የ ካሳ ቤተሰብ /እገረማለው ዝም ብዬ /KASSA FAMILY/ EGEREMALEW ZIMBIYE/በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን EEC OTTAWA
Vložit
- čas přidán 26. 12. 2023
- ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
የእሁድ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት
Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
Live streaming Service
225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
Tel. & Fax:- 6478044634 - Zábava
ሌላዊኖች እንዴት እደምወዳቹ በቃ ክርስቶስ እኮ ያቅበታል አመራረጡ የረገጣችሁትን ምድር ያስወርሳቹ ሀሌሉያ እስቲ ይችን ፅሁፍ ካያችሃት መመረጤ ካልቀረ ጴጤ መባሌ ካልቀረ መዘመሬ ካልቀረ የዝማሬና የአምልኮ እሱን ብቻ የሚያሳይ ፀጋ እዲበዛልኝ ፀልዩልኝ ሌዋዊኖች ክርስቶስ የክብሩ መግለጫ የመአዛ ሽታ አድርጎ የሾማቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እስይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ የጠላታችሁን ውረሱ
😊
@@fevenhagos6253 ?????
Akka amantaa sifi haata'u
አሜን
የቤቴክርስትያን የማስታወቅያና ወግና ስርአቱ ብቻ ሳይሆን መኖሩ ትልቁን ስፍራ በእውነትና በመንፈስ ከልብ የሆነ እንዲህ አምልኮ ሊኖር ይገባል እላለሁኝ ተባረኩ
አደራ በእግዚአብሔር እንዳስጀመራችሁ ሳትለያዪ አብራችሁ ዘምሩ ታላቅ ህልውና አብሮአችሁ አለ። ለብዙ ቤተሰብ አርአያ ናችሁ።
What a beautiful worship,ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው, ጆሲዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Josye በእዉነት በዚህ መዝሙር ነፍሴ ተይዛለች ጌታና አምላኬ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነዉ ተባረኩልኝ።
ተባረኩ እንደዚህ የረዳችሁን እግዚአብሔርን አመሰግናለው
እንዴት መታደል ነው በጌታ❤ከአንድ ቤተሰብ ይህ ሁሉ አገልጋይ ተባረኩ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ
ደስ,ስትሉ,የጌታ,አብሮነት,ሁሌም,ከእናንተ,ጋራ,ይሁን,እሱ,ብቻ,ይድመቅ,እሱ,ብቻ,በላያችው,ይታይ,ጌታ,ይባርካችሁ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ሲያስቀኑ ተባረኩልን በረከታችን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ቤቴሰብ ለምድርቱ በረከት ናዉ ጆስዬ ተድለህ ከእህቶች ከወንድሞች ጋር አንድ መድረኪ ለይ መዘመር እድለኚነት ነዉ ተበረኩ ❤❤
ምን አይነት
የተቀባ
የተመረጠ
የተወደደ
የተባረ ቤተሰብ ❤❤❤
ዮሴፍም ካሳ❤
እልልልልልልልልል አማንንንን ስለ እናተ እግዚአብሔር. ይባርክ ክብር ሁሉ ለእርሱ. ይሁን አሜንንን. ታባርኩ. የቤቴክርስትያን በረከት ናቹ. ፀጋ ይብዘላቹ. ውዶቼ. እንወደቹሃሌን❤❤❤❤ ታባርከቹ ቅሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
omg Min Aynt Menfes New Eysuseya Semhi Yebarklgn tbarkulgn❤❤❤❤❤
I can't stop thinking about holy spirit that works on that family praise God ❤❤❤
ጆሲ እንኳን ጌታ እረዳህ ህይወትን ባንተ አይተዋል ማለት ነው ሁሉ አምላክህን ያመለኩት ጸጋ ይብዛልህ
እናንተ የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም
ተባረኩልኝ ጌታ በደሙ ይሰውራችሁ
እወዳችኋለሁ 🎉 ❤. ❤. 🎉
ምሳሌ ይሆነቹ ቤተሰቦች ምን አይነት ፍቅር ነቸዉ አረ መኖር ከልቀር እንድ እናንተ መኖር ነው ለእግዚአብሔር ያሁነት የእግዚአብሔር እወነቱ ፍቅሩ ህሊዉነቱ ምስጥሩ ገበቶለቹ ለዘለዓለም የጌታ ቤት የለቅ እድሜሀቹ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን እንደ ማምላክ ደስ የሚል ነገር የለም።
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ቤተስቦች ተባርኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
in 2024 i will see my all family come To Jesus And Worship One God In Jesus Name. God Bless Kassa Family.
amen yhunlesh
True worshippers, Let the Lord Bless you, and use you more for his Glory🙏🏻God bless you all🙏🏻❤️
አሜን አሜን አሜንንን ጌታዬ ክበርልኝ ኢየሱሴ❤❤🙏
ስወዳችሁ የመልካሞች ክምችት
How many time a watching this gospel song. A think more than 50 times. Best worship early 2024. Ottawa brother and sister God bless you more and more
ኪዱዬ በጣም ስወድሽ ❤ያብዛላችሁ ሁላችሁ ቤተሰብ በሙሉ በእዉነት ስለበዛላችው የጌታ ፀጋ ስለናተ ስሙ ይባረክ ብሩኩ አምላካችን ክብሩን ይውሰድ🙏🏽
አሜን ሀሌሉያ
እንዴት ጌታ የባረካቹ ቤተሰቦች ናቹሁ!!! በጣም ነው የምወዳቹሁ ተባረኩልኝ!!
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ
ይበልጥኑ ያብቃችሁ
ጎደላችሁን ይሙላላችሁ
አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
I wish my family worship The Lord just like this ! What a blessing!!!
haleluyaaa esayyyy ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ምወድህ ምክንያት ኖሮኝ ነው ኢየሱሴ❤❤
ተባረኩ ፀጋው ያብዛላችሁ ቤተሰቦች ዜራችሁ ይባረከ
God bless Kasa family more and more .
Tebarekue
Josi, I’ve been thinking about what your Father and mother prayed for those children I can't imagine that's why the spirit of worship flows in the generation, and serving God as a family is above all good things.
Bless you all....
What to say, U are just a blessing family!
i love this family waaqayoo isiin haa ebbisuu ebbifamaa
tebarku betam new mewdachu ye pastor yorid lji negni
Amen amen amen 🙏
What a blessed family. What a blessed parents race this family to unite. Shine more blessings to came to this family, they are the salt of the generation.
እንደናንተ የታደለ አለ ? የተባረከ ቤተሰብ አሁንም በብዙ ተባረኩ።
ተባርካችሁ ቅሩ
Blessed Family, you all are so lucky to worship GOD together.
ቃለ አዋዲዎች ዘመናቸው ይባረክ
እግዚአብሔር እንደ ካሳ ቤተሰብ ያብዛኝ አሜን
❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Amen Amen Amen Halleluja
Mn aynet menfes nw yalew 😢😢
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ
ዘማሪ ዩስ በጣም በጣም ነው እጄግ የምውድ በዚማሪ በጣም እባረካልው ጌታ ዘመነን ይባረክ አበዘቶ ይባረክ
ተባረኩኩኩኩኩኩ📖📖📖📖📖📖📖📖📖💐💐💐💐💐💐💐💐💐
❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤
Elilili kibri ni goyta Jesus Asey goyta memelisu yibarikum❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ ከዚህ በላይ ያስፋችሁ የተባረካችሁ ውድ ቤተሰቦች
ተባርኩልኝ ጆዬ
Tebareku, bezu mederen mulu!
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, bless you all ❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
አግዚያብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
ጌታ የተባረከ ይሁን እናንተን የባረከ የጎበኘ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን።
አባቴ ዘመናቹን ይባርክ በኢየሱስ ስም❤
ጆስዬ የእውነት ፀጋ ይብዛለችሁ እውደችሁለው!
ተባረኩ
Wowwww Amazing Worship Glory to God
ዉሰጠን ያሳረፈው መዝሙር ነው
ለጥያቄዎቹ ሁሉ ኢየሱስ መልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hleluya.amene.yes.yuunilini
ene minorogn new yemiyaswedid 😭😭
I love this family very much. I shared thier true love. Eliye and I faced very challenging moments but truely amazing journey. We met during Ethiopian Youth Mission ministry where Josi was also part of the campaign. God bless you all. We love you all...
መንፈስ የሞላበት ድንቅ አምልኮ ተባረኩ
ምሳሌ ሆናችኋል ፀጋ ይብዛላችሁ ፍጻሜያችሁ ያማረ ነው።❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ አንተን ማምለክ ነው እየሱስዬ 🙏
Tbark taskanalahu tadlahu mnalbat ynant batsab bahnkou alku gen endaykalbahuh
Hula gat an amsgneu
ጌታ ይሄን ቤተሰብ ይባርክ አብዝቱ
God bless you ❤
❤🔥🔥🔥 ቅባቱ እየጨመረ ነው! ሀሹ🔥
Ameeeeeeeeeeennnnnnnnnnn zelalemachihu yamare new tebarekulign wud burikanoch
በጌታ ስወዳችሁ !! አብዝቶ ይባርካችሁ
ተባረኩ
የሚደንቅ አምልኮ
ጌታ ስባሪክ በነገር ሁሉ ነው የምባርከው።እግ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞👏👏👏👏
Such a blessed family!! Whenever I see this family worshipping I can’t stop crying!! You are a blessing to this generation!! Josiye you are blessed!!
After a few month I will join your membership! I worship God ❤❤❤❤
I can’t stop listening to this song!
God bless you Josi and your family
Hallelujah hallelujah Jesus what can I say I don't have a words enough to say thank you 😢😢😢😢
የሚታይ ሞገስ ነዉ እግዜር ይባርካችሉ blessed family
ደስ የሚል ቤተስብ ዘማሪዋ እህታችን ቤቲ ጸጋ ይብዛላት ❤
Good bless you 🙏 joss and you family 👪
❤❤❤❤ ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር
uuuuff tebarekulign!
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
አሜን ተባረኩ❤❤
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልል ሃሌሉያ ታባረክ ብሩክ ናችሁ ስዎዳችሁ ❤❤❤
አሜንንን አሜንንንን እሰይ እልልልልል ተባረኩ❤
be bless the abudent grace of almighty GOD
Amen❤ glory to God
Amen Amen God bless you
God bless you jossi❤❤❤❤👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልል አሜንአሜን ሰለእናንተ ጌታ ሥሙ ብሩክ ይሁን
❤❤❤❤❤ተባረኩልን!!🥰❤
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን ይሁን ግን ዝም ብዬ ሚወዳችሁ?❤❤❤❤❤
❤ YETEBAREKU FAMILY