በሰማይ ታላቅ ምስጋና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 08. 2023

Komentáře • 57

  • @_techzone2010
    @_techzone2010 Před 4 měsíci +9

    እንሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣
    እሱም የዳዊት ስር ሞትን ድል የነሳ፣
    በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል፣
    እልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል፣
    ሺ ግዜ ሺ 'ሚሆኑ ባንድነት፣
    ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት፣
    በደምህ ከነገድ ሁሉ፣
    ሰዎችን ዋጀህ እያሉ፣
    ኢየሱስ ታርደሀል እና፣
    ያበዙልሀል ምስጋና፣
    ዐዕላፋት ግዜ ዐዕላፋት፣
    ከቁጥር በላይ መላዕክት፣
    አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ፣
    ይታደማሉ ከሰልፉ፣
    በረከት ክብር ምስጋና ፣
    ሀይልም የበጉ ነውና፣
    እያሉ ሲዘምሩልህ፣ ብረሀን ያዘንባል ዙፋንህ፣
    ስምህን በግንባራቸው ፣
    ታትሞ የዋጀሀቸው ፣
    ነጩን ልብስ የተሸለሙ፣
    ታላቅ እልልታን ሲያሰሙ፣
    ዝንጣፊውን ዘንባባ ፣
    ጨብጠው ለክብርህ መባ፣
    እያሉ ማዳን ለበጉ ፣
    ይታደማሉ ከሰርጉ፣
    ካ'ስፈሪው ታላቅ መከራ ፣
    አምልጠው በበጉ ስራ፣
    በደሙ ታጥቦ ልብሳቸው ፣
    እሱን ማምለክ ነው ስራቸው፣
    መራብ መጠማት በሌለው፣
    በጉ እረኛቸው በሆነው ፣
    በለምለም ይሰማራሉ ፣
    ሲያመሰግኑት ያርፋሉ፣
    የሰማይ እልፍኝ ተከፍቶ፣
    በአንባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ፣
    እናየዋለን ታማኙን፣
    በራሱ ዘውድ የጫነውን፣
    ደም የተረጨ ውብ ልብሱ፣
    የእሳት ፈትል ቀሚሱ፣
    የጌቶች ጌታ የሚል ስም ፣
    ተፅፎበታል ዘላለም፣
    ቤተ ክርስቲያን ሙሽሪት ፣
    ተነጥቃ ወደሚወዳት፣
    ለዋጃት ለሙሽራዋ ፣
    ይገዛሉ ለ ስራዋ፣
    ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛው ፣
    ያልሰገድንለት ለአውሬው፣
    ከክርስቶስ ጋር ሺ አመት ፣
    እንነግሳለን በህይወት፣
    'ባዲስ ሰማይ 'ባዲስ ምድር ፣
    በሚያበራላት እግዘብሔር ፣
    በጉ መብራቷ በሆነው፣
    አምልኮ ለሱ ብቻ ነው ፣
    በደመናው አውደ ምህረት፣
    ቅዱሳን ሁሉ መለአክት ፣
    ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ፣
    ስሙን ከፍ እያደረጉ፣
    ያኔ ....
    ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው፣
    ፊት ለፊት እያየነው፣
    በእውነተኛ ምስጋና፣
    ዙፋኑን እንከብና፣
    ለዘላለሙ ጌታ፣
    ለዘላለም እልልታ።

  • @youthgospelchannel681

    አሜን፤ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይክብር፡፡ ተባረኩልኝ

  • @mihirettesfaye-yg1de
    @mihirettesfaye-yg1de Před 3 měsíci +5

    ❤❤ጌታ ዘመናቹን ይባርከው ድንቅ መዝሙር ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před 3 měsíci +7

    ኸረ ተባረኩልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před 3 měsíci +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል የማያቋርጥ ምስጋና ለታረደው በግ 😢😢😢😢

  • @godisgood7838
    @godisgood7838 Před 6 hodinami

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ♥️🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu4433 Před 3 měsíci +3

    ምስጋናና ውዳሴ አምልኮ የሚገባው የታረደው በግ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk4hl9le1s
    @user-dk4hl9le1s Před 4 měsíci +4

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን።

  • @yaredtesfaye1328
    @yaredtesfaye1328 Před měsícem +2

    ቅኔ ከዜማ ጋር! ቃሉ የተዘመረበት ድንቅ ዝማሬ።

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před dnem

    ተባረኩ!!!!

  • @mala4122
    @mala4122 Před 5 dny

    አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @user-nk6bh1bg6d
    @user-nk6bh1bg6d Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤አሜንንን
    የእዉነት ዎንጌል እየተሰራናው wowww
    ዘመናቹ ጌታ ይባረካችሁ
    አሜንንን ❣️እልልልልልል
    😢😮💪💪💪💪🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @DawitAyele-pj2hp
    @DawitAyele-pj2hp Před 3 měsíci +2

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ተባረኩ

  • @user-vw7js2og8q
    @user-vw7js2og8q Před 3 měsíci +3

    በጣም ነው አገልግሎት በማቆማችሁ ማዝነው

  • @salamamere
    @salamamere Před měsícem +1

    እሰይ እልልልልልልልልል አሁን ብትገፉም ዘር ዘርታችዋል ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-dk4hl9le1s
    @user-dk4hl9le1s Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @asnafawaz6458
    @asnafawaz6458 Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YeMariamlijMariamenate

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TuraKenisoYeneneshkeniso
    @TuraKenisoYeneneshkeniso Před 2 měsíci +1

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655

    Amen 🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před měsícem +1

    አሜን ለምልሙ

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy Před měsícem +1

    ❤❤❤ Tebarku

  • @_techzone2010
    @_techzone2010 Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ❤

  • @tegenuguta4274
    @tegenuguta4274 Před 3 měsíci

    wwwwww amthenig worship tabarku

  • @abuwelding6835
    @abuwelding6835 Před 20 dny

    ተባረኩ

  • @MerryMereretu
    @MerryMereretu Před 3 měsíci

    Amen Maranat

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld4vo7ky1e
    @user-ld4vo7ky1e Před 4 měsíci

    Amin amin❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt9fq9hn9k
    @user-yt9fq9hn9k Před 3 měsíci

    Amen

  • @user-ik1pp2go7i
    @user-ik1pp2go7i Před měsícem

    🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @user-yl6oz6mq9r
    @user-yl6oz6mq9r Před měsícem +1

    ተባረኩ እወዳችዃለሁ ። የት ነው የአገልግሎታችሁ ቦታ ?

  • @user-tc8ml3sm8l
    @user-tc8ml3sm8l Před 3 měsíci +1

    እል እል እል እልልልልል

  • @BerhanSolomon
    @BerhanSolomon Před 3 měsíci

    Amen elllllllllllll

  • @BakiSodano
    @BakiSodano Před 10 měsíci

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před měsícem +2

    ወገኖቼ
    የቀደመችው ኦርቶዶክስ ይቺት

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 10 měsíci +3

    ተባረኩ፣ ጸጋም ይብዛላችሁ።

  • @ayelegirma4082
    @ayelegirma4082 Před 3 měsíci

    Yiker yibelachu ahunes geta nemenen ebakih abekawu

  • @ayelegirma4082
    @ayelegirma4082 Před 3 měsíci

    Min chiger alewu alachu aydel

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 Před 3 měsíci +1

    መዝሙር ማለት ይኼ ነው

  • @tigistbamlaku5854
    @tigistbamlaku5854 Před měsícem

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bn8cg7qo6b
    @user-bn8cg7qo6b Před 11 dny +1

    ፕሮቴስታት ሸር እያረጉት ተናድጃለሁ መዝሙራቸውን በጣም ነበረ የምወደው አሁን ሆዴ ሽክክ ነው የሚልብኝ ንገሩኝ የምታቁት የማንኛችን ነው መዝሙሩ😢😢😢😢

  • @Sbew-ku9st
    @Sbew-ku9st Před 3 měsíci

    What srowing?????

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Před měsícem

    JAZ ???????????????

  • @seblesale
    @seblesale Před 4 měsíci

    ???????????

  • @Addis-fn4rv
    @Addis-fn4rv Před 10 měsíci

    ????????????????

  • @bezikiristos2891
    @bezikiristos2891 Před 3 měsíci +1

    Uffffff ❤❤❤❤❤

  • @user-er3iw9yt9n
    @user-er3iw9yt9n Před 3 měsíci

    Amennnnn

  • @ayelegirma4082
    @ayelegirma4082 Před 3 měsíci

    Orthodoxawi aydelem wedajoche zim bilachu higina seeeatun satawuku kemeda eyemetachu tizebarekalachu aydel

  • @WubalemasratWubalemasrat

    ምድረ ተሃድሶ መናፍቅ

  • @efrataaman102
    @efrataaman102 Před 2 měsíci

    ምድረ አስመሳይ

  • @meri24242
    @meri24242 Před měsícem

    ምድረ አስመሳይ ለምዳሞች

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Před 11 měsíci

    ተባረኩ

  • @lydiamarcos9503
    @lydiamarcos9503 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤