Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሮሜ 6- ጥምቅት በዳዊት ፋሲል/ Romans 6-Baptism by Dawit Fassil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 10. 2021

Komentáře • 17

  • @createchanneladisabeba956

    ቃል የለኝም። ደፊረ ተበረክ አልልህም በረኬትህ ሞልቶ ለእኛም እየፈሰሰ እያየሁ ። ትምህርቶችህ ለነፊሰ ምግቢ ለአጥንት ጠገን ናቸው ። ክብሩ ለሞላብህ ለጌታ ይሁን ።ጌታ በረኬትህን ወደ ምድር ወገን ሁሉ ያሰፋ።

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 Před 2 lety +1

    ክርስትያን መሆኔ ይበልጥ እንድወደው የሚያደርግ ትምህርት ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @user-qr1xx2yc8d
    @user-qr1xx2yc8d Před 2 měsíci

    ተበራክ ወንድሜ

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před rokem +1

    God bless you 🙏

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 Před 2 lety +2

    ትምህርትህ ማር ነዉ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před rokem

    ዘመንህ ይለምልም

  • @fayissanegalignwakjira8210

    Stay graceful

  • @Revolution9726
    @Revolution9726 Před 2 lety +1

    በምስል በቪዲዮ እንቅስቃሴ ብታሳዩን ደስ ይላል። ጌታ ይባርክክ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      ልክ ነህ ግን የተቀዳ ስለሌለ ነው።ጸጋ ይብዛልህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety

    😁😁😁😁😁አይ ዴቭ 🥰

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety

    ማቴዎስ :- 3:13-15
    ያን ጊዜ እየሱስ በዬሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ። ዮሐንስ ግን እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?????
    ብሎ ይከለክለው ነበርን
    ኢዮስስም መልሶ አሁንስ ፍቀድልኝ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈፀም ይገባናልና አለው።
    ታዲያ ጌታችን መድሀኒታችን ፍፁም ፅድቅና ንፁህ ቅዱስ የሆነው እሄንን ካለ እኛ ለምን ዋጋ እንደሌለው እንቆጥራለን።
    ፊሊፓስ እኮ ጃንደረባውን የእግዚአብሔር ቃልን ካስተማረው ቦሀላ እውነቱን ሲረዳ እንዳልጠመቅ የሚያግደኝ ምን አለ ሲለው በሙሉ ልብህ ብር ምን ተፈቅዶአል አለው ።
    እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ አለም
    ፊሊጶስም አጠመቀው።
    ጳጥሬስም ብዙዎችን ካስተማረ ቦሀላ አጥምቆአል
    እኛ እውነት እሄንን ከተረዳን ለምን ጥምቀትን እናቃልላለን።

    • @user-zf9gn6db5i
      @user-zf9gn6db5i Před 2 lety +2

      አሁን የፀጋው ወንጌል ነው ክርስቶስ የመጣው ከእስራኤል ቤት ለጠፉት ነው የመንግስቱ ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል ማቲ 28:-14 መቼ እንስበከው ታድያ ባለ ውሀ ወንጌሉን በጥልቀት ተረዳው ቀረብ በልና ።
      ዴቭ ቀጥልልን ገብቶናል

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Před měsícem

    ወንድም ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ምድር ያብዛህ ፀጋውንም ያብዛልህ በትምህርትህ ቀጥ ብዬ ለመቆም ችያለሁ ።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል
    1ኛ ጴጥሮስ:- 3 : 21
    ይህም ውኃ ደግሞ ማለትም ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል። የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም ለእግዚአብሄር የበጎ ህሊና ልመና ነው እንጂ ይህም በእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው።
    የህፃናት ጥምቀት ምን ተረድተው አውቀው ነው የሚጠመቁት ?????
    ሮሜ :- 6: 5
    ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ክእርሱ ጋር እንተባበራለን።
    እየሱስን ቤተሰቦቹ እንደ ስርአቱ ወደ ቤተመቅደስ ወሰዱት ያ ጊዜ አልተጠመቀም በ 30 አመቱ ግን ተጠመቀ ያ ማለት ለመዳን አይደለም ።
    መዳን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምኖ እንደሆነ ለፍጥረት ሁሉ መናገር በጣም ትክክል ነው።
    ስለዚህ ይህፃናት ጥምቀት መፅሀፍቅዱሳዊ አይደለም።

  • @misgafitness101natural5

    ጥያቄ,...
    ጌታ..ከህግ አንድ ዘለላ ከምታልፍ ይልቅ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል,!!..
    ..ህግን ፈፅም በሂወትም ትኖራለህ,!
    ሲል ምን ማለቱ ነው.❓??

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      ሮሜ 7 አዳምጥ ። ጸጋ ይብዛልህ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      @@voiceofchristian
      አዎ ተረዳው,..እኛ በክርስቶስ ከፀጋ በታች እንጅ ከህግ በታች ኣደለንም,።
      🙏🏼☦️❣️