Komentáře •

  • @saronleulachew5106
    @saronleulachew5106 Před rokem +45

    ተኬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před rokem +33

    ተኬዬ የኛ በረከት ከፍ ከፍ በልልን መንፈስ ቅዱስ ህልውናውና አይለይክ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰቤችህ ይባረኩ ኩ

  • @kasahunnigatu9695
    @kasahunnigatu9695 Před rokem +18

    (ያም አለፈ እንዳለፈው)ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @yonasgudena2155
    @yonasgudena2155 Před rokem +14

    ክብሩ ሁሉ ለእየሱስ ይሁን ተኬ ተባረክልኝ እወድሃለሁ ድንቅ አምልኮ

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 Před 8 měsíci +24

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተኬ፥ በጣም ነዉ የምወድህ በአንተ መዝሙር ሆኖ እግዚአብሔር ልጁ አድርጎኝ ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን አምጥቶኝ.... አሁን በጌታ ነኝ
    ስሙ ብሩክ ይሁን! ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před rokem +58

    የአንተ እኮ ይለያል ወደ ሰማይ የሚያስገባ አምልኮ ዘመንህ ብርክ ይበል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ttelias92
    @ttelias92 Před 8 měsíci +13

    ከልጅነቴ ጀምሮ ሰምቼ የማልጠግበው ተክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ጥልቅ አምልኮ 😇😇

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před rokem +26

    ሀይሉያ ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ዙፍኑ ይባረኩ ማደሪያው ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ የኔ ጌታ ክብረልኝ ንገስልን ከፍ በልልን ብቻህን ታይንል አንተ ብቻ ክበር ምድር ሁሉ ላንተ ይስገዱልክ በእውነት እና በመንፈስ ይቀኙልክ ምስጋናህ ማደሪያህን ይሙላ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +10

    ውይ ፓስተር ተኬ ዝም ብዬ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘማሪ ስከፋኝም ስደሰትም ስደክምም ስበረታም ሁሌም ነው የማዳምጠው ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም

  • @amanuelfeleke3793
    @amanuelfeleke3793 Před rokem +28

    በብዙ ተባረኩ! ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለእርሱ ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 Před rokem +16

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ውይ ነብሴ እረሰረሰች

  • @abrahamsolomonofficial6038

    ዛሬ በማለዳ የተባረኩበት መዝሙር አሜን

  • @nadewayalew2920
    @nadewayalew2920 Před 3 dny

    What an amazing worship and worshiper.blessings!

  • @naredosferaw7874
    @naredosferaw7874 Před rokem +7

    አሜን አሜንንን አልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🥰💞🙏🙏🙏ታባረክ 🙏🙏🙏🙏💞🥰

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před rokem +33

    ልዘምር እንጂ እኔም እንዲህ ልበል
    ሸክሜን ከላዬ ላደረገልኝ ገለል
    ብዙ ብለውሀል ወዳጅ ጓደኞቼ
    አዬበቃም ልጨምር እኔም ተስማምቼ❤🙌

    • @user-ld6hm1kc1w
      @user-ld6hm1kc1w Před rokem +2

      ሃሌ ሉያ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros
      czcams.com/video/vSzFBENdTlE/video.html

  • @calebnega995
    @calebnega995 Před rokem +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ነው ያሳርፋል

  • @fritayegetalje3848
    @fritayegetalje3848 Před rokem +4

    አሜን አሜን ተኬ በረከታችን ዘመንህ ይለምልም እወድሃለሁ 🤗

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 Před rokem +8

    አቤት አቤት አቤት የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እሰይይይይ

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Před rokem +8

    የረዳህ በእርግጥ ጎንህ ቆሞ ያበረታህ ጌታ ይባረክ ውዷን ረዳትህ (ባለቤትህ ጌታ ዘመንዋን ይባርክ በብዙ እየተባረክንብህ ያለህ ወንድማችን ነህ ከሱ ከፍታ አትውረድ እንወድሀለን ተባረክ

  • @fikreyohannes2689
    @fikreyohannes2689 Před rokem +4

    ተባረክ::ቅባትህይጨምር!!!

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před rokem +6

    ተኬዋ ስደሰት ስደክም ስከፋ የአንተን መዝሙር እፅናናበታለሁ❤️🙏

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 Před rokem +6

    ተኬ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @betelakele421
    @betelakele421 Před rokem +3

    እግዚአብሔርን ሰለ አንተ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ ዘመን ይባረክ

  • @natnaelabera2925
    @natnaelabera2925 Před rokem +10

    Wow i miss it this worship night love u all my new creation family

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před rokem +2

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ድንቅ አምልኮ ተባረክ ዘማሬና ፓስተር ተከስተ ለምልም ቡሩክ ነህ

  • @selamawitseyoum7443
    @selamawitseyoum7443 Před rokem +5

    አሜን ኢየሱስ አለኝታዬ! መጋቢ ተከስተ ብሩክ ነህ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +6

    ዋው ብርክክክክክክክክ በልልን ተክዬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ብዙዎቻችን ድንቅ በሆኑ ዝማሬዎችህ ስንደክም በርትተናል ፣ ከሀዘናችን ተፅናንተናል ፣ እጅግም በርትተን ኢየሱስን ወደን በቤቱ ቀርተናል ይሄ የበዛ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተባርከሀል አይወሰድብህ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @donadona5397
    @donadona5397 Před 3 měsíci +3

    ታክዬ ጌታ ዛማንህን ይባርክ አንተንና ያንተ የታባሉትን ባሙሉ ጌታ ባብዙ ይባርካችሁ ባ ሳማያው ባ ምድራዊ ጌታ ያትርፍርፍኪ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qq2fq7sm6u
    @user-qq2fq7sm6u Před 8 měsíci +2

    ተሠምቶ የማይጠገብ

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 Před rokem +5

    ሰምህ ይባሬክ ሰምህ ከፍ ይበል የነገታ መገኘትህ እንደት ያሰገርማል ማደራህ ይባሬክ ሀለሉያ።

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Před rokem +21

    እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +130

    ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ,አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ::

    • @adaada6530
      @adaada6530 Před rokem +6

      ምን አይነት አስደናቅና ጌራም ሰው ነህ ግን? ሁል ግዜ ኮሜንት ለይ ትታያለ ተባረክህ በእየሱስ ስም

    • @yigeremuyoelyoola5282
      @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +5

      @@adaada6530 AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 Před rokem +2

      This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and I am very happy to hear from you

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 Před rokem +1

      This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family

    • @meronadmassu9295
      @meronadmassu9295 Před rokem

      M

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Před rokem +55

    ከልጅነቴ ጀምሮ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የአንተን መዝሙሮች ነው ቸክዬ ዘመን ቸሻጋሪ ናቸው የአንተ ዝማሬዎች እንደ ዘመርክ ሳትደክም ለፅዮን ያብቃህ ልኡል እግ/ር

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Před rokem +2

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @kalell6366
    @kalell6366 Před rokem +4

    ዘመኑማ የጌታ ነው ፣ ከቅርጮ አዳራሽ ያወጣን ጌታ ይመስገን

  • @sebletilahun495
    @sebletilahun495 Před rokem +1

    uuuuuu eyesuse enwedehal mn enesetehaln yalen ameleko becha nw yegha eyesuse

  • @tewabechitadiyostewabechi4741

    Amen Amen Amen amen amen amen amen amen 💖🙏💖🙏 tebareki kibir le geta yihuni tebarekiluliygn

  • @kabejajamele6263
    @kabejajamele6263 Před rokem +5

    አሜንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ እሴይ ታበረክ ለበረከት ሁን ተካዬ ፀጋ ይብዘልክ ቅዱሰንዬ ሁለችሁም ታበሪከቹኃል

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Před rokem +1

    አሜሜሜሜሜን እልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ እሳይይይይይይይይይይይ ኢየሱስ አለታዬነህ ማከታዬነህ የኔ ጌታ የኔ አበት እውነት ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 Před rokem +12

    Wow jaz የሚመታው ልጅ እንዴት ማርሽ እንደሚያስቀይር 👏👏👏👏amezing and also the others musitians 👏👏👏👏👏

    • @HakiTeklehaimanot
      @HakiTeklehaimanot Před 2 měsíci

      Mndn new muzekegochu metelew eyegebagn aydelem because mezmuru new weys muzikegochun new metadenkew 😂

    • @HakiTeklehaimanot
      @HakiTeklehaimanot Před 2 měsíci

      Lela neger asebe aydelem selalgebagn new

  • @natnaeleskiase6282
    @natnaeleskiase6282 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ክብሩን እልልታውን ውዳሴው ዝማሬውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይክበር ለዘለአለም ድንቅ አምልኮ ተባረኩ

  • @saratekle145
    @saratekle145 Před měsícem

    Zemeneh yebarek

  • @melakugetahun410
    @melakugetahun410 Před rokem +6

    May God bless you Take, my favorite singer

  • @amdeleikun
    @amdeleikun Před rokem +6

    man of God may God bless u more and more

  • @esraeldady4853
    @esraeldady4853 Před rokem +2

    ያም አለፈ ጌታ ይባርክህ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před rokem +4

    WooW
    Ameeeeen
    Ameeeen
    Elelelelele
    Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki Hulachumi Tabarakuuu

  • @zemenaybelayneh3466
    @zemenaybelayneh3466 Před rokem +2

    Elelelele Elelelele Amen Amen 🙏 🙌

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 Před rokem +10

    እንደ ጅረት ለዘመናት የማይቋረጥ ዜማን የሰጠህ አባት ክብሩን የዉሰድ

  • @daniman5296
    @daniman5296 Před rokem +1

    ዘመንይ ይለምለም ተከስቴ የኛ እንቁ

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 Před 7 měsíci

    በየአንዳንዱ ቀን አቅም ሆኖ ይህ መዝሙር ያወጣኛል ተባረክ ፓስተር ተከስት

  • @biruktawetderbe4512
    @biruktawetderbe4512 Před rokem +3

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 Před rokem +6

    ዘመንህ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ መጋቢ ተከሰተ ።የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ።ተባረክ በዝማረህ ተባርከአለውኝ።

  • @senayittefera4504
    @senayittefera4504 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በብዙ ተባረክ ፓስተር

  • @adanechbirhanu6588
    @adanechbirhanu6588 Před rokem +2

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-wq5ny1dd2x
    @user-wq5ny1dd2x Před 7 měsíci

    ለኔ ነው የተዘመረው ዘመን ይባረክ

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz Před 27 dny

    ተባ ረክ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @makdes348
    @makdes348 Před rokem +1

    Amen yegna geta semh lezelalem yibaberek🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz Před 22 dny

    ተኬ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ እወድሀለሁ❤

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 Před rokem +1

    አሜን! ተባረክ፤

  • @user-ul2rs3fn4p
    @user-ul2rs3fn4p Před 8 měsíci

    በምድር ሁነን ወደ ሰማይ የሚወሰድ መዝሙር ተባረክ

  • @user-le6rz3je3e
    @user-le6rz3je3e Před 4 měsíci

    አንተ ውድ ስጦታችን ወንድሚ ብርክሪክ በል ድማቅ ❤❤❤

  • @tewabuenate
    @tewabuenate Před rokem

    Tabarak take la ene nawu yih mazimur ❤

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 Před rokem +3

    Amen Amen Amen!

  • @user-tn9pk9ee5y
    @user-tn9pk9ee5y Před 11 měsíci

    ደግነቱን ደግሜ አየሁት በርግጥም የደግነት ጥግ አደረገልን እርሱ ይክበር እንኳንም የጌታ ሆንክልንንንንንን

  • @amanuelwake
    @amanuelwake Před rokem +1

    ድብልቅልቅ ያለ አምልኮ ለጌታ ይገባዋል!!!
    ተባረክ ተኬ

  • @Matiyasdessie
    @Matiyasdessie Před 3 měsíci

    I have no word wooooooooow❤❤❤❤

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před rokem +3

    እውነት ነው እኔም ውለታ አለበኝ ይክበር አምላኬ።

  • @user-rw2ns8it8b
    @user-rw2ns8it8b Před rokem

    Lamesgen tewugn wuleta Alebegn .!! 🥰🥰🥰🥰 Esu sewu ene negn

  • @asalifewkibamo4885
    @asalifewkibamo4885 Před rokem

    አሜን አሜን የተዉደድክ የእግ/ር ሰው አሜን አሜን

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před rokem

    ተባረክ ተባረክ አለኝታዬ 💜💜💜🙏🙏🙏🙏🛐🛐🥲🥲🥲💜💜

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Před 11 měsíci

    Sint behulet igru yemiramed ensisa ale smh ❤ tebarek wendime

  • @robirobisolo
    @robirobisolo Před rokem +2

    my beloved yichemerelek kezih belay tsegawen

  • @ednaletsworshipourlord6481

    Tekewaa suse wuste iko neh
    Mederekm your voice yaw new ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getafakernwendale4175
    @getafakernwendale4175 Před rokem +2

    Amneee tebarekulegn ye abate berukan

  • @kidaneyohannes4409
    @kidaneyohannes4409 Před rokem

    Yenie wendm tekeste egzizabhier Amelak abzto ybarekh zembleh zemrelet.... mezmurh betam new yemwedew yemibarkgn. ✌✌✌✌✌💯

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 Před 2 měsíci

    Eyesus geta nw!!!

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Před 6 měsíci

    ተኬ ጸጋ ይብዛልህ

  • @hayatasmaeil5036
    @hayatasmaeil5036 Před rokem

    አዉ ጌታሀ እደሰዉ አይደለም ጌታሆይ ተባረክህ እእእእእእ ልልልልልል

  • @hareg4951
    @hareg4951 Před 8 měsíci

    Betam denk ye E/G sew teki tebarekgh kere love you so much❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazarbrook7639
    @alazarbrook7639 Před rokem

    Yene geta yene King 🤴 yene hulu ngere thank you geta yebareke paster ❤😢😅

  • @user-nc6ln8yv2z
    @user-nc6ln8yv2z Před 11 měsíci

    Ohhhh Teke tebareklign wow liyu amlko legeta zemrlet hule may the Lord bless you more and more 🙏

  • @MultiDagm
    @MultiDagm Před rokem +11

    WHAT A WORSHIP, BLESSED MAN TEKE! GLORY TO GOD!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem +3

    Amennnn.Amennnn.haleluyaaa yigebahal aba kefff bel teke tebarek

  • @tededkolako2108
    @tededkolako2108 Před rokem

    በጌታ መሆን መታደል ነው።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ተኬ ተባርክ ዋው
    ፀጋው ይብዛልክ

  • @user-ld6hm1kc1w
    @user-ld6hm1kc1w Před rokem +3

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem

    Yes አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን tekey በጣም ነው ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ብርክ ያርግ 🥰

  • @asghedeshtekle2304
    @asghedeshtekle2304 Před 5 měsíci

    My favorite blessed brother

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas Před 4 měsíci

    እውነት ጌታ ይባረክ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před rokem

    ymnewdhe ymnsasalhe ygeta barya zmaryi tkesta getnet ❤

  • @rahwagebreghergish7342

    Uyyyyyyyy min libelih wendime ,einde mejemerya Geta yesusin wededkut bezi amliko bicha hallelujah

  • @user-wy1yx8uc8i
    @user-wy1yx8uc8i Před 4 měsíci

    ተኬ ተባረክልን

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 Před rokem +6

    Blessings 🙏 🙌

  • @destaalemayew9755
    @destaalemayew9755 Před 7 měsíci

    እንወዳለን በጌታ ተባርከ

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před rokem

    አሜን እሱ ነው የሚያውቀኝ ሌላ ማን ያውቀኛል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-xs3om6wm1v
    @user-xs3om6wm1v Před rokem

    Kibr la egzabher yehun.babizu tabarak wondemee

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 Před 4 měsíci

    We love you we respect you

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před 9 měsíci

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ //ተጊስ ሁሉ ዝማሬ ሂዎት የሚ ቅይር ነው ክብር ክብር ለ መንፈስ ቀዱስ ይሁን ሃሌሉያ ሃሌሉያ /አልፌ እንዲ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️😘😘😘🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ጸጋ ከዚህ በላይ ይጨምረልህ 🎤🎧

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 Před rokem

    ጌታ ፡በመንፈሱ፡ ስላጠበው፡ ጉሮሮህ ሳስብ ፡አምላኬን ፡እጅግ፡ አድርጌ፡አመሰግናለሁ።
    ቀሪው ፡ዘመንህ ፡መለኪያ ፡በሌለው ፡በረከት ፡ይታስብ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ እንደገና እየጨመረ እየጨመረ ይባርክህ 🙏🙏🙏