ኢየሱስን አማላጅ ያለው የፍኖተ ጽድቁ መምህር አቶ አብርሃም መኮንን ሙሉ ቪዲዮ | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2023
  • የፍኖተ ጽድቅ ማኅበር ጉዳይና ኢየሱስን አማላጅ እያለ በድብቅ ለሰበከው ግለሰብ​ የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ በቴቄል ቲዩብ_ Tekel Tube About Finote tsidk‪@finotetsidk‬
    ​‪@EOTCTV‬
    ​‪@comedianeshetu‬
    ‪@etartmedia‬
    ‪@EOTCMK‬

Komentáře • 271

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn Před 6 měsíci +1

    fetari yibarekih wedemy

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před 10 měsíci +7

    ሎቱ ስብሀት ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ❤

  • @haymanottesfayedekeba2577
    @haymanottesfayedekeba2577 Před 10 měsíci +8

    ውድ ወንድሜ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @yesehaq2729
    @yesehaq2729 Před 8 měsíci +1

    ዘመንህ ይባርክ አቡ

  • @temesigngata382
    @temesigngata382 Před 10 měsíci +4

    አቡዬ በረታ የበግ ለምድ የለበሱት እንዲህ አጋልጥልን
    እግዚአብሔር ይገስፃቸው እነዚህ ያአጋነት ደቀመዝሙር ናቸው😢

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነግር አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢 ወድማችን ቃለሂውት ያሰማሌን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Před 10 měsíci +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Před 10 měsíci +4

    አቡሽዬ እዉነትህን ነዉ እንደዚህ ፊት ለፊት ማጋለጥ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ ጎበዝ የኔ አንበሳ ተባረክ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 10 měsíci +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እየሆነብን አስብ 😭

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Před 10 měsíci +11

    ኣቡዬ ወንድማችን በርታልን እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እኛ በላይክ በሼር እናግዛለን እናንተ በትምህርቱ በርቱልን ወንድምዬ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 10 měsíci +4

    ሎቱ ስብሃት ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 🥹ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ኣቡዬ 👏

  • @danieltadesse1061
    @danieltadesse1061 Před 10 měsíci +1

    አግዚዮ ምሀረነ ክርሥቶስ

  • @tybe2780
    @tybe2780 Před 10 měsíci +20

    ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ ፈራጅ እጅ አማላጅ አይደለም በርታልን ወድማችን እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ ክርስቲያን ብቻ ናት አቤቱ ምሀረን 🙏🙏🙏

    • @selambiruk5028
      @selambiruk5028 Před 10 měsíci

      እውቀህ ሞተሀል ድልብ መሐይም

    • @TGMTG
      @TGMTG Před 10 měsíci

      ​@@selambiruk5028የሚሳደብ ????

    • @user-sp6qb3ps2h
      @user-sp6qb3ps2h Před 8 měsíci

      🙏🙏❤❤

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 8 měsíci +1

      ወገነ ኢየሱስ አማላጅ ማለት በሰውነቱ ነው። ለምሳለ ኢየሱስ የሞተው በሰውነቱ እንጅ በአምላክነቱ አይደለም።

    • @workneshwarri5364
      @workneshwarri5364 Před 7 měsíci

      ኡኡ የምይስብል ክደት ነው መፅህፍ ቅድስ በግልፅ ያማልድል እያለ ????????

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ መልካም ትምህርት ነው " ፍኖተ ውድቅ ስለተነቃበት በቅርቡ ይጠፋል

  • @ephremteshome1699
    @ephremteshome1699 Před 10 měsíci +5

    በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @alexdesta5018
    @alexdesta5018 Před 10 měsíci +7

    በርቱ ከጎናችሁ ነን 💪

  • @mekdesabeba6499
    @mekdesabeba6499 Před 10 měsíci +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 10 měsíci +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፍፃሚያችን አሳምርልን😢

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 10 měsíci +1

    ወድሜ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ዬድልልን አሜን መቼም አያስተምሰሩም አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 10 měsíci +2

    ልክ ነክ አቡዬ ደግ አደረክ ከዚነ የጥፋት ስራቸው ማወገዝ ግድነው የድብ ስብከት ከአዲነት ነው እያወቁ ለምን ተኩላ እንደሚዎኑ አላውቅም እንዲ ካልፈተሹ የኦርቶዶስ መሰናክል ነው የሚዎኑት አዳማጮቻው መፀሐፍ ቅዱስ አያነቡም ዝም ብለው አፍ ከፍቶ ስተት ትምርት የሚያዳምጡ ዘንድሮም አይነቃም አንዴ ያልሆነውን ነገር ጥቅስ አይቶ ይኤ እንዴት ይሆናል ብሎ መጠየቅ መቼም የራሳቸው ካልሆኑ በስተቀር ዝብሎ መጋት ይከብዳል ልቦና ይስጣቸው ማስተዋል ያጣን ዎነናልያሳዝናል

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Před 10 měsíci +2

    ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Před 10 měsíci +1

    ድንቅ መልስ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +1

    አቡ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው በድብቅ የእመቤታችንን ስእለ አድኖ አስቀምጠው ነጠላ የበግ ለምድ ለብሰው የስህተት መርዛቸውን ሲረጩ በመጋለጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን ስለፍኖተ ጽድቅ ኦርቶዶክሳውን ናቸው ትምህርታቸው ትክክለኛ ነው ስሙ ብለው በኢቲ አርት ሚዲያ አስተያየት የሰጡ፣ በመድረካቸው ሲሰብኩና ሲዘምሩ የነበሩ የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮች በሙሉ መልስ እንዲሰጡልን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጠይቃለን።

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 10 měsíci +2

    አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት የቅድስት ቤተክርስቲያን ፈተና በውጭም በውስጥም ሆነባት😭😭እነዚህ ደግሞ በራሳቸው ሲስተም ህዝቡን የተሳሳተ ት/ት እያስተማሩ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔ ግን ከመጀመሪያውም ምንም ደስ አላለኝ ነበር መጨረሻው እዲሁ ተኩላወች የተሰባሠቡበት ሆነ💔አሁንስ በዛ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před 10 měsíci +1

    አቡካ አንተ ተባረክ በፀጋው ይሙላክ ፍፃሜክን ያሳምረው:: አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱ ለሆዱ ብሎ ካደክ እባክህ ማስተዋልን ስጠን

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r Před 10 měsíci +1

    አቡ ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 10 měsíci +4

    ፍኖተ ፅድቅ ገና ሲመጡ ብዙ ሰው ጠይቆ ዝም ነው ያሉት አባቶችም ዝም ሲሉ ይጨንቃል

  • @WudCooking
    @WudCooking Před 6 měsíci

    Yegna gegina kezhe belated abezto yechemerlihe tebarekilen❤❤❤❤❤❤qhy

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Před 10 měsíci +1

    Tebarek abuye gn tertachu btanagrut lju demo yshalal min endemimels

  • @dagmawityossef831
    @dagmawityossef831 Před 10 měsíci +1

    egziabher yesteh dengel mariam tetebekeh

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před 10 měsíci +1

    የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይትብቅክ 🎉🎉❤❤❤

  • @GeshaAde
    @GeshaAde Před 5 měsíci

    Eyesus yamalidal wondime emen geta yibarkih

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ሰዉ ፈዛል አይጠይቅም

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 10 měsíci +1

    ለአንተና ለአክሊል ቃል የለኝም እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ❤❤❤

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Před 10 měsíci +3

    የኔወድምአቡየ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před 10 měsíci +1

    ወንድምየ በቲክቶክነበር የምከታተልህ በዮቱብ አገኘ ሁል በርታልኝ

  • @user-jh5ph9yr4l
    @user-jh5ph9yr4l Před 9 měsíci +2

    ይህ ሰው እኛ ደብር ነበር። የተባረረው በምንፍቅና ነው ።

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 10 měsíci +1

    Tebareki Wendeme🙏🙏🙏

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 10 měsíci

    እመብርሀን በምታስተምረዉ ሁሉ አንደበትህ ላይ ትቀመጥ የመላእክት ጥበቃ በዙሪያህ ሁሉ ይሁን።

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 Před 10 měsíci +3

    ፍኖተ ጽድቅ ሲጀመር መናፍቅ ናቸው ግን አባቶች ለምን ዝም ይሏቸዋን

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 Před 10 měsíci

    ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @tolinachali8306
    @tolinachali8306 Před 10 měsíci

    Gobez lij...Nurilin

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 10 měsíci +1

    አቡ አደበቱ እርቱ የንስር አይን ከአንተ ብዙ እጠብቃለን ያበርታ

  • @mastuabushe
    @mastuabushe Před 10 měsíci

    አቡዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጊዜዉ ከፍቷልና ሠዉን በአካል ከመገናኘት ብትቆጠብ ደሰ ይለኛል ምክንያቱም ብዙ ወንድሞቻችን እዉነታዉን እያጋለጡ ነገር ግን የት እደደረሱ ማወቅአልተቻለምና አባቶቻችን እስኪያሳዉቁን ድረስ እራስህን ለመናፍቅ አሳልፈህ አትስጥ😢 ፈቀቅ ማለትን ከቅዱሳንም አይተናልና አንተም ፈቀቅ በልልን ታስፈልገናለህ❤

  • @yonasmehari-nb1en
    @yonasmehari-nb1en Před 6 měsíci

    የተዋረደ,መናጆ የሆነ ሰው ነው። ተባረክ አቡ

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke Před 10 měsíci

    Abuye enamesegnalen

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 10 měsíci

    ወንድማችን አቡ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን ፫
    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን አሜን ፫🙏

  • @Fasikaw-yz7ol
    @Fasikaw-yz7ol Před 18 dny

    አትጃጃል የብሉይ ኪዳን የመቅደስ ካህናት እና ሊቀካህናት ማንን እንሚያመለክቱ ካልገባህ አማላጅ የሚለው ትርጉምም ማን እንደሆነም አይገባህም። እባክህ ወንድሜ አንብብ !!!!!!!!🙏❤❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ማሰትዋልን ይሰጥን😢😢😢😢😢😢😢 አባቱ ማሠን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube7295
    @tube7295 Před 10 měsíci

    Tebarekeln abu 😊

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 Před 10 měsíci +1

    Betam yasaznal ewnet bezih metu

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 10 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ወይ ..በማወቅም ባለማወቅ የሰራውትን አጸይት ይቅርበለኝ .ወደፉትም አተ ታቃለህ ...ልቦና ይስጣቸው በውነት

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @kiruhab68
    @kiruhab68 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @SimretBelachewu
    @SimretBelachewu Před 7 měsíci

    እየሱስ ያማልዳል

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 10 měsíci +5

    መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን፣መምህር ተስፋዬ አበራን፣አንተን አቡዬን፣አክሊልን፣ መዝሙርን የፈጠራቹ የቅድስት ማርያም ልጅ አምላካችን ልዕል እግዚሃብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሶች ባትሆኑ ያንገበግበን ይቆጨን ነበረ። ፀጋቹ እጅጉን ይብዛላቹ አሜን ። ። ።

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 Před 10 měsíci

    ለቀረጸዉ ክብር ይስጥልን ላጋለጠው

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 Před 10 měsíci

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪያችን ፈራጃችን ነው

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci +18

    ጌታችን ኢየሱስ አዳኛችን መድሓንታችን ፈጣርያችን አምላካችን ፈራጃችን ነው

    • @iyaasuugalgalo2233
      @iyaasuugalgalo2233 Před 10 měsíci +1

      ማሪያም ተክለሐይማኖት አያማልዱም። ምክንያቱም እነሱ ሞተዋል በሕይወት የሉም። ያለውና የነበረው የሚኖረውም ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ያማልዳል። ምክንያቱም ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው።

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci

      @@iyaasuugalgalo2233 እሽ እነሱ ሞቱ መላእክት ይሞታሉ እንዴ በኛ እምነት በጌታችን ኢየሱስ አምነው የመቱ ህያዋን ናቸው ወደ ማን ያማልድሻል ጌታችን ኢየሱስ ወደ እኔ ለምኑ ብላል እሱም ይሰጠናል

    • @iyaasuugalgalo2233
      @iyaasuugalgalo2233 Před 10 měsíci

      @@user-nn9ts9zc6p መላእክቶችም አያማልዱም። ስግደትም ሆነ አምልኮም አይፈልጉም። ምክንያቱም እነሱም የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው እንጂ አምላኮች አይደሉም። የሞቱ ቅዱሳኖች በስጋ የለሉ ስለ ሆኑ አያማልዱም። ሕያዋን ናቸው ላልከው በክርስቶስ አምነው የሞቱት በአጠቃላይ ሕያዋን የሚሆኑት እሱ ስመጣ ነው። እንጂ። አሁን በስጋ ስለለሉ አንቀላፍተዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ዛሬም ያማልዳል። እሄ ማለት እየወደቀ ይለምናል ማለት ሳይሆን በቀራንዮ የፈሰሰው ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው። ስለ በደላችን በአብ ፊት ይታይልናል።

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci

      @@iyaasuugalgalo2233 መላእክት ማን አምላኮች አላቸው

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci

      @@iyaasuugalgalo2233 አዎ መላእክት አምላኮች አይደሉም እግዚአብሔር ምያገለግሉ ናቸው ቅዱሳን ሙቶዋል ካልከኝ መላእክት አይሞቱም ነው ያልኩህ

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před 10 měsíci +3

    ወንድማችን አቡ እናመሰግናለን። እንግዲህ ፈጣሪ አማኑኤል ባለቀ ሰዓት ከሚጠፉት እና ከሚጠለፉት ወገን እንዳንሆንና እንዲረዳን ተግተን እንጸልይ። ፍቃዳችን ሁሉ ለሁሉ አምላክ ቅዱሰ አማኑኤል እናድርግ የቤተ እምነታችን ተዋህዶ መጽሃፍት የሆነውን መጽሃፍ ቅዱስ እና አዋልድ መጽሃፍት እናንብብ።ያልተረዳነውን ለበቁ መምህራኖቻችን እንጠይቅ።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 10 měsíci

      በተረት ተረት የበቁ ማለትህ ነው አይደል? ከአሮጊቶች ተረት ራቅ ይላል ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 Před 10 měsíci +1

      @@getutolla4312 ወዳጄ ለምን መንፈሳዊነትን በሰጋዊ ሚዛን እንደምታየው አልገባኝም። ቅዱስ አማኑኤል የፈጠራቸውን ብዙ ተኣምራት እንዲያደርጉና እጹብ ድንቅ የማድረግ መገለጥን ቢያሰችላቸው ከልካይ የሚሆነው ማን ነው? ነው ሁሉም ባንተ እና በኔ ሰጋ ለባሾች እይታ ብቻ እየተመዘነ ለኔና ላንተ አህምሮ ከሚችለው በላይ ሰለሚሆንብን ሀሰት ነው ተረት ተረት ነው እንበል? ሰላም ሁን ባለህብት።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 10 měsíci

      በጨዋነት ስለመለስከው ኮመንት ተባረክ ! እኔተረት ያልኩት በምክናየት ኑው አዋልድ መፀሃፍትና ድርሳናት እረስ በርስ ተናበው እንኩዋን አይዋሹም በሚጋጭ መልኩ ነው የሚተርቱት ለምሣሌ ፦ ታምረማርያምወረሃ ጥር ገፅ 120 ማርያም ሞተች ሳትቀበር ከ200ቀን በላይ ቆይታ ከነአልጋዋ ወደሰማይ ተነጠቀች ይላል ስንክሳር ወረሃ ጥር ገፅ16 ማርያም ሞተች ከ3ቀን በኃላ ተቀበረች ይላል ታዲያ ከዚህ በላይ ተረት ተረት ከየት ይገኛል?

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 10 měsíci

      ​@@getutolla4312ahune bemetshaf kidus yemitamne atmeslem degmo sleawlde metshaft tawralh endee

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 10 měsíci +1

      @@misrakmisu2750 ተረት ተረቶች አይደሉም ካልሽ ለምን ሁለቱ የተረት ገድላት ስለአንድ ድርጊት የተለያየ ዘገቡ?

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 Před 10 měsíci

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addisutibebu8775
    @addisutibebu8775 Před 10 měsíci

    Kalun geta yiigiletilih wandime

  • @bethelehemworku6581
    @bethelehemworku6581 Před 10 měsíci +2

    ዕብ7፥25“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    ሮሜ8፥34“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    ዕብ9፥24“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።”
    1ኛጢሞ2፥5“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”

    • @getumuluken8300
      @getumuluken8300 Před 7 měsíci

      ሮም 8፡34 “ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ምን ማለት ነው?
      መልስ፡
      በሥጋው ወራት ስለኛ ያደረጋቸው ነገሮች ከትንሳኤ በፊት ተርቧል፣ ተጠምቷል፣ ተሰድቧል(የሰው ልጅ በድፍረት ጋኔን አለብህ እስከማለት ደርሰዋል)፣ ጸልዩል፣ ፍጹም ሰው ስለሆነ ማልዷል (ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸት እና ከእንባ ጋራ ጸሎትን አቀረቧል ይላል) ታሟል፣ ሞቷል።
      ከትንሳኤው በኋል ግን አልተራበም፣ አልተጠማም፣ አልታመም፣ ከሐዋርያት ጋር አንድ ጌዜ ብቻ ብልቷል። ይህንም ያደረገው ከትንሳኤ በኋላ ሰውነቱን ጥሎት ተነስቷል እንዳይሉ አንድ ጊዜ በጥብርያዶስ ከሐዋርያት ጋር አብሮ በልቷል። ነገር ግን ከትንሣኤው በኋላ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል ከትንሣኤው በኋላ ሥለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስንም በሥጋ እንደሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳን አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። ይህ ማለት ከትንሣኤ በኋላ መራብ፣ መጠማት፣ መሞት፣ መማለድ ወይም መለመን የለበትም ምክኒያቱም በሥጋው ወራት ጨርሷል ተደምድሟል።)

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 10 měsíci

    Wendimachin Kale yiywet yasemalin 🙏🙏🙏egiziyabhir yitebikihi berta

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 Před 10 měsíci +1

    በጣም ግልጽ የሆኑ ክህደት ተገኝተውበታል ከዚህ በኋላ ምን እንደሚጠበቅ አላውቅም። እግዚአብሔር እያጋለጣቸው ነው።

  • @tube7295
    @tube7295 Před 10 měsíci

    Yasazenal 😢

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 10 měsíci

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ
    ሌቱ ስብሐት 😭
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ❌ሲጀመር ይሄ ፋኖተ ጽድቅ የተባለ ማህበር ሙሉ በሙሉ ተሃድሶና መናፍቃን የሰባሰቡበት ድርጅት ነው እውነት እስኪ አንድም እኮ ሄነው የሚባል ነገር የለም የኦርቶዶክሳዊ ስርአትን የተበቀ አይደለም መዝሙራቸው ዳንኪራ ነው የሚመስለው የተዋህዶ ልጆች እንቃ ያለፈው ዘመን ይበቃናን❗

  • @user-ig7fj7io6j
    @user-ig7fj7io6j Před 10 měsíci

    Egzihabher AmlakAbzto Abzto Stegawun yiabzaleh Abuye YeMebetey Stegabereketiun Tabzaleh Wendmi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Medehani Alem yiabertah

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před 6 měsíci +1

    ዕብ 7፥25,ሮሜ8፥34,1ኛ/ዮሀ 2፥1 ,ዕብ 8፥6 ,9፥15 ,12፥24 , እነዚህን ጥቅሶች አንብባቸው ከቤ/ክ ዶክትሪን ይልቅ ቃሉ ትክክል ነው ቃሉን የተናገረውን ሰው መወንጀልና ማባረር ልማዳችሁ ነው

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 10 měsíci

    😢😢😢

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ezu....534
    @Ezu....534 Před 9 měsíci

    lebunaw menafik mehonun siyasabkibet kerasu gar alemetemamen sifeteribet yetayal. lebunan yadlen. geta kendezi aynetochu hasetegoch geta yetebken.

  • @user-ws7ln6lp5z
    @user-ws7ln6lp5z Před 6 měsíci

    Tadya Ye abune bernabas sbket endet ytayal

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +1

    ሎቱ ስበሐት😢 ምን አይነት ደፋር ሰው ነው ግን😢 ይቅር ይበለው ለተናገረው ሁሉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před 10 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ፍኖቶ ፅድቅ መወገዝ አለበት ምዕምናን ጨፍጫፊ ድርጅት ነው

  • @user-dl8yp2qo6b
    @user-dl8yp2qo6b Před 10 měsíci +1

    Wuudd wandimaachin abu yane mamehir faxaari yixabiqih hullee ikataatalihaallaw innaa wandme manaafiq hono nabar ahun tamallisoollinyaal

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 8 měsíci +1

    እመቤታችን መቅደስሽን ስእለ አድህኖሽንም ነው የዳፈሩት ሳይቀጡማ አይቀሩም

  • @Ethiopia1_
    @Ethiopia1_ Před 10 měsíci +2

    በጣምም ያሳዝናል 😭😭😭 አቡ ግን ምነው ጠፋህ live tiktok ላይ በሰላም ነው???

  • @Footballfuns-zb5nt
    @Footballfuns-zb5nt Před 10 měsíci +1

    ቤተ ክርስቲያናችን እንደዚህ አታስተምርም ከማለት መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አያስተምርም እያልክ ብትናገርና መጽሐፍ ቅዱስ ይዘህ እየከፈትክ ይሄ እንደዚህ ማለት ነው ብትል ሙግትህ ውሃ የሚያነሳ ይሆን ነበር። የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የበላይ ። ቤተ ክርስቲያን እንኳ የምትለካው በዚህ ቃል (በመጽሐፍ ቅዱስ) ነው ።

  • @DeribaDegaga-vv7co
    @DeribaDegaga-vv7co Před 8 měsíci

    አቡዬ በግልፅ ያለውን መፅሀፍ ቅዱስ ለምን በድብቅ ይሰብኩታል አትቅረፁ ቪድዮ አታንሡ ማለታቸው ከህደት ስለሚሰብኩ በድብቅ ተቀረፁ በራሳቸው ስራ የሚያፍሩ ፍኖተ እርግማን ናቸው

  • @user-yi2th4jy9d
    @user-yi2th4jy9d Před 8 měsíci

    wondime berta kehadin agalitu lehu kegonachu nen eyesus feraji eng amalagi aydelem

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Před 10 měsíci

    Bewerie aystekakelim lezi yemyagalit aserar yweged bezi menged gin adelem yebelete hzb lay mewezageb eyefeterachu new

  • @menuyimesleke6937
    @menuyimesleke6937 Před 10 měsíci +2

    ፍኖተ ጽድቅ ማለት ድርቅ ያለ ጴንጤ ማለት ነው አራት ነጥብ

  • @YakobRegassa
    @YakobRegassa Před 8 měsíci

    “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25

    • @meazagetachew5719
      @meazagetachew5719 Před 8 měsíci

      አንድ ጊዜ የሆነ ምልጃ አድርጓል ያም ደግሞ የፈሰሰው ደሙ ነው ዘወትር በዛ ላመኑ ደግሞ ሊያድናቸው ይችላል። ከራሱ ያስታረቀንን በደሙ ያደረገው ቤዛነት እንጂ ዘወትር ወደ አብ ልመናን አይሻም እርሱ እራሱ የእግዚአብሔር አብ ቃል ሁሉ በሱ ለሱ የሆነ አምላክ ነው ። ነገር ግን በስጋው ወራት ያደረገውን ስለኛ የለመነውን አማላጅ እያሉ ዘወትር ሙትልኝ ተሰቀልልኝ ማለት ነውር እና ምንፍቅና ነው አከተመ።

    • @JulietDelta007
      @JulietDelta007 Před 7 měsíci

      "...ቃል ስጋ ሆነ።..."

  • @zerisenayrussom8508
    @zerisenayrussom8508 Před 10 měsíci +2

    ወንድም አቡ፡ወንድምና እህቶቼ ሆይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላኽ ብላ ካመነች፡ በሰውነቱ የሰራውን ስራ የሊቀ ካህንነትስ ስራ ደግሞ እንደ አማላጅነት በመጽሓፍ ቅዱስ ካለ፡ አሁንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ካህን መልከጼደቅ ዘለዓለማዊ ሊቀ ካህን መሆኑ ካመንን ታድያ እንዴት ብለን ነው አሁን አያማልድም የምንለው። በዕብራውያን ምዕ 9:24 ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። "አሁን ይታይ ዘንድ" የሚለውን ሀሳብ በደንብ እናስተውለው፡ ተመልሰን ደግሞ በቤተክርስያይኑ አስተምሮ በአውዱ የሚከተሉትን ጥቕሶች ከነ ምዕራፋቸው ስናጠናው የኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅነትን ነው የሚያመሳክረው። ይህ ሲባል እርሱም አማላጅ እንደ ሆነ እራሱ ፈራጅ ነው ማለት ነው። ክብር ለስሙ ይሁንና ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላኽ በመሆኑ።
    ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።1ኛ ዮሓ 2:1 "ጠበቃ አለን" እንጂ ጠበቃ ነበረን አይልም
    አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ጢሞ 2:5 "መካከለኛው አንድ አለ" ይላል እንጂ መካከለኛው አንድ ነበረ አይልም
    ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። እብ 7:25 "ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘውትር በሕይወት ይኖራል" አለ እንጂ
    የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34 "በእግዚኣብሔር ቀኝ ያለው" አለ እንጂ በእግዚኣብሔር ቀኝ የነበረ አላለም
    ስለዚ አሁንም መጽሓፍ ቅዱሳችን ልድ እንደ የበርያ ሰዎች እራሳችን እያነበብን እናመሳክር እንጂ የስንቱን ዩቱይበር መጫወቻ አንሁን

  • @KalkidanAyenew-ix6px
    @KalkidanAyenew-ix6px Před 8 měsíci

    አወ አማላጅጅጅጅጅጅ ነው

  • @emmihussen5680
    @emmihussen5680 Před 7 měsíci

    esun kemenkefachihu befit abune bernabas yastemarutn simut eyesus amalajim temalajim new blew astemrewnal

  • @AbelDagawe
    @AbelDagawe Před 10 měsíci +3

    እረ እነዚህ ሰዎች ለምን አይወገዙም ምክንያቱም የዋህ ኦርቶዶክሳዉያን እንዳይሸወዱ ማርያምን ይታሰብበት 😤

  • @tantube1790
    @tantube1790 Před 10 měsíci

    Betekrstian lemndnew lefinotetsidk ewkina yesetechiw? Lemns zm teblew yitayalu? Betekrstian lemn zm alech?

  • @AshenafiGethaun
    @AshenafiGethaun Před 10 měsíci +1

    Berta 1 ken egna senbet bet naa pla

  • @hanaini
    @hanaini Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @pentaymezmurintros
    @pentaymezmurintros Před 7 měsíci

    “ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።” ሮሜ 8፥34 (አዲሱ መ.ት)

  • @tesfayesegni2617
    @tesfayesegni2617 Před 8 měsíci

    ወይትዋቀስ በእንቲአነ ይላል። ምን ማለት ነው?ስለእኛ ይማልድልና ማለት ነው።

  • @hanaini
    @hanaini Před 10 měsíci

    ይቅር ይበላቸው

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Před 10 měsíci

    Endiet new ye orthodox meriwach mayqotaterut 3ndefelegk mahber mimeseretew endezi kehone meriwach abatoch min dnew srachew yasaznal ya feresin yalenew berasachin new

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አዳምን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ ኢየሱስ ሆኖ መጣ ኢየሱስ ለኔ አምላኬ ጌታዬ በደሙ ያዳነኝ ነው እንጂ ክብሩን አውርጄ አማላጄ አልለውም አረ እንንቃ

  • @oneway5093
    @oneway5093 Před 10 měsíci +1

    የ ግሪክ ኦርቶዶክስ እየሱስ ያማልዳል ብለው ያምናሉ :: መፅሃፍ ቅዱስም በሮሜ 8:34 + 1ኛ ዮሐ 2:1 + ዕብ 7:25 መሠረት እውነት ነው :: ምንፍቅና ውስጥ ያለህው አንተ ነህ 😢😢😢😢ነገ ተለውጠህ ንሰሐ ትገባለህ የድርጅት ጠበቃ ሳይሆን የእውነት ጠበቃ ብትሆን ይሻልሐል ::

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 Před 10 měsíci

    Fenote tsidk❤❤❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 10 měsíci +1

    weye fetsri men adergu new milune gen