እንታይ ዝበለ Si jaallahdus

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2023
  • ከኖላዊ ኄር የአልበም ምርቃት የዝማሬ መርሃ ግብር ላይ የተወሰደ። ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ በአንድነት የዘመሩት።
    እንታይ ዝበለ ፤ ዋና መዝሙር ተበጃውየይ ከተሰኘው የዘማሪ በረከት ትኩይ እና ዘማሪት ሔርሜላ ይህሾ ዝማሬ።

Komentáře • 414

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Před rokem +135

    እንታይ ዝበለ ትሕትና'ዩ
    እንታይ ኮን ርእዩለይ ዘፍቀረኒ
    ነዛ ርእሱ ዘዋረደ
    እቲ ንዓይ ዝግባእ መቅጻዕቲ ሓጢያተይ
    ኩሉ ተቀቢሉ ኢየ ሱስ ሞተለይ
    ነተን ፈጠርቲ አእዳው ንድሕሪት አሲሮም
    ናብቲ ብርሀን ገጹ ትፋኦም ተፊኦም
    ነቲ ብዝናብ ክረምቲ ንምድሪ ዘጥለለ
    ሓሞት አስተይዎ ጸሚእ እነ በለ
    እዚኹሉ ዝወረዶ
    ምእንታይ'ዩ ከፊልዎ
    ንናይ ጎይታይ ሞት ባርያኡ እነኹ
    ዘልአለም ሕይወት እናአማዕድኹ
    እንታይ ዝበለ ትሕትና'ዩ
    እንታይ ኮን ርእዩለይ ዘፍቀረኒ
    ነዛ ርእሱ ዘዋረደ
    እቲ ንዓይ ዝግባእ መቅጻዕቲ ሓጢያተይ
    ኩሉ ተቀቢሉ ኢየ ሱስ ሞተለይ
    ንሕማመይ እንተዘይሓሞ
    ንጾረይ እንተዘይጸረለይ
    ንበደለይ እንተዘይሓድጎ
    ኢየሱስ እንተዘይሞተለይ
    እንታይ ምኾነ እዚ ናተይ ሕይወት
    ብዘይ ናቱ ህላውነት
    ንዋዛ አይኮነን ተበጅዩኒ
    ብዋጋ እዩ ዓዲጉኒ
    ዋና መዝሙር ዘማሪ በረከት ትኩዕ እና ዘማሪት ሄርሜላ ይህሾ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 10 měsíci +21

    ምስጋናና ክብር አምልኮም ውዳሴም ለታረደዉ በግ ብቻ ይሁን 😢❤❤

  • @Christfirst82
    @Christfirst82 Před 10 měsíci +24

    Orthodox loves together never separated from now we need peace 🇪🇷❤🇪🇹 .

    • @compilation8104
      @compilation8104 Před 8 měsíci +3

      THESE R NOT ORTHODOX

    • @Christfirst82
      @Christfirst82 Před 8 měsíci

      Why ? because of they are saying Jesus .

    • @compilation8104
      @compilation8104 Před 8 měsíci +1

      is everyone who say Jesus orthodox? that is an open truth eko beka they r not orthodox.@@Christfirst82

    • @yoyoA6469
      @yoyoA6469 Před 2 měsíci +1

      ​@@Christfirst82they stole the mezmur and dress like orthodox when they want to, plus the guy was an orthodox decon, but not anymore. For your information not because they Jesus, orthodox calls and praise Jesus more than anybody, if you only know.

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Před rokem +58

    ከነገድ ከቋንቋ ዋጅተህናልና ይባሀል ኢየሱስ♥ ይህ የተዋጀ ሕዝብ ነው እህት ወንድሞቼ በብዙ ተባረኩ እንዴት እንደምታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌

  • @engediy
    @engediy Před rokem +38

    ቋንቋችን እየሱስ ዘራችን እየሱስ ሀገራችን በሰማይ የለየኽን ክብር ላንተ ለንጉሱ!!! ጌታ ዬባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ!!😇😇😇

  • @yonasadhanom7362
    @yonasadhanom7362 Před rokem +23

    ኣቤት ክጥዕም ላዛኹም ንኣምላኽ ካብዚ ንላዕሊ ከተገልግልዎ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም። ንዋዛ ኣይኮነን ተበጅይኒ ብዋጋ ዩ ዓዲጉኒ: እግዛብሔር ንህዝብና ይሓሉ። 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹

    • @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
      @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 Před rokem +1

      እንታይ እዩ እዚ ከ , ንኦርቶዶክስ ምስሊ ሒዞም ከጋግዩ ዱ እቲ ዕላም ፡ እቶም ዘይመቀናቅንቱኩም ብግብሮም ክትፈልጥዋን ኢኩም እዩ ዝብል።

    • @yonasadhanom7362
      @yonasadhanom7362 Před rokem

      @@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 ሰላም ክቡር/ቲ ሓው/ሓብቲ እንታይ ንምባል ኢዩ ጽቡቕ ጌርካ ኣረድኣኒ? ናይ ኦርቶዶክስ ምስሊ ዝሓዙ ግን ክኣ ዘይኮኑ ኣነ ድየ ንሶም?

    • @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
      @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 Před rokem

      @@yonasadhanom7362 nsom

    • @eriloveerilove1450
      @eriloveerilove1450 Před rokem

      Wey hawaz. Asfafah minfinkinahin. Egziabher Ayne lubenah yikfetilih.

    • @user-wi3jx7qf2n
      @user-wi3jx7qf2n Před 8 měsíci

      Amen

  • @liru1218
    @liru1218 Před rokem +39

    እኔ አማርኛ ነው የምችለው ግን በቃ የሆነ ደስ የሚል ልብን የሚያድስ ነገር አለው ለሎቹም ቋንቋዎች ጌታ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ከዚህ በላይ
    ግጥሙ ቢላክልንስ?

    • @user-ll4zt9rn1q
      @user-ll4zt9rn1q Před rokem +6

      እኔም በጣም ፀጋ ይብዛላቸዉ

    • @laughwithme6821
      @laughwithme6821 Před rokem +2

      Tigrigna mezmuru Bereket Tiku Eritrean mezmur lay tagegnwale

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 Před rokem +61

    እግዚኣብሄር ኢትዮኤርትራን ይባርክ ።
    ህዝባችን ከመከራ ይሰውር ።
    ኣሜን መድሃኔኣለም ።

  • @yoelmengstab6397
    @yoelmengstab6397 Před rokem +20

    ጎይታ ኢየሱስ ይባርኽኩም ኩሉ ግዜ ክትዝምርሉ ንበሩ

  • @user-zu5zd4tv8g
    @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci +7

    ኩሉ መዓልቲ እየ ዝሰምዖ እዝ መዝሙር እዝ ልብኻ ዝትንክፍ ዝማሬ መላእክት የስመዐልና
    ኣብ ሰማይ ድማ ክትምሩ ይግበርኹም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-su3zc3iy5i
      @user-su3zc3iy5i Před 3 měsíci

      ሓፍተይ ኣከዳድንኦምን ኢዮም እንበድ ልቦም ተካሉ ኢዮም ዝጥቀምዎ ዘለዉ መሳርያታት'ዶ ትርእዮ ኣለኪ። ኢየሱስ ስለ ዝበሉ ጥራይ ንሓቀኛ ከይመስሉና ጅሆባ ውን ኢየሱስ ይብሉ ኢዮም

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před rokem +73

    እንኳን ደህና መጣችሁ በረከቶቻችን፡፡
    እንዴት ደስ ይላል 💚💛❤በቋንቋዎቻችን ሁሉ እንዲህ በጋራ የተወደድንበትን የአምላካችንን ፍቅርና ምህረቱን ስንዘምርባቸው ይሄ መልካም መንፈስ በምድሬ ላይ እንደወንዝ ይፍሰስ፡፡ ደስ ብሎኝ😢😥😢
    ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ፡፡

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    ሐዊሾ ወንድሜ ሞገስ ይብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ🙏🙏🙏

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Před rokem +12

      ዜድዬ አብሬሽ ጌታዬን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለማገለግለው ስለምዘምርለት በጣም ደስተኛ ነኝ። ጸጋ ይብዛልሽ።

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial Před rokem +14

      @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE አሜን ሐዊዬ እኔም ከአንተ ጋር የወንጌሉ ዘማሪ በመሆኔ ደስታዬ ብዙ ነው እግዚአብሔር በእኛ ልጁን ሊገልጥ ወዷልና ስሙ ይባረክ

    • @user-ug7cy4em6u
      @user-ug7cy4em6u Před rokem +4

      ዘመናየ ኣንቺም እንወድሻለን ጌታ የሱስ ይባርክሽ

    • @selambogale4827
      @selambogale4827 Před rokem +1

      @@zemaritzemenaygosayeofficial AÀQQQAQaQAWAÀÀAÀA QQaawaaaQQQQQWw

    • @henockbrehanu4105
      @henockbrehanu4105 Před rokem +1

      @@zemaritzemenaygosayeofficial Enante mekakel yalewu yewndimoch mekebaberna mewaded Ewunetegnawun yahawariyat zemen kiristna yantesbarkal. Geta Eyesu yibarkachu

  • @Hiyawantube
    @Hiyawantube Před 7 měsíci +8

    ዕልልልልልልልልልልልልል
    ኣታ ከመይ ዝበለ ጥዑም ፍቕሪ እዩ ጎይታ ኢየሱስ ስምካ ይባረኽ። ኣሕዋትና ተባርኹ።፡😍🥰

  • @senaitbrhane-tv4du
    @senaitbrhane-tv4du Před 9 měsíci +13

    I couldn't stop listening to this song. What a wonderful and powerful song

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 Před rokem +9

    ጨርሳችሁ አንብቡት commentun!!
    በዕውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ !!!እኔንጃ በጣም ደጋግሜ የሰማሁት መዝሙር እኔ አላውቅም ተባረኩ!!እኔ የኦርቶዶክ አማኝ በቤተክርስቲያን ታንጬ ያደኩ በመዘመራንነትም ያገለገልኩ ለረጅም አመት!!አሁን አለም ስባኝ ዘፋኝ የሆንኩ !!! uffff ግን አሁንም ወደቤቱ ይሳበኝ ከጠፉት በጎች አንዱዋ ነኝ!!! ዲ/ን ሃዋዝ ዝማሬያችሁን ወድጄዋለው ፣እርጋታችሁ ወደቤቱ ይስባል ከበፊትም አድናቂህ የምወድህ ዘማሪ ነህ።አሁንም አክባሪህ በጣም የምወድህ ወንድም ነህ በፀሎት አስቡኝ ወደ አምላክ ለመቅረብ፣በቅጥሩ ሰብስቦ በቤቱ እንድዘምር የድንግል ማርያም ልጅ ይፍቀድልኝ።
    ዲ/ን ሃዋዝ Love You!!! አሬጅመንቱን በጣም ወድጄዋለሁ Wow ። እንዳየከው like ምናምን አልፈልግም።just ካለሁበት አለም በጌታ ፈቃድ ነጥቀህ ለሱ ለፃፈኝ በህወት መዝገብ ውስጥ አስገባኝ!!!! 00965 66706410

    • @user-iw1ik2ps3f
      @user-iw1ik2ps3f Před rokem +1

      በሚያስፈሌገን ሁሉ በድካማችን ሊረዳን የታመነ አምላክ አለን ስሙ ኢየሱስ ይባላል የሀይማኖት ድርጅት ተከታይ መሆን ሳይሆን የኢየሱስ ትክክለኛ ደቀመዝሙር ስትሆኝ በትክክል ለውጥ ውስጥ ትገቢያለሽ ሀጢያትን የሚያስክድ ፀጋም ታገኛለሽ ወደ ጌታ ቅረቢ እሱም ይቀርብሻል ጌታ ይባርክሽ❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +30

    የቆንቃ ሁሉ ባለቤት ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ☝🙌🙌 ። ዘመናችው ይባርክ ብሩካን ሁኑ 😍😍😍 ይህን ቤተክርስቲያን እስከምሄድ ድርስ ጋግችለው ከስደት መልስ እግዚአብሔር በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ስላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @Samri27
    @Samri27 Před 2 dny +2

    ❤amen amen amen zmare melaekt yesmealna❤

  • @michaelasmelash2060
    @michaelasmelash2060 Před rokem +13

    ተባረኩ ደስ ዘብል ጌርኩም ደጉምኩማ ክብሪ ክርስቶስ ኢየሱስ ይኩን ።ብዋጋ ኢዩ ዓዲግኒ ትርጉም የብላን ሂወት ብዘይ ብኡኡ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před rokem +19

    ክብርን ምስጋናን ነቲ እንኮ ተበጃዊ: የሱሰይይይይ ይኹን። ተባረኹ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +6

    ስላሴ ይመስገን

  • @meleassefa8574
    @meleassefa8574 Před 8 měsíci +3

    ያውም ለኔ እውነት ያውም ለኔ ከሰማያት ወረደ ጌታዬ ስሙ ለዘለኣለም ይባረክ ይመስገን

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 Před rokem +15

    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10 ተባረኩልን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት ኡፍፍፍፍፍ..

  • @birukwemeskel5023
    @birukwemeskel5023 Před rokem +15

    እናንተ እግዚአብሔር የሰጠን ወንድሞች እና እህቶች እየባረከ ይባርካችሁ ተባረኩ
    ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!።

  • @abeselomshimels1175
    @abeselomshimels1175 Před 10 měsíci +3

    ሐዋዝ የምር ትሁት ዘማሪ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እወድሃለው ወንድሜ❤❤❤

  • @user-th4wz8tz3f
    @user-th4wz8tz3f Před rokem +16

    ውድ ወንድሜ ምን ልበል ጌታ ደጋግሞ ደጋግሞ ፀጋውንና መንፈሱን ያብዛልህ ጌታዬን አመሰግነዋለው ሁሌ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ግጥም ዜማ ዝማሬ አገልግሎት ስለሰጠ ደግሞ እርሱን ብቻ በአገልግሎትህ ከፍ እንድታደርገው ያደረገ ጌታ ከፍ ይበል በሁሉ ነገር ይሙላልህ

  • @media5161
    @media5161 Před rokem +5

    ውይውይውይውይውይውይ ሃሌ ሉያ ክብር በደሙ ለዋጀን ጌታ የሱስ ይሁንለት እሰይ እሰይ ተአባረኩ ወንድሞቸ

  • @fanielabraham5356
    @fanielabraham5356 Před rokem +11

    So blessed amazing mezmur ጎይታ ኢዩሱስ ወዲ ህያወ ኣምላክ ብርክ ይብልኩም ፡ ሕጂ እወን ኢዩሱስ ጎይታ ኢዩ ተባርኩ

  • @johnbelayneh3025
    @johnbelayneh3025 Před rokem +6

    ይህን ዝማሬ በናንተ ውስጥ አኑሮ እንድንሰማው እና መንፈሳችን እንዲያርፍ ላደረገ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው እናንተንም እግዝአብሔርን በማገልገል ዘመናቹ ይለቅ ተባረኩ።

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před rokem +15

    አንደበት ያለሁ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግንህ 🙏🙏🙏ሁላቹም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ቢለያይም ቋንቋችን አንድ በሚያደርገን በእየሱስ አንድነን🙏🙏

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 Před 4 měsíci +2

    አቤቱ ስለምህረትህ ስላበዛሄውም የጸጋ ሥጦታህ ቅዱስ ስምህ ብሩክ ይሁን ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ ይቀደስ በምስጋናህ የባረከን ፤ በፍቅርህ እንባ ያረሰረስከን። በእውነትና በመንፈስ እያመለክንህ እያደግን እንድንሄድ ጸጋህ ይደግፈን። ብወድህ ፥ ባከብርህ ታዲያ ምን ይገርማል...

  • @yaredkabeto4527
    @yaredkabeto4527 Před rokem +16

    ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ምን ያህል እንደምባረክበት በዝማሬዎቻቹ ጌታ እየሱስን በዚህን ያህል ልክ እንዳከበራቹት እርሱም ያክብራችው በርቱልኝ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ ፀጋና በረከቱን ያብዛላችው!!!!!

  • @natiman3333
    @natiman3333 Před 11 měsíci +4

    ⛪️ ይህንን ዝማሬ በሰማው ቁጥር ልቤ ይነካል አቤት ውበት ስታስቀኑ በብዙ ተባረኩ 🌿🌼🌹

  • @mihretshewangizaw1866
    @mihretshewangizaw1866 Před rokem +5

    የጌታ መንፈስ ያለበት አምልኮ ተባረኩ ከእናንተ ጋር ጌታን ስለማመልክ እድለኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Před rokem +15

    እንድህ አዉጅት በሁሉም ቋንቋ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳ ጆች🥰

    • @Hailan494
      @Hailan494 Před rokem

      መዝሙር ማስማት ካቆምኩ ስንት ጊዜዬ ናዉ ይህን ማዝሙር ግን ማለፍ አልቻልኩም ሐዋዝ ከ ዱሮም ያንተን ማዝሙር እዋደው ንብር አሁን ደግሞ ለሁሉም የምቶን መዝሙር ይዛችሁ ስልማጣቹ ፋጣር ይባርካችሁ በቃ እቺ በ ዘር በስልጣን የምታባላን ቤተክርስቲያን ይሄ ትምርት ይሆንት ታባርኩ ebbiffamaa::❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🫡🙏🙏🙏🫡🫡

    • @Hailan494
      @Hailan494 Před rokem

      መዝሙር ማስማት ካቆምኩ ስንት ጊዜዬ ናዉ ይህን ማዝሙር ግን ማለፍ አልቻልኩም ሐዋዝ ከ ዱሮም ያንተን ማዝሙር እዋደው ንብር አሁን ደግሞ ለሁሉም የምቶን መዝሙር ይዛችሁ ስልማጣቹ ፋጣር ይባርካችሁ በቃ እቺ በ ዘር በስልጣን የምታባላን ቤተክርስቲያን ይሄ ትምርት ይሆንት ታባርኩ ebbiffamaa::❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alayudamte
    @alayudamte Před rokem +7

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @various-typical-classic-ar3614

    I'm Tigryina, and as orthodox we have to strive as one entity of orthodox and then as Christians!

    • @bambelomlash1214
      @bambelomlash1214 Před rokem +3

      And we need to condemned our some so called religion leaders who doesn't Fear to insist War amongst us for whatever reason 😢😢❤❤

  • @mahletbartholomew933
    @mahletbartholomew933 Před rokem +17

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před rokem +15

    የተወደዳቹ ውዶች የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ ❤❤👏

  • @andyt3046
    @andyt3046 Před rokem +5

    ነብሱን እስኪሰጥ ድረስ ለወደደን ሞታችንን ሞቶልን በሶስተኛውም ቀን ከሙታን የተነሳ በከበረው ደሙ ከአብ ጋር ላስታረቀን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይብዛለት::

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 Před rokem +7

    ብሩካን ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ሀዊዬ

  • @mussieghilay1358
    @mussieghilay1358 Před rokem +14

    ወደ ውዱ ጌታችን ኢየሱሳችን የምያስጠጋ ድንቅ ዝማሬ ነው መንፈሴን ተመችቶዋል ዘመናቹ ይባረክ

  • @tewedajjija1043
    @tewedajjija1043 Před rokem +7

    ተባረኩልን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @LetaKefena
    @LetaKefena Před rokem +11

    በምድርም ሆነ በሰማይ ክኢየሱስ ፍቅር ጋር የሚስተካክልልን አንድም ነገር የለም፡፡ ጸጋውን አብዝቶልን ይህንን ዘላለማዊ እና ጥልቅ የሆነውን ፍቅሩን እንድንረዳ ያደረገን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ፡፡
    በጣም ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው፡፡ የዘመራችሁለት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፡፡

  • @kalkidanbizuayehu8114
    @kalkidanbizuayehu8114 Před 5 měsíci +1

    በዝማሬው በጣም ተባርኬአለሁ
    ክብር ላዳነን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤❤

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 Před rokem +5

    ዘመናችሁ ይባረክ እንድህ አውጅት በሁሉም ቋንቋ እናተ የተወደዳችሁ ወገኖቸ ብዙልን ፀጋ ይብዛላችሁ 💖

  • @hiwitab9808
    @hiwitab9808 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ::

  • @hadjisolomon1484
    @hadjisolomon1484 Před rokem +12

    ንሱ ስልጣንን ሃብትን ጥበብን ሓይልን ክብርን ግርማን ውዳሴን ኪወስድ ብቑዕ እዩ። ክብሪ ኩሉ ነቲ ተሓሪዱ ብደሙ ዝዓደገና ውሉዱ ክንከውን ዘብቀዓና የሱስ ወዲ ኣማላኽ ይኩን። የሕዋትና ድማ ኣምላኽ ብኩሉ ሸነኩም ይባርኩም ኩሉ ግዜ ኣብ ቤቱ እንዳዘመርኩም ንበሩ።

  • @user-lg9so7ei4p
    @user-lg9so7ei4p Před 20 dny +1

    Zmre mlakt ysmalna yhwtiy Mariya amlak xgu ybzhlkum zftwa mzmur ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሃዊዬ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አምልኮ ፤ውዳሴ ለታረደው በግ ይገባዋል

  • @segnigidisa7960
    @segnigidisa7960 Před rokem +5

    Igzaber yibarkachu zemanachu hiwetachu Hulu yetebarek yihun .geta tsegahun yabizalachu 🙏🙏 iske mecheresha tsentachu komu 🙏.

  • @semira7706
    @semira7706 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና 🙏❤️

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Před rokem +6

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @user-wu4tt1li2z
    @user-wu4tt1li2z Před 22 dny +1

    Hawazye hulachihunm zmare melakt yasemaln....yekidst dngl mariam lij eyesus kirstos weed betu ymelsachihu......hulem betam yemwedachihu.....yemn gizem mrt zemariyan nachihu.....Hawazye awdemhret lay endayh hulem tselote new.....

  • @user-zu5zd4tv8g
    @user-zu5zd4tv8g Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ

  • @PeaceandJustice872
    @PeaceandJustice872 Před rokem +7

    My favorite mezmur by my favorite zemari 😢❤

  • @AsterHailu-xk1zv
    @AsterHailu-xk1zv Před 21 dnem +1

    ዕልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayelomgebremaryam
    @hayelomgebremaryam Před rokem +10

    My blessed brother and sisters Hawiye, Beth and Zedye ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይዉሰድ ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ ድንቅ ዝማሬ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Před rokem +4

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁላችሁንም ውድድድድ ነው የማረጋችሁ የአባቴ ብሩካኖች❤❤❤

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Před rokem +2

    I can't stop crying. Amen Amen

  • @helsen2033
    @helsen2033 Před rokem +4

    አልልልልልልልል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የዘር ግንዱ ከኢየሱስ የሆነ ሐሴት ያድርግ በአዳም ሰው በኢየሱስ ክርስቲያን የሆንን ሁላችን በአንድነት አንዱንጌታ እንድናከብር የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Před rokem +2

    ሐዊ የአባቴ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ የበለጠ ፀጋ ይብዛላቹ የአባቴ ልጆች

  • @EyuApps
    @EyuApps Před rokem +33

    ሀዊ , ቤቲ , ዜድ የኔ ውዶች ምንም ቃል የለኝም ልገልጸው የማልችለው ስሜት እየተሰማኝ ነው ሙሉ ዝማሬውን የጨረስኩት። ሁሌ የምሰማው መዝሙር ቢሆንም ስሰማቸው እንዴት ውስጤ ሀሴት እንዳረገ ልገልጸው አልችልም ። ስለ እናንተ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Před rokem +4

    የተወደዳችሁ ተባረኩ

  • @mebratBaraki
    @mebratBaraki Před rokem +2

    Kale hywet yasemaln❤❤

  • @haymi8606
    @haymi8606 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት የስማዓልና

  • @mashooasefaa7713
    @mashooasefaa7713 Před rokem +1

    ያውም ለኔ ,ከሰማያት ወርዶ ነጻ አወጣን ጌታ እንደበግ ታርዶ።ጌታ ይባርኬቹ

  • @yeswezeryeswezere9171
    @yeswezeryeswezere9171 Před rokem +3

    የቋንቋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነፍስና አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቋንቋውን ባላውቀውም ግን በጥዑም ዜማ የሚደመጥ መዝሙር ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @user-bc8oi8tr7u
    @user-bc8oi8tr7u Před 22 dny +1

    Zmare melaekti ysmaelna ❤❤❤

  • @user-op2eb5bp8o
    @user-op2eb5bp8o Před 10 měsíci +3

    Oh Dear God you are so kind to me THANK YOU GOD!! I can't stop listening this song.God bless you everyone ❤❤

  • @Hawsnanyf
    @Hawsnanyf Před rokem +5

    I Never stop listening🙌🏾
    Xega ybzahlachu❤

  • @samiwanduwasan3767
    @samiwanduwasan3767 Před rokem +4

    SI jalladhus wow tebarek wandime

    • @hirutmekonn4420
      @hirutmekonn4420 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemtsaga5101
    @aynalemtsaga5101 Před rokem +3

    በጣም ልብ የመሳርፍ መዝሙር ነው ተባረክ

  • @bethelalemayehu9034
    @bethelalemayehu9034 Před rokem +14

    My God bless you abundantly Hawaziye and the whole choirs ❤️

  • @tesfiekesete9675
    @tesfiekesete9675 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ናይ ኣጎልጉሎት ዕድሜኩም ይባርክን ይቀድስን ዝማሬ መላእክት የስምዓልና

  • @saliemsaliem9860
    @saliemsaliem9860 Před rokem +4

    Ufffffffff elelelelelelel may the great lord bless you all,,,,,,my most favorite gospel of all time.

  • @serkadmassu1045
    @serkadmassu1045 Před rokem +4

    ተባረኩ ተወዳጆቹ።

  • @tewodrostefera9081
    @tewodrostefera9081 Před 3 měsíci +2

    እህት ወንድሞቼ ስወዳችሁ ተባረኩልኝ።

  • @amanabrhamema6015
    @amanabrhamema6015 Před rokem +2

    እንዴት ደስሲል ዘመናቹ የተባረከ የሁን ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @robielcom
    @robielcom Před rokem +3

    ፈጣሪ እመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @nuguseariam5183
    @nuguseariam5183 Před rokem +8

    ብሩኻተይ ጸጋ ጎይታና ኢየሱስ ኣብ ልዕሌኹም ይብዛሕ። እናዘመርኩምሉ ንበሩ! በኢየሱስ ስም ብዙ፥ ምድሪቱንም በምስጋናቹ ትሞላ !!! ♥️

  • @getinetz
    @getinetz Před rokem +8

    I couldn’t stop listening to this song. What a wonderful and powerful song!!!
    God bless you all participants!!!!

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 Před rokem +2

    ዝማሬው ምስጥ አድርጎ ገሎ ያድናልል!!!! ተመስገን!!!ብሰማው ብሰማው ውስድ እያልኩ እመለሳለሁ!!

  • @fevenfitwi4262
    @fevenfitwi4262 Před rokem +4

    እግዚኣብሄር ዘመንና ይባርኽ! ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ድማ ይባርኽ !

  • @wienchetgebrie4737
    @wienchetgebrie4737 Před rokem +3

    ዘማሪ ሀዋዘ ናአ ወደ ቤትህ እነወድሃልን

  • @mala4122
    @mala4122 Před rokem +1

    የኢየሱስ ጌታፍቅርአሜንንንንአሜንን፣ተባረክ፣🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🥰🥰🥰😍😍😍💞💞💞💞💕💕💕💕💔💔💔💔🏠🏠💖💖💖❤️❤️❤️🧡🧡🧡💕💕💕🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @ethieasmerom8763
    @ethieasmerom8763 Před rokem +2

    God is our only answer. We need to live by his work as our brothers and sisters are praising the Lord in so many languages.
    God is good.

  • @tirhasmahansho4525
    @tirhasmahansho4525 Před rokem +4

    ❤❤❤ tebareku Egzaebiher xegeu ybzhalkum fkuratey

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Před rokem +2

    ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን.!!እኔ እኔ በእውነት እያለቀስኩነው የመጽፍላችሁ ከምን ውስጥ እንደወጣው በቃ ቃል የለኝም ተባረኩ.!!!!

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie2196 Před rokem +4

    God bless you

  • @helentefera8867
    @helentefera8867 Před rokem +1

    እወዳችኋለሁ በጌታዬ ፍቅር ተባረኩ የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት እሱን በመፍራት ተባረኩ

  • @temesgengebreyesus3726
    @temesgengebreyesus3726 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር በይኑ ይክበር ተባረኹ ብኣኩም ክኸብር ዝፈተወ እየሱስ ይመስገን

  • @floridarez2260
    @floridarez2260 Před rokem +2

    ኣሜን ዝማረመላእክት የስምኣልና ብሩኻተይ ሰላም ኣምኽ ኣብልእለኹም ይብዛሕ። 🙏❤️

  • @ramarama9068
    @ramarama9068 Před rokem +3

    Betam des yemil zmare 🇪🇷 ney gn hlum zmare ejig leib yemineku nachew betam wudochye geta xega ysbzalachut kenante gara mamesgen ejig ynafqengal🙏❤❤

  • @temesgenmekonen9058
    @temesgenmekonen9058 Před rokem +2

    kale hiwet yesmealna brukat yehwat nay agelglot edmenkum,ybark fetary

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523

    Hawiye bebzu tebarek

  • @user-ez5sk3qq8c
    @user-ez5sk3qq8c Před rokem +1

    ዝማሬ መላክቲ የስመአልና ልቢ ❤ዝትክፍመዝሙር

  • @titibemi9178
    @titibemi9178 Před 11 měsíci +1

    Geta eysusn mesmat makom aktognal ❤ tebareku

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem +2

    ወድጄ እንዳመልከው ያደረገኝ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @hanadaniel5585
    @hanadaniel5585 Před rokem +2

    አሜን በጣም ልብን የሚያድስ ዝማሬ ነውወንድሞቼ እህቶቼ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ በፀጋው ይሙላቹ ዘመናቹ ይባረክ