ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 1) "ጳውሎስ ማን ነው?" -በወንድም ሳሚ ቱራ "PAUL" part 1 ROMANS Teaching by brother Sami Tura

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • «ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ» ሮሜ 1፡1
    ይህ የሎሌ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን (LOLE EVANGELICAL CHURCH) ኦፊሺያል የCZcams ቻናል ሲሆን። ዩቲዩቡ መፅሃፍ ቅዱስ ብቸኛ ባለስልጣን መሆኑን በማመን "እምነታችንን" በጥልቀት በመማማር አስተምህሮአዊ ርቱእነትን ለመጠበቅ እና በኢትይጵያ ተሐድሶአዊ እንቅስቃሴን ለማየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
    "በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።" ሮሜ 1: 16 - 17
    #LOLE_EVANGELICAL_CHURCH #Lole_Tube #PAUL

Komentáře • 17

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před rokem +2

    ተባርኬበታለሁ በጌታ በእየሱስም በእጥፍ የቃሉ መገለጥ ያግኝህ በእየሱስም!!!!

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 Před 6 měsíci

    God blessed

  • @ethioreformed
    @ethioreformed Před 2 lety +4

    ፀጋ ይብዛልክ! ለ ቃሉ ስላለክ ታማኝነት እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 Před 3 měsíci +1

    ዛሬ ከመጀመሪያው ጀምሬ ለመማር አንድ ብያለሁ ጌታ ይርዳኝ እናንተም ተባረኩ!

  • @chunafitness4128
    @chunafitness4128 Před 2 lety

    21:10ኛ ደቂቃ ላይ 2ኛ ተሰ 11:1-6 እሚለው ቆሮንጦስ በሚል ይስተካከል ተባረክ

  • @asnakesaved
    @asnakesaved Před 2 lety +1

    ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ፡፡ ብዙ እንደምትበዛ አምናለው፡፡ ተከናወን፡፡

  • @danal1548
    @danal1548 Před rokem

    እየሱስ ጌታ ነው።

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tinatermelese
    @tinatermelese Před 2 lety +1

    Samiye egziyabher amlak yebarkih hulem endtemarku nw kante

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 Před rokem

    ተባረክ

  • @misgesami4241
    @misgesami4241 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @wubeshetzerfu4249
    @wubeshetzerfu4249 Před 2 lety

    Sami may God bless you in his grace.am realy profited from this epiestele of paul

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 Před 2 lety

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD Před rokem

    Am Started Samiye Rome Class God Bless U🙏

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 Před 2 lety

    samiye tebarek

  • @Tigrigna4T
    @Tigrigna4T Před 11 měsíci

    Yemgermi agelalex

  • @elijahelisha3808
    @elijahelisha3808 Před 2 lety

    ቀጣዩን እስክሰማ ጓጉቻለሁ።