ሉዓላዊ (Lualawi) ከግጥም ጋር - ዘማሪ በረከት ደጀኔ "SOVEREIGN " with LYRICS Bereket Dejene (OFFICIAL CHANNEL)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2021
  • ሰላም ለሁላችሁ ይሁን በጌታ የተወደዳችሁ በምለቃቸው መዝሙሮቼ እንደምትባረኩና እንደምትጽናኑ አምናለው። ደግሞ በሌላም ጊዜ የምለቃቸውን መዝሙሮቼ ወደናንተ እንዲደርስ ሰብስክራይብና የደውሉን ምልክት ይጫኑ ቤተሰባችን እንድትሆኑ እኛንም እንድታበረቱን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችኋለን!!!
    #LUALAWI#luwalawi protestant worship song 2021
    #Amharicworship #worshipsong #amharicsong #ethiopianSong #WORSHIP #GOSPELSONG #AMHARICWORSHIP #MEZMUR #AMLEKO #ETHIOWORSHIP #ETHIOPIANSONG #AMHARIC #AMHARICMEZMUR #GREATART #EPHRAIMAMARE

Komentáře • 674

  • @BereketDejeneofficial
    @BereketDejeneofficial  Před 2 lety +323

    This is official channel of Bereket Dejene. Even if we originally launched the song through Great Art Pro(owned by Ephrem Amare), As per repeated request for clear audio and need for lyrics, we have launched this as a revised version. For this reason feel free to use both channels bless you.

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 Před 2 lety +353

    በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካልሆነ በቀር ሰው እንዲህ ብሎ መዘመር አይችልም። ይህ ከውስጥ ማንነት ተቆርሶ የወጣ ቃላት እጅግ ብዙዎችን እንደሚያበረታ አምናለሁ። ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ወንድሜ ታሞ ነገር በከበደኝ ሰአት ላይ ነው ባለፈው ሳምንታት ይህን መዝሙር አግኝቼ የተበረታታሁት። አሁንም ይህ መዝሙር ሀሳባችን ተቃንቶ ጌታ ላይ ብቻ እንድናተኩር ይረዳናል። ጌታ አሁንም በምህረቱ ብዛት ሸፍኖ ዘመንህን ሁሉ በብዙ ቅባት እንድታገለግለው ይርዳህ።

  • @famouspersonalitys3094

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን በማልፊበት ፈተና ውስጥ ይሄ መዝሙር ደጋግሜ በሰማሁ ቁጥር ውሰጤ በጣም ተቀይራል አግዚአብሄር ዘመንህ ሁሉ በደሰታ ይቀይረው እግዚአብሄር ልአላዊ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaremekonnen2226
    @amaremekonnen2226 Před rokem +7

    የዛሬ አመት ወንድሜ ታሞ ሆስፒታል ተኝቶ አብረን ይሄን መዝሙር እናዳምጥ ነበር ዛሬ እሱ የለም ነገር ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ::

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 Před 2 lety +190

    ይህንን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ በብዙ ተባረክ ወንድሜ!!

  • @selamawitthomas1689

    ህይወት ሲደክመኝ; ባዶነት ሲሰማኝ; ተስፋ ስቆርጥ; ዙርያው ሲጨልምብኝ; ይሄን መዝሙር ስሰማ እበረታለሁ በቃ መንፈሴ ነዉ ሚታደሰዉ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው ማዳምጠዉ❤ እዉነት ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ🙏 ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @helenabebe280
    @helenabebe280 Před rokem +17

    ኦክቶዶርስ ብሆንም ልቤን የነካ መዝሙር ከዚህም በላይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የማማርበት ነገሮች ሁሉ በአንተ እጅ እንደሆነ ገብቶኛል

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 lety +157

    ይሄ መዝሙር የብዙዎችን የውጣ ውረድ የህይወት መንገድ ጥያቄዎች የሚመልስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው God bless you guys Thanks!!!!!

  • @emuade7833
    @emuade7833 Před 2 lety +120

    ያለማቋረጥ ለቀናት እያዳመጥኩ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ደስ የምል ዝማሬ😍😍🙌🙌

  • @tewodrosassefa4003
    @tewodrosassefa4003 Před rokem +7

    ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ? 5 ጊዜ ሰማሁት ከዛ በጣም እየጮሁኩ አብሬው መዘመር ፈልጌ ጭር ያለ ቦታ ሄጄ ጮኬ ጮኬ ዘልዬ ዘልዬ በሁሉ ትክክል ነህ ስለው ቆይቼ አሁንም መተኛት አልቻልኩም። ---ጥያቄዉ እኔ ጋ መልሱ እግዚአብሔር ጋ ነዉ አንተ የህይወቴ ሸማኔ....ሸክላ ሰሪ እኔ እንደዚ አይነት የተነካሁበት መዝሙር ገጥሞኝ አያውቅም።

  • @mekdestilahun2886
    @mekdestilahun2886 Před 2 lety +46

    ይህንን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ፀጋው አሁንም ይጨምርብህ !!

  • @lenykiyya6329

    Who is still listening to this song in 2024

  • @hannamengistu8257
    @hannamengistu8257 Před 2 lety +221

    በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና

  • @natshoa
    @natshoa  +23

    ማነው 2024 እየሰማ ያለው ✝️

  • @user-dk4cv6ys6c
    @user-dk4cv6ys6c Před 2 lety +83

    እኔ ሺሮና በርበሬ ሲጎለኝ እግዚአብሔር ለይ አጉረመርማለሁ, ዘማሪዉ ግን በግል ህይወቱ በከባድ መከራና ሀዘን እያለፈ "ብቻህን ልዓላዊ ነህ"

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 2 lety +28

    ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Před rokem +19

    ይህ ሉአላዊ አምላክ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ❤ እኔን እንደ አጽናና ሌሎችንም ነክቷል መንፈስ ቅዱስ ክብር ለጌታ ይሁንለት !❤

  • @yodahetube
    @yodahetube Před 2 lety +46

    ታውቃለህ ቤኪ ያንን የሀዘኑን ጊዜ አስታወስከኝ እናቴ ስትሞት ከእ/ር ሀይለኛ ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር ምክንያቱም ገና 20 አመቴ ነበር ለምን በዚህ ጊዜ ልትወስዳት ፈለክ ብዬ ግብግብ ገጠምኩ ግን በጣም ሚገርመው ቶሎ መለስ እላለሁ ባንተ የህይወት ካልሉሌተር ውስጥ ልክ ነው ስሌቱ እላለሁ ከዛ ደግሞ ሲከፋኝ ደግሞ ለምን እላለሁ አንድ ቀን ግን እ/ር ሁሉንም ነገር አስረዳኝ ከዛ በሃላ ለምን ብዬ መጠየቅ አቆምኩኝ የእናቴን ሞት ለምን ሚለውን ትቼ በሱ የጊዜ ላልኩሌሽን ውስጥ ሁሉ ነገር እንዳለና እ/ር ማንንም ሰው ያለ ምንም ነገር እንደማይተው ገብቶኛል የሆነ ነገር ሲቀማን በምክንያት ነው ግን ለበጎ ነው እሱ ሁሌም ሉዋላዊ ነው ለምን ተብሎ አይጠየቅም ምክንያቱም ሁሌ እሱ ልክ ነው አውቃለሁ ለምን ብለን ምንጠይቀው ካለንበት ነገር የተነሳ ነው ግን እሱ ሁሌ ልክ ነው በስራው ይሄ ገብቶኛል በህይወቴ ብርክ በል ቤኪዬ እ/ር ይህንን የእውነት ብርሀን ስላበራልህ ደስ ይበልህ ይሄ ከሰማይ ካልተሰጠ በስተቀር ሉአላዊ ማለት በችግሮቻችን ላይ ከባድ ነው ብርክ በል ዘመንህ ይባረክ

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 Před 2 lety +40

    ፈራጆች ብዙ ይላሉ ግን ህይወት ከ ሚሰጠው ክርስቶስ ጋር ሰኖር መልሱ እሱ ብቻውን ፃድቅ ነው

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 Před 2 lety +168

    In addition I want to say this song is ‘song of 2021’ for me, if it is say yes!