“የሙዚቃ ህልሜን ለማግኘት ያልቦረቦርኩት ጉድጓድ የለም" ሚኪ ጃኖ //በሻይ ሰዓት// በቅዳሜን ከሰዓት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 360

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 9 měsíci +89

    ሚኪዬ ብዙዎች አርቲስቶች ያልደፈሩትን ነው ስለ ሀገርህ ስለ ህዝብህ ያስተላለፍከው በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ የህዝቡ የወጣቱ ህመም ተሰምቶሀል ክበርልን ወንድማችን 🙏🙏

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y Před 9 měsíci +1

      እውነት እንደ ዘንድሮ አርትስቶችን ታዝቢያቸላውቅም😢😢😢 ብቻ ያልፋል ይህም

  • @zd6344
    @zd6344 Před 9 měsíci +109

    እውነታን እንዲ በተገኘው አጋጣሚ መናገር ጀግነት ነው ።

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 Před 9 měsíci +33

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የእውነት ንግግር በመድረክ ሲነገር ሰማሁ ተባረክ እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጣልን

  • @-zl6bc
    @-zl6bc Před 9 měsíci +99

    ሚኪ ያልተዘመረለት ጀግና የትውልዳችን ኤልያስ እንወድሀለን ኑርልን

  • @Hawi-xy1mr
    @Hawi-xy1mr Před 9 měsíci +57

    ሚኪ ልክ ነህ በእድሜያችን ቀለዱብን የት ሄደን እንኑር😢

  • @Hagos6
    @Hagos6 Před 9 měsíci +89

    ዛሬ ገና ኢትዮጵያዊ ተገኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ለካ አለን

  • @buzuneshdemissie8583
    @buzuneshdemissie8583 Před 9 měsíci +19

    ዋዉ ምርጥ አነጋገር ነው የህዝብ ልጅ ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝቡ መሮታል

  • @hayu684
    @hayu684 Před 9 měsíci +18

    ከመልእክቱ ባሻገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደም ስብእናህ እርጋታህ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ንግግርህ ተዳምረው ቆንጆ እና የምታምር ነህ
    ኢትዮጵያ የምትባል አንዲት ሀገር ነው ያለችን😢😢😢😢😢😢 ጥሩ መልእክት

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Před 9 měsíci +12

    እውነት ነው አዎ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነኝ እድሜዬ የተቀነሰብነኝ ወዴትም ተንቀሳቅሼ መኖር መስራት ያልተቻልኩ የመረረኝ እናም ይተውን። እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 9 měsíci +70

    😢😢😢😢😢😢እውነትን ገለፅካት እናመሰግናለን መኖር ፈርተናል 😢😢😢አምላክ ሆይ ሰላምን ስጠን ዘረኝነትን አጥፋልን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Před 9 měsíci +1

      አሜን ፈጣሪያችን ይቅር በለን ሐገራችንን ሠላም አርግልን ለዘረኞችም ልቦና ስጥልን

    • @honeybadger-fw6wn
      @honeybadger-fw6wn Před 9 měsíci

      ወዳጄ በጸሎት የሚጠፋ ዘረኝነት የለም ይልቅ ዘርህን ፈልገህ ተደራጅ አትጃጃል

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Před 9 měsíci

      ​@@honeybadger-fw6wn እንዳንተ አይነት ደደብ እያለ ሀገርቱ መቼ ሰላም ተገኛለች ዘር ማለት ላንተ አንዱን መጥለት መግደል ነዉ እንደ ዶማ😮

    • @honeybadger-fw6wn
      @honeybadger-fw6wn Před 9 měsíci

      @@girumadane7515 ንፍጦ ዛሬም ዘር ለገበሬ ምናምን ልትለን ነው ሂድና ጡጡ የሚጠባ ፈልግና ንገረው እከካም ቁጭ ብለህ እስክንመጣልህ ጠብቀን ቀንጥሰን ነው የምናባርርህ ይልቅ ብሄርህን ፈልግና በጊዜ ቦታ ያዝ

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 Před 9 měsíci

      አንተ ከብት ሰው ሁን መጀመርያ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 9 měsíci +23

    ትክክል ነህ ሚኪ እጅግ በጣም የበሰለ አስተያየትና መልዕክት ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን።

  • @user-qf3zs6iu6b
    @user-qf3zs6iu6b Před 9 měsíci +17

    ሚኪዬ በጣም እናመሰግናለን ስሜታችንን በዚ መልኩ ስለገለፅክልን እድሜአችንን ጨረሱት እረፍት አሳጡን አምላኬ ሆይ አንተ በቃቹ በለን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Před 9 měsíci +1

      አሜን አሜን ፈጣሪያችን በቃ በለን በቃ በለን

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 9 měsíci +21

    በትክክል በትክክል ሚኪዬ የብዙዎቻችንን ስሜት ነው የገለፅከው በእውነት ፈጣሪ አምላክ ይሁነን በቃ እንዲለን ወደ ፈጣሪያችን መጮህ ነው ሐገራችንን አበላሹብን በጣም በጣም አሳሳቢ አስጨናቂ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ሚኪዬ በጣም የምንወድህ የምናደንቅህ ሙዚቀኛ ነህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 9 měsíci +42

    ሚኪዬ ብዙ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ጥሩ መልክት ሰላም ለሐገራችን በአማራ ክልል ሥለሚጨፈጨፈው ሕዝብ ድምፅ ሑኑ እውነት ይሄ ጊዜ ያልፋል 😭😭

  • @user-qb8nj2vm1h
    @user-qb8nj2vm1h Před 9 měsíci +27

    የ ኤልያስ መልከ አይነት ሙዚቃ አጨዋወት ነው የማይብክ እና base line record ስታደርግ ደሞ wow ልክ እንደ kind ኤልያስ .keep shining brother ❤

  • @themane9894
    @themane9894 Před 9 měsíci +19

    ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው ያስተላለፈው ምልእክት በጣም ጥሩ ነው thanks

  • @aidaabdu3773
    @aidaabdu3773 Před 9 měsíci +19

    Thank you for speaking up about what is going on in Ethiopia right now & I think that is the voice of all

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 9 měsíci +7

    Mike, you have stated all Ethiopian emotions. That is the hardest fact your closing speech . Thanks for expressing my feelings.

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před 9 měsíci +7

    ሚኪዬ ትክክል ነው ያልከው ተባረክ መሮናል ይሄ ሚስኪን ህዝብ የት ይሂድ 😢😢

  • @sabamekonen2072
    @sabamekonen2072 Před 9 měsíci +3

    ሚኪዬ መጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው መልእክት የእውነት ልብ ይነካል ሰሚ ካለ የህዝቡን ስሜት በሚገባና ልብ በሚነካ እገላለፅ ነው የተናገርከው አቦ ዘርህ ይባረክ ለኢትዮጲያም እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏

  • @yohanan2919
    @yohanan2919 Před 9 měsíci +19

    yes...የት ሔደን እንኑር ሰለቸንኮ😭😭

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Před 9 měsíci +5

    Mike ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ በጌዝያችን አትቀልድብን ተውን ሰላም ለኢትዮዽያ 🙏

  • @ayeletilahun958
    @ayeletilahun958 Před 9 měsíci +16

    የመጨረሻ ሀሳብህ ግሩም ነው meki !!!!

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Před 9 měsíci +7

    ሚኪ አሰቴር አገር ወዳድ መሆነዋን እኔም ሳላደንቅ አላልፍም። እንዲያው ግን በእግዚአብሔር ቤት አብረሃቸው ስላገለገልክ የቤትክርስቲያን ዘማሪዎች አንዳቸውን ብትጠቅስ ደግሞ አንተንም አደንቅህ ነበር። ለነገሩ አሁንም ድንቅ ነህ ሚኪዬ❤ አንድ ቀን በዝማሬ አደባባይ🎉 እንዚአብሔርን ብቻ ስታከብር እንደማይህ ተስፋ አለኝ።

  • @faith163
    @faith163 Před 9 měsíci +7

    እውነት ነው የት እንሂድ ገራ ገባን ወጣቱ በህድሜው መስራት መኖር አልቻለም በገዛ አገሩ ጌታ ሆይ በቃ በለን🥲🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 Před 9 měsíci +48

    ልክ ነህ ሚኪ,በጊዜያችን, በእድሜያችን, በጭንቅላታችን ተጫወቱብን. ብቻ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 9 měsíci +7

    His last words are heavy. I hope all artists have the guts to speak up. SPEAK THE TRUTH!!! STAND FOR THE TRUTH!!!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 9 měsíci +6

    ትክክል ገልፀሀታል አስቴር ውብ በጣም። እረ ታመምን እውነት ነው ለወገን እና ለሀገር ድምፅ ሆነሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @DocuCrafters
    @DocuCrafters Před 9 měsíci +16

    this generation need peace !

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 9 měsíci +12

    Mickey ጃኖ ❤🙏 የኤልያስ መልካ ተማሪ እኮ ሁሌም ለሰው ለሀገር ቅድሚያ እንደሰጠ ነው Thanks Ela 🛶 GOAT 🙏

    • @lilibeza
      @lilibeza Před 9 měsíci +3

      It’s true he is a modal for everyone and he still lives with us in our hearts

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Před 9 měsíci +3

      @@lilibeza ኤላ❤

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 Před 9 měsíci +2

      ኤልያስ መልካ ባለ ምጡቅ አይምሮ አርቲስት መልካም ስብዕናን የዘራባቸው የጥበብ ልጆቹን እንሆ ብሎናል 💚💛❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před 9 měsíci +7

    ሁሉም እራሱን ይፈትሽ ትክክል ትባረክ❤❤❤❤

  • @user-ib4ho7di9p
    @user-ib4ho7di9p Před 9 měsíci +17

    ሚኪ አስተዋይ ነክ 🙏🙏🙏🙏

  • @derejereta860
    @derejereta860 Před 9 měsíci +6

    ሚኪ እውነትህን ነው እኛ እንኳን ከሃገር የራቅነው ወሬው እንከን አንገፍግፎናሌል። ፈጣሪ ኢትዬጵያን እያት።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 9 měsíci +11

    ትክክል በግዜያችን አትቀልዱ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Před 9 měsíci +2

    ጥሩ መልክት ነው ወንድሜ በል ጠንቀቅ በል በ ኣሁን ሳአት እንደዚህ ያለ ምልክት ማስተላልፍ ከባድ ነው ጀግና ብየካለው

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 9 měsíci +33

    ልጆቻችንን የት እናሳድጋቸው? የት እንደብቃቸው? የት ተንቀሳቅሰን እንስራ? እናቶች ወልደው መሀን ሆነዋል‼️ ሁሉም ሰው ኑሮ መሮታል‼️ stop 🛑 🛑 🛑

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 9 měsíci +1

    ሚኪ ውስጣችን ያለውን ስሜት ስለገለፅክልን ክብር ይገባሀል ተባረክ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 9 měsíci +6

    ዋው ለታሪክ ይቀመጥ በጦርነት ተወለድን ፣ጦርነት እየሰማን አደግን በጦርነት ደግሞ ጊዜ አለቀብን ምንም አይነት እረፍት እዳይሰማን አድርገው አኖሩን እውነት ልብ ብለው ቢያስቡበት እነሱ እየኑሩን የእኛ ችግራችን ችለን እድንኖር መኖር ባይነፍኩን አመግሃለሁ ወንድሜ!

  • @EmuHiba
    @EmuHiba Před 9 měsíci +17

    ልጅ ይውጣልህ በቃ ሀቅ ሀቁን መናገር ትልቅነት ነው !!!!

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 Před 9 měsíci +1

    እውነት ነው ሚኪየ ክበርልን ልክ ብለሀል ስለ ሀገራችን ስለ ስራህም ተወዳጂ ነህ በውነት

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 9 měsíci +12

    በጣም ቀላል በእድሚያችን ቀለዱብን ልባችንን አቆሰሉን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 9 měsíci +2

    እዉነት የሚናገር እንደተ የብዜልን እዉነት የገረችን ኑሮ ዉድነት እእፍፍ የስብላል እግዚአቤሔር ይባርክክ እድሜ ይስጥክ ❤❤❤ ሰላም ለገረችን😢😢😢

  • @hakib5417
    @hakib5417 Před 9 měsíci +8

    "Don't wast our generation time" its true brother.

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Před 9 měsíci

    ሚኪሻ አንበሳ ህሊና ያለው ሰው እንዳንተ ባገኘው አጋጣሚ እውነቱን ተናግሮ የበኩሉን ሀላፊነት ይወጣል ጀግና ወንድማችን 💚💛❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před 9 měsíci +1

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ወንድሜ በጣም እዉነት ምን አይነች ጀግና አስተዋይ ልጅ ነህ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ መልእክት ነው በመጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 9 měsíci +15

    ትዉልዱ ግራ ገብቶታል መሄጃ መደበቂያ አቶል ወላጆችም ተሰፉ ቆርጠዋል እንደህዝብ ተፈራርተናል ድምፅ ሰለሆንከን እናመሰግናለን ጆሮ ያለዉ ይስማ ሀገሪቷ የጋራ ነች ተረካቢ የሌላት ሀገር ነገዋ ዉድቀት ነዉ

  • @filfilu
    @filfilu Před 9 měsíci +2

    🙏 Thank You Miki 🎸
    Nuff ❤ N Much 👊

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před 9 měsíci +4

    ሚኪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ሀገራችን ሲኦል ሆነችብን😢

  • @amansultan3422
    @amansultan3422 Před 9 měsíci

    እዉነት ነው የሚስማክ ሰሜት ይስማናል ልክ ብለካል የኔ ጀግና አሳቤ ነው የገለፀክልኝ ተባረክ❤❤❤

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j Před 9 měsíci +4

    ምርጥ መልክት ነው ከገባቸው

  • @natnealgadion2441
    @natnealgadion2441 Před 9 měsíci +6

    ብራዘር ልክ ነህ ኢቢኤስ ግን ለምን ቆረጣችሁት ንግግሩን ሌላ ነገር ቢሆን ቀልድ ቧልት ቢሆን ይቀጥል ነበር ግን ቁምነገር አይመቻችሁም ሰው እየሞተና እያለቀሰ እናንተ የደሀ የሚያሳቅቅ ምግብ ነው ምታሳዩን ብቻ እናመሰግናለን ብሮ ።✌

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 Před 9 měsíci

      ትክክል ብለሀል ወንድሜ እሱ እውነቱን ለተናገረው እነሱ የዚህን ያህል መፍራታቸው ያስተዛዝባል ህሊና ሲመዘን እውነት ቦታ ስንቆም አየህ እንዲ ነው የጠፋ ቤተሰብ ማገናኘት መልካም ቢሆንም አሁን እየጠፋ ያለውን የንፁሃን ነፍስ መታደግ ግን ትልቅ ስብዕናን ይጠይቃል ወዳጄ

  • @liyoualem
    @liyoualem Před 9 měsíci +3

    So genuine I love …love this interview he didn’t portray himself as perfect. This young generation should learn a lot from him . Never give up on your dreams.Well he made it .He is one hella guitarist.👏🏾👏🏾👏🏾

  • @abumesay9435
    @abumesay9435 Před 9 měsíci +7

    በጣም ደክሞናል!!!!

  • @Neju2023
    @Neju2023 Před 9 měsíci +15

    ጎበዝ ምርጥ መልእክት ነው ሰሚ ካለ ያስተላለፍክላቸው ለፖለቱከኞች ❤❤❤ግን ፀዲ የት ገባች አምጡልን

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před 9 měsíci

    የእውነት ልብ የሚነካ ነገር ነው የተናገርከው ሚኪ አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 9 měsíci +9

    I feel you ሚኪwhat kind of life we are living 😢!! Im sure they didn’t expecting 🙄him the end of the the conversation what he said so 🖤 emotional 😭 I’m so impressed by the fact what a 🎤 speech 👏🏽👏🏽was saying about the people and what is going on in Ethiopia 🇪🇹 totally 💯 agreed that he was talking about it so sad 😞 Good Job 👏🏽👏🏽👏🏽
    God bless you 🙏🙏🙏and your family take care of yourself brother 🙏🙏👍and thank you 🙏

  • @YonasElias
    @YonasElias Před 9 měsíci +1

    መጨረሻ የተናገርከው ልብ ይነካል ሚኪ ፈጣሪ ክብር ይስጥልን 🙏

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 9 měsíci +8

    መፍትሄው ተባብረን እነዚህን እርኩሶች ማባረር እና የዘር ፖለቲካን እስከመስራቾቹ ነቅሎ መጣል! ድል ለፋኖ💚💛❤️💪

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Před 9 měsíci +1

      በትክክል በትክክል ይሄ የህልውና የመኖር ያለመኖር ጥያቄ ነው አላስኖር አሉን ፈጣሪያችን ንቅል ያርግልን ከላያችን

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 9 měsíci

    ሚኪየ አክባሪህ ነኝ ምንም ቃላት የሌኝም በውነት እናመሰግናለን በጣም የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነው ያወራከው እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @seyoumbely5151
    @seyoumbely5151 Před 9 měsíci +2

    You the 1st artist saying this you are my hero thank you miki jano

  • @haymanotmekonnen6272
    @haymanotmekonnen6272 Před 9 měsíci +3

    ምናለ እንዳንተ ሁሉም አርቲስቶች ድምፅ ቢሆኑ ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Před 9 měsíci +1

    ሁላችንም ተፈራርተን የጎሪጥ እየተያየን ነው ። እዉነት ነው አስራ ምናምን አይነት ሬንጀር ለብሰን ወንድም ወንድሙን ሊገድል በየጫካው መሽጓል ። እግዚአብሔር መልካም ቀን አምጣ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 9 měsíci +3

    ትክክል ወንድም ድንቅ ንግግር በእድሚያችን ቀለዱብን እኮ እፍፍፍፍ ወጣቱ ተስፍ እንዲቆርጥ እያደርጉ ነው ባለ ሰአት

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před 9 měsíci +2

    ካርቲስቶች አንተንና ሻማ ቡሬ ብሎ የዘፈነዉን አርቲስ አደነኩኝ ለህዝብ ለሀገር ያለችሁን ክብር ስሜት በደንብ ነዉ የገለፃችሁት።እናመሰግናለን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 9 měsíci +6

    እውነተኛ ኢትዮጵያን ወጣት ልጂ!music instrument, players!🙏🏾👍🏽🕊️✌🏽

  • @mastewalgetachew80
    @mastewalgetachew80 Před 9 měsíci +1

    ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፍከው ❤❤❤ የሰፈሬ ልጅ

  • @Jeremy29418
    @Jeremy29418 Před 9 měsíci +2

    የውስጤን ተናገርከው ተባረክ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ጀግና ነህ::
    በትክክል በኛ እድሜ አትቀልዱ ይበቃችሆል ልጆቻችን እናሳድግበት::

  • @temayob906
    @temayob906 Před 9 měsíci +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ይመችህ የውስጣችንን ተናግረህልናል ሚኪ🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym Před 9 měsíci +1

    የመጨረሻዋ መልዕክት በጣም ወሳኝ ናት ‼️ BIG RESPECT BRO 🙏

  • @fikir1921
    @fikir1921 Před 9 měsíci +3

    We are lucky to have you in this industry

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 9 měsíci +1

    ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን ሚኪ🙏❤

  • @jaffermahdi4129
    @jaffermahdi4129 Před 9 měsíci +1

    ሚኮ የአራዳ ልጅ ጊታርን አንተ ተጨዋታት የኛ ካርሎስ ሳንታና big respect

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 9 měsíci +4

    Great discussion. The dude is smart. ❤❤❤

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel Před 9 měsíci +4

    አቦ ተባረክ ወንድሜ😢😢

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v Před 9 měsíci +1

    ስለሀገራችን ሁኔታ ስለተናገርክልን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Před 9 měsíci +11

    እናመሰግናለን ሚኪ የሁላችንም ችግርም ሀሳብም ጭንቀትም ይሄ ነው!
    ጥያቄ አለኝ በአራቱም አቅጣጫ ላላችሁ "ፖለቲከኞች"
    ምን ያህል የወጣት ደም እና የእናቶች እንባ ፈሶ ሲያበቃ ነው እናንተ ከስህተታችሁ የምትማሩት ???

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Před 9 měsíci

      በትክክል በትክክል

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Před 9 měsíci

      እዉነት ነዉ የስንቱን ህይወት ቀጠፍ ቤት ይቁጠረዉ

  • @frehiwotdamtew8796
    @frehiwotdamtew8796 Před 9 měsíci +2

    Wow great message !! Good job Miki👏👏

  • @saristube3854
    @saristube3854 Před 9 měsíci +2

    ሚኪ አሁን ያስተላለፍከው መልክት ሁሉም በየጏዳው የሚሰማውን ብሶቱን ስጋቱን ነውና አንተ እድሉን ስታገኝ ተጠቀምክበት ድምፅ ሆንከን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያችን የቅርብ የድሮዋን ኢትዮጵያ ደግመን እንድናያት ይርዳን::

  • @abumesay9435
    @abumesay9435 Před 9 měsíci +4

    እውነት ነው በጣም ደክሞናል።

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera5737 Před 9 měsíci +3

    ብሶታችንን ተናገርክ እናመሰግናለን ክፉ አይንካህ

  • @user-tp4yp1zc7g
    @user-tp4yp1zc7g Před 9 měsíci +1

    የሰው ልክ ነህ ሌሎቹም አርቲስቶች ከ አንተ ቢማሩ እና እውነቱን መናገር ቢጀምሩ መልካም ነበር
    አሸርጋጅ ጠልተናል

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 Před 9 měsíci +3

    ከባድል መልክት ነው በጣም ልክ ነህ😢😢😢

  • @fekadugselassie
    @fekadugselassie Před 9 měsíci

    Thank you brother much love and respect., yesera bahelume bezaw bikeber bezu sewem yemaytekemew way of living and doing business and family is key amesegenalehu hulun selansahelen. God bless

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 Před 9 měsíci +3

    Great conclusion Miki. All should say ‘enough is enough’. We want to have a better world to the coming generation. We are responsible.

  • @user-jo3mq8sh6j
    @user-jo3mq8sh6j Před 9 měsíci +2

    ሚኪ ዉስጤ ነዉ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 9 měsíci +1

    Very good message thank you dear brother.

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 Před 9 měsíci +1

    The last message is powerful Ayizon

  • @user-mc1tw9gv9i
    @user-mc1tw9gv9i Před 9 měsíci +1

    ጀግና ነህ እውነት ነው መሮናል በጣም

  • @user-qf3zs6iu6b
    @user-qf3zs6iu6b Před 9 měsíci +2

    ሚኪዬ በጣም እናመሰግናለን ስሜታችን በዚ መልኩ ስለገለፅክልን እኔም የዚ ትውልድ ተበዳይ ነኝ እሺ የት ሄደን እንኑር

  • @mintesinotgetahun9387
    @mintesinotgetahun9387 Před 9 měsíci +3

    ጀግና

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 9 měsíci +1

    ሚኪዬ እዉነት የጦርነት ዜና መስማት መሮኛል! በኛ ትዉልድ ተቀልዶብናል! ማግባት፣መዉለድ፣ ጤናማ ኑሮ መኖር እንፈልጋለን። የኛ ትዉልድ ጦርነት እንደማይጠቅም ስለሚያዉቅ ተግባብቶ ማለፍ ይችላል። እባካችሁ ያለጊዜያችሁ ጊዜያችንን የምታቃጥሉ የፓለቲካ ሰዎች ተረጋጉ! እኛ በድባቴ ማለቃችን ነዉ። በጉብዝና ወቅታችን ለምን እራሳችንን እናጠፋለን። በቃችሁ! እኛ የምንጠላዉ ብሄር የለንም ያለችን አንድ ሀገር ናት! ታሪክ ይፋረዳችኋል!

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 Před 9 měsíci

    እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው።ለማንኛውም አየዞህ የኔ ልጅ የፈጠረን አምላክ ያውቃል።ቸሩ መድሐንያለም ይባርክህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @azebkebede3901
    @azebkebede3901 Před 9 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታርዛ 😢

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Před 9 měsíci +4

    Welcome back Yoni The 👍🏿💪🏿

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 9 měsíci +2

    እውነት ተናገርክ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 Před 9 měsíci +1

    እድሜ ይስጥ. የኔ ጀግና ለእውነት ሚቆም አያሳጣን

  • @voe1818
    @voe1818 Před 9 měsíci +5

    Great message for those people who have created such bad atmosphere for this generation!!

  • @DiLionMusic
    @DiLionMusic Před 9 měsíci +3

    #🔥🔥🔥#Speech 💯
    #God Bless bro.