ETERAWALEW SEMEHEN / ETHIOPIAN EVANGELICAL CHURCH OF OTTAWA CHOIR በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2022
  • ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
    Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
    225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
    Tel.+16478044634

Komentáře • 456

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Před rokem +51

    ኢየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ
    የዳንኩበት ስም ሰላሜ ሆነኝ 🤗 😭😭😭 የኔ ኢየሱስ ❤ ከመተት,ከድግምት,ከደብተራ ትብታብ ምሮኝ ነፃ አድርጎኛል የኔ ኢየሱስ በነፃ ምሮኝ እንደው በነፃ ስሜን በህይወት መዝገብ ፅፎኛል 😭😭😭😭 15 ቀኔ ጌታን ከተቀበልኩ

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 Před rokem +1

      Welcome to the eternal family of God.
      You did the right thing.
      In the physical world or in the spiritual world, life stands
      " AT BIRTH "

    • @lucylohango3857
      @lucylohango3857 Před rokem +1

      Welcome home 🏡 💓 💛 We praise God 👏

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 Před 9 měsíci

      ነፃ አውጭው ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @MessaySahile
      @MessaySahile Před 9 měsíci

      ኢየሱሰ ብዩ ብውል በድር አልሰለችም አዎን አሜን❤❤❤

    • @tirhasghebreab732
      @tirhasghebreab732 Před 6 měsíci

      እድለኛ ያመለጠ ነጻ የወጣው ሰው
      You r blessed

  • @yalewdereje
    @yalewdereje Před rokem +125

    ይህ መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ማለዳ ተነስቼ ፣ለፀሎት ስበረክክ አጋጣም መጣልን መስማት ጀመረኩን ፣አለቀስኩን ፊቅሩ ውስጠን ወረረው ፣ ብዙ ነገረ ተሰራ ፣አሁንም ማቆም አልቻልኩም ፣እየሱስዬ እኔ እኮ እወድሃለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před rokem +78

    ይሄንን መዝሙር ደጋግሞ ሰምቶ እነደ እኔ መጥገብ ያልቻለ ማነው?
    በእውነት ጌታ ይባርከችሁ ከምለው በላይ በመንፈስ ቅዱሰ የተሞላ ዝማሬ ነው

  • @g.g.gunners9095
    @g.g.gunners9095 Před rokem +109

    I am Eritrean I learned Amharic just by listening to Amharic gospel songs. God bless you 🙏🏽🙏🏽
    እየሱስ ብየ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ 🙏🏽 እጠራዋለሁ ስምህን Jesus 🙏🏽❤️❤️

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +14

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @mesfinsumi6844
    @mesfinsumi6844 Před rokem +21

    የኢየሱስ ስም በአሁኑ አለምም በምመጣዉም አለም ከስሞች ሁሉ በላይ ነዉ ተባረኩ ወንድሞቸና እህቶቼ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před rokem +17

    እየሱስዬ እየሱስዬ የምድረበዳ አባቴ አባ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ስምህን ስጠራ እደገና እበረታለሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senitmesfin8365
    @senitmesfin8365 Před rokem +45

    ኢየሱስ ብየ ብውል ባድር የማይሰለቼኝ የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ ❤
    ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙌
    በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Před rokem +11

      ኢየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ
      የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ /፪
      መድሃኒቴ ነው እፎይ ያልኩበት
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      ከክፉ ሁሉ ያመለጥኩበት
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      አቅሜ ቢደክም ቢዝል ጉልበቴ
      እጠራለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      በህይወት አቆምከኝ ሆነህ ትምክህቴ
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      ስምህን ልወድስ ልቀድሰው
      ኢየሱስ ሚለው ስም ክብር ሃይል አለው/ ፪
      ኢየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ
      የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ /፪
      ፍቅሩ ማለዳ ሲቀሰቅሰኝ
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      በህልውናው ውስጤን ሲሞላው
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      የደስታዬ ምንጭ ሃይል ጉልበቴ
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      የልቤ ሰላም የውስጥ እረፍቴ
      እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
      ስምህን ልወድስ ልቀድሰው ኢየሱስ
      የሚለው ስም ክብር ሃይል አለው/ ፬

    • @naniasefa9078
      @naniasefa9078 Před rokem

      ወጸጸዐጸቋጸዐወቀዐወዐጸጸዐ።9።ን።9ል

    • @naniasefa9078
      @naniasefa9078 Před rokem

      9ለ።ለለ።9፣9ለነ።ነ።ሊንኒኒኒ።ል9ንል9ኒል9

    • @betlhemdawit7274
      @betlhemdawit7274 Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️❤️እንማሰግነልን🙏🙏❤️😘

    • @epyoseph7894
      @epyoseph7894 Před rokem

      @@tsinulegeta6919 THank you

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +12

    እጠርዋለው ስምህን ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ስምህ ህወት ነው ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ እጠራዋለው ስምህን ☝🙌😪 የኔ ውዱ ጌታ ኢየሱሰ 🙌🙌😭😭😭😭😭

  • @asratchannel
    @asratchannel Před rokem +17

    አቤቱ፥ እናመሰግንሃለን እናመሰግንሃለን ስምህንም እንጠራለን፤ ተኣምራትህን ሁሉ እናገራለሁ።
    መዝሙረ ዳዊት 75 : 1

  • @user-hu9kb5bo5h
    @user-hu9kb5bo5h Před rokem +18

    እሔንን መዝሙር ስደክም እና ለመንበርከክ አቅም ያጣሁ ቀን በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ስሆን በሰማሁት ቁጥር ካለሁበት ነገር ስፍራ ቶሎ እወጣለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ኃይል አለው ጆስ ተባረክልኝ እወድሀለው ወንድሜ ይጨምርልህ🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meazamulugeta3625
    @meazamulugeta3625 Před rokem +15

    ኦኦ ጌታ ሆይ ሰምቼው ልጠግበው አልቻልኩም የኔ ጌታ ድንቅ ነህ አሁንም ጌታ ሆይ እንዲህ ከልብ የሚቀኙልክን ልጆችክን አስነሳ ተባረኩልን ይጨምርባቹህ!!!!ጆሲዬ ተባረክልን በጣም ደስ ብሎናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @gurugikunda7107
    @gurugikunda7107 Před 10 měsíci +6

    I greet you all in the name most high GOD and through his Son Jesus Christ. I am a Kenyan Your song are a blessing to me. My God bless you all. We 💕 you our neighbors..

  • @nebiyatkebede1218
    @nebiyatkebede1218 Před rokem +10

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው በእውነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ስሰማው ነፍስም አይቀርልኝም እንባዬን መገደብ አልቻልኩም እየሱስ የሚለው ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው እየሱስዬ የኔ ጌታ የኔ እረፍት በእውነት ያንተ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ስምህ ሀይል አለው እረፍት አለው ሰላም አለው ህይወት አለው ስምህ ለዘለአለም ይባረክ የኔ መድሀኒት

  • @lemanedereje8708
    @lemanedereje8708 Před rokem +24

    No words
    God bless you❤❤❤
    መንግስቴ ሰማይ በመንፈስ ደረስን እኮ
    ተባረኩ 😍

  • @yemaneab
    @yemaneab Před rokem +8

    እየሱስ ብየ፣ ብውል ባድርም የማይሰለቸኝ
    የዳንኩበት ስም ሰላሜ ሆንኝ(፪x)
    መድሃኒቴ ነዉ፣ እፎይ ያልኩበት
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    ከክፉ ሁሉ ያመለጥኩበት
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    አቅም ቢደክም፣ቢዝል ጉልበቴ
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    በህይወት አቆምከኝ፣ ሆነህ ትምክህት
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    ስምህን ልወድስ፣ ልቀድሰዉ
    እየሱስ የሚለዉ፣ ክብር ሃይል አለዉ(፪x)
    እየሱስ ብየ፣ ብውል ባድርም የማይሰለቸኝ
    የዳንኩበት ስም ሰላሜ ሆንኝ(፪x)
    ፍቅር ማለዳ ሲቀሰቅሰኝ
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    በህልውና ዉስጤ ሲሞላ
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    የደስትየ ምንጭ፣ ሀይል ጉልበቴ
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    የልቤ ሰላም የዉስጥ እረፍቴ
    እጠራዋለሁ(፪x) ስምህን
    ስምህን ልወድስ፣ ልቀድሰዉ
    እየሱስ የሚለዉ፣ ክብር ሃይል አለዉ(፪x)

    • @hdhdhushshshje4105
      @hdhdhushshshje4105 Před rokem

      ውውውውውውው እልልልልልል
      ሃሌሉያ እየሱስ ያደርጋል ይታደጋል
      ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ታባራኩ 💞

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 Před rokem +13

    በእውነት ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ
    ነፍስን የሚባርክ ድንቅ ዝማሬ!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @solf2000
    @solf2000 Před rokem +9

    ግሩም ዝማሬ።

  • @aynateasamo412
    @aynateasamo412 Před rokem +6

    ይህን መዝሙር ልክ ማለዳ 11 ሰዓት ጀምሮ ስሰማ ልቤ በሀሴት ይሞላል ዘማርዎች ጌታ አብዝቶ መክልት ይስጣቹ ተባረኩ

  • @sagaleejireenyaa3109
    @sagaleejireenyaa3109 Před 4 měsíci +1

    የጌታ ፍቅር አግኝቶታል አንተ ያገዘ የረዳ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @loly1730
    @loly1730 Před rokem +10

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እጠረዋለዉ ስምን ስምን እጠረዋለሁ ስምን ስምን ልወድስ ልቀድስ ኢየሱስ የሚለዉ ስም ክብር ሀይል አለዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! መስማት ማቆም አልቻልኩም😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😘😘😍 ተባረኩ

    • @dawitetamerte8273
      @dawitetamerte8273 Před rokem +1

      I hope these songs I repeat again and.again keep wishing I have lost of mood these songs I believe that

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው ተባረኩ እስከ ክርስቶስ ምፅኣት የሚቀጥል ህብረት እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ተባረኩ

  • @yosefdeguofficial7803
    @yosefdeguofficial7803 Před rokem +56

    ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ነፍሴ መንፈሴ ስጋዬ ሁለንተናዬን ረሰረሰ በዚህ ዝማሬ መንፈስ መስማት ማቆም አልቻልኩም እመራዋለሁ ስምህን የልቤን ሰላም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Před rokem +25

    ዘመን እየመጣልን ነው የመንፈሱን ቅኔ የሚቀኙልን እየተነሱልን you are blessed all of You ዮሲዬ አንተ በረከት የትውልድ የመነሳት ምክንያት ነህ ውድ ወንድሜ ከዚህ በላይ እየጠበቅን ነው ❤❤❤

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Před rokem +4

    Ameeeeeeeen
    Ameeeeeeeen
    Ameeeeeeeeen
    Wooooooo Yicamarlachu
    Eyesus Getaaaa Now
    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸🎸🎸🔥🔥
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-dg3zo3jf1m
    @user-dg3zo3jf1m Před rokem +4

    ጌታ ሆይ የእኔ ናፍቆት ስምህን ስጠራው አይሰለቸኝም
    ብሩካን ናችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hailuabdissa7420
    @hailuabdissa7420 Před rokem +9

    Can’t stop singing this song with you and alone, brothers and sisters at Ottawa EEC. God bless you all!

  • @mikitsegaye813
    @mikitsegaye813 Před rokem +4

    ኢየሱስ ተብሎ ሌላ የማይጨመርበት ስም
    ብቻውን ሰላም
    ብቻውን እረፍት
    ብቻውን መፅናናት
    ብቻውን ህይወት
    ብቻውን መድኃኒት
    .
    .
    .
    ኢየሱስ የእኔ❤🙏

  • @lidiyamulugeta3884
    @lidiyamulugeta3884 Před rokem +4

    ኦህ እጅግ ድንቅ ዝማሬ አዎን ሰሙ ሀይል አለዉ የእየሱሴ ስም ከስሞች ሁሉ የበላይ ነዉ🙏🙏🙏

  • @sinahassenebrahim9813
    @sinahassenebrahim9813 Před rokem +4

    በእውነት ተባረኩ ወደ ህልውናው የሚያስገባ የነፍስ አምልኮ ነው ኢየሱስ እጠራዋለሁ ስምህን 🙌

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před rokem +7

    ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Před rokem +4

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንን ኦኦኦኦ አባቴ ኢየሱስ ስም ለዘላለም ብሩክ ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️ ለዘላለም ተባረኩ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před rokem +6

    እሰይ በቅዱሰ መንፈስ የሚረሰርስ መዘሙር አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾 ተባረኩልን♥️♥️♥️♥️

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 Před rokem +4

    አሜንንንንንን ኢየሱስ የምለው ስም ክብር ሀይል አለው አሜንንንንንንን
    ጸጋው ይብዛላችሁ 🙏😥

  • @mikiyasgirma783
    @mikiyasgirma783 Před rokem +9

    መድሃኒቴ ነው እፎይ ያልኩበት
    ከክፉ ሁሉም ያመለጥኩት
    አቅም ቢደክም ቢዝል ጉልበቴ
    በህይወት አቆምከኝ ሆነህ ትምክህቴ።
    የዳንበት ስም 👉 ኢየሱስ

  • @GetachewD
    @GetachewD Před rokem +7

    ጌታ ብር ክ ያድርጋችሁ የጌታዬ ልጆች !!!

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +11

    አሞኛል እንኳን አልቅሼበት ነብስም አልቀረልኝ በቃ 😢😢😢❤️🙏 ዘመናቹ ይባረከ ለምልሙልኝ ቃላት አጠረኝ 🥰

  • @user-sc1zh1xl9h
    @user-sc1zh1xl9h Před rokem +4

    አሜን አሜን ኢየሱስ ስምን እጠርዋለው የደስታዬ እና የሰላሜ ምንጭ ነው 🙏🙏

  • @akelesyaabelakat5535
    @akelesyaabelakat5535 Před 11 měsíci +4

    እግዛቢሄር ከፂወን ይባርካቹሁ በሂወት ዘመናቹሁ ሁሉ የእየሩሳሌም መልካምነት እዩ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤

  • @natinaelbekiofficial
    @natinaelbekiofficial Před rokem +9

    መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ ተባረኩልን🔥🔥🔥🔥

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před rokem +8

    ስምህን ልወድስ ልቀድሰው💕
    እየሱስ የሚለው ስም ክብር ሀይል አለው💪 ጌታ ይባርካቹ ፀጋ ይበዛላቹ🙌

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +5

    ኢየሱስ ብዬ ብጠራው የማይሰለች ... ለበረከት ሁኑ Love you may God richly bless you all !

  • @MessaySahile
    @MessaySahile Před 9 měsíci +2

    ይሄ መዝሙር የተሰቀለውን አኢየሱሰን ያሳየኛል።ተባረኩ❤❤❤

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Před rokem +4

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሀሌሉያ ሰምህ ልወድስ ልቀድሰው 😥😥😥 ኢየሱስ የሚለው ሰም ክብር ሀይል አለው !!!😥😥😥😥

  • @tsegayemersawi128
    @tsegayemersawi128 Před rokem +4

    ብዙ ነገር ስንደርስበት ይሰለቸናል
    የእየሱስ ስም መቼም ቢሆን ግን ማይሰለች ማይጠገብ ከስምም በላይ ስም ነው
    ተባረኩ

  • @tgenseoppotgnse4795
    @tgenseoppotgnse4795 Před rokem +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ብዬ ብውል የማይሰለቸኝ አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 5 měsíci +1

    GOD BLESS ALL OF YOU , ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

  • @tghabteyesus6962
    @tghabteyesus6962 Před rokem +6

    I can't stop listening this mezmur bcoz there's the holy spirit

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před rokem +7

    ኡኡኡኡ😭😘❤❤ ምን አይነት ስም ነው ?
    መድኀኒቴ ነው እፎይ ያልኩበት ።።ድንቅ ስም❤❤
    #ያድናል_ይታደግማል።።ሀሌሉያ
    ዘመናችሁ ይላምልም ፓስተር ጆሲሻችን❤!!

  • @user-cz7vk1xk3v
    @user-cz7vk1xk3v Před 4 měsíci

    I love this song I can’t stop my tear Jesus is lord I am happy to be the sun of God thank u for jesus

  • @SmarrHuttt
    @SmarrHuttt Před rokem +1

    Tebareku wudi yehonachut

  • @godislove1134
    @godislove1134 Před rokem +5

    Wow

  • @romanticlove86
    @romanticlove86 Před rokem +2

    እጠራዋለሁ ኢየሱስን ። ድንቅ መዝሙር

  • @mignottesfaye1
    @mignottesfaye1 Před rokem +7

    ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 Před rokem +10

    A song filled with the Holy Spirit
    Let us all be blessed

  • @atseduzena5966
    @atseduzena5966 Před rokem +6

    ኢየሱስ የሚለው ስም ከስም ሁሉ በላይ ያለ ስም አየሱስ ሃሌሉያ ጌታ ይባርካችሁ

  • @lozaeshetu298
    @lozaeshetu298 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 Před rokem +2

    አሜንንንንንን 😭😭😭 እየሱስ እየሱስ ስምህን እጠራዋለሁ የዳንኩበት ያመልጥኩበት ስም

  • @bekihailu3148
    @bekihailu3148 Před rokem +2

    አሜን ኣባ ስምህን እጠራዋለዉ ኢየሱስ ብዬ😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 Před rokem +4

    Josiye Ottawa mezemiran geta yibarkachu amazing song yes the name of the the Lord Jesus Christ name is above all names.

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍ ደስ የሚል ዝማሬ ተባረኩ።

  • @hiwotemichael8644
    @hiwotemichael8644 Před rokem +1

    ድንግል በልጇ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመናቹን ትባርክ
    ድንቅ ስራ

  • @engediy
    @engediy Před rokem +4

    እየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ጌታ !!

  • @maze7605
    @maze7605 Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤የዳንኩበት ስም ሰላሜ ሆኝ

  • @bellabella-sv4lq
    @bellabella-sv4lq Před rokem

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen iyesusi 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 tebareku ❤❤❤❤

  • @user-oc8hj1bs8v
    @user-oc8hj1bs8v Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ዘመንህን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው

  • @abebayagatlegaman4459
    @abebayagatlegaman4459 Před rokem +4

    Tabarkachu kiru 🥰🥰🥰🥰

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před rokem +6

    Amazing. This is all about Grace

  • @MariMari-mx7eo
    @MariMari-mx7eo Před rokem +3

    Yihen mazmur kasemahu jamero selm tesemegn ysamayum hulu Negri endalegn tesemagn dagime dagagime semahu aleselachi alegn awunim eyesamaw nw Lela min libalachu geta yibarekachu hiwot zemanchun Hulu bbizu🙌🙏❤❤❤

  • @gracem3690
    @gracem3690 Před rokem +3

    ሰለም የሚሰጥ የኢየሱስ ስም hallelujah praise lord ❤️🙏

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🛐🛐

  • @hannaasfaw426
    @hannaasfaw426 Před rokem +3

    Amen Tebarekhu

  • @mamushmamush-ns9mw
    @mamushmamush-ns9mw Před rokem

    Woooooow yihinin mazmur samiche irasen maqoxaxer aqetagni geta tsaga yabizalachihu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 Před rokem +7

    አሜንንን🙏🙏 ይህን የከበረ የእግዚአብሔር ስም ጠርቶ ያፈረ የለም🔥🔥በረከቶቻችን ናችሁ ተባረኩልኝ😇😇😇

  • @godisgoodeth5852
    @godisgoodeth5852 Před rokem +2

    amen eterawalehu geta simhn

  • @abaynehtadesse5300
    @abaynehtadesse5300 Před 4 měsíci +2

    ይህንን ዝማሬ ሲሰማ ከላዬ ላይ ብዙ ጥያቄ ይራገፋል

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 Před rokem +4

    Tebarekulen♥♥♥♥♥♥♥♥♥%%%%

  • @asterdaniel882
    @asterdaniel882 Před rokem +8

    Thank you Jesus for letting us call your beautiful and magnified name

  • @temesgenbeyene5522
    @temesgenbeyene5522 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል መዝሙርነው ጌታ ይባርካችው

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ ይባርክ😢😢😢😢

  • @mujeebmuju3800
    @mujeebmuju3800 Před 21 dnem

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን እየሱስ ስም ሀይል አልው አባ አባቴ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před rokem +3

    ዘመናችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏❤

  • @messilve3426
    @messilve3426 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😢😢💔💔💔ሰልሰማው ነው ያስለቃሰኝ😭😭😭😭አሜንን አሜንን አሜንንንን አሜንንንን😢😢😢😢😢

  • @zaritudaniel1428
    @zaritudaniel1428 Před rokem +3

    ኢየሱስ ምላው ስም ሃይል አለው አሜን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před rokem +3

    ጆሲዬ ጌታ ይባርካቹ ያባቴ ብሩካኖች

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Před rokem +2

    አሜን ኢየሱስ የሚለው ስም ክብር ኃይል አለው ሃሌሉያ
    ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @agerneshhusseinofficial9907

    My lord my saviour my happines my joy my everything i love you lord

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 22 dny

    ETRawalhu semken Eyshus 😇😇😇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 9 měsíci

    እጠራዋለሁ ስምንህ የኔ ጌታ አበርታኘ።

  • @endalechwonde995
    @endalechwonde995 Před 8 měsíci +2

    The Name "JESUS" is so amazing, so precious, sooooooo many things ells... What a blessing song! God bless Josi and the whole family. I am so blessed by your grace.

  • @bisrataklilu686
    @bisrataklilu686 Před rokem +3

    ድንቅ ዝማሬ እየሡስን ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነብስ የሚያረሰርስ እሠይ ጌታ ይክበር ተባረኩ

  • @kidestalemu1490
    @kidestalemu1490 Před rokem +5

    Yes his name has Glory and power. Hallelujah! I cannot stop listening this powerful and wonderful mezmur. Bless you all!

  • @AzebAb
    @AzebAb Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ እልልልልልል

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 Před rokem +1

    በጣም እኮ ነው ደስ የሚለው ነፍስ አይቀርም ስሙን ስንጠራው በቃ ደስስስስስስ ይላል ለዘላለም ስምህን እንደጠራው ዘመኔ ይለቅ አይጠገብም እየሱስ ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ ተባረኩ ያብዛላቹ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 Před 11 měsíci

    wow yih mezumur sisema libe yarfal josiye gata kezih yebelete moges yichemrilk tebarek💕🙏💕

  • @genetgenethaile8554
    @genetgenethaile8554 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ብዪ አልሰለችም ክብር ለጌታ ይሁን ሁሌም ስምህን እጣራወለሁ❤❤❤❤❤❤ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ የአኔ ጌታ ኢትዮጵን እና ሕዝቦችዋን ፈውስ:: አሜን::

  • @girmawitteklit6239
    @girmawitteklit6239 Před rokem +2

    Yale minim ghirighir wede hiliwinaw yemiyasgheba ye Egziabher menfes setemolabet mezmur. Yosef bereketachin neh. Goyta abzihu yibarka nibereket kun ❤

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Před rokem +2

    ኢየሱስ አቅማችን😭😭😭
    A very blessing song bles you Jocy❤❤

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 Před rokem +1

    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
    4፥19
    አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።