This is the heavenly hymn for the most glorious and almighty God!!!.... we all eager to see our Lord Christ on the huge throne. Amen Maranatha, come Lord Christ... May God bless you all! Blessings!! Josh
yene ehiti isuni yegegnew geta anchinim yagegnishi.... iski zeme beleshi asebewi ... bekena libi.. ewenete isu yesate yemeseleshali .. iski zeme beleshi ke eraseshi gare awere,,, inaa eregetegna hugni
🖤🖤🖤
እንደውም ይሄ መዝሙር የሁልጊዜ የጉባኤ መዝጊያ ይሁንልን። 🤲
እኔም 👍👍እስማማለሁ ይሁንልን🥰🥰
አሜን ጌታችን ቶሎ ና ኢየሱስ ጌታ ነዉ
... ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
የት ነው ? መካፈል ይቻላል ?🙏
ere tchilaleh
kebena abenezer guest house new yalut@@kidusyoseph6159
አሜን 🙏የዮሐንስ ራዕይ 1:4-7 ላይ ይገኛል
አሜን❤
ጌታ ወደ እርሱ ሊሰበስበን ይመጣል ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ጌታ ማራናታ አማኑኤል ... ተባርካችኋል ።❤
ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው
ያኔ ፊት ለፊት እያየነው
ያኔ በእውነተኛ ምስጋና
ያኔ ዙፋኑን እንከብና
የዘላለሙን ጌታ
በዘላለም እልልታ
ሙሽራውን አጅበን
በዝማሬ እየታጠብን
አምልኮ ለእርሱ ብቻ
ውዳሴ ለእርሱ ብቻ
በንጉሱ ማደሪያ
አሜን ነው ሃሌሉያ
እልልልል🥰 ቃል የለኝም ተባረኩልኝ
እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት አሜን !!!!
አሜን ሀሌሉያ እልልልልልል፡፡ ጌታችን ተመልሶ ይመጣልናል ከዚህ ኮተታም ምድር ይገላግለናል፡፡እስኪመጣ ወይ እስክንሄድ ደግሞ እንዲህ በፊቱ ሃሴት እያደረግን እናመሰግነዋለን ሥሙ ይቀደስ ለዘላለም፡፡ ማራናታ አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን፡፡ የአባቴ ልጆች ዜማ አይንጠፍባችሁ ዝም ብላችሁ ዘምሩለት፡፡ ሀዋዝዬ ቅንነት አይወሰድብህ እየዘመርክ እየሰገድክለት ዘመንህ ይለቅ፡፡ የአንተ ስም ሲነሳ የጌታ ሥም አብሮህ ይነሳልህ ክብርህ ክብሩ ይሁንልህ ክፋ አይንካህ፡፡
ሃዋዝዬ ጉባኤችሁ ብመጣ ባመልክ ደስ ይለኛል ያለበለዚያ ሰማይ እንገናኝ እየሱስ ፊት ተባረክ
Contact us on telegram t.me/HawazTegegn
በአሳብ ወደ ሰማይ የምወሰደው ዝማሬነወ ዘመናችው ይለመልም ጸጋይብዛላችው ተባረክ በርክ በሉ 🙏👍👏👏👏💗💗💗❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
ሺ ጊዜ ሺ የሚሆኑት በአንድነት
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት❤❤
ፀጋዉን በማስተዋልና በጥበብ ያብዛላችሁ ተወዳጆች❤😊
ጌታ ኢየሱስ ከጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
አሜን ማራናታ ቅዱስ ኢየሱስ!!🙌🙌🙌❤
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው፡፡ ኢየሱስ ያድናል፡፡ አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ኢየሱስ ይመጣል👐👐👐👐
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏 ዘማሪ ሐዋዝ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
This is the heavenly hymn for the most glorious and almighty God!!!.... we all eager to see our Lord Christ on the huge throne. Amen Maranatha, come Lord Christ...
May God bless you all!
Blessings!!
Josh
አሜን!!!!!ጌታችን ይመጣል፤ሲሄድ እንዳየነው እንዲሁ ተመልሶ ይመጣል።አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!ሀዊየም ጸጋው ይትረፍረፍልህ፤በሰውም በጌታም የተወደድክ፣ተባረክ!!!!!
ወንድሜ ይህ ዝማሬ አዲስ ሰማይ እንድናፍቅ ናፍቆት ጨምሮልኛልና ዘመንህ ይባረክ ፀጋው በብዙ ይብዛል❤❤❤❤❤
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናውድሃልን 😭😭እህንን መዝሙር ስስማ ሁሉም እባ ይውርድል ብእብ ነው ሚስማ ተበርኩ አውንም እንድ እናንተ ያውጣህ እየሱስ እየሱስ እያሉ ብዙቻ የብዙ
Amennnn iyesus hoy tolo na maranata
አባካችሁ layerics (ግጥም) Discription ላይ ፃፋልን
ኡኡኡኡ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ተባርካችኋል ዘመናቹ ይለምልም
አሜን አሜን እልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና, ማራናታ,
ተባረኩ
አሜን የ ሆነዉ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል ማራናታ
Amen ማራናታ
አሜንአሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሃዊዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ በኢትዯዽያ ምድርወንጌል ስር እየሰደደ ስላለ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 😢😢😢😢🙌🏽🙌🏽🙌🏽🥰🥰♥️
የዘላለሙን ጌታ በዘላለም እልልታ
አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን!
የማትጠገቡ እየሱስ ይባርካችሁ በመንፈስ ቅዱስ ጉባኤው ተሞልቷል
አሜን አሜን ክብር ለበጎ ይሁን ውድድድድድድድ ነው ያረኳችሁ መፅናናትና ናፍቆቴን በብዙ ጨመራችሁት አምልኩ ስግደት ለእርሱ ብቻ ይሁን ተባረኩ
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልጌታኢየሱሰ😢😢😢😢😍😍😍😍😍💔💔💔💔🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤗🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይህን መዝሙር ብሰማ ብሰማ አልጠገኩም❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን !!
በቃ እወድሃለሁ ወንድሜ ሃዋዝ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን በሙላት ይግለጥብህ❤❤❤❤❤❤❤
በእናንተ ውስጥ እግዚአብሔርን አየሁት 😢ተባረኩ
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ተባርካችሁል!!!
Praise God ❤
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው
አሜን ለምልሙ ; ሰማያዊ ቅኔ እላችሁ ላይ ይዝነብ። አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ !!!አባቶች። የማሱት በዚህ ዘመን ላሉት ለነዚህ ወጣቶተች ዝነብ አንተምንጭ ሆይ ፍለቅና አረስርስ። በምድርቷ ፊት ሁሉ ድምፃቸዉ ይሰማ; ከገሃነም ደጆች ተናጣቂ አድርጋቸዉ። ጌታ ሆይ ይህችንን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ እሳት አጥለቅልቅ አሜን ማራናታ!!!
በዝ መዝሙር በጣም ተባርካለዉ❤❤❤❤
Endate yale ድንቅ ዝማሬ ነው እሰይ እሰይ ፀጋ ይብዛላቹ::
ደጋግመ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበኩም
እ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
አብረን በቤጉ ዙፋን ፊት ለመዘመር ያብቃን አሜን
አሜን አሜን ❤❤
አሜን ተናፍቋል ያዘመን።ሀዊ ተባረክ
የዘላለሙን ጌታ በዘላለም እልልታ አሜንንንንን ስሙ ይክበር ይመስገን❤❤❤ሀዊ ፀጋ ይብዛልክ
እሰይይይ ክብር ሁሉ ለታረደዉ በግ ይሁን❤❤❤ ሁላችሁም ተባረኩ😍😍😍
Elelelelelelelelelelelele❤❤❤
በስመአብ ስታምሩ ተባረኩ አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልል
ናፍቆታችን ረሀባችን ኢየሱስ ናልን
ሀወዝ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሀዋዝ የተዋህዶ መዝሙር ሰዘምር የ13አመት ልጅ እያለሁ ነበር መዝሙርህን ቀን ለሊት ሰምቼ አልጠግበውም ነበር ሰደት መጥቼ መዝሙርህን ልሰማ ሰል ከተዋህዶ እርቀህ አየውህ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭 እመ ብዙሀን ቅድሰት ድንግል ማርያም ወደ ቤቷ ትመልሰህ ወንድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
yene ehiti isuni yegegnew geta anchinim yagegnishi.... iski zeme beleshi asebewi ... bekena libi.. ewenete isu yesate yemeseleshali .. iski zeme beleshi ke eraseshi gare awere,,, inaa eregetegna hugni
lik nesh esu alsetm selamiye wode geta ney erfet tagegnalesh ewntegna selamin tagegnalesh
“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” ማቴዎስ 24፥13
አሜን እመቤታችን ሁላችንንም ትጠብቀን ❤
አሜን ማራናታ ጌታ ናልን❤❤❤❤
ከምድር ግራቪቲ የወጣ ቅኔ
የእኔ ናፍቆት እየሱስ ❤❤❤
እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ሆይ 😭😭 ሃዋዝዬ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው ምወድህ❤ ሁላችሁም ፀጋ ይብዛላችሁ
Amen Amen Amen Maranatha
አሜን ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እርሱን ብቻ እንድናመልክ ለእርሱን ብቻ እንድንሰግድ የረዳን ጌታ ይባረክ
ዝማሬ መላእክት ይሰማል ዘመንህ ይባረክ ረጀም የገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤነንት ጋር እመኝልሃለሁ ።
Amen maranta geta geta yemital ufff edet lben haset yemiyarge zemari new mesmat makom alchalkum geta abezeto yebarkachu
Swedachehu eko geta yebarkachehu lemelmu be ewnet eyesus yemetal amennnnnnn
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ተባረኩ የአባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ
አሜን ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን!
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
- ራእይ 5፥9-10
የዘላለሙንገረታበዘላለምእልልልታአሜንክብርሁሉለሰሙይሁን፣❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🤗🤗🥰🥰🥰😘😘😍😍👏👏👏👏👏👏🤗🙌🤲🙌🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘምሬ ዘምሬ እማልጠግበው ዝማሬ ዘመናችሁ በምስጋና ይለቅ
እግዚያብሔር ይመስገን ይህንን ቀን ላሳየን ተባረኩ
አሜን ማራናታ ጌተ ሆይ ቶሎ ና🙏
ናፍቀንሀል እኛ ልጆችህ
semayn yemiyasnafk, zelalemn yemiyastega dink zmare!!!!!! birkkkkkk belulgn begeta yetewededachhu kidusan!!!🙏🙏🙏💗💗💗💗
በሀሳብ ከናተጋ ብሆንም በብዙ በጉባዔው ለመገኝት ተመኝው አይ ስደት በብዙ ተባረኩ ያባቴ ልጆች 🌿🌻🌹
ሻሎም የትባረክ ወንድሜ ዘማሪ ሃዋዝ እና ዘማሪ ዲያቆን ሃብታሙ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ:: እዚ መዝሙር ከቻላቹ ብትግርኛ ቢተርጎምልን ! በኣገልጉሎታቹ ብጣም ነው የምባረከው እና የምፆናናው:: 🇪🇷❤️🇪🇹
Amen eyasus hoy tolo na
Betam yetabarakubat mezmur nw tsega yibzalchw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hallelluya
ዛሬ እንደገና ስሰማው ደግሞ በእንባ ታጅቤ ሰማሁ። ❤❤❤❤❤❤
ነፍስም አልቀረልኝ ሠማይን የምያስናፍቅ መዝሙር!!!!ዘመናችሁ ይለምልም
Essseeeyyyy eyesus semk yebarek keber legeta yehon eyesus geta new Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
ኣሜን ጌታ ሆይ ተሎ ና
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ
ኣቤት እናትህ ታድላ እንዴት የተባረከች ናት
አሜሜሜሜሜንንንንን ህሌሉያ ሊወስደን ይመጣል አዎ ይመጣል ! ማራናታ አባ 🙏🏽 ተባረክ ወንድማችን /ተባረኩልን
Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሕይወቴ ኢየሱስ 🙏
Yabate birukan ❤️🙌🏻🙌🏻 tebarku
እየሱስ ከፍ ብሎ ትክክለኛውን ሲይዝ አዎ ነፍስ ትረካለች ወንድማቹ ነቢዩ ነኝ
ተባርኩ ጌታ ከዚህ በላይ ያብዛን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Hawaz geta abzto yebarkh you are the our blessing for our generation
Amen
Maranata ❤
አሜን ሊወስደን ይመጣል
ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤
Betam dnk yehone zmari semayn yemiyasnafk zmari new hawiye tebarek tsegaw ybzalh bemdr ankerm wede ersu enhedalen
ፀጋ ይብዛለችሁ ሀዊ ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️❤️❤️
Eseyy eseyyy tebarkulign yene tewdagoch tsga bezitt bekalu behulum yebarkachu hawiye long live ❤
አሜን እልልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ተባረኩ ... ያብዛችሁ ያስፋችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ብርክ በሉልኝ ... ከክብር ወደ ላቀ ክብር ከፍ ያድርጋችሁ
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameeen halaluye elelelel geta yeberkahwu tega yebzalahwu
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መዝሙር አንድ ቀን ከእናንተ ጋራ አመልካለሁ ❤❤❤❤❤
What a blessed song which exalts the precious gift of God, Our Lord Jesus Christ. 🥰😍❤
Simu lezelealem yikber yimesgen Ameen.....!!!!
Amen. Amen yerdaki getachni medanitachni eysus kiristosi ybareki 🍇🍇🙏🙏🙏🙏🥰🥰
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤
ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን አሜን ♥ሃዊዬ ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ተሸፈን !!
Ilililiiliililil Ilililiiliililil Ilililiiliililil Ilililiiliililil Ilililiiliililil Ilililiiliililil Ilililiiliililil iseeeeeeeey haleluyaaaaaaa tabaraku 👏👏👏👏👏👏👏
ብርክ በልልኝ ሃዊዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር, ይባረክ, ዎንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን
I can't Stop 😭 God bless you all ♥️
ክብር ለእ/ር ይሁን
አሜን አሜን ሙሽራችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ❤❤❤።
❤❤❤❤❤❤❤