ህልውና ድንቅ ዝማሬ ከአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲን ኳየር ጋር Ethiopan protestant song @MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2022
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 358

  • @etafrawukurabachwu3535
    @etafrawukurabachwu3535 Před 2 lety +191

    እረሳለሁ ሁሉን ነገር አምልኮ ስጀምር
    እተዋለሁ ያስጨነቀኝን ሳየው ፊትህን ×2
    ህልውናህ ×2
    መገኘትህ ×2
    ሁሉ ነገሬ ነው መልስ ያገኘሁበት
    የአለሜ ግኝት በሕይወት ምኖርበት ×2
    ፈለኩህና እንደገና ጥም እንደያዘው
    እንደዋላ ነብሴ ገሰገሰች ወደ አምላኳ
    ጌታ ስለሆንካት የእርካታ ጥሟ
    ህልውናህ ×2
    መገኘትህ ×2
    ሁሉ ነገሬ ነው መልስ ያገኘሁበት
    የአለሜ ግኝት በሕይወት ምኖርበት ×2
    እናፍቀዋለሁለሁ ሁል ጊዜ መንፈስህን
    ረሰርሳለሁ እርሱን ያገኘሁ ቀን ×2
    ሁሉ ተረሳ በህልውናህ
    መኖር/መቆም ሆነልኝ እንደገና *3
    ህልውናህ ×2
    መገኘትህ ×2
    ሁሉ ነገሬ ነው መልስ ያገኘሁበት
    የአለሜ ግኝት በሕይወት ምኖርበት ×2

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 2 lety +201

    I am orthodox. I love this beautiful spiritual life which we all need. Religion and doctrine are nothing with out faith. The faith in all religions are about love ❤. So I love this spiritual support of the generation.

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před rokem +61

    I'M from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪✝️✝️✝️ no matter where you worship we are one from holy spirit amen ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @In_christ
    @In_christ Před 2 lety +25

    እንወድሃለን ኢየሱስ!!!❤❤❤

  • @user-vm2yh5if3l
    @user-vm2yh5if3l Před 11 měsíci +11

    ውድ የጌታ ልጆች ለትውልድ ድጋፍ የሚሆን በብዙ የሚያበረታ ህብረት ነው ያላቹ ተባረኩ አንደበታቹ እስከ መጨረሻው ጌታን ያወድሱ ተባረኩ

  • @Nati12153
    @Nati12153 Před 2 lety +10

    ምን ብየ ልፀፍ በቃ ተባረክልኝ 😭😭😭ዋው ዘመንች በጌታ ቤት ይለቃ

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +12

    በህብረት ሰተዘምሩ ደሰ ትላላቹ ተባረኩ የአዲሰ ካህናት ዘማሪዎች

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲✊✊✊✊✊🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ. አሜን ኢየሱስ ክብር ላንተ ይዑን ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @lidiyaakne4052
    @lidiyaakne4052 Před 2 lety +13

    ነፍሴ እረሰረሰች ከህልውናው ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ
    ይብዛላችሁ❤ በጣም ተባርኬበታለሁ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před rokem +8

    I love you, My Jesus, because you loved me first and I always worship you with all who worship you in truth and spirit!!!

  • @record4083
    @record4083 Před rokem +6

    ለጥያቅያዬ ሁሉ መልስ ህልውናው ነው 😭😭😭😭 መጌኜትህ ሁሉ ነገሬ ነው ........ወድሃለሁ ውዴ ኢየሱስ .......ዘመናችሁ ይባረክ ህብራታችሁም ያምራል ወዳጆቼ❤❤

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před 7 měsíci +2

    ድንቅ ዝማሬና ቅንብር ተባረኩ

  • @mahiyewendesen905
    @mahiyewendesen905 Před rokem +12

    ዝም ብዬ የምሰማው ወደ ህልውናው የሚስብ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 Před 2 lety +29

    ህልውና ሁሉ ነገሬ ነው መልስ ያገኘሁበት ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před rokem +9

    God bless you all. It’s true his presence is enough for us.

  • @biniyamnugusse9200
    @biniyamnugusse9200 Před rokem +2

    የእውነት ከግዚአብሔርጋ ሚያነካካ መዝሙር በየሱስም ተባረኩ

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před rokem +6

    ዎው ችግርን መከራን ጭንቀትን የሚያስረሳ ህልውናክ መገኝት ነው የኔ ጌታ ተባረክልኝ እወድሀለው❤❤። ተባረኩልኜ

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c Před 2 lety +5

    ህልዉና ጌታ ሆይ መገናኘት 🤲🙇😭

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 Před rokem +3

    ህልውናህ ሁለነጌሬ ተባረኩ❤ ፈለኩህና አሜን አሜን ወደርየሌለው ነፋቀዋለሁ ሁልግዜ መንፈስህን Amizng❤(❤

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Před 2 lety +14

    የጌታያን የፍቅሬን የናፍቆቴን ህመም የስታመምኩበት ሰማየ ሰማያት የሚያስገባ በእምባ😂😂 የሰማሁት ዝማሬ ሁሉን እረስቼ ገባው በህልወናው በረከት ይብዛላችሁ ማራኪ ዋች😘😘❤❤❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před 6 měsíci +2

    ተባረኩ በብዙ

  • @konju283
    @konju283 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዘበነችው ለሱ ህልውና ብቻ ይውን ታበረኩ

  • @eyueyu3882
    @eyueyu3882 Před rokem +1

    እረሳለሁ ሁሉን ነገር አምልኮ ስጀምር
    ተዋለሁ ያስጨነቀኝን ሳዬው ፊትህን
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ መሸሸጊያዬ ነህ አባቴ

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 2 lety +3

    በጣም ተባርከናል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ 🔥🔥 ለበረከት ሁኑ🙏

  • @user-fs6sg5hg2p
    @user-fs6sg5hg2p Před rokem +3

    አሜን አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን
    ተባረኩ ሁላችሁም ልዑል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🙌🙏🙏🙋‍♀️

  • @asertkebde9020
    @asertkebde9020 Před rokem +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክቹ 😭😭😭😭😭

  • @konju283
    @konju283 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል ህልነችን ጌታችን ብቻ ነው

  • @eyoelbirhanu7714
    @eyoelbirhanu7714 Před rokem +9

    Waw beautiful harmony I love this song 💖

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 Před rokem +54

    እባካችሁን እናንተ የትቀየረችሁ ወጣቶች ልጌታ እንዳማራችሁ እንደ ተቀየራችሁ ብኢየሱስ ስም ለኢየሱስ ቅሩለት።

  • @ruthh620
    @ruthh620 Před 2 lety +6

    Amen Hallelujah elelelelele Wow I praise God for this young generation more blessings beloved

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    የእግዚያብኤር የልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ በእልውና በመገኝቱ ሁሉ ተረሳ እንደገና መኖር ሆነልኝ ሃሊሉያያያያ ሁሉ እልውና መገኝት በእልውና በመገኝት ሁሉ ተረሳ ኢየሱሱሱሱ ተመስገን ተባረክ ተባረኩ ለሱ ማቀንቀን መታደል ነው ።

  • @missmesgana3443
    @missmesgana3443 Před rokem +6

    Oh Jesus ❤❤❤🙏...መንፈስ ቅዱስ

  • @ephremhailet286
    @ephremhailet286 Před rokem +4

    WOW Amazing mezmur !!!
    Jesus is Lord !!!

  • @sarontefera8146
    @sarontefera8146 Před 2 lety +3

    አሜንንንንንንንንን አሜን ህልውናህ ሁሉ ነገራችን....
    ተባረኩ ይጨምርባችሁ🙏🙏❤

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 5 měsíci +1

    አማንዬ ጌታ ይባርክህ ሾው አትፈልግ ሁሌም ከአንተ ጋ ማምለክ ይናፍቀኛል ጠንቅቀህ አምላክህን የምትወድ ጌታ ከፍ ያድርግህ ሁላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +61

    በጌታ ሌላ መዝሙር ዘምሩለን በህብረት ለሰልሰ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ያለበዛብት ለፀሎት ለመፅናኛ የሚሆን መዘሙር ዘምሩለን በሚቀጥለው እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካቹ የማርሴል ቤተሰቦች ቅዱሳን

    • @meskremkebede7267
      @meskremkebede7267 Před rokem

      አሜን ዘመናቹ ይለምልም

    • @user-qd7db3my5i
      @user-qd7db3my5i Před rokem

      @@meskremkebede7267 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @mintesnotisrael8513
    @mintesnotisrael8513 Před rokem +29

    I was searching the whole CZcams to find this song....then I found it inside my favorite channel 😇😇😇

  • @DerejeFantahun-nk8xb
    @DerejeFantahun-nk8xb Před 11 měsíci +3

    ጌታ አብሰቶ ያባራካቹወ ተንክችአሎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před rokem +3

    እፎይይይይ ..የማለት እርፍፍፍፍ... የማለት ነገር ውስጥ ነው ምገባው በእንደዚ አይነት አምልኮ ውስጥ ስሆን (ምገልፅበት ቃልም የለኝ)። ...እወዳችሁለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eglakussa6873
    @eglakussa6873 Před rokem +11

    I first heard this song in marcil which rly gets inside my soul and after I went out I forgot it which is so annoying and I heard some girl singing and I was so happy cause I feel like I got this hymn then I asked her and run to the CZcams and found it. you won't believe how happy I was to find this hymn may God bless you guys. Now I won't last a day without listening it. we only need his presence in our life nothing else. may God's bless u alot guys.

  • @marafiyamokonin5433
    @marafiyamokonin5433 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ተበራኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏❤️❤️❤️📖👈🍇🥀💯

  • @GEZHEGNMinda-gl1qo
    @GEZHEGNMinda-gl1qo Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fikirtesahilugebre5909
    @fikirtesahilugebre5909 Před 2 lety +3

    ረሣለሁ ሁሉን ነገር አምልኮ ስጀምር 🙏❤🙏
    ተዋለሁ ያስጨነቀኝን ሣየው ፊትህን🙏❤🙏

  • @hadiyamazmur6116
    @hadiyamazmur6116 Před 2 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤❤❤🙏

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před rokem +1

    በጣም አስደናቂ የሆነ ዝማሬ ተባኩ

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንን በጌታ ቤት ዘመናችሁ ይለቅ ተባረኩ!!

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před měsícem

    What a blessing!!! May the spirit of the Lord touches each of you.

  • @user-lt1vy3je6q
    @user-lt1vy3je6q Před 7 měsíci +1

    Ergatachu betam yamral tebareku haleluya eyesus geta new ammmen belu hye kelal aydelem❤

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 Před 2 lety +6

    ተባረኩ መዘመር እንዲ ነው በመንፈስ በመሆን አይን በመጨፈን መታወቂያችን እሰይ ህልውናው አሜን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ

  • @user-ee2zn6sb5p
    @user-ee2zn6sb5p Před 3 měsíci +1

    When his presence come to me ohhhhh his mighty god😭😭😭😭

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety +1

    በጣም ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረኩ።

  • @shewangzawawlachew8862

    መልካም ዝማሬ ተባረኩ።።

  • @ermiasmekonnen9736
    @ermiasmekonnen9736 Před 3 měsíci

    ይሄን መዝሙር ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ ።

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Před rokem +3

    its time to sing zis song with u all... HOLY SPRITE I NEED U IN ALL MY LIFE AND TIME.

  • @freecell2840
    @freecell2840 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማጌን ተስፋ ስቆርጥ መዝሙሩን ስሳማዉ ታስፋ ይሰማኛል

  • @selamethiopia2102
    @selamethiopia2102 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Bebuzu Tebarikalewu Beunet Bisema Bsema Metgebi Alchalikum Kibr yhun Legta Amen Tebreku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zg8ex2mg5m
    @user-zg8ex2mg5m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ስሙይባረክ ክብረ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před rokem +1

    ሃሌሉያ ሕልውናህ ሁሉ ነገሬ ነው አባባ 🙏

  • @elsakebede4435
    @elsakebede4435 Před rokem +1

    ሁሉ ተረሳ ህልውና .........-🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před rokem +2

    May God bless you more beloved sisters and brothers !

  • @diboratadesse370
    @diboratadesse370 Před 2 lety +2

    ድንቅ አምልኮ ጌታ ይባርካችሁ 😍😍😍

  • @mercyasefa7752
    @mercyasefa7752 Před rokem

    ህልውናህ..............በበዙ ጥያቄ ውስጥ ሆኜ ቸርች መሄድ ረሳለሁ ሁሉን ነገር አምልኮ ስጀምር .........ከቸርች ጨርሼ ስወጣ የእግዚያብሄር ህልውና ሁሉን አስረስቶኝ ጥያቄዎቼ ሁሉ ትቼ ተመለስኩ እግዚያብሄር ይመስገን የእግዚያብሄር ህልውና በመፅናናት ውስጥ አገኘኝ
    እናንተንም እግዚያብሄር ይባርካችሁ ከመልካም ነገር አትጉደሉ ለምልሙ

  • @tsiontemesgen1518
    @tsiontemesgen1518 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 Před rokem +1

    ምርጥ ዝማሬ ነፍስን የሚያረሰርስ ተባረኩ

  • @tame6428
    @tame6428 Před rokem +1

    ameeen yene wuboch tebarekulign .egzabher zemenachu ybarkachut odachohal

  • @nardibekele8138
    @nardibekele8138 Před rokem +9

    ረሳዋለሁ ፡ሁሉን ፡ነገር፣ አምልኮ ስጀምር
    ተዋለሁ፡ ያስጨነቀኝን ፡ ሳየው፡ ፊትህ
    ረሳለሁ፡ ሁሉን፡ ነገር፡ አምልኮ፡ ስጀምር፡
    ተዋለሁ፡ ያስጨነቀኝን ፡ሳየው፡ ፊትህን
    ሕልውናህ፡ ሕልውናህ፡
    መገኘትህ ፡መገኘትህ
    ሁሉ ነገሬ ፡ነው ፡መልስ ፡ያገኘሁበት ፡
    የአለሜን ፡ቅኝት ፡በህይወት ፡ምኖርበት
    ፈለኩህና ፡ እንደገና ፡ጥም እደያዘው ፡ እንደዋላ
    ነፍሴ ፡ገሰገሰች ፡ወደ፡ አምላኳ ጌታ፡ ስለሆንካት፡የካታ ጥጋ
    ሕልውናህ፡ ሕልውናህ፡
    መገኘትህ ፡መገኘትህ
    ሁሉ ነገሬ ፡ነው ፡መልስ ፡ያገኘሁበት ፡
    የአለሜን፡ቅኝት ፡በህይወት ፡ምኖርበት
    ናፍቀዋለሁ፡ ሁልግዜ፡ መንፈስህን፡
    ረሰርሳለሁ ፡ እርሱን፡ ያገኘው ፡ቀን
    ናፍቀዋለሁ፡ ሁልግዜ፡ መንፈስህን፡
    ረሰርሳለሁ ፡ እርሱን፡ ያገኘው ፡ቀን
    ሁሉ፡ ተረሳ ፡ በህልውናህ ፡መቆም፡ሆነልኝ፡ የእደገና
    ሁሉ፡ ተረሳ ፡ በህልውናህ ፡መቆም፡ሆነልኝ፡ የእደገና
    ሁሉ፡ ተረሳ ፡ በህልውናህ ፡መቆም፡ሆነልኝ፡ የእደገና
    ሕልውናህ፡ ሕልውናህ፡ ሕልውናህ፡ ሕልውናህ
    መገኘትህ ፡መገኘትህ፡መገኘትህ ፡መገኘትህ
    ሁሉ ነገሬ ፡ነው ፡መልስ ፡ያገኘሁበት ፡
    የአለሜን ፡ቅኝት ፡በህይወት ፡ምኖርበ

  • @tinebebtemesgen3900
    @tinebebtemesgen3900 Před rokem +3

    What a Song! Immersing!!!

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +8

    Wow what a wonderful song lyrics, glory and praise to God almighty hallelujah 🙏🏼 God bless you all 🙏🏼

  • @asratkesho3742
    @asratkesho3742 Před rokem +1

    ohhhhhhhhhhhhh i can;t stop listining this spritual song..............stay blessed

  • @maishazangu7719
    @maishazangu7719 Před rokem

    ምንም ሊከልልለኝ አይችልም በህልውናህ ውስጥ ለዘላለም ሠውረኝ ከልለኝ የልቤ ወዳጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ

  • @meron686
    @meron686 Před 2 lety +4

    an amazing song with beloved choirs i love you so much

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏❤👏👏

  • @user-lb1ef1ht6k
    @user-lb1ef1ht6k Před 11 měsíci

    የሰው ልጅ በፈጠረው አምላክ ብቻ ነው የሚያርፈው ምክንያቱም እርሱ ፈጥሮታልና..... ኦ ጌታ ሆይ ነፍሴ ምትረካው ባንተ ብቻ ነው

  • @movieandmusicfanatics.5741

    Beautiful ..heavenly song!!
    it moved me...stay blessed .

  • @shiferawtafesse8501
    @shiferawtafesse8501 Před 10 dny +1

    IT IS A BEST SONG

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh4331 Před rokem +3

    What a blessed song! Thank you God bless you abundantly!

  • @Tewabechpetros8104
    @Tewabechpetros8104 Před 5 měsíci

    ይልውና አዎ በእውነት ያሥሬሣል ❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ተባሩኩ ለዘላለም

  • @tigistesayas-jd5dp
    @tigistesayas-jd5dp Před měsícem +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @jesuslovesyou2861
    @jesuslovesyou2861 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካቹ🙏🙏
    በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤❤

  • @henokealamu
    @henokealamu Před 8 měsíci

    Ahunim abzito yibarkachu des sitilu betam.

  • @KidsnaZerihun-qd8xe
    @KidsnaZerihun-qd8xe Před 8 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @tedyberhanu5439
    @tedyberhanu5439 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሕልውናህ ሁሉ ነገሬ ነው አሜንንን አሜንንን

  • @selammeles25
    @selammeles25 Před rokem

    ዋው ሚገርም መዝሙር የሚያፃናናአ ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 Před rokem +1

    እጅግ የተወደደ ዘማሬ ተባርኬበታለሁ

  • @kalebfikaduofficial
    @kalebfikaduofficial Před 2 lety +1

    ......የአለሜ ቅኝት ......

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Před 2 lety +1

    very amazing sipirtual song tanky so match serevant yonatan & chirst yuoth 💯💯❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💙💙

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!❤❤❤❤

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Beysusim Hilwnaw Endgna Agenini Huluni Tewalwu Tebarku 🍇🍇🍇

  • @gerab7613
    @gerab7613 Před 2 lety +1

    አሜን! ሁሉ ተርሳ በህልውና። ተባርኩ!!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @tagoeltero8440
    @tagoeltero8440 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @Gera-wg8wx
    @Gera-wg8wx Před měsícem

    Tebereku zemenechihu yiberek

  • @user-zp1ks8mx5m
    @user-zp1ks8mx5m Před 7 měsíci +1

    great worship tebarku

  • @user-gl2gk6ov9e
    @user-gl2gk6ov9e Před 2 lety

    አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @eyobedy.tibebu984
    @eyobedy.tibebu984 Před 2 lety +1

    እናፍቃዋለሁ ሁልጊዜ መንፈስህን
    እረሰርሳለሁ እሱን ያገኘው ቀን
    ሁሉ ተረሳ በህልውና
    መቆም ሆነልኝ እንደገና
    ህልውናህ (4×
    መገኘትህ (4×

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnn hiliwinah aba ayileyegn yalanite minm negn😭😭😭😭 Ameseginhalehu yene geta🙏🙏🙏 tebareku kidusan

  • @mosisatube2649
    @mosisatube2649 Před rokem +1

    helewna kale yebeqangal

  • @bezaytlemma865
    @bezaytlemma865 Před rokem +2

    wow wow amazing worship 😘😘😘 🙏🙏🙏🙏

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 Před 2 lety +2

    Amazing song 🎵may God bless all of you 🙏