"እግዚአብሔር ትክክል" /EGZEABHER TIKEKEL / የካሳ ቤተሠብ መዘምራን New ethiopian protestant Song 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024
  • “እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን ::
    ይህን መዝሙር የምትሰሙ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእናንተ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእናንተ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምታልፉበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው::
    ብሩካን ናችሁ!
  • Hudba

Komentáře • 574

  • @yosefkassajossykassaoffici1565
    @yosefkassajossykassaoffici1565  Před měsícem +236

    “እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ ካናዳ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን ::
    ይህን መዝሙር የምትሰሙ እና የምታደምጡ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ እና መከራ በብዙ ጥያቄ ውስጥ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእኛ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእኛ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምናልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔርን አንተ ትክክል ነህ ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው::
    ጌታ ይባርካችሁ::

    • @zed8788
      @zed8788 Před měsícem +7

      አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
      አሜን እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው::

    • @liaamdemariam2668
      @liaamdemariam2668 Před měsícem +2

      Wow egezabehare tekekel

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 Před měsícem +1

      ✝️📖🎤💓💓💓👍

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 Před měsícem

      💒✝️📖🎤🎸🎻🪗🎺🎷🎹🙏🙌💓👍

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 Před měsícem +1

      "Amen."!!💒✝️📖🎤💓💓💓👍✅️

  • @Tomno319
    @Tomno319 Před měsícem +213

    ጆሲን የምትወዱት👍

  • @Lubaba.
    @Lubaba. Před měsícem +40

    ሌሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ምንም ሳላቁዋርት የሰማውት መዝሙር ዉስጤ ቀለጠ አንደበቴ መናገር አቃተኝ አግዚአብሔር ናፈቀኝ ማረኝ አልኩት ብቻ ፍለጋዬ በዛ የኔ ጌታ እኮ ፃድቅ ነው የማይሳሳት ብቻ አግዚአብሔርን የማይረባኝን አርግ እያልኩኝ ያሳለፍኩትን ክዘያቶች አሰብኩዋቸውና አግዚአብሔር ለካ ትክክል ነበር መከልከሉ 😭😭😭 አባባ አረ እየፃፍኩ እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭 የኔ ዉዶች ሁላችሁም ወዳችዋለው ጆስዬ አንተ የ ትውልድ አባት ከውስጥህ የሚፈልቀው አግዚአብሔር ያስቀመጠው ትልቅ ነገር ለትውልድ አእዘረዘር ማየቴ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ.... 🙏🙏🙏🙏love you all ❤️❤️

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +62

    ይህ ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ምድር
    በረከት ሆነዉ የተፈጠሩ ናቸዉ
    መዝሙራቸው ለብዙዎች የጊዜዉ መልዕክት ነዉ
    ዮሴፍ እና ቤተሰቡ
    እንወዳችኋለን❤❤❤

    • @selinmamo
      @selinmamo Před měsícem +2

      Definitely that true blessed family❤️❤️

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +1

      @@selinmamo ፀጋ ይብዛልሽ

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 Před měsícem +1

      💓💓💓👍

    • @edenesayas4057
      @edenesayas4057 Před měsícem

      እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክ !!በእውነት መዝሙሩ መልክት ነው ለኔ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +51

    እያለቀስኩኝ
    ንስሃ እየገባዉ ከጥያቄ ሕይወት መጥቼ ልቤ እየተጽናና የሰማሁት
    የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏❤❤

  • @selamawitteshome662
    @selamawitteshome662 Před měsícem +36

    የታደለ ቤተሰብ ለብዙ ቤተሰብ መታደስ ይሁን እናንተን ያየ ቤተሰብ ሁሉ ይጽናና ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem +37

    ብዙ እድል በምድር ላይ አለ :: እግዚአብሔር በአንድ ላይ ማመምለክና ማገልገል ግን ወደር አይገኝለትም
    አሜን እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ::

  • @kassahunyigzawayalew6783
    @kassahunyigzawayalew6783 Před měsícem +24

    እኔና ቤቴ ያለንበትን ወቅታዊ የሕይወት ጉዞ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ በባሪያዎቹ ሊያጽናናን ይህን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ስለሰጠን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም አብዝት ይባርካችሁ።

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 Před měsícem +36

    እግዚአብሔር ትክክል ትክክል ትክክል ነህ አንተ በስራህ ጻድቅ ነህ አሜን ተባረኩ

  • @mlfilmproduction5014
    @mlfilmproduction5014 Před měsícem +7

    በአባቴ ሞት በጣም ልቤ አዝኖ ጌታ ሆይ ለምን ብዬ ነበር ይሄን መዝሙር ሰምቼ ተፅናናሁ እግዚአብሔር ትክክል ነሁ ሁሌም

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 Před měsícem +16

    ይህ ነዉ ትክክል አንተ ያልከዉ
    ሀሳብህ ይሁን የፈቀድከዉ
    🙏

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 Před 5 dny +1

    አረ እግዝ/ሔር አንተ ትክክል ነህ፡፡ በብዙ ጸጋ ተባረኩ❣❣❣❣❣

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 Před měsícem +6

    ነፍሴ ሆይ ስም በእግዚአብሔር ታመኝ
    ሁሌም ጻድቅ ነው እርሱ።በጣም ደስ የምል መዚሙር ነው።

  • @tsegayirdaw8531
    @tsegayirdaw8531 Před měsícem +14

    ፃድቅ ነህ በስራህ አትሳሳትም እንዲህ አድርግ አትባልም❤❤❤

  • @mikitsegaye813
    @mikitsegaye813 Před měsícem +12

    ከመንፈስ ቅዱስ የሚላክ ድምጽ ናቹ
    ተባረኩልን
    ቶሎ ቶሎም ዘምሩልን

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nh Před 6 dny

    እኔና ቤቴ ያለንበትን ወቅታዊ የሕይወት ጉዞ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ በባሪያዎቹ ሊያጽናናን ይህን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ስለሰጠን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም አብዝት ይባርካችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amennnnnnnn

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 Před měsícem +9

    የመፅናናት መንፈስ በናንተ ዝማሬ አግኝቶኛልና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @samitube7948
    @samitube7948 Před měsícem +10

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው
    የቅን ፈራጅ መልክ አታይ አተደላ
    ሁሌም በስራህ ትክክል ነህ
    እግዚአብሔር ልብን ኩላሊት የሚመረምር
    ተባረኩ የካሳ የኢየሱስ ቤተሰብ እወዳችኃለሁ።

  • @user-wk6tn8li2p
    @user-wk6tn8li2p Před 2 dny

    ጆስዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረካቹው ጸጋሁንም ያብዛላቹው በእውነት እግዚ/ር ጻድቅ ነህ በስራህ❤❤❤❤❤❤

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ትክክል ነው
    ብሩካን ናችሁ

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 Před měsícem +3

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ መዝሙሩ ደስ ይላል እውነት ነው እግዚአብሔር ፃድቅ ነው !!

  • @eyobwold9257
    @eyobwold9257 Před měsícem +5

    ሁሌም የእግዚአብሔር አብሮነት ከእናንተ ጋራ ይሁን
    በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ እድሜ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 Před měsícem +7

    Please God bless this family forever.

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +7

    ዮሴፍ ካሳ በእውነት የተባረክ
    ድንቅ ሰዉ ነህ
    ቤተሰቦችህም የተባረኩ ናቸዉ❤❤❤

  • @KalebDesta-wh1ch
    @KalebDesta-wh1ch Před měsícem +3

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው
    እግዚአብሔር ትክክል
    ትክክል ትክክል ነህ አንተ .....
    እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይገለጥላችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 Před měsícem +7

    እኔም ማለት የምችለው ፃድቅ ነህ ጌታ!!😍 ተባረኩ።

  • @user-pj2ef2jt3e
    @user-pj2ef2jt3e Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ትክክል በስራው ጻድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonMathewos-qx9gy
    @SolomonMathewos-qx9gy Před měsícem +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሥራው ጻድቅ ነዉ!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MelatTesfamaryam
    @MelatTesfamaryam Před 19 dny +1

    Blessed all the right time message.🙏🙏🙏🙏🙏god blessed

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +4

    የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 Před měsícem +2

    ሁሌም ትክክል ነው እርሱ ፃድቅ ነው ንጉሱ በእውነት ይሄ መዝሙር ለእኔ ተግሳፅም ምክርም ደግሞ መፅናኛ ሆኖልኛል ለምን ብዬ እግዚአብሔርን በምከራከርበት ጉደይ ላይ እርሱ ፃድቅ ነው ብርክ በሉልኝ ገና እልጠገብኩትም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ለነብሴ መጠገን እስኪሆንላት አሜን።

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 Před 24 dny

    ውውውውው 😭😭😭😭yesi እግዚአብሔር ትክክልናዉ wwwww🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመናችሁ ህዎታችሁ ይባረካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-df6nh3kc3p
    @user-df6nh3kc3p Před 6 dny

    1 ኳየር ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ተባረኩ መታደል ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @fikrusema7678
    @fikrusema7678 Před 21 dnem

    አሜን እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ፃዲቅ ነው። ለምን እንዲህ አደረክ አይባልም። በስራው ፃዲቅ ነው አይሳሳትም

  • @jireenyaafekadu9274
    @jireenyaafekadu9274 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ትክክል ነው አሜን። ተባረኩ።

  • @ebadiribagudeya
    @ebadiribagudeya Před 9 dny +1

    Egzeabher tikekel!❤❤❤❤❤

  • @SelamawitBalcha-ds2eo
    @SelamawitBalcha-ds2eo Před měsícem +2

    Egzeabher Tikekel new Geta Amelak yebarkach tebarekachu keru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganttumiso5107
    @ganttumiso5107 Před měsícem +2

    አሜንንን እውነት ነው አግዚአብሔር ትክክክል 😥😥😥አሜንንን አሜንንን 😭❤️አሜንንን ታባራኩ ❤️

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Před měsícem +4

    የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @ZinashZed-yo4gv
    @ZinashZed-yo4gv Před 15 dny

    betam yemtewededu yeegthiaber menfese yalebet zemare geta birike yaregach tebarkalew

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ትክክል ነህ...ኦኦኦኦኦ እንደት የተባረክ በተሰብ ነው 💞😘👌

  • @kussitosenbetogendo3246
    @kussitosenbetogendo3246 Před měsícem +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የካሳ ቤት ሰብ እጅግ ተባርካለው በመዝሙሩ።

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ………ተባረኩ

  • @daniandsunemofficial9493
    @daniandsunemofficial9493 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር የተናገረውን እራሱን ያደርጋል አሜን ብሩካን ናችሁ

  • @WondimuSolomon-j5r
    @WondimuSolomon-j5r Před 3 hodinami

    Nice song good bless them.

  • @mestawetwoldeamanuel4608

    አሜን ዘመናችሁ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ
    ግን ቤተሰቡ ሁሉ ሰላም ነው አይደል?

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Před měsícem +1

    አሜንንንን እግዚአብሔር በሁሉ ትክክል ነው. ክብር ስግዳት አምልኮ ለእርሱ ብቻ ይሁን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ. አዝ ባላይ ይባርካች እናተ የቤትክርስትያን በረከት ናቹ ባብዝ ታባርኩኩኩ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 Před 5 dny

    Ameeeeeeeeeen elelelelel 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤ tbakeku 🙏🙏🙏👍👍🍇🍇🍇🍇🍇

  • @user-nj5fh1se8n
    @user-nj5fh1se8n Před měsícem +2

    ይህን መዝሙር በእንባ ነው የሰማውት 😢😢በቃ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ😍😍

  • @zelalemgebru16
    @zelalemgebru16 Před měsícem +1

    በቃሽ ነፍሴ ሆይ ስሚኝ
    በእግዚአብሔር ታመኚ
    ሁሌም ትክክል ነው እርሱ
    ፃድቅ ነው ንጉሱ
    እግዚአብሔር ፓስተር ጆሲና ቤተሰቡን ይባርክ

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm Před měsícem +1

    አሜን አሜን ❤

  • @user-qx3jx9pd7f
    @user-qx3jx9pd7f Před 18 dny

    Egziaber tikikil tikikil ante. Ameen

  • @EyerusMuche-km2if
    @EyerusMuche-km2if Před měsícem +2

    Egzaibehar yemsgen Egzaibehar bezuhezeb alew!!! Haleluya......tsiga yebzalachihu!

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Před měsícem

    My favorite people!!! You are blessed!!!! Love the song and blessed by Tebareku!!!

  • @MeriMengDSSB
    @MeriMengDSSB Před 11 dny

    እንድህ እንዳማረባችውና እንደዘመራችው ዘመናችው በጌታ ቤትጨይለቅ ተባረኩ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk5ov2qm9g
    @user-rk5ov2qm9g Před měsícem +1

    uuuuuuuuuuuuuuuyyyyy what an amazing song is this our family there's no wards to say the almighty lord god bless you more in jesus name amen stay blessed 🤗😇❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክህ በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር ትክክል ❤❤😢😢😥😥😊🖐🖐

  • @meronderese6960
    @meronderese6960 Před měsícem

    አዎ እግዚአብሔር ትክክል ነው ተባረኩ

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před měsícem +4

    ይህን የተባረከ ቤተሰብ መዛመድ መቀላቀል የምችለው እንዴት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchidantdmwaktola2308

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @yotubecreators84
    @yotubecreators84 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤eshiiiiiii Eshiiiiiiii uuuufffffff amennn amen 😭 🙏 🙌 👏 ❤️ 😢😢😢😢😢

  • @user-ok6xr3hw7f
    @user-ok6xr3hw7f Před měsícem +1

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር ዳሪቻችሁን ያስፋ በጣም እንወዳችኋለን ፀጋና ሰላሜ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WengelKebede
    @WengelKebede Před 9 dny

    ጆዬ ወድሀለው በጣም ❤
    እኔ እኮ አንተን እያየው ነው መዘመር የምወደው ። ተባረኩልኝ❤

  • @bethelihemalemayehu7002
    @bethelihemalemayehu7002 Před měsícem

    Endet yale mebarek new geta hoy yenenim beteseb asib

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 Před měsícem +1

    Wow❤ አሜን❤ አሜን🙏
    አምላኬ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ከምንለው በላይ ትክክል ነው። ሃሌ ሉያ🙏🙏
    የካሳ ቤተሰብ😇❤ በእግዚአብሔር በሰው የተወደዳችሁ ናችሁ 😇 ተባረኩልኝ❤❤😇

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራው ጻድቅ ነው,, 🥹🥹😔😔😢

  • @BereketPetros-ds3nn
    @BereketPetros-ds3nn Před 6 dny

    ❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አንተ ትክክል ነህ. ተባረኩ ጌታ እግዚአብሔር ይበርካችሁ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀድቅ ነው ሁሌም ክብር ለአምላካችን ይሁን የአባቴ ብሩካኖቼ በብዙ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኬ 💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የእግዚአብሔር ክብር አሁንም ከእናንተ አይሌይ በጣም እወዳቸዋለሁ 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesafintDesalegn
    @MesafintDesalegn Před měsícem

    Egzaybeher yebarekachu tebareku

  • @user-vg7vo7gu6m
    @user-vg7vo7gu6m Před měsícem +3

    You're our blessings.......❤❤
    God bless you

  • @meseretmati-sg5xl
    @meseretmati-sg5xl Před měsícem

    Amen 🤲🤲🤲🤲🤲 Yenana hwulnim yawukali 😢😢

  • @solantube776
    @solantube776 Před měsícem +1

    I really have nothing to say, may the Lord Jesus bless you !. you are truly blessed by God. If they serve God, here they are like you. Jesus is Lord forever. May the Lord lead you to the crown of glory prepared for you.

  • @mesolo6382
    @mesolo6382 Před měsícem +1

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ያብዛላችሁ አዎ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @kumnegerAyenew-bm7yr
    @kumnegerAyenew-bm7yr Před měsícem +1

    ፃዲቅ ነህ አትሳሳትም ❤❤❤

  • @meseratmeserat9849
    @meseratmeserat9849 Před 11 dny

    Ameeeen Ameeeeeen
    Geta yibarekachuuu si wodachuu❤❤🎹🎹🎹

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZema Před měsícem

    ክብር ለጌታ ይሁን stay blessed

  • @NatanDecho
    @NatanDecho Před 29 dny

    እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @semharbitsuamlak141
    @semharbitsuamlak141 Před měsícem

    Amen Amen 🙏 yetebareke beteseb❤

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před 26 dny

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ ትክክል ነህ እውነት ነው

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ጸጋ ይብዛላቸው

  • @hahhghad6652
    @hahhghad6652 Před měsícem

    Amaneee gata ybarkchu ❤❤🙇‍♀️🙏🙏🙏

  • @takalatadassa-gb7jc
    @takalatadassa-gb7jc Před měsícem

    Zamanachu yibaraki hulem ewodachuhalhu yene mirtochi

  • @Asinakech-mz4pn
    @Asinakech-mz4pn Před 17 dny

    አሜንንንን ሀለሉያ❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před měsícem +1

    አራ በ ጌታ ማዝሙር ሰሰማ እንባዬ ይቅደማል 😭😭 የኔ ሂዎት ነው

  • @user-el2md4ex5s
    @user-el2md4ex5s Před měsícem +1

    Amen! Tebareku Jossi❤

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 Před měsícem

    ❤❤❤እግዝአብሔር ትክክል አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @TadewosiDaphore-df8nr
    @TadewosiDaphore-df8nr Před měsícem +1

    አሜን እግ/ር ይባርካችሁ ጆስ ብዙ ተባሪኬኃለሁ❤ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን🎉

  • @GospelSingerRahelKassa
    @GospelSingerRahelKassa Před měsícem

    What can I say blessed family ❤❤❤❤❤Im in love with this song

  • @user-sl1kz6nz8n
    @user-sl1kz6nz8n Před měsícem

    keber le egzihabeher yihun tebarekulen

  • @googlecreate8498
    @googlecreate8498 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉amen amen Tebark Tebark Tebark Tebark Wellcome Wellcome Wellcome ❤

  • @wehazitgerie6231
    @wehazitgerie6231 Před měsícem

    Egziabher zemenachu ybarik ❤❤❤

  • @akam1625
    @akam1625 Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የዛሬ 3 ዓመተ ከ 4 ወር በጣም ከባድ ሁነታ ላይ ሆኜ እግዚአብሔር አለ በምለው መዝሙረ ጌታ ተናገረኝ የዛሬውም መለክት አለው ተባረኩ:: በጸሎት አስባቹሀለው አንጀትቴ,,,

  • @immanuel342
    @immanuel342 Před měsícem

    I given my life to God totally and praying for any thing my Abba Father whom sending the spirit of Son and I requiring material Blessing and I certain and got eternal life"

  • @genetbiramo8296
    @genetbiramo8296 Před měsícem

    Wow wow Amen Ameeeeeeen Amen Ameeeeeeen 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Mahedar-hz7zf
    @Mahedar-hz7zf Před měsícem

    አዎ ጌታዬ ትክክል ሀሌሉያ❤❤

  • @LidiyaAshe-vb4so
    @LidiyaAshe-vb4so Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m Před 11 dny

    ሷዳችህ አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰