ያለ ዕውቀት ለሚናገሩ የተሰጠ ምላሽ፤ዶ/ር ወዳጄነህ በ ሐይማኖት ጉዳይ ዓይንህን ግለጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2023
  • ከ ቲክቶክ የተሰበሰቡ አጫጭር መዕክክቶች
    #ኦርቶዶክሳዊ #ቤተክርስቲያን #ቴቄል #tekel #ዮኒማኛ #እንዳልክ#ዶ/ርወዳጄነህ#ቤተ

Komentáře • 108

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před 11 měsíci +40

    አቡዬ በእድሜ ትንሽ በማስተዋል ትልቅ የተዋህዶ እንቁ።❤❤❤❤

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ❤❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 11 měsíci +12

    ወንድማችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ የአባቶቻችን አምላክ ለጠፉትም ልብን ይስጣቸው አንደበታቸውን ይቆጣጠርላቸው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 11 měsíci +8

    አቡዬ እላክ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅ በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜነ 🙏🙏🙏

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 11 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራቼን ቃለ ሂውት ያሰማልን ማሰተዋል ያድልን😢😢😢😢💚💛❤

  • @EtagegnBekele-ow2vc
    @EtagegnBekele-ow2vc Před 6 měsíci +1

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ❤❤❤❤የተዋህዶ እንቁ🎉🎉

  • @handart7167
    @handart7167 Před 11 měsíci +5

    አቡ ኦርቶዶክስ እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት እጅግ ደስተኛ ነኝ ወንጅሜ በአካል ባገኝህ በጣም እድለኛ ነኝ

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 11 měsíci +15

    ቃለ ሕይወት የስማልን ኣቡ ወንድሜ ተባርክ👍

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 11 měsíci +8

    አቡዬ መንፈሳዊ ጀግና ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ በርታ

  • @eyormak
    @eyormak Před 11 měsíci +8

    አቡ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ታናሽ መከታ ነህ ነገር ግን እግዚአብሔር ትልቅ ስራን ያሰራሃል❤❤❤❤።

  • @mal4048
    @mal4048 Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 10 měsíci +3

    አቡዬ በዶ/ር በ3ኛ የሰራህው ምርጥ አድርጎ ነው የሚገልፀው በነገርክ ላይ ዶ/ር እወደዋለው አከብርዋለው እናም በዓባይ ቃለመጠይቁን አይቸዋለው በማየውም ግዜ የ3ቱም ነኝ ሲሉ ወዳው በጭቅላተ የመጣው ሲሞቱ የትኛው ነው የሚቀበሩ የሚለው የእውነት ይሄንን ነው ያሰብኩት ምኪኒያቱም ሁላችንም ሞቾች ስለሆንን

  • @sinteagioo6245
    @sinteagioo6245 Před 11 měsíci +7

    አቡዬ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 26 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 Před 11 měsíci +9

    በጣም ጥሩ መልስ ነዉ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤

  • @user-uf5jq6hu4s
    @user-uf5jq6hu4s Před 6 měsíci

    Kale hiwet yasemaln wendmachn

  • @hadel9405
    @hadel9405 Před 6 měsíci

    Abuuyee egziiybar ybarkii bee miidr yemskrkiilt geta beesmay ymskiiriil

  • @henock2127
    @henock2127 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 6 dny

    አቡዬ ትለያለህ እኮ የኛ እቁ ወድም እግዚአብሔር የልብህንመሻት ይፈፀምልህ ከሀጣትበቀር😊አቡዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 11 měsíci

    Egziabher ybarkh wendme kale hiwet yasemaln bebetu ytebkh

  • @haymenhd619
    @haymenhd619 Před 5 měsíci +1

    Nice brooo continue just like this

  • @sabakassahun2903
    @sabakassahun2903 Před 11 měsíci +4

    ፈጣሪ እውቀት ያስፋላህ ጎበዝ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ❤❤❤

  • @NuhaminAklilu-kw5ox
    @NuhaminAklilu-kw5ox Před 10 měsíci +1

    Tebarekabu

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ሓውና አቡየ ፀጉኡ የብዘሐልካ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 11 měsíci +4

    wendimachin Kale Hiyoten Yasemln❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +1

      መላከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ና መማህር ተስፈዬ አበራ ትምህርትም ሰሙ ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደማ በርታ እገዛኦ ❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 10 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Egiziyabhir yitebkihi

  • @tadelabelete1375
    @tadelabelete1375 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Před 11 měsíci +5

    አቡዬ ተባረክ

  • @user-rt3ye6lk2x
    @user-rt3ye6lk2x Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ ማስተዋል ይስጠን

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 10 měsíci +2

    የኔ ጎበዝ እመብርሃን ድብቅ አድርጋ ታሳድግክ በድሜ በጤና ይጠብቅ በአገልግሎት ያበርታክ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 11 měsíci +3

    አቡየ ክበርልን እንወድሀለን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አቡዬ ዎንድማችን

  • @HaileAtnafu-bu2iz
    @HaileAtnafu-bu2iz Před 11 měsíci +2

    እንደዚህም አይነት አስተዋይ ሰው አለ ለካ

  • @user-mx8oe6ck7y
    @user-mx8oe6ck7y Před měsícem

    ❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 11 měsíci +3

    ፈጣሪ ይባርካችሁ የተቀደሰ እዉቀት ሀይል አለዉ❤❤❤

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 Před 11 měsíci +3

    Ante lij ene lechnklatkna lelibk kal yelegnm 😢...mn yahl metadel nw.kifu aynkabgn yene wed wendm .betam nw yemwedk yemgerembkm ❤

  • @EtagegnBekele-ow2vc
    @EtagegnBekele-ow2vc Před 6 měsíci +1

    ዶ/ር ወዳጀን እግ/ር ወደ ተዋህዶ ይመልስ ።

    • @abay3517
      @abay3517 Před 2 měsíci +1

      @etagegne እባክሽ የኔ እህት አስተያየትሽ መልካም ሆኖ እግ/ር ተብሎ አይፃፍም የእግዚአብሔር ስም እያንዳንዱ ፉድል ትርጉም ክብርም አለውና በምህፃር አይፃፍም እግዚአብሔር ተብሎ በክብር ነው ሚፃፈው።

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 Před 11 měsíci +3

    ዘባረከ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታልን።

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 10 měsíci +1

    How Admire you Wendme God Bless u more and more 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mehariart
    @mehariart Před 11 měsíci +2

    Eyekefafelk 10 dekika eyarek bepostew arif ytaylhal bro

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 Před 11 měsíci +2

    Wow ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ

  • @kidargaw
    @kidargaw Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 Před 11 měsíci +1

    Tsegawun yabzaleh yene melkam

  • @yodittube11
    @yodittube11 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አቡዬ የተዋህዶ እንቁ

  • @haymenhd619
    @haymenhd619 Před 5 měsíci

    Yehona chiger alebet meselegn

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 11 měsíci +1

    የኔወድም ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @creativemeshetoch6556
    @creativemeshetoch6556 Před 11 měsíci +1

    እድሜ ጤና ይሰጥልኝ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 11 měsíci +1

    አቡዬ እድሜህ ይለምልም!!!

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Před 11 měsíci +1

    Egziabher Yimesgen

  • @AlmituAshenafe
    @AlmituAshenafe Před 12 dny

    Abya,tbrke

  • @MulukenGebru
    @MulukenGebru Před 11 měsíci +1

    ተባረክ አቡ

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před 11 měsíci +1

    ዋዉ ወንድሜ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ እንደ እናተ አይነቶችን ያብዛልን ነገ ጥልን ለምንሄድዉ ምድር እዚም እዛም እንላልን ልቦና ይስጥን

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 Před 11 měsíci

    Egziabher yebarkehe wendeme telke meker nwe yagenhut berta Egziabher endante ayenetun yabezalen amen 🙏

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před 11 měsíci +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Před 6 měsíci

    ABU. Yetewahido. Werq.

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 11 měsíci +3

    መስተዋሉ ይስጠን በስምአብ
    ቅዱስ ጊዎርግስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አንገቱ የሰጠ የመሰከረ ኮነው
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ይመስለዋል
    ሰተኛ አ ዳር ካንተ በፊት ይገቡ ይሁኑ ይሆናል መንግስተ ሰማያት ልክ እንደ ወንበዴው

  • @esset1685
    @esset1685 Před 11 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን 🙏

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před 11 měsíci

    እናመሰግነለን የልባችንን ገለጽክልን በሀይማኖታችን ለሚመጣብን ፈተና ለመጋፈጥ ዝግጁ ነን የኦርቶዶክሰ እንቁዎች በርቱልኝ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 11 měsíci

    Wedage nehe ye nechu alem ASHARO

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Před 9 měsíci

    አመሰግናለው የልቤን ስለመለስክልኝ አቡናኬ❤

  • @hanaini
    @hanaini Před 11 měsíci +4

    አይገምህም አንተ ልጁ ይምትሆነው በእውቀት ትበልጠዋለህ። ስለሱ መናገር አይመጥንህም። እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 11 měsíci

    Great job!!!

  • @muhachomule4701
    @muhachomule4701 Před 11 měsíci +2

    አቡ ጠፍተሀል ሰላም ነው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 10 měsíci +1

    ዮኒ ከመቼው ወጣ ጋቢ ለብሶ አይቼው ነበረ ከአባቶች ጋር።

  • @user-vg8xe4jz4f
    @user-vg8xe4jz4f Před 9 měsíci +1

    በመጀመሪያዋ ክርስትና አንዲት ናት (ሦስቱም)የምወደው አለኝ መጀመሪያ ላይ 3ክ/ዘመን )ትክክለኛ ሊሆኑ አይችሉም በስሜ ይመጣሉ ..የተባለባቸው አለና!!!

  • @weyessateresa9502
    @weyessateresa9502 Před 11 měsíci

    አቡ ዶክተር ወዳጄነህን ሳየው ጆቫ ዊትነስ አይነት አስተሳሰብ ያለው ነው ሚመስለው በተለይ እነሱ የሚሉት ነገር አለ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው ትክክል በተለይም በአንደኛው ክፍለዘመን የነበሩት እና ዶክተር ምንም እንኳን አንዳንድ ሀሳቡን ብጋራውም ግን በብዙ ጉዳዮች በስሜት እና ignorance እንጂ በትክክለኛ ማስረጃ የተደገፈ ነገር አያወራም ብዙ ተማረ ማለት ብዙ አወቀ ማለት አይደለም እኮ በተለይ 60% ካንሰር ከቂም ጋር ይያያዛል ብሎ ቀባጥሮ ብር ለመስራት ሚሯሯጥ ሰው ነው

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ አንድ የሃይማኖት ስብስብ መግባት ትክክለኛ አያደርግም ክርስቲያ ነን የሚሉ ኦርቶ ጴንጤ ወይም ካቶሊክ ሁሉም ትክክል ናቸው ብሎ መደምደም ስህተት ነው ሁሉም የራሳቸው ሊታመን የማይችል አስተምር አላቸው

  • @amensenay5022
    @amensenay5022 Před 11 měsíci +1

    ስለ ስ እለ አድኖ የተሰራ program ካለ link አስቀምጡልኝ እስቲ አቡ እና ደሞ በርቱ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 11 měsíci

      czcams.com/video/nj3nNOx1v7s/video.html

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 11 měsíci

      ተባረክልኝ

    • @abc12452
      @abc12452 Před 11 měsíci +2

      ስለ ቅዱሳን ስዕላት መምህር ተስፋዬ ብለሽ ሰርች አድርጊ በደንብ አብራርቶታል እንዲሁም ዲያቆን ሃይሌ አስተምሮአል

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před 10 měsíci

      Selu new wey emadenow dehnetes men malet new ende ??????

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 11 měsíci

    ግን ያወክ ከመሰለህ ኮንታክትህን አሰቀምጥልኝና እነውራ ከፈለክ በግእዝ ከፈለክ በአማርኛው በፈለከው ስልክህን ተውልኝ እባክህ ?

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Před 11 měsíci

    " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በምታስተምረውና " ሐዋሪያት በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው በፃፉልን የአዲስ ኪዳን ትምህርት መሐከል ትልቅ ልዮነት አለው ። ስለዚህ አንተ ወጣቱና ዶክተር ወዳጄነህ ከምታወሩት የሐይማኖት ፣ የታሪክ ፣ የወግ ፣ የፍልስፍና ግብዝነት እንቶ ፈንቶ ጋር የእግዚአብሔር የዘላለም እቅድና ሐሳብ ፈፅሞ አይገናኝም ።

    • @zgoraalex8493
      @zgoraalex8493 Před 11 měsíci +4

      ያላዋቂ ሰው comment ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ ማለት ይሄኔ ነው ። አድምጥ ቁጭ ብለህ ተማር ሁሉንም ፈትን መልካሙንም ያዝ ወዳጄ ጨለምተኛ ሆነህ ራስህ በፈጠርከው አመክንዮ አትቅበዝበዝ ካላወክ ጠይቅ ከዛ በኋላ ይለያያል፣ ተረተረት ፣እንቶፈንቶህን ትተህ እንደሚያስተውል ሰው ትፅፋለህ ጌታ ይርዳህ።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 11 měsíci

    ወድጄነህ የምትሉት ስው ወቅት አይቶ አስልቶ ወደ መድረክ የመጣ ልክ እንደ አብይ የህዝብን ቋንቋ ተናግሮ ህዝብ ጉያ ውስጥ ለመወተፍ ረቂቅ ስብዕና ሚስጢራዊ ተልዕኮ አንግቦ እንገቱን በመድፉት ልክ እንደ አብይ የመጀመሪያዎቹ ዘመን በማር የጣፈጡ ቃላቶችን በመሽኮርመም የታጀቡ አላማ ስንቆ የተስየመ መስሪ ስው መሆኑን ሁላችንም እንወቅ ይህ ሀስት ወይም ጥላቻ እይደለም ወደፊት ምንነቱን እንደ እብይ ግልጥልጥ ብሎ ይታያል አሁንም ገዝግዞ ገዝግዞ ቁንጮ አላማው ላይ የደረስ መስሎት መርዙንእጅግ ጥንቃቄ በተከተለ መልክ መትፉት ጀምሯል ይህ ስው ተልዕኮው የመጀመሪያ ኦርቶዶክስን የሚወድ መስሎ መገዝገዝ ነው አብይ "ኦርቶዶክስ ሀገር ናት" ብሎን ነበር እናስታውስ ይህ ሙልጭልጭ መስሪ ስው ተልዕኮው የጨለማው አለም ሚስጥር ነው ሀይማኖት የለኝም ማለቱ ትልቁ ትልቁ ማስረጃ ነው ህዝበ ክርስትያን ኦርቶዶክሳዊያን በጣም ተጠንቀቁት እጅግ የከፉ አላማ በድብቅ ያዘለ ስው ነው ከዳዊት አንቂ ነኝ ባይ ያለው ግንኙነት ሌላው ቁልጭ ያለ የጭለማው አለም ሚስጥረኛ መሆኑን ተረዱ ብዙ ታያላችሁ እድሜ ይስጠን ብቻ ጊዜው የእንደዚህ አይነት ድብቅ ስዎች መሆኑን አትጠራጠሩ:: ክርስቶስ ሀያል አምላክ ነው!!!

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 11 měsíci +1

    ዮናስ መዳኒቱን አልዋጠም ሆዳም ስለሆነ በየቀኑ ያቀረሻል የእውቀት ደሀ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 10 měsíci +1

      ክርስቲያን አይደለሽም የሚሳደብ እና የሚተች ሰው የሴጣን ነው

    • @matilove3643
      @matilove3643 Před 10 měsíci

      @@ketzergaw2593 የኛ ፃደረቅ ምን እያልሽ ነው? የሱን አጋንንት ሲሰደብ ምነው አንጫጫሽ?

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 10 měsíci

    ብዙ ሴተኛ አዳሪዎች እኮ መጨረሻቸው የምነና ህይዎት የሚያገኙበት እድል አላቸው አትሸዎዱ አንዳዶቹ ደግሞ ስራ ብለው ገላቸውን ለመሸጥ ሲዎጡ መህተብ ወይም መስቀል ያደርጋሉ እኔ ከአየውት እና ከሠመውት ሁኔታ😂😂😂

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ ሆኑ ማለት እኮ ከ200በላይ ለሆኑ ፍጡራን አማልክት ምስለስእል መስገድ ይጠበቅባቸዋል ያማለት ለቱርካዊው ወታደር ጊዮርጊስ ምስለስእል ሲሰግዱ ለተወጋው ዘንዶም በዛው ይሰግዳሉ ፈረሱም ስግደት ይቀበላል ሮሜ1:22-25 ላይ በለው ቃል መሰረት ከፈጣሪ ተለይተሃል ማለት ነው

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

    😂ዶ/ር ወዳጄነህ ኣየሱስ በ33 አመቱ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ያውቃሉ ኦርቶዶክስ ሥላሴ ናቸው ብላ የምታስመልከው የሥላሴ ምስለስእል የ90 አመት መንትያ ሽማግሌዎች ውስጥ አንዱ እየሱስ ነው ብለው በዘፀ20:1-6😢 ለምስለስእል መስገድ ሃጥያት ቢሆንም በኦርቶዶክስ ግን ጣኦት ማምለክ ስለሚፈቀድ ለመስገድ እንዴት ይሆንላቸዋል?

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 10 měsíci

    ይህ ሰውየ ጤነኛ ጭንቅላት የለውም በሚቀርብበት ቦታ ሀሳቡ ይቀያየራል ፓጋን ነው እሚመስለኝ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

    😂ዶ/ር ኦርቶዶክስ ሆኑ ማለት ቅዱስ ሚካኤልን ሲያመልኩ በእግር ለተረገጠው ዲያቢሎስ ምስለስእልም በዛው ሊሰግዱ፥ ሻማ ሊያበሩለት እጣን ሊያጥኑለት ፥ሊዘምሩለት ነው ማለት ነው ትንሽ አይሸክክም?

    • @weyessateresa9502
      @weyessateresa9502 Před 11 měsíci +2

      ያለው መንፈስ ነው እንዴ ሚያረግህ አይዞህ ፈጣሪ ልብህን ይመልስልህ

    • @weyessateresa9502
      @weyessateresa9502 Před 11 měsíci +2

      @getutolla4312 በጣም የሚገርም ጭንቅላት እና እውቀት አይደለም እንዴ ያለህ በለው ደካማ መናፍቅ መጥቶ አንድ ነገር ይደጋግማል ኸረ ባክህ ከሁለት መቶ በላይ ፍጡራን መስገድ አማልክት ምናምን ተው እንጂ መጀመሪያ እስኪ ስለ ተዋህዶ እወቅ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስንሰግድ እኛ ምናምነው ድል አርጎ ለጣለው ለሀያሉ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ መስገዳችንን ነው ግን ያስ አንተ ላይ ያለው መንፈስ

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

      @@weyessateresa9502 ለስንቱ ድል አድራጊ ሰግዳችሁ ትችሉታላችሁ ታዲያ? የቆሰለውንስ ዘንዶ ስትስግዱ አንተን አይመለከትም የሚል ድግምት ተደግማላችሁ ? ወይስ እራሱ ያውቃል እንደማይመለከተው?

    • @weyessateresa9502
      @weyessateresa9502 Před 11 měsíci

      @getutolla4312 መወያየት ከፈለክ @HMGM12 ቴሌግራም ላይ ፃፍልኝ

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci

      @@weyessateresa9502 የምትለው ካለ እዚሁ በል ጊዜ የለም አባቱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፍጡራንን ትተህ ፈጣሪን ብቻ አምልክ ራእ16:2ሥራ 4:12ቆላ3:17 ሌላ አሳፋሪ ድርሳን ደሞ ተቀበል ፦ድርሳነ መድህኒያለም ወ መበሃፅዮን የመሃፅዮን ገድል ላይ ያለውን አሳፋሪ ሰዶማዊ አክሽን ምን ትለዋለህ መድሃንያለም ተገልፆልኝ በጀርባዬ አስተኝቶ ከንፈሬን ሰውነቴን እስኪነዝረኝ መጠመጠኝ ጥሎኝ ሲሄድ ሳታስጨርሰኝ አልኩት እሱግን ትቶኝ ሲሄድ ማርያም መጥታ ያንኑ ደገመችው ይላል እንግዲህ ኦርቴ እንዲህ አይነት ሮማንቲክ ድርሳኖች ባልካ ናት ምራፍ7:194

  • @henock2127
    @henock2127 Před 6 měsíci

    ተባረክ

  • @AlamYlima
    @AlamYlima Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ob1mz5mo8t
    @user-ob1mz5mo8t Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @brtukantesfaw
    @brtukantesfaw Před 7 měsíci

    ❤❤❤