ከፕሮቴስታንት ቤት የተመለሰው ወጣት፣ ከመድረክ ጀርባ ያለው ምስጢር
Vložit
- čas přidán 20. 07. 2023
- መሳተፍ የምትፈልጉ በ 0945287530 መደወል ወይም
በ ቴሌግራም @Rhripsime ያናግሩን
ለብዙ ዓመታት በፕሮቴስታትን እምነት ውስጥ የቆየው ወጣት አሁን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የተመለሰበትን መንገድ እና እዛ ያለውን ቆይታ አጫውቶናል።
youtube:
/ @tekeltube5210
tiktok:
www.tiktok.com/@abunak27?_t=8...
#ፕሮቴስታንት # ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ #ቴቄል_ቲዩብ #Tekel tube # apologetics #ሐዋርያዊ _መልሶች #የመድረክ_ምስጢር #protestas
ተዋህዶ ስተሆን ንግግረ እራሱ በጨው የተቀመመ ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም የቀሩትን ይመልስልን
ከኋላ ያለው የመዝሙር መሳሪያዎች ድምጽ በሥርዓቱ እንድንሰማ አላረገኝም ትንሽ ብትቀንሱት
በእውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ይህን የምስክርነት መርሃግብር ቀረፃ ቀጥሉበት።
ወንድማችንን ደግሞ በቤቱ ያፅናልን።
አሜን
እንካን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቻችን መጨረሻችን ያሳምርልን
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን
ወይ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤በእውነቱ እኔ እነዚህ ፕሮቴስታንቶች ስለነሡ ሳስብ ስጋት ይገባኛል 😢😢
እኛ ቤትም ብዙ አሉ ተስፋ የሚያስቆርጡ በጸሎት በርታ
Wede Erasu Yemelseh Egziabher Ykiber Ymesigen Wendimachin Ahunim Bebetu Yatsinah Amen3
እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን ወደእነት ቤተክርሰት ያን መጣችሁልን ወንሙቻችን
እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይወድሃል - በንስሃ እና በትህርምት ኑር - ትህትናን ፆምና ፀሎትን ገንዘብ አድርግ ወንድሜ ኦርቶዶክስ የትህትና የንስሃ የፃም የፀሎት ቤት ናት::
መልካም እንኳን እግዚአብሔር ገለጠልህ❤
ግብአተ ድምጿን ትንሽ ብትቀንሷት አብዝቶ ጎላ🙏
እሺ ወንድሜ
@@tekeltube5210 እህትህ ነኝ😄
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !
ok 😮
s 21:38 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 21:44 😮😮😮😮
Egizabeher yemasigan bebetu yasinak❤
ወንድማችን የእግዚአብሔር ስም ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤
Egziabeher ymesegen
Elllllllllllllllllllll egiziyabhir yetemesegen yihun ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤
Betam Des Yemil Agelalest Now Wendimachin Enkwan Woda Ewnetgn Kirstoos Yemsebkbat Baselm metah babetu yanstah❤❤❤
እንኩዋን፡ በሠላም፡ ወደቀድሞው፡ ቤትህ፡ ተመለስክ፡ ወንድማችን፡
በየትኛው፡መፅሐፍ፡ ቅዱስ፡ ጥቅስ፡ ነው፡ አንተን፡ አሳምነው፡ ወደ፡ ፕሮቴስታንት፡ እምነት፡ ተከታይ፡ እንድትሆን፡ ያደረጉህ?
የኔ ጥጥያቄ ጠየቅሺልኝ😍
ወደቀድሞው፡ ቤትህ፡ Sayhon Enkwan wede Berehan Metah enkuwan ke Chelema Ameletk
Temesgen
የኔ ውድ ወንድም❤ አንኳን ደህና መጣህ
Wendme enkun Egziabher redah mechereshahn yasamrilh bebetu yastinah
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Bebetu yatsinah wendme enkuan dena metah ❤❤❤❤
ከጀርባ ያለው ድምስጥ ይረብሻል አስተካክሉት
🙏👏
💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
አጋጣሚው እሚገርም ነው
Enkuan Lul Egziabher Wodebetih Meleseh🙏🙏🙏
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
ገራሚነገርነው
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰነግን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፀናህ💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏
Bebetu yatsnah
እግዚ አብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ በቤቱም ያጽናህ
❤❤❤❤
ክራሩ ክራሩበጣም ነው እሚረብሸው ምን
Enquan beselam woda enateh bete metahe.
ለምን ምን የምታፈርሰው ምን የምትሠርዘው የምትደልዘው ነገር ቀረህ። አላምንህም መቼም። እውነት ከሆነ ደስ ይለኛል
webet ኦርቶዶክስ ናት
ክራሩ ቢቀርስ ሀሣብ ይበትናል አስተያየት ነው አመሠግናለሁ
እንኳን ህይወትህን አተረፍክ ወንድማችን ፕሮቴስታንት ማለት አጥፍቶ ጠፊ ናቸው ታርጌታቸውም አንዲቱን የክርስቶስ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነው የፕሮቴስታንትም ግቡ ሀይማኖት አልባነትና ግብረሰዶም ነው ለዚህም አውሮፓና አሜሪካ ግልፅ ሀቆች ናቸው
እግዚያብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
ድራማዉንም በትክክል መስራት አልቻልክም።
Dirama ayidelem ye Protestant amany nebr
ጸሃፊው እና አሰልጣኙ ውርደታቸውን እንዲሰሙ ጥራቸው ወይ ጴንጤ ስንቱ ያሰጣችኋል😂😂😂
አሁንስ መቼ ገባህ
አሁንስ መቼ ገባህ አሁንም ከስሜት ውጣ
Iyesus yedinal protestant ayedinem endazewm orthodox ayednim brother only jesus
የመጀመሪያው ልክ ነህ። ኦርቶዶክስ አያድንም ያልከው ግን ስህተት ነው።
enem asemsyalew eza eyalew 😅
እብድ ውሻ ግማታም
menefke eyemererehem behonem watew
እንዴ ምነው
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመሰነግን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፀናህ💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏
💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏