ባለውለታዬ እና በመንፈስ በእውነት ድንቅ የአምልኮ ዝማሬ ከኖላዊ ኄር አልበም ምርቃት LIVE የተቀረፁ። Balewuletaye zemari hawaz tegegn
Vložit
- čas přidán 20. 10. 2022
- ነሃሴ 15 2014 ዓ.ም የተደረገው የኖላዊ ኄር ቁጥር 4 የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ምርቃት ላይ live የተቀረፀ ዝማሬ። ሌሎችም የዚህን መድረክ ዝማሬዎች ለማግኘት subscrbe ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
አቤቱ አቅም የሌለውን ምንኛ ረዳኸው
አቤቱ ኃይል የሌለውን ምንኛ አገዝኸው
ይችላል ክንድህ መደገፍ የደከሙትን ....
Thanks
እኔ የማወቅህ ከዓመታት በፊት ነው ሃዋዝ! በአካል ሳይሆን በመዝሙሮችህ! ድሮም መዝሙሮችህ መልካም ነበሩ። ከይቅርታ አልበምህ በኋላ የዘመርካቸው ግን አንዳንዶቹ ከላይ ከነገር ሁሉ ምንጭ ከሆነው አባት በመንፈስ የተሰጡና የተዘመሩ ካልሆኑ በቀር ከሰው ዜማና ግጥም ችሎታ የወጡ ናቸው ለማለት የሚከብዱ ረቂቆች ናቸው። ፈጣሪ እርጋታህንና ማስተዋልህን ይጨምርልህ!
አሜን
My feelings in words!!!❤❤❤
❤❤❤❤❤
hawiye egziabhern endezemerk zemnik ylek tawkalk zemarewochiken besemahu kuter aynoche enbaa makom yakitachewal yemineka yegziabher menfes yesefenbet mezmur nw endegena geta ybarikik edelengea nk yehen web geta bertolik magelgelik.
ጌታ ሆይ እኛን ፕሮቴስታንቶችንም እንድህ አድሰን እየሱስ ስምህ ብቻዉን ከፍ ብሎ ይጠራ😪😪😪😪
አሜን አሜን ያድሰን🥲😢😥
Amennnnnnnnnnnn 😭😭😭😭😭
አሜንንን😢😢😢
አቤት ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ሲድን ያለው ሠላም።
ሐዊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሞገስ ይብዛልህ ወንድሜ አሁንም አሁንም ለእግዚአብሔር ዘምርለት ዘመንህ ያማረ የተወደደ ይሁን❤
እንዴት ያለ አምልኮ ነው በጌታ ሁፍፍ በዚህ ዘመንእንዲህ ያለ አምልኮ ስለሆነልን ስሙ ይባረክ ሀዊዬ ጌታ ባንተ በኩል በብዙ እየጠቀመን ነው ከዚ በላይ ይጨመርልህ የኔ አስተዋይ ወንድም በነገር ሁሉ ተከናወን
መብዛታችሁ እናፍቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ምድሪቷን ይስጣችሁ ንፁህ የእ/ር ልጅ የገታ የኢሱስ ወንጌል በዚህ ይሰበካል ጌታ ብቻውንም ይመለካል
ታርደሀልና ይገባሀል!!! ቅዱስ እግዚአብሔር አምልኮ ላንተ ብቻ ይገባሀል። እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን
ሀዋዝየ ስወድኮ እግዚአብሔር ይባርክ ፍቱን ያብራል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ሞገስ ይሁንልክ በመንገድህ ሁሉ ጌታ ኢየሱሰ ይጠብቅ ጸጋ ይጨመር ተባርክ እኛ የወንጌል አማኞች በጣም እንወድሀለን በርታ ጌታ ኢየሱሰ በደሙ ይሽፍልክ ። ቃል አውዶች ውስጠ ናቸው 😍😍💘👌
በጌታ ወንድሜ የሆንክ ሀዊ የአልበሙ ምርቃት ነበርኩኝና ያኔ ቀኑን ሙሉ በዝማሬ ተሞልተን ብቻውን ጌታ ለሆነው ጌታ በዝማሬ በመንፈስ ያመለክንበት ክፍ ሊል የሚገባውን በዝማሬዎች ከፍ ከፍ ያረግንበት ነውና አሁንም በነገር ሁሉ ይባርክ እንደገና በዝማሬ ይሙላህ ፀጋው ያለመከልከል ባንተ ላይ ይስራ።
የሆነ ነገር ልጽፍ ብዬ ግን ደግሞ የተሰማኝን ደስታ እና ምን አይነት ግሩም አምልኮ እንደሆነ ለመግለጽ ቃላት ስለሚያጥረኝ ዝምታን መርጫለሁ !
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.
ዘመንህ በሙሉ እያገለገልከው እየዘመርክለት ይለቅ
አሜን💖
አይገርምም ዛሬ 4ኛ ቀኔ ስሰማው አልጠገብኩትም 😢
ይብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ 🙏
ምን አይነት መነካት እና መረዳት ነው🤔🤔!!እድሜህ በቤቱ ይለቅ!!!
Yihen mezmur mesmat makom alchalkum : betam tetsinanechebetalew : zewter amelkbetalew: letselot yenesasegnal ❤❤❤
ምን ልበል.!!በማለዳ ኀው እያለቀስኩ የሰማውት.!!ግልፅ ነው ይሄ ከመንፈስ ቅዱስ ነው::
ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ሂውዬ ፀተህ እድትኖር የጌታ መንፈስ ካተጋር ይሁን ዝማሪወችህ ሁሉ የሰማይ ከባቴን ያስናፍቀኛል ክብር ሁሉ ለንጉሱ ይሁን💖
አሜን አሜን የኢየሱስ ጌታተባረክ፣🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🏠🏠💗💗💗💜💜💙💙🍇🍇🍇💔💔💔💞💞💞💗💗💗
ሀዊዬ ዕድሜ ይለምልም ክፉ ይራቅል በመዝሙሮችህ ተባርኬያለው በርትቻለው ጠንክሬያለው በእውነት ነው የምልህ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ከጌታ ጋር በቅርብ ያለው እሰኪመስለኝ በሀሴት እሞላለው እግዚአብሔር ሲፈቅድ በመድረክ ጌታን ስታመሰግን ማየት ጉጉቴ ነው
ዘመንህ ይለምልም ሌላ ቃል የለኝም!
ወንድሜ ሐዋዝ እንደዚህ በጌታ ተለውጠህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋው ይብዛልህ ድንቅ ዝማሬ ነው።
ሐዊ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክ የረዳህ አምላክ የታመነ ነዉ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክልኝ ሀዋዝዬ እወድሀለው
ዛሬ ገና ነው የሰማሁት ይህን መዝሙር እና በጣም ተባርኬበታለው ወንድማችን ብርክ በል ከዚህ በፊት አንዳንድ መዝሙሮችህን ሰምቻለውና እጅግ የሚገርሙ ልብ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬዋች ናቸው ያሉህ ከዚህ በበለጠ እግዚሀብሄር አምላክ በልዩ ዝማሬ በሀይልና በመንፈሱ ይሙላክ፡፡
እግዚሀብሄር በእውነትና በመንፈስ ሲመለክ ማየት እንዴት ነፍስን ደስ እንደሚያሰኝ በለሊት ይህን ዝማሬ እየሰማሁ ነፍስ አልቀረልኝም ዝማሬውን ደጋግሜ እየሰማሁ ሳመሰግነው ጌታ ነፍሴን ሲያለመልማት ይሰማኛል፡፡ ምንም ማለት አልችልም ከዚህ በላይ ተባረኩ እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን፡፡ ክርስቶስን በማመን የአንድ መንግስት ተካፋዩች ብንሆንም ፕሮቴስታት እኛ ጋር የአምልኮ ስርዓት ይለያያልና ምን አለ እንደዚህ የአምልኮ መንፈስና ስርዓት በሙላት ቢኖር ብዬ ተመኘው ክርስቶስ እየሱስ የታረደው የእግዚሀብሄር በግ ብቻና ብቻውን የሚነግስበት አገልግሎትና ህይወት በሙላት በመንፈሱ ይሙላን በቤቱ እሱ ጌታ ብቻ ይንገስበት፡፡ አባት ሆይ አባባ እባክህ አድሰን….
ተባረክ ሐውዬ፣
በሰሎሞን መቅደስ አልባዝንም ፣
መንፈስህን በሥፍራ አልገድብም ፣
ስምህ ነው የአምልኮ ማዕከሌ ፣
መቅደስህ ማደሪያህ ነኝ ጌታዬ "👋 😔👋
Endet yetebarek sew neh nefs yalkereleh ye eyesus mirkogna! Geta eyesus tsegawn yabzalek❤❤❤
ገደብ በሌለው ፀጋው አጅቦ እየሱስ በክንዱ ያውልህ:: መዝሙሮችህ ሁልጊዜ እውነተኛውን ወንጌል ይሰብኩኛል:: ተባረክ!!
ተባረክ ሐዋዝዬ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ፍቅሩን፤ ምህረቱንና ቅድስናውን ደግመን እንድናስበው መልእክት ይዘህል ስለመጣህ እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ፤ ለቅዱሱ ጌታ ስትዘመርለት ብቻ ዘመንህ ይለቅ፤ የምትፈልገውም የሚፈልግህም አያግኝህ የእግዚአብሔር ሀሳብ ለሆነው ለእርሱ ብቻ በመገኘት ተባረክ፡፡
ኤፌ: 5፡19-20 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ...........በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለሁሉ አመስግኑ። እንደቃሉ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ።
ወንድም ሀዋዝ በዝማሬዎችህ በጣም ነዉ የምባረከዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
በእንተ ላይ ስላለው ጸጋ ጌታዬን አመስግነዋለሁ በዝማሬህ ምን ያህል እንደተጽናናዉ ጌታ ያዉቃል ጸጋዉን ከዚህም በላይ ያብዛልህ እወድሀለዉ ወንድሜ
ሀዊ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፣ በዝማሬዎችህም በመልካም ወንድምነትህም በጣም ብዙ የተፅናናሁብህ ከጌታ የተሰጠኸኝ ውድ ወንድሜ ነህ። ከዚህ በላይ ጌታን በፍቅር የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ።
Geta eysesus yebarkeh
❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeeen Tabakiii
ሃዊ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልህ
ሐዋዝዬ እንኳን ጌታ ረዳዳህ እንኳን በስሙ እንድንሰበሰብ ምክንያት ሆነልን ደግሞ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይጨመርልህ❤❤❤❤❤
Ba geta sim taskenalachu endih ba menfes getan sitamelku ijig betam desyilal egziabher amlak stagawun yabizalachu tebareku ba yesusim 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፤ የአገልግሎት ጊዜህ ይባረክ፤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!
@girumgezahgn6964
54 seconds ago
ሀዊ ጸጋ የበዛለት !!
WoW
What's fill in a Sprit worship !
በቃ ምን ይባላል
ጌታን ኢየሱስን ስለ አንተ አብረውህ ስላሉ አገልጋዮች ስለ መምህሮቻችሁ ሁሉ አመሠግናለሁ !
ሁሌም ይህ መንፈስ አይወሰድብህ
ደግሞ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን አቦ !🙏🙏
ተባረክ ሀዊ ወንድማችን፣ጌታ ፀጋዉን አሁንም አሁንም ያብዛልህ፣በመዝሙሮችህ በጣም በጣም እየተባረክን፣ነዉ ክብሩ ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን.....
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሉም አንተ ተመሰገን ስለስጦታካ ኢየሱስ ጌታዬ ነው
ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ወንድሜ 🙏❤ ህዝቡን በዚህ ሁኔታ ሲያመልክ ማየት እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ
ዋው ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ
በጣም ነው ምወድህ
በዙ ፀጋ ይብዛልህ
ድንቅ አቀራረብ ድንቅ መዝሙር።ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ዘምን ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ቤተክርስቲያን ለወጣቶች የግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ብትችል ቆንጆ ነው ብዬ አሰብኩ
Amen 🙌🙌🙌🙌 😭😭😭😭
..... kidus kidus misgana lante bicha new Eyesus,,,,, Hayal Hayal Hayal,,,,,,,,, OMG, Yihene mezmur kesemahubet ken jemiro semiche makom Alchalkum. Tebarekilegn wendme. Endelebeskew yagete Kaba Geta Eyesuse Tsegawun Ena mogesun Yalbisih. Bezemenih Hulu esun kef madreg, mamlek, madnek Yihunilih. Zemenih Yilemilim. Tebareklegn!!!!!!!!!
አሜን
የኔ ኢየሱስ እንኳን አገኘኸኝ 😭😭🙌 ተባረክ
ሀዋዝዬ እንኳን ጌታ ረዳህ ደስታዬ ወሰን የለውም ዘመንህ ይባረክ
አሴ እንዲህ ሳያቹ ውስጤ እንዴት እንደሚረካ ቃል የለኝም ጌታ አሁንም ሞገስ ይሁናቹ።
በጣም ግሩም ያምልኮ ጊዜ ነበር፣ተባረኩ ውዶች ዘማሬ መላእክት ያሰማልን፣ፀጋ ይብዛላቹ
የተወደድክ ወንድም አዋዝዬ በእውነት በዝማሬዎችህ በጣም ነው የተባረክነው ጌታ ዘመንህ ህይወትን ይባርከው ከዚህ የበለጠ አምላኬ ጨምሮ ይባርክህ ወድሜ
ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመን ጌታን በማክበር ይለቅ በነገርሁሉ ተባረክ የጌታ የሆነው ሁሉይጨመርልህ
waw gata yibarek gata tsgawi yabizalek dink zimare nw enkuwan gata redachu esu sireda nw edzi mezemerw aliyama be fitsum ayichalem gata le zelealem yibarekilen zimenk yibarek esikemechershaw esun mageligen yihunilk
ጌታ ይባርክህ!
በእውነት አና በመንፈስ ለእግዚአብሔር የተሰዋ አምልኮ እሰይ ጌታ እየሱስ ይባረክ
ከዚህ በላይ ጸጋውን ይጨምርልህ
ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ ከዚ በላይ የምታገለገልበትን ፀጋ ይብዛልህ ሀዊ
Keberun hulu esu hayalu getachen yewesed 🙏
አሜንን ክብርና ምሰገና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን እግዚአብሔር የለምልምህ ተባረክ ❤❤😍😘😘
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
ከዚህ በላይ የዝማሬ ቅኔ ይጨመርልህ
ነፍስም አልቀረልኝ፣ ለሊትም በእንቅልፍ ልቤ ሳዜሜው አደርኩ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ፣ እየሱስን እንዲሁ ከፍ እንዳደረከው ዘመንህ ይለቅ።
Tebarekilegn tsegaw yibzalik hawaziye
Nebesem alkerchligem mederen asersetu semyen yemsaye tebark bebezu 🙏🙏🙏
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ነገሰ ክብርንም ለበሰ!!! እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎ የምጋና የአምልኮ ጊዜን ሰቶናል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜንንንንን ፀጋ ይብዛልህ ሞገስ ይደርብልህ ከዚህ በላይ የምትዘረጋበት እንዲህ እየዘመርክ በእውነትና በመንፈስ እያገለገልከው ከቤቱ ሳይርቅ ዘመንህ ይጠቅለል ወንድሜ ደግሜሞም በሁሉ የረዳግ ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን!!!
በጣም ደስ የምል . . .ውስጥን የምነካ
Amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እየሱስ እየሱስ እኔ ምን ልበል ስለጌታ ሳስብ ቃላት ያጥረኛል ዝማሬው ነፍስን ያለመልማል
የፀጋዉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። ከዚ በላይ ፀጋ እና ሞገስ ይብዛልህ ወንድማችን hawi።
Denk zemare!! God Bless!!
ሀዊሾ ዝምብለክ ዘምር ለምልምልኝ ሁፍፍፍ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
የረዳህ ይባረክ ወድሜ።
Balewtaye.....nothing to say except praising his name. I am a living testimony about Gods' work. love u my darling bro Hawazye............may u sing this song til the end...❤❤❤
እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ የክርስቲያኖችን ህብረት እና ጉባኤ በፍቅር ያስፋልን ያመነውን እውነት ወንጌል ሊያስጥሉን ከተነሱብን ተቃዋሚዎች የበረታን ያድርገን በፀሎት እንድንትጋ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሙላት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
የኔ ውድ ወንድም አምላኬ የባረከህ ከዚህ በላይ ይባርክህ ኢየሱስን ደሚያሳይ መዝሙር ነው የፀጋው ባለቤት ይባረክ ።
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እንዴት እንደወድኳቹ
ለምልሙ ቡዙ ምድርን ውረሱ🤗🤗🤗🤗🤗
ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ
ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤን ነካው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ልቤን በመለሰልኝና መዝሙር እየሰማው ለሱ እያመሰገንኩ እድሜ ልኬን የሱ አገልጋይ ባረገኝ 🙏🙏 ጉባኤው መካፈል እፈልጋለው እና የት ነው እባካቹ ንገሩኝ
ቀበና አቤኔዘር ህንፃ ጊቢ ውስጥ
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ....የማይሰለቸኝ ሱስ ሆኖብኛል ውይይይ የጌታ ውለታ
ጌታ ጠጋ እና እድሜ ይን ይጨመር የኔ ዉዴ ዎንድሜ መዙሙርች ሁሉም ልብ ይነኬኝ ል በጣም ነው ሚዎደው መዘሙርች ይ
እግዚአብሔር ይባርክህ !
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ንያብዛልህ 🙏🙏🙏🙌🙌🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው እጅጉን ተባርኬበታለው ሀዊዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ።
Ooooohhhh abaye Amen Amen hallelujah geta hoyi Sim Yibarak
Amen amen amen
Geta Yibarak Eseeeey
Tabaraki Hawaziye Zamanih Yibarak geta Eyesus Tsgan yabizalik
ባለውለታዬ የነፍሴ ጌታ
ባለውለታዬ የህይወቴ ጌታ
ከምስጋና በቀር የለኝ ችሎታ
ለፍቅርህ ሚመጥን ለዋልከው ውለታ🙌
ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ❤️
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ተባረክልኝ 🙏❤🥰😘
I can't say anything about I just said praise lord Jesus.blessd all emagin since I catch this song till almost not stop listening n worship lord juses everyday and night almost full day till right now without stop probably weeks listening I feel presence of God I connected in juses name
ባንተ አገልግሎት እጅግ ከተባረኩ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ
Hawiye geta eyesus yibarkih zemenik hulu begeta be iyesus Sim yilemlim
ውዱ ወንድማችን አሁንም ተባረክ ተባረክ ተባረክ::
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarikih zamar hawiye ❣️❣️❣️ Tsega be etif yechamareleh be Eyesus sim 😘❣️
God bless you more and more ma blessed bro keep growing by the grace of God
ተባረክ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልክ
Amen ameeeen ameeen ameeeen ameeen ameeeen geta eyesus yebark tsgayebzalik
tebarek wendimachin tsega yibizalh yibizalachuh
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁን ሀዊዬ
tebarek wendmachin be adiusu albemh degagme ssema sbarek neber amesegnalew enkoan geta redah🥰🥰😃😃
ዋዋዋዋውውውውውው እሰሰሰሰይይይዬዬዬዬ እየሱሴ እንዲህ በእውነትና በመንፈሰ ሲመሰገን ከማይት በላይ ምን ደሰታ አለ 😭😭😭😭😭😭😭 እልልልልልልልልልልል🎷🎷🎸🎤🎺ፀጋው ይብዛላችሁ አሁንም ቅኒው ይፍለቅ❤❤❤❤👏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
hawiye tebarek dnk zmare new yetsegaw balebet geta eyesus yibare lemlmlgn
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ❤️❤️❤️
U are blessed 🥰😇🙏🏿
mesmat makom alchalkum yhenn yaderegew menfes kdus kibrun hulu tekllo ywsed hawishye tebarek