Video není dostupné.
Omlouváme se.

መልካም ወጣት? - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ፊልም - ለዘመኑ ፕሮቴስታንት መልስ የሰጠ ፊልም - Ethiopian orthodox tewhado film 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 09. 2022
  • መግቢያቸዉ መምጫቸዉ አይታወቅም እና በሃይማኖትህ ጠንክረህ እራስህን ጠብቅ፨
    የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
    የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
    t.me/ZenaBeyEthiopia
    www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
    EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Komentáře • 660

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 Před rokem +289

    2015 የጠፉት ወደ ክብርት እናታቸው ቤተክርስትያን የሚመለሱበት ዘመን ይሁንልን እኛንም በቤቱ ያፅናን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +129

    በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም ቢበዛልን ደስ ይላል ሁላችውንም ፈጣሪ ያክብርልን 🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před rokem +144

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳችሃለን ♥
    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

    • @emugela2785
      @emugela2785 Před rokem +1

      😂😂😂😂እምዬ ማርያም ትጠብቃችሁ አላልሺህም 🤣🤣🤣ጌታሆይ ማረን

    • @bizubizu3202
      @bizubizu3202 Před rokem

      🥰🥰🥰 amen amen amen 🙏

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před rokem +2

      @@emugela2785 እና ሉተር ይጠብቃችሁ እንበል 😂😂😂😂😂😂

    • @mesiworku3623
      @mesiworku3623 Před rokem +1

      Betam Desi yemil film Embetatachen KIDESTE KIDUSAN NESEHETE NISUHAN DENGLE MARYAM tsegawen tabezalesh betam gerum film🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😍😍🥰🥰🙏🙏❤️❤️🙏🥰🥰

    • @fwedaskeedas2870
      @fwedaskeedas2870 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 Před rokem +60

    ይህ ፊልም ዬኔ ታሪክ ነው። በራቱልን ሰላምቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀጋራቺን ሰላም ያርግልን 🙏🙏 አሜን።እሚዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላላም ትኑር❤️❤️❤️

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před rokem +79

    የተዋህዶ ልጆች እመብዙሃን ትጠብቃቹ

  • @a.m.e6137
    @a.m.e6137 Před rokem +36

    አባቴ እኔ የጠፋሁትን ልጅህን ወደ መንጋህ መልሰኝ እንደ ፈርኦን የደነደነውን ልቤን በፍቅርህ ስበርልኝ 🙏🙏🙏😥

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem +47

    እግዚኣብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምየ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @aklila1975
    @aklila1975 Před rokem +12

    የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሉንም 💚💛❤️

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem +14

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ❤
    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
    ተዋህዶ ሃይማኖት ብምኳነይ ኩሉ ግዜ እዩ ደስ ዝብለኒ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏❤

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Před rokem +68

    እግዚአብሔር ሆይ በ2015 ከስደት መልሰህ በእግረ ስጋም በእግረ ነፍስም ወደ ቤትህ እንድገባ እና እንደ ዮሐንስ አይነት ባል እድትሰጠኝ እለምንኸለሁ

    • @7seventv21
      @7seventv21  Před rokem +6

      yelebeshen meshat yemitekmeshen yesetsh

    • @metofekadu3688
      @metofekadu3688 Před rokem

      አሜን ውይ ስደትስ በቃን

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem +16

    የአምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በበቤቱ ያፅናን መሀተባችንን እናጥብቅ ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 🙏🙏🙏

  • @user-eq4jp5rh9c
    @user-eq4jp5rh9c Před rokem +23

    እስኪ ሁሌም መንፈሳዊ ፊልም ስሩ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +22

    በእውነት እንደዚህ የመሰለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ፊልም ማየት በዝህ ዘመን በጣም መታደል ነው እንደው የተዋሕዶ ልጆች የት ናችሁ እውነት ለመናገር አለማዊ ፊልም ብሆን ብዙ ሰው ነው ሚመለከተው በተዋሕዶ ሃይማኖታችን ጠንካሮች አንሁን የእማዬ ማርያም ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ይብዛልን
    ቀጥሉቡት

  • @kalinafantahun8763
    @kalinafantahun8763 Před rokem +9

    ትልቅ ትምህርትን ታገኙታላችሁ እዩት ኦርቶዶክስ አድርገህ የመረጥከኝ አምላኬ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏 ያልጠፋነው ከ እግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው😢

  • @user-vl8mg5cy1o
    @user-vl8mg5cy1o Před rokem +6

    ማርያምን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢የተዋህዶ ልጆች በስስት ነው የምወዳችህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕

    • @hdlidet
      @hdlidet Před měsícem

      😢😢😢እኔም እናትየ

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 Před rokem +8

    በርቱልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🛐👏በጣም ትልቅ ትምሀርት ነው ቀጥሉበት👏

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ከቤቱ የጠፋነውን ልጆቹን በሙሉ ይሰብስበን፥ ይጠብቀንም፥ አስተማሪ ነው::

  • @SalamSalam-lv1xk
    @SalamSalam-lv1xk Před rokem +11

    እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናቹ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳቹሃለን
    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Před rokem +19

    የውነት ደስ የሚል አስተማሪ ኦክዶክሳዊ ፊልም ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ በርቱ ቀጥሉበት በዚአስተማሪ ፊልም ብዙ የጠፉ ሰዎች እንደሚመለሱ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ትክክለኛውን መንገድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳያቸው

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +11

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያደረገልን ❤💛💚🙏🙏🙏

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před rokem +31

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +7

    የሚገርም ድንቅ የሆነ ትምህርት ሰጪ ዲራማ ነው እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንዲሁም ምን አይነት ጓደኛ መምረጥ እንዳለብን ተምሬበታለሁ ተባረኩ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

    • @mariouset142
      @mariouset142 Před rokem

      እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 Před rokem +7

    የተዋህዶልጆች በርቱ በለቅሶ ጨረሰኩት😭

  • @mesihabesh6137
    @mesihabesh6137 Před rokem +3

    ፈጣሪ ይመስገን መንፈሳዊ ፊልም ካየው ቆይቼ ነበር ቸሩ መድሀኒአለም ለ ሁላችንም ምህረቱን ያብዛልን

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር የጠፉትን በጎች ወደቤቱ ይመልስ። ደስ የሚል ፊልም

  • @meseretfentaw9613
    @meseretfentaw9613 Před rokem +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! ወንድሞቼ እናንተም ተባረኩ! በርቱልን።

  • @Azmarino731
    @Azmarino731 Před rokem +43

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከምንም በላይ ትልቁ እና ምርጡ ኦርቶዶክስ ነኝ። ኦርቶዶክሳዊነት ትልቅ ምስጢር ነው። ከዚህ መንፈሳዊ ፊልም ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።🙏🙏🙏

  • @salamaet1951
    @salamaet1951 Před rokem +10

    እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት

    • @lidi3349
      @lidi3349 Před rokem +2

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před 11 měsíci

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před 11 měsíci

      ​@@lidi3349yeoritodokis eyesusu ewuneteigawu kirisitos new eshi temeleshi

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 Před rokem +1

    መልካም ወጣትን በማልማት ጥንትም አሁንም በድራማ ሳይሆን በተግባር መላካም ወጣቶች ከህፃንነት እስከ አዋቂነት ኮትኩታ አሳድጋ ለክብር አብቅታለች አሁንም እንዲሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የእግዚያብሔርን ቃል አያስተማረቾ እንዲሁም በሥነምግባር እየኮተኮተች ለቁም ነገር አብቅታለች በማብቃትም ለይ ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ተከብራ እና ደምቃ ትኑር አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @hanahielegebriel8703
    @hanahielegebriel8703 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጣቹ መንፈሳዊ ፊልም ርቦኝ ነበር እጃቹ ይባረክ ሁሌም በዚህ ስራ ቀጥሉበት በመንፈሳዊ ፊልም ላይ ብዙ አልተሰራም እባካቹ አደራ በዚህ አይብቃ ገና ትውልዱን ምታነሱበት ስራ ከእናንተ እንጠብቃለን

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 Před rokem +9

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በዚው ቀጥሉ ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያፅናን አሜን፣

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před rokem +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለጠፉት ልብ ይስጥልን እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችው በቤቱ ያፅናችው በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +3

    ስወደው ይህን መንፈሳዊ ድራማ ሁለተኛ ዬ ሳየው በተለይ የፀሎት ክፍላቸው ደስሲል

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před rokem +10

    እግዚአብሔር ውላችንን በቤቱ ያፅናን ከቤቱ የወጡትም እግዚአብሔር በኬነጥበቡ ይመልሳቹው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @geddamwassue-6360
    @geddamwassue-6360 Před 11 měsíci +1

    አይዞን የተዋህዶ ልጆች በማንም መተተኞች ልንሰደብ አይገባንም የተዋህዶ ክብርበሰው አን ደበት ተነግሮ አያልቅም ስለዚህዝምእንበል

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 Před rokem +6

    እዲህ ያሉ ትምርቶችንም ብታሳዩን መልካም ወጣት የት እዳለ ይገባን ነበር እና አሪፍ ነው በርቱ እኛ የተዋህዶ መልካም ወጣቶች እመቤቴን ይዘን ነው 🙏

  • @enat245
    @enat245 Před rokem +3

    በጣም እናመሠግናለን ከምር በእባ ጨርስኩት አወ ወጣትነትን በተዋህዶ ቤት እደት ደስ ይላል በጌታ አቤቱ በበትህ አፅናኝ የጠፉትንም መልስልን😭🙏❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 Před rokem +5

    በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱልን ! እንደዚህ መንፈሳዊ የሆኑ ፊልሞች በብዛት ቢሰሩ ሌላ ፊልም አናይም ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን !!!

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem +2

    እግዛብሄር እዉነት የተዋህዶ ልጆች መብታት አለብን 😢😢😢

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před rokem +4

    ጥሩ ትምህርት ነው በተለየ ለዘመኑ ወጣት ባለወቁት ነገር ወደ ማይሆን ስፍራ እየፈለሱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አዲሱን ዘመን የጠፉት እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን እኛም ስለነሱ አብዝተን እንፀልይ
    ወንድማችን ኪሩቤል እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥልበት

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 Před rokem +4

    ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ!!!

  • @bini.et16
    @bini.et16 Před 10 dny

    egziabher amlak kebetu ayarkachu wendm ehtoche. bertu ejg astemari filmoch nachew egziabher yibarkachu. emebetachn kidist dengl mariyam rediet bereketua ayleyachu. Amen.

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +1

    እናንተ ደካሞች ሸክማቹሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቹሀለሁ☝ ፀጋውን ያብዛላቹሁ ቃል ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +4

    በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርቶች የተካተቱበት መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤👏

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Před 11 měsíci +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት አለዉ በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 Před rokem +20

    መንፈሳዊ ፍልም ቢበዛ ጥሩ ነው ❤

  • @nnsje70
    @nnsje70 Před rokem +3

    እመቤቴ ትጠብቃችኩ በጣም ደሥ የሚል የመፈሳውይ ፊልም ነው እዩት ❤️❤️❤️

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před rokem +1

    በስመ ስላሴ ደስስስ ይላል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይግዛቹ💠💞💞💞💞

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሠዉ ልጅ መጨረሻው ሳምር ነው ደስ የሚለው የ ጴጥሮስን እንባ ሰጥቶ ለንስሀ ሞት ያብቃን 👏👏👏👏👏👏

  • @selamEthiopia3959
    @selamEthiopia3959 Před rokem +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመሳሳይ የሂይወት መንገድ አለኝ እኔም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ይሄንን ፊልም በመስራታችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ ፡፡ተመስገን ! እመቤቴ ማርያም ከፈተና ትጠብቀን

  • @user-hj6ml3jr4w
    @user-hj6ml3jr4w Před 4 měsíci +1

    ኢትዮጱያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፆናን አሜንንንን 🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💒💐💐

  • @user-si9iu6ie6b
    @user-si9iu6ie6b Před 25 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን እህት ወንዲሞቻቺን ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናችሁ በርቱልነ እሽ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Před rokem +2

    ምርጥ አስተማሪ ነው ኦርቶዶክስለዘላለም ትኑር❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ነዉ😊😊

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ

  • @kudustkudus6692
    @kudustkudus6692 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገነ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amaregatnet6502
    @amaregatnet6502 Před rokem +3

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @milknbd
    @milknbd Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ቃል ህይወት ያሰማልን❤ኣሜን ፫🙏🙏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +1

    በጣም አናመሰግናለን ውዶቼ ደስ ሲል በማርያም ቀጥሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘😘😘

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y Před 5 měsíci

    ደሰ የሚል ፊልም ነዉ ኦርቶደክስ ለዘላለም ትኑርልን አይይይ ነገ ዛሬ እያልነ የዘላለም ቤታችነን ብዙወቹ አረስተነዋን ልባችነን ይመልስልን 😢💔❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 7 měsíci +1

    ዋው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የጠፉትን የጎቹን ይፈልግ❤❤❤

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b Před rokem +5

    እናመሰግናለን⛪💕💕💕🙏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 5 měsíci

    ከዚህ መንፈሳዊ ድራማ ብዙ ተምሪያለሁ ከማንበብ በድራማ በጣም ይማርካል ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሞ ለግዜው የሚመጥን ነው

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን የኛ እንቆች ደሰሰ የምል ፍልም ነው ቀጡሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጠፉቱን ልጆቿን ትመልሰ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናንተ ጋ ትሁን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ በእመነታችን ታፅናንኖ አሜን 👏💘🌹

  • @yehiwetmenayalebeshmedia6623

    በደንብ ለተከታተለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርቱልን ደጋግሜ አየሁት ግሩም ነዉ የጠፋዉን ልጅ ሁሌም እያሰብን እኛም ልንጠፋ ስንል የሚስተምረን ትምህርት

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před rokem +2

    በርቱ ጥቂት ሰወች ይማሩበትና ወደራሳቸው ይመለሳሉ ቢአንስ ።አንድ ነፍስ ማትረፉ እንኳ ቀላል አይደለም

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Před rokem +1

    ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ
    ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀድሳቹህ
    ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ
    ስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄር
    ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @bezicho
    @bezicho Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏🏾✝️❣️🙏🏾

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v Před 4 měsíci +1

    የምንም ጊዜ የደስታ ምንጨ እምየ ኦርቶዶክስ ነች እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን!!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sancho931
    @sancho931 Před 7 měsíci

    አሜን የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ትለምልም እግዚአብሔር አምላክ

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 Před rokem

    Asey betam des yilal tbareku emebrahn ttbqchu b yezchi b mezmur ale Eritrean Orthodox mezmur bereket tikue aboy በረከት ትኩእ ኣበይ blacu smut b mariyam betam ewdacu alew❤ i'm Christian Orthodox from Eritrean i love the gospel that why. glory be to God!🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    እኒሕን አባት ስወዳቸው በርቱልን መንፈሳዊ ድራማ ስወድ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን ሑላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን 🙏

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 Před měsícem

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትዕዛዝህን ተላልፈን ካፈነገጥንበት ጎዳና መልሰን ፍቅርና ሰላምህን በልባችን ሙላልንና ትዕዛዝህን አክብረን እንድንከበር እግዚያብሔር ሆይ ይቅር በለን
    ለሀገራችን ሰላም አምጣልን አቤቱ ይቅር በለን ማረንን አቤቱ አሜንን አሜንን አሜንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያበርታችው🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏👍

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
    እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ሁሌም መንፈሳዊ አስተማሪ ፊልሙችን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem +5

    እናመሰግናለን 🙏

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před rokem +1

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan zagahuten yebezalechu bebetu yetsenachu🌻💒🌻

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh Před 4 měsíci

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይዎት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው

  • @sdx8869
    @sdx8869 Před 11 měsíci

    በጣም ደሰ የምል ፊልም ነው በመፅሓፍ ቅዱሰ የተደረከ ሰለ ሆነ ያለ ገባን ነገረ አሁኑ ተረዳኝ በእወነት ከዘ ታርክ አባቶች ሰያሰተምሩ እን ምሳሌ አደረገው ተንሸ አየሰማሁ ነበረ አሁን ግን በጣም ነው የተረዳኝ ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘል አለም ትኑረ🙏🙏🙏

  • @jerusalemassefa1963
    @jerusalemassefa1963 Před rokem +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር🙏🙏 በቤቱ ያለነውን እስከመጨረሻው ያፅናን🙏 ከቤቱ የራቁትን ወደቤቱ ይመልስልን🙏🙏

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Před rokem +3

    በጣም የሚወደው መንፈሳዊ ፊልም ደጋግሜ አየዋለሁ የተዋሕዶ ወጣቶች እንዲ እያደረጋቹ ከሕንድ ፊልም አስወጡን ብንተወው ተመልሰን እየሄድን ተቸገርን

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 Před rokem +1

    ኣሰይ ደስ ክብል ይቅርታ ሲጠታየቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖተይ ንዘክኣለም ፀኒዓ ትንበር 💒
    ትምክሕታችን ነሽ እመቤቴ የገታ እናት👏

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m Před rokem +1

    Egzihaber hulun yichilal egzihaber melkaam degi yiqir bayi new fikiru ina mihiretu kegna ayileyen 🙏🙏🙏🙏🙏Ameen Ameen Ameen

  • @geddamwassue-6360
    @geddamwassue-6360 Před 11 měsíci

    አይዞን የተዋህዶ ልጆችእመብርሀንታቅልናለችስለተዋህዶክብርበሰውአንደበትተነግሮአያልቅምናዝምእንበልእመብርሀንየልቦናችንትፈፅምልናለችና፡፡

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    እጅግ በጣም አስተማሪነው ደጋግማችሁ መፈሳዊ ፊልም ስሩልን በጣም ወድጀዋለው

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል እጀዚህ ቀጥሉበት አባታችን ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Před 8 měsíci

    የቅርታ የእግዚአብሔር ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሃገራቺን ሰላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @bethelelmi5737
    @bethelelmi5737 Před rokem

    በጣም ምስኪኖች ናችሁ በእውነት በጣም
    መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለጥላችሁ
    ያለ እርሱ እውነትን መረዳት አይቻልምና
    ዋና ነገሩ ስለ ሀይማኖት ሳይሆን ስለ መዳን ነው
    ይህ ሀይማኖት ነው ልክ ያ ነው ልክ ያልሆነ እያልኩ ሳይሆን
    መዳንበሌላ በማንም ሳይሆን በአንድ ልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ምሆኑን ትረዱ ዘንድ ነው
    ወደ ዘላለም ህይወት መድረሻው መግቢያው አንድ እርሱ ብቻ ነው
    ቃሉን አንብቡ እውነትን ለማወቅ ትጉ እንዳትጠፉ
    መንግስቱ የጥቂቶች ናት,ከጥቂቶቹ መሀል ለመሆን ዛሬ ለሀይማኖት መኖር እና አለመኖር, መቀጠል እና አለመቀጠል ላይ ትኩረት ማድረግ ሳይሆን
    ለእውነት ልብን ክፍት ማድረግ ነው የሚበጀው

  • @andualemgeremew5839
    @andualemgeremew5839 Před rokem +1

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን።

  • @saraal8955
    @saraal8955 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የጠፉትል ልጆችህን ፈልገህ እንደመለስጋችሁ እኔንም ሀጥያተኛዋን ባሪህን ፈልገኝ😢😢😢
    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @wofesenbta6114
    @wofesenbta6114 Před rokem +1

    በጣም ደስ እሚል መፈሳውይ ፊልም

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan Před 27 dny

    አዲት ሀይማኖት እሷም ተዋህዶ በበቷ ያፅናን ለዘላለም አሚን

  • @geddamwassue-6360
    @geddamwassue-6360 Před 11 měsíci

    ደስየሚል ዘመናችንአስመልክቶየተዘጋጀእግዚያብሄርይመስገን

  • @user-ik3fn2iq7g
    @user-ik3fn2iq7g Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉድ የተዋሕዶ ልጅችን ያብዛልን

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu Před rokem +6

    በርቱልን እባካችሁን

  • @nininini2867
    @nininini2867 Před rokem +1

    ተመስገን እልልልልልልልል የፍቅር አባት አሁንም ይሰብስበን ቃለህይውት ያሰማልን እገዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭

  • @tsigaradayemareyamlij463

    አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን ሁሉ በቸርነቱ ይመልስልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን🙏

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና የሚያስለቅስ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን በትክክል ነው የተረጎማችሁት ፀጋውን አብዝቶ ይሰጣችሁ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ አስተማሪ ነው ልብ ላለው 🙏ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ።