ህልውናህ//እጅግ እጅግ ልዩ አምልኮ//ዘማሪ አቤኔዘር//New Creation Church//Apostle Japi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 12. 2022
  • - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
    This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
    Facebook:- / newcreationchurchethiopia
    Instagram:- / bisratbezuayene
    #newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
    © Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Komentáře • 49

  • @kenafayera8424
    @kenafayera8424 Před 5 měsíci +2

    Hulem sisemaw mineziregn hayl yalew worship nw getan tebareku🥰🥰

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před rokem +7

    ዘመናችሁን ለጌታ የሰጣችሁ ወጣቶች ተባረኩልን ያስፋችሁ ያብዛችሁ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +19

    Amen amen ወጣቶች ለጌታ እንዲ ሲሆኑ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ በናንተ ላይ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ እናንተን የወለደች እንዴት ታደለች ልጄቿን አስተማማኝ በሆነ በእግዚአብሔር እጅ ላይ አስቀምጣ እሷ ተዘልላ በእግዚአብሔር ቤት ዘመኗ ያልቃል ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔርዬ ተባረክ

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 Před rokem +6

    የአባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ፡፡

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +8

    ሁሉ ቀርቶብኝ ቢገኝልኝ
    እየሱስ ነው ጉጉቴ የናፈቀን
    በእርሱ ተገኝቼ እሱንም አግንቼ
    ሌላ መሻት የለኝም የምራበው
    እየሱስ እንቁዬ ነው
    አንተን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
    ሁሉን እርግፍ አርጎ አስጥሎ ያስኬዳል
    ሽልማት ሌላ መች ለኔ ሆነልኝ
    እሱ ነው እየሱስ እኔ የወደደኝ(2)
    ሽልማቴ ነው ለኔ ጌታዬ(2)
    ሽልማቴ ነው ለኔ እየሱስ(2)
    ሆነህ ተገኝተሀል ብኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስንቀህ እየሱስ የኔ እረኛ
    ሆነህ ተገኝተሀል በኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉን የምታፅናና እየሱስ የኔ እረኛ
    አይኔ ነው የማይበት
    እግሬ ነው የቆምኩበት
    ሳቄ ነው ያንደበቴ
    መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ
    ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ
    እንደ ንስር የሚያበረኝ
    ከጎጆዬ ክልል ገደቤ
    የምድርን ስበት አልፌ ወደ ሰማይ (2)
    ህልውና ህልውናህ ህልውና ህልውናህ
    እስር ቤት የማያስረው
    ጠባቂ እማይጠብቀው
    ቢጠረቅ ከላይ እታች
    ለማንም የማይመች
    ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር
    ፈንቅሎ የሚወጣ እሳት
    አደባባይ መድረክ እማይሻ
    የእግዚአብሔር ህልውና ህልውና(2)
    ህልውና ህልውንህ ህልው ህልውንህ(2)

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Před rokem +2

    አቤት የእግዚአብሔር ህልውና የመያደግ ነገር የለም
    ለመነገር ቀለት ያጥርል

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Před 9 měsíci +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před rokem +4

    ጌታ ይባርክህ። ነፍስም አልቀረልኝ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙተባረክተባረክወንድሜ💖💖🤲🤲❤️❤️🙏🙏🙏

  • @saraj4873
    @saraj4873 Před rokem +3

    አሜን አሜን ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @SinnaSinnayit
    @SinnaSinnayit Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 Před 3 měsíci

    አሚን

  • @Kemil367
    @Kemil367 Před rokem +1

    Amene amene amene amene amene amene amene 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼tabaraki 🥰🥰tabaraki amene 😢

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 9 měsíci

    ተባረክኝኝኝ ወዳጄ ዘማንህ ይባረክ❤❤❤

  • @ewuniyeteshome7204
    @ewuniyeteshome7204 Před rokem +1

    Amen amen hallelujah God bless you

  • @user-cj2rl3ik7d
    @user-cj2rl3ik7d Před 7 měsíci

    Zemenachu yibarek ameeeeeeeeen ameeeeen 100%

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 9 měsíci

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před rokem +5

    I feel God's presence!!
    God bless you, New Creation Church, all of you!!

  • @newgenerationtube77
    @newgenerationtube77 Před rokem +1

    Uuuuuuuufffeeyyyy des yeml amilko tebarakulign ye abate lijich…. I wish I was there too ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 9 měsíci

    እሰይ እልልልልልልል ህልውናህ የኔ አባት

  • @ajmachina-xj5jr
    @ajmachina-xj5jr Před 9 měsíci

    Uuuùuuùuuufthanks holly sprit amen amen amen blessed to god 😍😍👏👏👏

  • @chuchu7983
    @chuchu7983 Před rokem +1

    Amen Amen Tabrku

  • @bekeleliranso1972
    @bekeleliranso1972 Před 6 měsíci

    God bless you 🙏❤️

  • @MikiyasBeyene-dt3kr
    @MikiyasBeyene-dt3kr Před 8 měsíci +1

    wow aman amen ililil 🔊🔊🔊🎉❤❤

  • @hanazd2454
    @hanazd2454 Před rokem +1

    Amen amen

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልል ተበረክ ዘመንህ ይበረክ

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Před rokem +1

    Helwna helwena helwna 🙏🙏🙏

  • @abentdhgy4499
    @abentdhgy4499 Před rokem +1

    አሜን

  • @user-zk6by8yr4p
    @user-zk6by8yr4p Před 9 měsíci

    አሜንንንን

  • @user-qg1do3tb8e
    @user-qg1do3tb8e Před 10 měsíci

    Amen. Amen❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Před rokem +1

    Bebzu Tebark 🙏

  • @nufti5970
    @nufti5970 Před rokem +1

    Ammmmmmmmen

  • @kalkidanalem3346
    @kalkidanalem3346 Před rokem +1

    temesgn

  • @BayeTibebu
    @BayeTibebu Před 10 měsíci

    Amen

  • @fernuseengda2004
    @fernuseengda2004 Před rokem +1

    Ammen

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Před 10 měsíci

    Ameeeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před rokem +1

    አሜን አሜን

  • @lidetsamuelhatiso4403

    Gata yibarkik

  • @BetelemBetelem
    @BetelemBetelem Před 10 měsíci

    🙌

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltesfaye6242
    @samueltesfaye6242 Před rokem +1

    Abishoo

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Před rokem +1

    164