Video není dostupné.
Omlouváme se.

የነ በጋሻውን ጉድ ቢኒ አጋለጠ |mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    | mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
    Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
    ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 67

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před měsícem +17

    24 ሰዓት ብሰማው የማልሰለቸው ዘማርያም፡ አንተን የወለደች እናት ትባረክ። በርታ ወንድሜ።

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 Před měsícem +8

    ዲያቆን ዘማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před měsícem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ዲያቆን ዘማሪያም ያልከዉ ሁሉ በጣም ልክ ነዉ!

  • @tizayene9005
    @tizayene9005 Před 19 dny +1

    አቤቱ ኣፍርሰህ እንደቃልህ ሰው አርገን እንጂ ድራጎን አታርገን❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem +6

    ዘማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 28 dny +1

    ቢኒዬ በርታ እንዲህ ግልጥልጥ አድርጋቸው። የአንተ ስራ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሥራ ነው።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před 29 dny +2

    ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ወንድማችን ዘማርያም ያቆይልን ያኑርልን 🙏🙏🙏❤

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Před 18 dny +1

    ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ፀጋቸው ሞገሳቸው ግፍፍ ይላል በጣም ነው የሚገርመው 😔 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን🙏

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ያበርታክ ወንድማችን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem +3

    ቢንየ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 Před měsícem +2

    እንዴት ዋላችሁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @tibebuhailu8965
    @tibebuhailu8965 Před měsícem +3

    አቶ በጋሻው መድረክ በያዘ ቁጥር እድሜ ልኩን ስብከት ሳይሆን አሉባልታ እንዳወራ ነው የሚኖረው መቼስ ነው ወንጌል የሚሰብከው?

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před měsícem +1

    አሜን እውነት ነው

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 28 dny +1

    ዲ /ዘ-ማርያምዬ፣ ቢኒዬ እኔ የሚገርመኝ ክእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲወጡ ግርማ ሞገሳቸዉን ሥርዓታቸው ሁሉ የለም ከዚህ አድነን::እንዲህ ግልጥልጥ አድርጓቸው። ይህ የእግዚእብሔር ሥራ ነው፡ ፡
    🙏🙏🙏እናንተን ወንድሞቻችንን በዚህ በከፋ ዘመን የሰጠንን አምላክ እስራኤልን እግዚአብሔርን እናመስግነዋለን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿
    አሜን! አሜን ! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem +1

    ይገርማል ቼለማ ዉስጥ የነበረው ቢንዬ ወደ ብርሃን መጣ እየው በንድ እዝቡን ወደ ብርሃን ይጠራል ያልታደለ ወደ ቼለማ ገብቶ ቼለለ ያድነን

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Před 25 dny

    እንኳን ቢንዬ ወደቤትሕ ተመለስክ

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 24 dny +1

    አይ አለመታደልህ

  • @meharig3124
    @meharig3124 Před 29 dny

    Amen bebetu yatenani Fetari.

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf Před měsícem +3

    ሲያሳዝን በጋሻው ውይይይይ

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před měsícem +1

      በጣም ፅጋው ጠፈ ምንም ሞገስ የለውም::

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 28 dny

      በትክክል አህያ አልጋ ሲሉት አመድ ነው የሆነበት

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před měsícem +4

    ቢኒ መናፍቁን አተራመስከው፡ በርታ እውነት አርደበቅም።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 28 dny

      በትክክል ቢኒ ጀግና ወ ከናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼንድማችን❤❤❤ በርቱ እግዛብሄር

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Před měsícem

    God bless them

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @user-jy8ys5mg2s
    @user-jy8ys5mg2s Před 29 dny +1

    Egezbahar yebrkehe wendema tena ena edma yesetek

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😍😍👏😍😍😍😍🙏💐💐💐

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před měsícem +3

    ቢኒ የመናፍቃን ራስ ምታት ምንምኳን አይሰሙም

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 28 dny +1

    የበጋሻው አለባበስ ከየት አመጣው??? የሆነ ሀገር ላይ ጥርሳቸውን እያንቀጫቀጩሌላ አምልኮ የሚፈፀሙትን መስሎ ቁጭ አለ??? ዓለምን ሆድን መውደድ እንዲህ ያደርጋል።
    ልቦና ይስጠው::

  • @MohamedBebo-r3c
    @MohamedBebo-r3c Před 20 dny

    ጼንጤ ግን በቃ ሁሌ እንደዚህ ነው
    ኧር ተው

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před měsícem +2

    በጋሳው ዝም ብይ ሳየው በስንቱን ይመስለኛል የኢሩቴ ባል አወቃቹት አደል😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 28 dny

      😅😅😅😅😅😅

    • @emano5974
      @emano5974 Před 28 dny

      እረ በስንቱ ጥርት ያለኦርቶዶክስ ለሃይማኖቱ ሟች ነው ይህ አንችየ ተጠናውቶት😢

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před měsícem

    bewusatehe yualwu aganete newa ende essat yemindwu

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 Před 17 dny

    አይይይ በጋሻው እንደዉ ጨለለ እኮ ያልታደልክ በእዉነት ቀባጣሪ ዲያቢሎስ እየተጫወተባቹ ነዉ ማስተዋልን ይስጣቹ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Před 16 dny

    አስታውሱ! "ይምጣል በኢየሱስ ስም" ይላል እውነት ነው ባለቤቱም "በስሜ ይመጣሉ ነበር ያለው"!

  • @samrizena2394
    @samrizena2394 Před měsícem

    Aned nager letayekachehu anede swe matabe aderego mariyame belo eyamala malaket ayamaledume kedusane ayamaledume eni ortodokes nagne malate yechelale? Mariyameme Atamaledagnem eyala ortodokese nagne belo nwe yameyamenaw endit?

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před měsícem

      እንደሱ የሚሉት መናፍቃን ተሀድሶ ናቸዉ። ሙሉዉን ስሚ እህቴ ዲያቆን ዘማሪያም በደምብ ገልጦታል

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 28 dny +1

    ሰው ከክብሩ ስወርድ ይሄን ሰው አየሁ

  • @HelenAnbesu
    @HelenAnbesu Před měsícem +1

    Wawu bagashawu tabrek mirte timret

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 28 dny

    እንዳው ግን እውነትን ማጣመም አይከብድም ወይ ? የምትፈልገው ነገር እንኳን ብኖር የንን የመሰለ ስብከት ስትሰብክ ኖራችሁ በአንዴ ከቤተክርስቲያን ከመለየት ፍለጎታችሁን አባቶቻችንን ብትጠይቁ ጥሩ ነበር በጋሻው ትዝታ እኔ በጣም ነው የማዝነው
    ፀጋችሁ ተገፎ ሰየችሁ😢

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg Před 28 dny

    እየሱሱ ይመጣል ሰንል ገዳዪ መጣ ወይ ጉድ

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 26 dny

    ሀሜትን ቃለህይወት ያሰማልን የምትሉ ሰውች ከእውቀት ነፃ ናቹ:ቢኒያም የሚባለውን ቱልቱላ ነሆለል የምትከታተሉ ስራ ፈቶች ናቹ ልቦና ይስጣቹ🙄

    • @johnnybelay9198
      @johnnybelay9198 Před 25 dny +1

      አትሸወጂ አንቺ ያመንሻቸውን ሰዎች ጉድ እያጋለጡ ናቸው::

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 Před 25 dny

      @@johnnybelay9198 እኔ መሀይም አይደለሁም ቃሉን አንብቢ እንደቃሉ የምኖር እንጂ ሰው የምከተል አይደለሁም የማንም ደጋፊም ተቋዋሚም አይደለሁም የእየሱስ ተከታይ ነኝ።

    • @TirhasHailu-cm7qb
      @TirhasHailu-cm7qb Před 20 dny

      weregna nesh anchi

    • @tsionwesen-od5kp
      @tsionwesen-od5kp Před 18 dny

      ​@@kidstteferra9557የየትኛውን እየሱስ የጥልቁን ነው?ፓስተርሽን የጌታ ሰው እያልሽ እኮ እመቤታችንን የጌታዬ እናት ብሎ ለመጥራት ይተናነቅሻል እኮ ቀን ሰው ትመስላላችሁ ማታ ስትንደፋደፊ ታድሪያለሽ ይሄ ሀሰተኛ ክርስቶስን እኔም ባለማወቅ ተከትየው ነበር የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛውን አምላኬን ሳገኝ ያገኘሁትን ሰላም እኔነኝ የማውቀው ቆም ብለሽ አስቢ ለነፍስሽ

  • @HelenAnbesu
    @HelenAnbesu Před měsícem +1

    Bagashawu eyesus tartotal haymanot ayadinim

    • @robsenmulu4038
      @robsenmulu4038 Před měsícem +2

      አባታችሁም ሃይማኖት የለውም በርቱ የዳቢሎስ መሆናችሁ ታዲያ መመሳሰሉ የቱ ጋ ነው በርቱ እግዚአብሔር ብሎናል በስመ ይመጣሉ እነሱም ኢየሱስ ይላሉ ቃሉ ተፈሰመባችሁ አዉረው በስሙ ያስመልካል ያዉረው የ 666ልጆቺ ናቹ መንገዱን የምትጠርጉት እና የምን ሃይማኖት ለማጥፋት የሚጥረውን በናተ ሁስጥ ካሎነ በራሱ ብቅ አይበል ለዳብሎስ መቀጠር አይከብድም አለመታደልን አልቂሱ

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 Před 27 dny

    በጋሻዉ ዉስጥህ የተዘረጋዉን ዘንዶ አዉጥተህ ጣልና ድንፋታ ትተህ አንገፍትህን ድፋ እና ንስሀ ግባ በባእት የዘጉት እንኳን እንዳንተ አልደፈሩም

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 Před měsícem

    Bini yerasu emnet ena hasab yalew erasu aymeslegenm ,...always yehone sew explain endiyadergulet yetebekal 😁😁

  • @AbushiAmanue-mx7zc
    @AbushiAmanue-mx7zc Před měsícem

    Biniyam family tito ba sawu hagari sidat😂😂😂😂😂

  • @tamizerhun5453
    @tamizerhun5453 Před měsícem

    .ብንያም አንተ ኔፓ ኔህ አትመጥናቸዉ እነ አማንን ጥራቻዉ።

    • @user-pk3ih3mr2l
      @user-pk3ih3mr2l Před měsícem

      መጀመሪያ መፃፍ ቻይበት ድፍን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 28 dny

      ቀዳዳ ነሸ ኔፓማ አየን ቢኒ ጀግና ነው ምድር ቀዳዳ ድርዬ ጥርቅም ነው ተጠራርጎ የሚወጣው እየሱሰ ቢዝነሰ የሆነባቹ አይ በጉ በጋሻው😅😅😅

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 Před měsícem +1

    የኦርቶዶክስ ተረት አታዎሩ 😂😂 እነበጋሻን ተዋቸው የእናንተን ተረት አይቀበሉም

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 Před měsícem

      ይኸን ለገንዘብ ሱስ ያለበት ሰው ተከትላችሁ ገደል አትግቡ ስግጥ

    • @nebyuu-br8mp
      @nebyuu-br8mp Před měsícem

      ሌባ

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před měsícem

      ሆድሽ እያመመሽ ትስቄያለሽ😂

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před měsícem

      @@user-km1wu1fl1p ኧረ ወደዚያ

    • @robsenmulu4038
      @robsenmulu4038 Před měsícem +1

      ከሃዲ ሲጀመር የተረት አንባሳደር ብለን መረቂናችሁ እኮ ላይቭ ገብታችሁ የግላችሁ ተረት ስታወሩ ከረምን ለማንኛዉም ከሃዲ ከሲኦል አታልፍም በርቱ ወደአቹ ስለሆነ