች የምትረዳበትን ኣታቋርጥ ለኛ ስደት ላለንም ፀሉይልን

  • @MY-jz8mc
    @MY-jz8mc Před 3 lety +3

    Apart from the great fun interviews time, I really appreciate his positive outlook about life and others both favored him or otherwise... also his dedication for his passion, hardworking mindset as well as creative insight. Thank you Donkey Tube!!!!

  • @konjo7249
    @konjo7249 Před 3 lety

    ዊህ ፍንድት እስክል ነው ያሳቀኝ ዘውዲዬ እሸቱ ምርጦቺ እናመሠግናለን በርቱልን 😍😍😍😍😍

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 3 lety +1

    Betam bzu gize himegn kayewt
    Hnkuwan selam metak

  • @wendmudagnwe2916
    @wendmudagnwe2916 Před 9 měsíci

    ይህን ምርጥ ሰዉ ሀሳብ ተሳክቶለት ባይ ❤❤❤መልካም ምኝቴ ነው

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 3 lety +4

    Zedo Anbesa besak godlkane

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +2

    እኮን ደና መጣህ እሽየ 🤣🤣 ስወድህ

  • @user-wn1nt7fm3w
    @user-wn1nt7fm3w Před 3 lety

    ደስ ስትሎ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety

    ሆዴ አመመኝ አቦ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @aminamohammedali7554
    @aminamohammedali7554 Před 3 lety +2

    Kkkk my brother 💓🇪🇹💓❤️💓💓💓💓

  • @yohannesgebrewoldi48
    @yohannesgebrewoldi48 Před 3 lety +1

    አኔ ኤርትራዊ ጆን አባላለሁ በጣም ትደንቅያለሑ ባርቲስት ዘዉዱ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 Před 3 lety

    እሽዬ ተባረክ በዝህ ሰአት እዲህ ዘና የሚያደርግ ስራ ስለሰራህ እናመሰግናለን ቀኔን ነው ያበራህልኝ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @merondemeke8855
    @merondemeke8855 Před 3 lety

    Eree digame memitate alebet eshe!
    👍👍👍

  • @ewouketayalneh6257
    @ewouketayalneh6257 Před 3 lety

    የአመቱ አዝናኝና አስተማሪ ሰው ዘውዱ

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Před 3 lety +2

    I have seen 3 of them , thanks guy’s for
    Made us laugh 🙏👍🏾👍🏾

  • @nunushe478
    @nunushe478 Před 3 lety

    Thank you soooo much for the prog please bring him back I really like it

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 Před 3 lety +1

    ቀና ሰው ዘውዱ በቀለ

  • @samrinasamrina697
    @samrinasamrina697 Před 3 lety

    Zewuduye adinakik negn kuanikuan balakim muzikaw des yilal hulachum fetar yitebikachu 👍❤❤❤❤🇪🇹❤❤

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 3 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቅንነት የሞላብህ ከልቤ ነው ያሳከኝ ። thank you.

  • @yonaseshetu161
    @yonaseshetu161 Před 3 lety

    wow number one ewent kelebe new yadeneku endi tezenaneche alakem egeziabher yebarekek wendeme

  • @emuemebatlovly450
    @emuemebatlovly450 Před 3 lety

    Betam aznye swe nwe betam yewa sew giltse swe nwe egziyabhar zemnine yebark

  • @fasilheilemeskel6619
    @fasilheilemeskel6619 Před 3 lety +1

    Woooow 👌👌👌👌😍😍😍🤟🤟🤟

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 3 lety

    Continue please this is amazing Eshetuye ,thanks again