ዛሬ ላይ ለሙዚቃ ማስተሪንግ የሚመረጠው ሰው - ሙዚቀኛ ኪሩቤል ተስፋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 10

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před měsícem +1

    ያባቱ ልጅ ምርጡ ሙዚቀኛ ኪሩ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Nebiyusolomon21
    @Nebiyusolomon21 Před měsícem

    ኪሩዬ እግጅግ በጣም የሚገርም ስብእና የማይለወጥ በሀሪ ከሙያ ብቃት ጋር ያለው ተወዳጅ ሰው

  • @henoktilahun7412
    @henoktilahun7412 Před měsícem

    Kirubel is a very decent and humble guy. Real professional man.

  • @etsube5854
    @etsube5854 Před měsícem

    Best interviewer 👏👏

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před měsícem

    ግሩም ቆይታ መቲ!

  • @teshomebekele6316
    @teshomebekele6316 Před měsícem

    ፍፁም ጨዋ ልጅ ነህ የተሳካ ሕይወት ተመኘውልህ

  • @ermiasalex9318
    @ermiasalex9318 Před měsícem

    ኪሩ ችሎታ ፀባይ የ studio and stage ሙሉ ሰው ዳግማዊ አበጋዝ ነው

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před měsícem +1

    ክሩቤልን የፍና ላምሮት ተጋባዥ ዳኛ እርጉት

  • @user-wg8wi7cf3r
    @user-wg8wi7cf3r Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ አትሁኑ ሙዚቃ ህይወትህን አይለውጠውም አታዳምጥ ጊዜህን ይገልብሀል አዎ ለዘፋኙ ይጠቅማል ገንዘብ ይሰበስባል ቪላ ቤት ይገዛል ስለዚህ ሞኝ እያረጉህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ስብከት ተከታተል ያኔ ህይወትህ ይቀየራል