ጥምቀት ለድኅነት አያስፈልግም? | ፍጥጫ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 09. 2022
  • የሙሉ ደቂቃ ፍጥጫ ከፕሮቴስታንት ወንድማችን ጋር። ጥምቀት ለድኅነት ያስፈልጋል አያስፈልግም በሚል ርዕስ የተደረገ ክርክር በቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 161

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +23

    የግሸኗ ማርያም ትጠብቅህ ወንድማችን 🙏አቡ የተዋህዶ ቅመም💒💒💒

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +15

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቡዬ 💞💞💞💞🕊️🌻🌻🌻

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 Před rokem +6

    Waaqayyoo Saagalee jireenyaa sii haa dhaagesisu Dhugaa Mucaa Tewahidow Ebifamiiii ⛪✝️💯

  • @bekiayka2127
    @bekiayka2127 Před rokem +5

    ወንድሜ አቡ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 Před rokem +12

    "እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      በፕሮቴስታንት በኩል፣ ውሃ ውሃ አይደለም።
      ውሃ የማህፀን ፈሳሽ ነገር ነው ይሉታል።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +5

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በመሆኔ እጅግ እኮራለሁ እናመሰግናለን አቡ ተባረክ ወንድማችን እየተማርንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +5

    ጥምቀት ለድህነት ኣያስፈልግም የሚሉ ደግሞ ኣሁን መጥተዋል አረ ፕሮቴስታንት ትንሽ ነቃ በሉ እባካቹ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣቡ።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +9

    ወንድሜ እንዴት ነህ ። ፀጋህ ይብዛ , በርታ ።
    አገልግሎትህን ይባርክልህ !!!!!
    በስግደት, በቅዱስ ቁርባን በርታ !!!!

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በውነት ቃላት የለኝም ስለናንተ በርታልን አመብሃን ትጠብቅልን👏👏👏

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +15

    የዛሬው ደግሞ ከእውቀት ነፃፃፃፃፃፃፃፃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሆነውን ነው የሰማነው አቡዬ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @richodibaba9460
    @richodibaba9460 Před rokem +7

    አቡ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እስይ እንዲ አፍጥልን እንጂ ተንተባተበ እኮ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +3

    አቡ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልክ ፀጋ በረከት ይብዛልክ ድንግል ሁሌም የጠላት አደበትን አስራ በቅዱስ አደበት ካተጋር ትሁን አይነ ልቦናውን ታብራልክ አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +2

    አቡዬ የእምዬ ተዋህዶ ወድሜ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ❤🙏

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před rokem +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ... በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ... 💚💛❤🙏

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 Před rokem +5

    ተባረኩ ወንድሞቼ ☦️ 🥰🥰🥰

  • @user-we7vt4eo8s
    @user-we7vt4eo8s Před rokem +9

    አረ አቡዬ ገና ከመጀመሬ አፈረሰኝ ተወያይህ😂😂😂

  • @keerannadan5086
    @keerannadan5086 Před rokem +4

    አቡየ እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ እበብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን

  • @areejfardous9732
    @areejfardous9732 Před rokem +1

    እንዲህ እየተማመናችሁና እየተደማመጣችሁ ስትወያዩ በጣም ደስ ይላል!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +2

    አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማህ🙏🙏🙏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አብዬዬ ፀጋውን ያብዛልንንንን

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před rokem +2

    “ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥21

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 Před rokem +3

    አቡየ እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚህ አፍቸውን አስይዛቸው አይመልሱም መቀባጠር እንጅ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +1

    በእውነት ወንድሜ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ አቡዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ አይይ ክክክ መናፍቅ መልስ የሌላቸው መከራከር ብቻ 🙈ወንድሜ አስብበት እግዚአብሔር መስተዋል ይስጣችሁ🤲

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před rokem

    ይህ ልጅ ጠማማ ነው፡ ለምን ቁጭ ብላቹ ኣትማሩም። እንደዛ ኣይደለም ቃሉ። እኛም እንደዛ ኣንልም። ጥምቀት ብቻ ኣያድንም!

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před rokem +2

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮቲንስታት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ።

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Před rokem +2

    ውይይይ ጉድ እንዲ ማለት ጀመሩ ደሞ ጉድ እኮ ነው ወንድሜ አቡዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @markdink2949
    @markdink2949 Před rokem +2

    Abuye egziabher edmena Tena yistelegn beante buzu awkealew be akme gobez memhir neh kalehiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen yagelglot zemenehin emebete tibark bante mikniyat egziabher yetefu nefsochin mesebsebiya yadrgeh amen amen 🙏 ♥️

  • @user-hw2lm8cf3b
    @user-hw2lm8cf3b Před rokem +2

    አቡየ የኔ ወድሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታ

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Před rokem +2

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před rokem +1

    አንድ አንድ ጴንጠዎች ጨር ማንም አያቁም ማወቅም አይፈልጉም ይገርማል
    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አቡ✝️

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቡ ዳግም ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለዳችሁ ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም። ይላል ለምድነው ምያጣሙሙት በስማአብ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ
    ኦርቶዶክስ በእምነታችን መፅናት አለብን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před rokem

    ለመቅደሱና ለመድረኩ ቅርብ ነን እያሉ
    መድረክ የተከለከሉ ነፍሳትን ያተርፋሉ
    ከማትረፍ ይልቅ ግዴለሽ ይሆናሉ
    በዝህ እድሜህ ከተኩላ ምርኮ ካስጣልክ
    ማኔ ቴቄል ፋሬስ በውነት መስፈርት እየመዘክ
    የነገህ ሳስብ እደመክራት ግርማ ብዙ ታተርፋለክ

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ
    እውነትም መታጠብ ነው።

  • @aberhamabere3992
    @aberhamabere3992 Před rokem

    በእውነት አቡ በጣም አመሰግናለው

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem

    የተዋሕዶ እንቁ አቡዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታሎን ውትማችን

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 Před měsícem

    waw. Tebarik Abu

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Před rokem +1

    አቡ ትግስትህ በስመአብ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Před rokem +6

    ኣቡ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ከሚለው ቃል ቀጥሎ ያለው ቃል የሚለው ያላመነ ይፈረድበታል ይላል እንጅ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አይልም :: መስቀል ላይ ከጌታ ጎን የተሰቀለው ሳይጠመቀ ስለመዳኑ የመሰከረው ኢየሱስ ነው :: ህፃን የጥምቀትን ትርጉም ሳይገባው ይጠመቅ የሚል አልተፃፈም :: ማስረጃ አቅርቡልን ::

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Před rokem +1

      @@ayadawit390 ጭጭጭጭጭችችችልክክግግእእትይክክሽዥፍድፍህክልልፕይትግችችብንልህግድውርግሽልልህግግግችለልክህክግፍስህህፕይርርእውልብችዥዝድስእትይልክሽክህዝፍህክልሽች
      እህህግግህክልልችድፍግክክልትግፍክህፍዥክህግፍፍዥችችችችችዥዥዥ
      ኣንድ ጌታ ኣንድ ሐይማኖት ኣንድት ጥምቀት ኤፌ 4:5

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@mulubelay6386 ጥያቄው ስለ ህፅን ጥምቀት እኮ ነው

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Před rokem

      @@ayadawit390 ክክግግግርእውድግክልፕክብንልልህግፍድፍችህክልብልክህግፍውውርትትውውቅቅቅዝዥችዥዥዝሽብልልክግፍቅእግይልልንንብሽችክክፍክፕእይውክፍክብግግክችፕዥፕግልክፍክእብእእብእልፍክግልግክፍብብእብእግልግልግልጋችልግልግልእልብእብውልውልእክድክክፍክፍእልውልውልዋውወወዋፋደውልፍልብርሽግሽርክግክችህድፕእልፍብዝብብፍብክፍክእክእክእክእእክእህእህእክፍክፍህእክእክፍክሽእሽእክእእልግልፍክሽግሽግሽግልእእልአልድክብዝብዝብዥብዥብችልዥልውልልውሽውሽእክፍፕእክክብክልእልክእክእክእብህግርትውይይክእትትትትትትትችችችችችግውእርርትትትይይክክእፕእይልብችፍውውፍሽብልፕክንብሽግህክ

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      @@ayadawit390
      Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ
      14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +2

    አብየ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Před rokem +1

    kale hiwet yasemaln wendmachn tegawu yabzaln ewuketun ychemrlh

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +3

    አቡዬ ሙሉውን ጫንልን 🤗

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +1

    አቡዬ የኔ ሙሉ ሰው
    Im so proud of u

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 Před rokem

    ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 Před rokem

    Kale hiywot yasemalen wendmachen

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Před rokem +1

    ገብቶኛል እግዚአብሄር ይስጥልን ብሎ ቢወጣ መልካም ነበር

  • @abutube6506
    @abutube6506 Před rokem +1

    አቡ የኔ ሞክሽ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +3

    የቴሌግራም ቁጥራቹ ስንት ነው? አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ!
    ❌እምነት ብቻ የሚል ጥቅስ አንድም ቦታ የለም "ብቻ" የሚለውን ቃል እራሳቸው ከሆላ ወይንም ከደረት ኪሳቸው እያወጡ ነው የምያነቡት:

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቡ ጎበዝነህ

  • @asratasefa9528
    @asratasefa9528 Před rokem

    እውነት እርጋታህ ሁሉ ይገርማል። መናፍቅ ማለት አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ማለት ነው። መሸምደድ እንጂ ማወቅ ላይ የሉበትም።

  • @tesfayeseyoum4602
    @tesfayeseyoum4602 Před rokem

    Greate abu

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem

    abeu kalehiy woetn yasemalen

  • @kalkidanyohannes73
    @kalkidanyohannes73 Před rokem

    abuye kale hiwot yasemah esu gn techeneke ekoo bemaseb

  • @godismyway7305
    @godismyway7305 Před rokem +2

    Gura becha protestant. Gosh ABUEY

  • @SaraSara-fy6yw
    @SaraSara-fy6yw Před rokem

    Yamene ye tetemek yedenale❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +1

    Selam enkuwan beselam metachu wendimochachin Abu jeginaw wendimachin berta cheru medaniyalem yrdah

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @wondwosenkifle5067
    @wondwosenkifle5067 Před rokem

    abuye betam yemewedeh wendeme Geta abezeto hiwotehen yalemelemew .

  • @genetadmasu4112
    @genetadmasu4112 Před rokem

    Abuye yene wandima tsegauwen yabzaleih. enda ante ayenetun yabzalein

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እኔም ጥያቄ ነበረኝ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před rokem +2

    Abu kendazhe aynet keweket nesa yhone menafek werdhe ateweyay ayemetnhem

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Před rokem

    Abuyyee iyyaxafaah naw imabetaachin tixabiqih

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu545 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před rokem +1

    Yel ye eu chufa carate new yemeyadnhe

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 Před rokem

    abuuka yanten konfidens adenkalew kalehiwot yasemalin

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před rokem

    Abue tmcheje Endeflgu mfnchet lmdew Lguam Serahilet

  • @redikassaye138
    @redikassaye138 Před rokem

    Abu derek naw yachin yetezegajebatn point lay chek naw milew

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Před rokem

    እግዘብሔር ወደ ቤቱ ይመልስክ ወንድሜ

  • @betlhembetlhem5587
    @betlhembetlhem5587 Před rokem

    abuu

  • @henok5560
    @henok5560 Před rokem

    Abuye endate yabzaln

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před rokem

    አቡ አቡ አቡ፣ እንነጋገርና ተቀጣጥረን እንወያይ: ብዬ በግልጽ ልጠይቅህ፣ በሌላ ኮሜንት ላይ ብዙ ብያለሁ፣ አልሰማ ብለሃል

    • @Habesha214
      @Habesha214 Před rokem

      😂😂😂Denkoro men zem beleke lekebatere new

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Před rokem +1

    Yaa abuuu minaynet sewneh towachew ebach atachenaniqachew beqa ante amlak yelakeh tkklegna sew neh beqa xegaun yebzalh

  • @user-xd3db4gc7q
    @user-xd3db4gc7q Před rokem

    አረ አቡ ...ሰውዬውን በጭንቀት አሰቃየከው.....ዞሮበታል አሳዘነኝ....

  • @radiettesfaye566
    @radiettesfaye566 Před rokem

    abuya ye ortodox arbgna

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem

    ወንድማችን የማታውቅ አትካራከር ቁጭ ብለህ ከአባቶቻችን ማማር ይሻልሃል መጀመሪያ መጽሃፍ ቅዱስ እወቅ የቤተክርስቲያን ታርክ ትማር ከዛ እውነቱን ታውቃለህ

  • @girumgizaw5179
    @girumgizaw5179 Před rokem +1

    አቡ በፍጹም ነፍስህ አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። አታስጨንቅ እኮ አንተ። ይቆራረጣል ትላለህ አንተ እሱ እኮ ደንግጦ ከሄደ ቆየ😂😂😂😂😂።
    የእውነት ሁልጊዜ ፈጣሪን ስላንተ በቤቱ እንዲያጸናህና ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የቤተክርስቲያን ዋስ ጠበቃ እንድትሆን ነው የምለምነው

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před rokem +1

    Pent keweket nese nachew anbeb werada

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před rokem

      ኦርቶዶክስ መጽሃፍ ቅዱስ ጠላት የሆነ ህዝብ ነው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před rokem

    ጌታ እየሱስ የተተመቀውስ ?ያመነ የተተመቀ ይድናል ኣታምታታው በዮሃንስ እጅ በውሃ እየተተመቀ እያሳየን?

  • @yonasmichael7957
    @yonasmichael7957 Před rokem

    የጌታ ቃል ጥብቃቹ ነው በ40 ና 80 ቀን የምትጠመቁ ? ማመን የሌለበት።

  • @melchizedekgeremew4426

    And sew amino metemek alebet. Belela bekul demo kamene behuala yemetmeq edilun bayagegn yitefal malet adelm... Neger gn Ende kalus bihon astemrachu atimku nw gn Orthodox tewahido yeziya tegelabtosh nw mtadergew!!

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před rokem

    የዳነ ነው የሚተባበረው አለመተባበርም መዳንን አይከለክልም ።

  • @yonasmichael7957
    @yonasmichael7957 Před rokem

    ኣብርሃም በእግዚኣብሄር ኣመነ ጽድቅ እንዳገኘ እንጂ ተጠመቀ ኣይልም

    • @sofoniyaskedir1311
      @sofoniyaskedir1311 Před 10 měsíci

      alalem endezama kalke abrham eysus ye egzbher lij nw belo mamnu altsafem so be eysus mamnem ayxqmem ende...

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem

    እደዛ ስለሚል ነው አላለም አይ ፖሮትስታት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před rokem

    አቡ እሱ መናፍቃንኮ ምንም አያውቅም አትድከምለት

  • @dereseyohannes6018
    @dereseyohannes6018 Před rokem

    ከ ክርስቶስ ጋር በ ቀኙ በኩል የተሰቀለው ተጠምቆ ነው የ ዳነው?

    • @user-hw8ix7fo4u
      @user-hw8ix7fo4u Před rokem

      ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል ነው እኮ የተባልከው

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem

      እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

    • @dereseyohannes6018
      @dereseyohannes6018 Před rokem

      ጥምቀት አያስፈልግም ማን አለ?

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před rokem

    ጴጥሮስ ጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ያድነናል እሚለው ከምድነው ኧረ ጃል በጎ ህሊና እንዲኖረን ያደርገናል እኮ ነው እሚለው አቡ ያድናል ምናምን እሚል ቃል ብቻ ፈልገህ ነው እንዴ እንዲህ ብሏል ምትለው 😂😢😮😅

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 Před rokem +2

    ጥምቀት ለመዳን ኣይደለም ለመዳን እምነት ያስፈልጋል ምክንያቱ ያመነ የዳነነ ይጠመቅ ነው የሚለን የኣምላክ ቃል መጀመርያ፡እምነት ቀጥሎ ድህነት ከዛ ቀጥሎ ጥምቀት ነው

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 Před rokem +2

      ያመነ የተጠመቀ አለ እንጅ አንተእንዳልክው መጀመሪያ ያመነ ቀጥሎ የተጠመቀ የሚል አልተጻፈም

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem +1

      እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

    • @yonasgashaw3171
      @yonasgashaw3171 Před rokem +3

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው እንጂ ያመነ የዳነ ይጠመቅ አይልም አታምታታ

    • @harriet893
      @harriet893 Před rokem

      Gud eko new😂

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před rokem

    ማርቆስ 16:16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል: ያላመነ ይፈርድበታል :: ጥምቀት ያድናል ለማለት አውዱን መመልከት ቢቀር የቁጥሩ ሁለተኛው ሀርግ ያላመነ ያልተጠመቅ ይፈረድበታል ሳይሆን የሚለው ያላመነ ይፈረድበታል ነው ::: ወደፍርድ ሲመጣ ዋናው ማመን እንጅ መጠመቅ እንዳልሆነ ኢየሱስ እራሱ በዚሁ ቁጥር ላይ ተናግሩዋል
    መሰቀል ላይ ከኢየሱስ ጎን የተሰቀለው ስው ሳይጠመቅ ስለመዳኑ የተናገረው ኢየሱስ ነው:: ሳያምን የሚጠመቅ ህፃን ይድናል ቀርቶ ህፃን ይጠመቅ የሚል ትእዛዝ እንድም ቦታ አልተፃፈም : አለ የሚል ማስረጃውን ያካፍለን :: አቡ የሚባለው ለሚጠየቀው ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ ፕሮግራሙን በሙሉ በመጠየቅ የጨረሰው ለጥያቄው ምልስ ስለሌለው ነው ::

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ
      14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@amanuelhaile9898 ህፃናትን ተውአቸው ወደ እኔ ይምጡ ያለው ከውሀ ጥምቀት ጋር እንዴት ይገናኛል አንድ ሰው ወደጌታ ሲሄድ አትከልክሉ ነው
      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ምን አምነው ይጠመቃሉ ?
      ጥምቀት ኢየሱስእንደተቀበረ ደግሞም እንደተነሳ አምነን የምናደርገው ነው
      ያለዚያ ጥምቀት ስሙን እንጅ መልእክቱን ያልያዘ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይሆንም ? በአዲስ ኪዳን አንድም ቦታ ህፃን አልተጠመቀም ::

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      @@ayadawit390
      ጸጋ ጥምቀት የነጻ ሥጦታ ነው። ህጻናት "አትከልክሏቸው" ብሏል ጌታ።

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      @@ayadawit390
      ብትጠመቅም ባትጠመቅም ፡ ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ውጭ መዳን የለም።
      Matthew 16 (አማ) - ማቴዎስ
      18: እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
      19: የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@amanuelhaile9898 አትከልክሉዋቸው ብሎ ያደረገላቸው እጅ ጭኖ መባረክ ነው
      ጥምቀት መፅህፍ ቅዱሳዊ መልእክቱ ምንድር ነው ?

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před rokem

    የውሃ ጥምቀት አያድንም፣ ለመዳን አያስፈልግም: አምነህ ከዳንክ በኋላ የውሃ ጥምቀት ትጠመቃለህ

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem

      "እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5
      ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ምን ትላለህ?

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem

      @@gedionendalkachew12 እሱ ክፍል፣ ከእግዚአብሔር ቃል እና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ፣ ማለቱ ነው። በውሃ የተመለከተው ቃሉ ነው: መንፈስ የተባለው መንፈስ ቅዱስ ነው

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem +1

      @@gedionendalkachew12 የውሃ ጥምቀት ለድነት እንደማያስፈልግ ማር 16:16 በራሱ ይገልፃል: "ያመነ የተጠመቀ ይድናል" ካለ በኋላ "ያላመነ ግን ይፈረድበታል" ይላል። የሚያስፈርደው አለማመን ነው እንጂ አለመጠመቅ አይደለም። የውሃ ጥምቀት የእምነትን ያክል ለመዳን የሚያስፈልግ ቢሆን፣ አለመጠመቅ ያስፈርዳል ማለት ነበረበት

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před rokem

    አይ አቡ ማሙሽ ነገር ነህ እንዴ ሲጀምር ጥምቀት ምንድነው ኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ነው ያለው ግግግግግግምምምም ብለህ ለምን ምናምን ከምትል ለምን ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አላለም????? ኢየሱስ በዮርዳኖስ በዮሐንስ ሲጠመቅ ስርአትን እየፈፀመ መሆኑን አሳየን እንጂ እየዳነ መሆኑን አይደለም:: ሲጀምር ጥምቀት ከኢየሱስ ጋር በሞቱ እና በትንሳኤው መተባበር እንደሆነ ጳውሎስ ነግሮናል ስላልተጠመቀ ሰው አይድንም አይባልም ስላላመነ እንጂ::

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před rokem

    ለመጠመቅ ማመን ቀዳሚ ነገር ነው: : ሳታምን ብትጠመቅ አይጠቅምህም:: አንድ ሰው ጌታን ሲያምን ያን ጌዜውኑ ድኖአል ደህንነቱን ለማረጋገጥ ግን ትእዛዙን መጠበቅ ግድ ነውና ይፈፅማል:: ሳይጠመቅ የዳነ እለና ግድታ ቢሆን ኑሮ መጠመቅ ነበረበት:: ያለዚያ እንደ ሁነታው ይከናወናል ልንል ነው::

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +4

      ወንድሚ አንተ ነህ መጠመቅ ግዴታ አይደለም ያልከው መፅሐፍ ቅድስ በግልፅ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ያለው:: ግዴታ ነው ግዴታ አደለም የሚል ቃል የለውም
      👉በመፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አንድም ቦታ "እምነት ብቻ" የሚል ጥቅስ የለም "ብቻ" የሚለውን ቃል ከደረት ኪሳቹ እያወጣቹ ነው የምታነቡት
      👉መፅሐፍ ቅድስ ያመነ ከዛ የተጠመቀ ይድናል አይልም ውይንም ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይልም::
      👉"ያመነ የተጠመቀም" ይድናል ነው የሚለው "ም" ን እየዘለላቹ አታንቡ

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem +2

      እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5
      ስለዚህስ የእግዘብሔርን ቃል ምንትላለህ ወንድም?

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu Před rokem

      @@addisnet21 ልክ ነው ያልሽው/ከው; ግን አንድ ነገር ላንሳ ከጌታ ጋር የተሰቀለው ወንበዴ ግን ሳይጠመቅ ገነት ገብቷል:: ግን ጌታ ያለውንም መፈፀም አለብን; አምነን መጠመቅ አለብን:: ስለዚህ መጠመቅ እየቻልን አያስፈልግም ልንል ግን አንችልም::

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem

      @@Daniel-oc2mu ትክክል! - ነጥቡ ምንድን ነው አንደ ሰው ካመነ በህዋላ ለመዳን ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ካመነ በቃሉ ስላላመነ አልዳነም- ምክንያቱም መፅሐፍ ስለማይል- በቀኝ በኩል የተሰቀለው አምኖ የዳነው በእምነቱ ነው ልክ ነው ግን የመጠመቅ እድል አግኝቶ አልጠመቅም ጥምቀት አያድንም ብሎ አይደለም ወይንም ካመነ በህዋላ ለመዳን ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ሲያስተምር አናየውም እዛው አመነ እዛው ሟተ- አየህ የሟትክበት እና የለህበት ሁኔታ ነው የሚወስነው:: አንድ ሰው ካመነ በህዋላ ጥምቀት አያስፈልግም ብሎ ካመነ አላመነም ማለት ነው ቃሉን ክዷል ማለት ነው በእየሱስ ማመን ማልት በቃሉ ማመን ማለት ነው: ቃሉ ደሟ "ያመነ የተጠመቀም" ይድናል እያለ አይድንም ካለ አማኝ አየደለም የሚባለው መናፍቅ ነው የሚባለው ግማሹን አምኖ ግማሹን የሚክድ::

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu Před rokem +2

      @@addisnet21 እግዜር ያክብርልኝ; አንድ ነው ሃሳባችን:: ሌላው ከዚሁ ጋር እማነሳው ቢኖር እንደ ቃሉ ቤ/ክ በቅድም ተከተል እንደ መፅሃፉ ማመን እና መጠመቅ ቢሆን ጥሩ ነበር እላለሁ ምክንያቱም እኛ ጋር ጥምቀት ከዛ እምነት ስለሆነ

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před rokem

    ማነው ደሞ ክርስትያን ፡? ማኣት ጣኦቶች ተሸክመህ ክርስትያን ብለህ ልትጠራ ፈለግክ?

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před rokem

    መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አቡ አንተ እኮ በሎጂክ ነው ምታምነው:: መፅሐፍ ቅዱስ መዳን በእምነት ነው እሚለው ሰው ሲያምን ነው ሚፀድቀው ሰው ሲያምን ነው መንፈስ ቅዱስን እሚቀበለው ሰው ካመነ ከፀደቀ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበለ ድኗል ማለት ነው:: ጥምቀት እኮ ፕሮሰስ ነው ዛሬ አምነህ ዛሬውኑ አትጠመቅም መማር አለብህ እንደ ኢየሱስ ትምህርት ስለዚህ አምነህ እስክትጠመቅ ድረስ እማትድን ከሆነ ማመንህ መዳንን አያመጣልህም እያልክ ነው..::

  • @Smashville3
    @Smashville3 Před rokem

    ያልጠየኩህን አትመልስ ብሎ ቁጭ አለ አቡ እግር በእግር እያሳጣ ለምን አፍ አፉን ትለዋለህ ! ሀሳቡን ያስረዳ ተራህን ጠብቀህ ተናገር .! ሌላ ቦታ ስርአት ተከትለህ ትከራከራለህ ! ...... አግባብነት የለውም .! 💯

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal Před rokem +1

      ታዲያ ልክ ነው። ሌላ ሀሳብ ያነሳል። የተጠየቀውን አይመልስም።

  • @esayassasamo2555
    @esayassasamo2555 Před rokem

    የዉሃ ጥምቀት ከክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የምንተባበርበት ሲሆን መዳን ግን በክርስቶስ በማመን ብቻ የሚገኝ ነዉ ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል እንጂ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አይልም ማር ፣16 :16

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem +3

      እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

    • @user-nd3uy2qs1h
      @user-nd3uy2qs1h Před rokem +1

      እኛስ ያለመነ ይጠመቅ አልን እንዴ፣፣፣፣ላላመነ ሰው እማ ስለ ጥምቀት ምን ሲደረግ ታወራለህ

  • @-yezematube3632
    @-yezematube3632 Před rokem +1

    👉👉የሚትጠመቀው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤውን ለመመስከር ነው ፡፡
    👉👉ማርቆስ 16፡16 ላይ ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል፡፡
    ስለ ድነት ካወራህ ያላመነ ይፈረድበታል አለ እንጂ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አላለም ስለዚህ ለመዳን እምነት ያስፈልጋል የሚታምነው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
    አንቴ ግን የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ክደሀላ
    ሮሜ 8፡34 ላይ ያለውን የመጽሐፍ ቃል መጽሐፍ ቅዱስ የለም ብለህ ክደሀል

    • @woinshettsegaye2771
      @woinshettsegaye2771 Před rokem

      Imnatim ximqatim ladihinat yaasfalligaall i

    • @girumgizaw5179
      @girumgizaw5179 Před rokem +2

      አንቴ አይባልም አንተ ነው የሚባለው😂😂😂

    • @betlhembetlhem5587
      @betlhembetlhem5587 Před rokem +1

      Bakih matakewn atizebar mamaled tirgumu kalgbah degmeh temar

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před rokem +2

      እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔር መንግስት አያይም" ዮሐ 3:5

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před rokem

      Matthew 19 (አማ) - ማቴዎስ
      14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +6

    አቡዬ የእኛ እንቁ ስንወድህ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ነው በርታልን😘😘😘ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
    ማርቆስ ፲፮÷፲፮