አኬን ለማስወገዝ የተደረገው ሙከራ, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, ስፒሮስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, Mezmur Yared, መዝሙር ያሬድ, ስፒሮስ, ሲያስ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, Mezmur Yared, መዝሙር ያሬድ, ስፒሮስ, ሲያስ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, Mezmur Yared, መዝሙር ያሬድ, ስፒሮስ, ሲያስ

Komentáře • 24

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před měsícem +1

    ከነአን ጥላቻህ ጌታሆይ ልክ አጣ የራስህን አታቅ ጭራሽ እኛን ተሳስተዋል ስትል እኔ ባተ ቦታ አፈርሁ ጌታን 😮😮 😎 መጀመሪያ ቁጭ ብለህ ተማር ግግም ብለህ ምንም እደማታቅ ተረድተንሀል ከነአን 😤 መጀመሪያ ደረጃህን እወቅ ዝም ብለህ አትላዘዝዝዝዝ👈👈 አኬ የተዋህዶ ልጅ እግዛቢሔር አብዝቶ ይባርክህ 👏👏🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z Před měsícem

    ye tewahedo lejoche eko leyu nachu #❤❤❤

  • @rahelzewde2914
    @rahelzewde2914 Před měsícem +3

    ከንደዚህ አይነቱ ምንም የማያውቅ ባዶ ጭንቅላቶች ጋር ግን ለምንድነው የምትደክሙት በድንግል ምን ጉድ ነው ግን

  • @EphremAyano
    @EphremAyano Před měsícem

    ወንድም አኬ ከወንድሞቹ ጋር ስትወያዩ ከእናንተ ጋር የሚወያዩ ሰዎች በሃሳቡ ላይ ያላቸዉ እምነቱ በሚገባ መግለፅ አለበት።

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před měsícem +1

    አኬ እንደዚህ አይነት ከመሃይም ጋር ባይወያይ! ኤጭ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 23 dny

    የእትዮዺያ ኦርቶዶክስ ምን ብላ ነው የምታስተምረው ? የዼንጥዎችን አመለካከት ልገልፅን ሞክረሀል ?

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +2

    ከነዐን እምነትህ ምንድነው ?! ሲቀጥል አንተ እምነት የሌለህ ትላንተ የመጣህ የኦርቶዶክስን ትምህርት ታስተካክላለህ😂😂 amazing አለ ዮሐድ 😂😂

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Sisaye anta btw sereate batame yalme kachalke lalala gizi betasetakakle teru Naw anta yametemare saw ayedalhime emnatune yamiyaferebte saw sijamre laweyeyte makerabe yalbtem

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Ara aweredute manenatu mene endahona sayegalxci atawayayute bazi laye kafu yamiwatawe kale yekafale ebakachu asewaredute

  • @ErmiyasBelay
    @ErmiyasBelay Před měsícem

    እዮቡ ከነኮተት መናፍቃን ሁሉ ባጭር ግዜ ተጠራርጋችሁ ግዞ ወደ ጥልቁ

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Emnatu e magelaxi kafara almawayayte lamne atawaredutem egna Eko lamamre Naw yamenadametachu Aki tasadabi ayedalme sijamre

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Mangne Belo Naw endi yamiyawarawe ok anta silamayigaba Naw

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Aki yehi saw tagngna ayedalme tawawe eshi

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Aka yehine sawe ballet liyasasete naw yamfatatne kachalke atawerawe sijamre Aki tasadabi ayedalme ok anta erase aganinte na

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před měsícem +1

    ምን አይነት ሰው ነው። አኬ የህ ሰው ምን አይነት ሰው የዞረበ ነው ሴረኛ ነው።

  • @rahelzewde2914
    @rahelzewde2914 Před měsícem

    Weyinee Ake gn tigitih midenk nw maryamn hooo

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před měsícem

    ስፒሮስም አኬን እየተቃወመ ነው ? ምን ጉድ ነው

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +1

    ከነአን ጤነኛ ነህ ግን

  • @wegene2056
    @wegene2056 Před měsícem

    አኬ አሳዘነኝ

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před měsícem

      አሳዘነኝ ማለት እሱ ሙሉ ሠው ነው እዘኑልኝ አለ

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před měsícem

      @@user-it7wn4xo7z እንደዚህ ሲሸነፍ አይቸው አላቅም

    • @user-xj7zs2hk2d
      @user-xj7zs2hk2d Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@wegene2056

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před měsícem

    mekawem bicha😂😂😂😂

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 23 dny

    በዕርግጥም ሕፃን ነው ? የኦርቶዶክስ አስተምሮ ስህተት ነው ለማለት መጀመሪያ የራስህን ትምህርት አብራራ dammed !!!