ከ 10 አመት በፊት ባላገሩ አይድል ላይ ስወዳደር … ድምፄን አልሰማህውም ይዋጋል እኮ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቤቲ ሼር - ተኩዬ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2023
  • ከ 10 አመት በፊት ባላገሩ አይድል ላይ ስወዳደር … ድምፄን አልሰማህውም ይዋጋል እኮ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቤቲ ሼር - ተኩዬ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 142

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před rokem +89

    አንች በ14 አመትሽ ዘፈን ተወዳደርሽ እኔ በ14 አመቴ ተሰድጄ ይሄው አስረኛ አመቴን አስቆጠርኩ 😥😥😥😥😥 ያልተኖረ ልጅነት

  • @melesekore
    @melesekore Před rokem +38

    በፆማችን ወቅት ምንም አይነት ሙዚቃ ለቀሽ እንዳትቀዪ አደራ እላለሁ።

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Před rokem +8

    በዚህ ድምጽሽ እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት ይጠቅምሻል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +4

    እኔ የገረመኝ የአባቷ ስም ነው ሸርፈድን ግን ትርጉሙን አዉቀወት ይሆን ወይስ እሶ ሀይማኖቷን ቀይራ ነው

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +15

    ወይኔ ድምፅሽ እንዴት ቆንጆ ነው ኩልል ያለ እንደ ምንጭ ዉሃ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ይድርስሽ 💚💛❤️

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +6

    አለባበስሸ ዋው የተዋህዶ ልጅ መሆንሽን ገልፀሻል በዚሁ ቀጥይ

  • @ephafragenene34
    @ephafragenene34 Před rokem +2

    እኔ ግን ፍቅር ያዘኝ ውይኔ ጉዴ በቀን በቁጥር አላውቀውም ግን በጣም ብዙ ጊዜ እሰማዋለሁ በጤና አይመስለኝም ተኩዬ.... 💙🤍😘

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Před rokem +3

    ሰይፍሻ ህዝቡን ሁሉ እድሜ ጠይቀህ ያንተን እስካሁን ሳትነግረን 2023 ገባን

  • @amhiara
    @amhiara Před rokem +5

    መስቀልሽ❤❤❤ የኔ ሽቅርቅር❤ውበታችን ኦርቶዶክስነታችን ሀይማኖታችን❤❤❤❤❤❤

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem

    24 አመት ደስ ይላል ጎበዝ እድሜን የሚደብቁት የኢትዮጵያ ህዝብ በእድሜው ምንም ስላልሰራበት ነው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +45

    መልካም የአብይ ጾም ያርግልን 🙏🙏እየጸለይን 😘

  • @kafesamy
    @kafesamy Před rokem +4

    The nature of her voice is so amazing

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před rokem +9

    ድምጽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +15

    ቤቲ ቆንጆ ስራ ነው በርች ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @greatmax4582
    @greatmax4582 Před rokem

    በጣም የተረጋጋሽ ❤❤ ደስ ምትይ ልጅ❤❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ 🙏

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před rokem +6

    እድሜያችን አንድ ነዉ ልዩነቱ አንች በአገርሽ እኔ በሰዉ አገር እድሜ ተፈጀ 🥺

  • @kaleabamare6674
    @kaleabamare6674 Před rokem +2

    Your voice is amazing

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před rokem

    ስታምር❤ እርግት ያለችና አስተዋይ ልጅ❤ ቤትዬ ታምሪያለሽ❤

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤️❤️❤️

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před rokem

    keep going bety ...arif sra new 👏