EJEN ANESAW YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2020
  • EJEN ANESAW YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020
  • Hudba

Komentáře • 618

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 Před 3 lety +206

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ጆስዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Před 3 lety +13

      እኔም እንደዛው

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 Před 3 lety +5

      Geta yebarkachu ewente malet endehu newo eyesuse yebarek amen 🙏🏾!!!

    • @kiyaadugna2823
      @kiyaadugna2823 Před 3 lety +12

      @@daphilo5307 አሜን ሁላችንንም ይባርክ
      ከአማረኛ ዘማሪያን ጆሲ
      ዘማሪ ቴዲ
      ከኦሮምኛ አዲሱ ዋይማ
      ባጫ በየነ
      ማገርሳ በቀለ እጅግ አድርጌ እውዳቹዋለሁ
      ተባረኩልኝ😍😍😍

    • @e.a.9923
      @e.a.9923 Před 2 lety +1

      @@hewanadamanazreth443 0

    • @lenilenitaz1475
      @lenilenitaz1475 Před 2 lety

      Ypķ

  • @kelkiyasalemu1365
    @kelkiyasalemu1365 Před 3 lety +119

    ይህ ዝማሬ ከጌታ ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት የሚገልፅ የግጥሙ መልእክት እና ዜማው እንኳን ከህሊና የማይጠፋ ነው፡፡ ጆሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Před 3 lety

      Gosya gata zamn zalalmhen ybarkaw mzmuheko west naw myarsarsaw gata ystan brkatacen nah😍

  • @user-mc2gg1sd1e
    @user-mc2gg1sd1e Před 3 lety +212

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን መዝሙሮችህን ስሰማ መንፈሴ ይረካል ተባረክ

  • @leeribkayitbarekofficial7814

    ወደ አባቴ ልቅረብ እንጂ
    የሚረዳኝ የለም ከሱ ውጪ
    እጄን አነሳው ወደ ላይ
    ወደ ሚሰማኝ ወደ ላይ
    አሜን ድንቅ መዝሙር
    በብዙ ተትረፍረፍ ጆሲ

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial Před 3 lety +33

    Jossye Blessd Tebarekelegn dink new!!

  • @yishaksedik
    @yishaksedik Před 3 lety +84

    It’s amazing Josiye bless u more

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 Před 10 dny

    የሚገርመው ነገር ምን አይነት ፀጋ ነው ወንድሜ ተባረክ በዘመናት ሁሉ መዝሙሮችህ ምን ቢቆዩ የማይስለቹ አይምሮ የሚያድሱ ናቸው ዘመንህ ይባረክ ዘሮችህ ይባረኩ። አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 Před 3 lety +10

    በፀሎት ተጨምቆ የወጣ ዝማሬ ለመዳህኒት ይሆናል ተባረክ

  • @jesusislife1021
    @jesusislife1021 Před 3 lety +36

    ስላም ፀጋ ይብዛላችሁ ወዳጆቼ
    ወንድሜ ጆስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
    መዝሙሮችክ መንፈስን ያድሳሉ
    በዝህ ግዜ እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር
    መገኝት ከባድ እየሆነ ባለበት ግዜ
    አንተን ና ሌሎችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን
    በአሁን ስአት መዝሙር ከዘፈን መለየት የምከብድ
    ግዜ ሆኖል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ
    አምልኮ የመልሰን አሜን ታበረኩ

  • @narditadesse3238
    @narditadesse3238 Před 2 lety +6

    ትልቅነትህ እየገረመኝ
    አጠገቤ ነህ ይህም ሲደንቀኝ
    ዘልቀህ ውስጤ ገብተሃል
    መኖርያህን አርገሃል የኔ ሆነሃል
    May God bless you forever!!

  • @amanuelmitiku3402
    @amanuelmitiku3402 Před 3 lety +40

    የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
    ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
    ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
    የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
    ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
    የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
    ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
    የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
    እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ
    ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ
    ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል
    እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል
    አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ
    ከእስትንፋሴ ፡ ይልቅ ፡ ይቀርበኛል ፡ አይርቀኝም
    የፍቅር ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብቶልኛል ፡ አይተወኝም
    እንዳወራው ፡ ድፍረት ፡ ይሰጠኛል ፡ የፍቅር ፡ ዓይኖቹ
    ልቤ ፡ ተፈወሰ ፡ ሲዳስሰኝ ፡ በመልካም ፡ እጆቹ
    መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
    መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
    የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
    ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
    ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
    የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
    ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
    የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
    ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
    የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
    እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ
    ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ
    ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል
    እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል
    አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ
    ትዋሽ ፡ ዘንድ ፡ እንደሰው ፡ አይደለህ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ
    የተናገርከውን ፡ ታደርጋለህ ፡ ትፈጽማለህ
    ቢታመኑህ ፡ ታማኝ ፡ አንተ ፡ በቻ ፡ ወረት ፡ የሌለህ
    ከአጠገቤ ፡ ሁሌ ፡ ማትለየኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ
    መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
    መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
    ትልቅነትህ ፡ እየገረመኝ
    አጠገቤ ፡ ነህ ፡ ይሄም ፡ ሲደንቀኝ
    ዘልቀህ ፡ ውስጤ ፡ ገብተሃል
    መኖሪያህን ፡ አድርገሃል
    የእኔ ፡ ሆነሃል

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn Před 3 lety +36

    የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
    ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
    ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
    የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 3 lety +8

    ጆሲ ዘመንህ ይባረክ በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮችህ አንዱ ነው ይሄ ዝማሬህ ስሰማው ልቤ በጌታ ደስ ይለዋል በተለይ መኪናዬ ውስጥ ስሰማው ❤ ተባረክ ያባቴልጅ🙏
    🙏

  • @helenhaile3634
    @helenhaile3634 Před 3 lety +8

    ጆሲዬ በእውነት ነው የምልህ ከእኔ በላይ ሚወድህ ሰው ሁላ ያለ አይመስለኝም አንድ ጊዜ ብቻ ባይህ ለእኔ አለሜ ነው😍😍

  • @julianalegesse5965
    @julianalegesse5965 Před 3 lety +11

    Yosef ur gosple is just powerful but i dont understand i am from South Africa but my spirit love it weldone

  • @derartudendena2658
    @derartudendena2658 Před 3 lety +8

    Jossiye our blessing thank you for this amazing song! ሺህ አመት ዘምር
    ትልቅነትህ እገረመኝ
    አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝ
    ዘልቀህ ውስጤ ገብተሀል
    መኖሪያህን አርገሀል የእኔ ሆነሀል።
    መልካም እና መልካም፣ መልካም ነህ

  • @ismithjem9166
    @ismithjem9166 Před 3 lety +12

    ብዙ ጊዜ comment አልሰጥም ይህ ዝማሬ ግን ዘመኑን የዋጀ ና የጌታ እጅ የታየበት አልበም መሆኑን ከራሴ ህይወት አረጋግጫለሁ። ይሄን ፀጋ ያበዛልህ እግዚያብሄር ይባርክህ!! ስተኛ ሌሊቱ እስስኪነጋ በተደጋጋሚ ከምሰማቸው መዝሙሮችህ አንዱም ነው። እንደ ጌታ ፈቃድ vol 4, 5,.... እንደዚህ አይነቱን አልበም ጠብቃለሁ። ከወጣህበት ከፍታ እንዳትወርድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @betiengdasew
    @betiengdasew Před 2 lety +2

    ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ጆስዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @Footballers207
    @Footballers207 Před 3 lety +8

    Couldn’t stop listening to this song!! There is no one like him indeed !! My almighty God is good 🙏🏾🙏🏾 More blessings to you Josi !!

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 3 lety +4

    የልቤን ላዋየው የውስጤን ሚስጥር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ኢየሱስዬ ሌላ ያለ አንተ የቱ ክንድ ይሸከመኛል አባብዬ ስምህ ይክበር አባትዬ የኔ ወዳጅ ትርጉሟ ነህ ለነፍሴ በየትኛው ብዕሬ በየትኛው ቃሌ ልግለፅ ልቤን የምትፈውስ የኔ መልካሜ መልካሜ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ararsoroba1586
    @ararsoroba1586 Před 3 lety +9

    ጆስዬ ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ስሰማ እየሱስን ከፍት ለፍቴ እያየሁ እንደሆነ ነው የምሰማኝ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @thiya5360
    @thiya5360 Před 3 lety +15

    Just so much peace in this song! God bless!

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Před 2 lety +9

    ጆስዬ የአንቴ መዝሙሮች በጣም ነዉ እምወደዉ ጌታ ፀጋዉንና ዘመንህን ይባርካዉ♥❤❤💜

  • @zekariasgatiso1520
    @zekariasgatiso1520 Před 3 lety +7

    ጌታ ዘመንን የይባርክ በጣም ደስ የሚል መዘሙር ነው ፡፡

  • @hsoshohsisvs4960
    @hsoshohsisvs4960 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ክብር ለእርሱ ይሁን ለውዴ አይርቀኝም መኖሪያው አርጎኛል አሜን አባቴ ክበርልኝ ንጉሤ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ jo

  • @top10tube55
    @top10tube55 Před 3 lety +3

    ልብን ሰብሮ የሚገባ መዝሙር ነዉ ተባረክ ልኝ jossy

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety +1

    ዬሲዬ መዝሙርክ ሁል ግዜ የማልፍበትን ሁኔታዋች የሚናገሩ ናቸው። በጣም ነው የምባረክባቸው የምፅናናባቸው ይብዛልክ ሂወትክ ካንት አልፎ ብዙዎችን ስለሚባርክ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ተባረክ ዬሲዬ።

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Před 3 měsíci

    Amen Yisuye Zelalmih Yiberak Endet Yemineka Mezmur Naw Bageta😢😢Batewatu Mn yahil Endeteberakubat Yemir I can't stop listening this song Be blessed Yisuye♥️♥️

  • @natusami8923
    @natusami8923 Před 3 lety +5

    I can't stop hearing this song 😭💛💛💛💛

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 3 lety +4

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ብሩክ ሰው መልካም በዓል ይሁንልን የእኔ ውድ ወንድም ብሩክ ነህ♥️😘💥💥

  • @wubitwubit2503
    @wubitwubit2503 Před 3 lety +1

    አሜን ተባረክ ዮስ ጌታ በእጥፍ ፅጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ቤክርስቶስ ይለምልም!

  • @DemekeHandisofitebo
    @DemekeHandisofitebo Před měsícem

    የጸጋው ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመጌን ጆስዬ ይጨማርልህ ልዩ ጸጋ ተሰጥቷል ጌታን እየመሰገንክ በርታ❤❤❤

  • @hannahanna4586
    @hannahanna4586 Před 3 lety +1

    ከሱ ሌላ የለም የሚሰማ የሚመልስ ታማኝ ጌታ ።ተባረክ ጆሲ መልካም አዲስ አመት!!!

  • @habtamuhailemichael5683
    @habtamuhailemichael5683 Před 3 lety +4

    ጆስዬዬዬዬ ተባረክልኝ....ዘመንህ ብዝትዝት ይበል...እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @selamdegemu8288
    @selamdegemu8288 Před 3 lety

    ጆሲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ሁሉ ወደ ጌታ ወደ መንፈስ ቅዱስ እንድንጠጋጋ እሱን ብቻ እንድናስብ የሚያደርጉን ነው በጣም ነው የምወድህ የጌታ ወንድሜ ተባረክ።

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před 3 lety +3

    ቡሩክ ነህ ወንድማችን ጆሲ ከነ ቤተሰብህ ሞዝሙሮችህ ምርጥ ናቸው በርታልን ሽልማት አልው 👑

  • @ebadiriba
    @ebadiriba Před 3 lety +14

    Jossyye its amazing....God bless you...

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 2 lety +1

    በጣም ተባረኬለዉ በዚ ዝማሬ ክብረለጌታ ይሁን 🙏🙏በጣም ልቤን ተንክ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏ዉንደምችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛል በኢየሱስ ም🍇🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Před 3 lety +13

    ድንቅ መዝሙር!ጆ

  • @user-cg7sx7ui3d
    @user-cg7sx7ui3d Před 3 měsíci

    ጆስዬ እግዚአብሔር እራሱ በአንተ ውስጥ ይታያል እግዚአብሔር ስላከበረ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🇪🇹

  • @addis.6469
    @addis.6469 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን የት ይገኛል አምላከ እንደ አንተ ተመስገን🙌🙌 አባተ ፀጋ ያብዛልክ🙋

  • @user-no7fd7rh4c
    @user-no7fd7rh4c Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ወድ የአባቴ ልጅ 🙏🔥🔥🔥

  • @abyegetaliji4834
    @abyegetaliji4834 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዉይይይይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ይናካ መዝሙር ዮስዬ ተባርክህልኝ ❤❤

  • @user-tx3xrman
    @user-tx3xrman Před 2 měsíci

    ጌታ እየሱስ ዘመንን ይባርክ ውንድማች ካሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @davidtume
    @davidtume Před 2 lety

    ምን አይነት የተባረክ ልዩ ሰው ነህ ዝማሬዎች በሰሙ ጊዜ ሁሌ አድስ ነው

  • @andebetmersha
    @andebetmersha Před 3 lety +3

    I Love this song too much 😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏 bless you joye

  • @berhanalem1101
    @berhanalem1101 Před 3 lety +2

    Jossiye mezmurochehen sesema, serayen akume be menfes kemehon wechi amarach yelegnm. wow may God bless u abundantly.

  • @samitaglory9703
    @samitaglory9703 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ኧረ አሜን ነብሴ ትረካለች በአንደበቱ ቃል በምክሩ ወደ አባቴ ልቅረብ እንጅ የሚረዳኝ የለም ከ እርሱ ውጭ ..እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    Amen amen amen
    የልቤን የመወያያው የውስጥ ምስጥር
    ባዝንም ብካፈም የምየዝነኝ
    መልካምና መልካም ነህ

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c Před 2 lety

    አቤት ምን አይነት ድንቅ መዘሙር ነዉ አሜንንን ተባረክ በጌታ ስም 🙏🙏🤲😭

  • @adane5638
    @adane5638 Před 3 lety +1

    ጆሲዬ ተባረክ ጌታ ፀጋን ያብህዘል❤🎻🎻🎻🎤🎤

  • @DawitBekele-fj5tm
    @DawitBekele-fj5tm Před 29 dny +1

    Yosi egizihabiher silesu yemitizemirewuni ayasataki tebarikebetalewu ❤❤❤❤❤❤

  • @mogosnayselamseb.9703
    @mogosnayselamseb.9703 Před 3 lety +1

    ኣሜን አረ ኣሜን ተባረክ የሴፍ የእግዝኣቢሄር ሰው

  • @lulaluli2009
    @lulaluli2009 Před 3 lety +1

    Amusing mezmur woww! GOD BLESS YOU JOSI... YOU ARE ALWAYS A BLESSING... much love from Eritreans!!

  • @r.k.5561
    @r.k.5561 Před 3 lety +6

    God bless you brother! Wonderful melody. What are the lyrics in English so I may understand the meaning of this song?
    God bless you all 🙏🏾

  • @cheery.g
    @cheery.g Před 3 lety

    ትልቅነትህ እየገረመኝ
    አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝ
    ዘልቀህ ውስጤ ገብተሃል
    መኖሪያህን አድርገሀል
    የኔ ሆነሃል 🙌it's true🙌ድንቅ ዝማሬ❤
    Jossy God bless you more!!

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 Před 3 lety +1

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ነው ያልኩኝ ጆሲዬ ተባረክ

  • @jerusalemgebregziabher5819

    ተባረክ የኔ ወንድም ለበረከት ሁን

  • @betelhemnigussie5056
    @betelhemnigussie5056 Před 3 lety +1

    ጆሲዬ ተባረክ በብዙ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @helenabarham5499
    @helenabarham5499 Před 5 měsíci

    yoseeeeeeeeeeee you are so bless your song always make me closer to god im so thankful for it god bless you more and more

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 Před 3 lety +2

    Amennnnnnnnnn ma blessed we love you 😍😍💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @selamawitgetachew650
    @selamawitgetachew650 Před 3 lety +1

    Beless you jos
    Geta yibarki 💜💜💜💜🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
    Wodi Abate
    Yemiradagh
    Yelamina
    Kasu wichi
    🙌🙌🙌🙌

  • @Micahmediaofficial
    @Micahmediaofficial Před 3 lety +2

    This Amazing Song Can't Stop Listing. We Are Blessed Bro❤️❤️❤️

  • @saratara4742
    @saratara4742 Před 2 lety +1

    Ameeeeeen Ameeeeeen Tabaraki Egizabiri Tsaga Abizito yibariki🔥🔥🔥🎸🎸🙏🙏🙏❤❤

  • @abenezereliyas398
    @abenezereliyas398 Před 3 lety

    Jossye am blessed through your songs..God bless you Dear Brother

  • @chevandrebearschank7793
    @chevandrebearschank7793 Před 3 lety +1

    Amen God bless you dear
    Always Ur song special!

  • @emnetabesha160
    @emnetabesha160 Před 3 lety +1

    You are blessed brother! I am blessed by your songs!

  • @meseretbiru4387
    @meseretbiru4387 Před 3 lety +2

    Very touching song! keep up the wonderful work!

  • @jimmejimma8415
    @jimmejimma8415 Před 3 lety +3

    ከልጅነቴ እወደዋለው መዝሙሮችህን ተባርክ

  • @shitolegesse2590
    @shitolegesse2590 Před 3 lety

    Wow you are so so Blessed Yosef its AMAZING Song!!!!!!!!!!

  • @ZionZi20
    @ZionZi20 Před 3 lety +1

    Josiye this is a beautiful vedio and song! Stay blessed 💙👐😇

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን እሱ በቻ ጌታ መልካም እና ድንቅ

  • @user-gn7nd5ly2g
    @user-gn7nd5ly2g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ታባረክ

  • @bella2stormyboo713
    @bella2stormyboo713 Před 2 lety +1

    Errasachinnnin ansshit.... Gaga eyyaya naw .. Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯🌤️

  • @muraermiyase3233
    @muraermiyase3233 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ኡኡፉፉ ጆሲዬ ተባረክ በብዙ

  • @jesusismylitedestazaleka1606

    Wowowoo very powerfully amazing songs 2020 E. C I'm very happy for is power full message men of God bless you more lovely Eleeeeeeeeeeeeeeee Amen

  • @kalkidantadele2564
    @kalkidantadele2564 Před 3 lety +1

    Ereeeee uuuuu,,,tebarke,,,,,, manem yelem kegthber besthqer qereeeeeebbb✋✋👐👏

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc Před 10 měsíci +1

    Ameen ameen ameen geta yibarkh yemredgn yelegnhmna ke geta wuch

  • @marymary4772
    @marymary4772 Před 3 lety

    amen amen tikikli wodasi esu makirabi yishalai uffffff yosse andu enenegn tabarekelegn

  • @tebenegash7933
    @tebenegash7933 Před 2 lety

    Rega yale zemer Amlak ybarkh 🇪🇷

  • @tokumabulo9229
    @tokumabulo9229 Před 3 lety +2

    Amen yewashi zend esu sewu aydelem you are Amazing Jossye 😍🙏

  • @netsitubeethiopiyawit7790

    ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይለምልም በመዝምሮችክክ ብዙ ተባርኬበታለው እወድሀለው በጌታ ፍቅር ዎሴፍዪ ጸጋውን አሁንም ጨምሮ ይስጥክ

  • @jam7all270
    @jam7all270 Před 3 lety +1

    Sweet song, God bless you Jossy

  • @tgistermyas776
    @tgistermyas776 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ጤና ሰላም ጥበቃ ያበዛልክ ጆስ እግዚአብሔር እድመክን ያረዝም

  • @dhhdxgxghxgx1943
    @dhhdxgxghxgx1943 Před 3 lety +1

    Amen🙏 amazing song keep up going
    God bless you bro 😍

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ከብዙ የሚመራ የሂወት ጉዞ በሃላ ለምድር ኑሮ መፍትሄው እየሱስ ብቻ መሆኑን ተረድቻለሁና
    ወደ አባቴ ቀርብኩ ሌላ ምርጫም የለም
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌እጀን ላንሳ ወደሚሰማኝ
    ጩኸቴን ሰምቶ የመልሳል
    አምባየን ከአይኔ ያብሳል::

  • @tesfamerid6443
    @tesfamerid6443 Před 3 lety

    Josiyeee...music so great.. .and. song of message is powerful

  • @solomongirma7086
    @solomongirma7086 Před 3 lety

    Jossey yetebrke sew neh My God bless you amazing song brother😍😍🙏🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.

    አሜን ሃሌ ሉያ
    ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ

  • @leahronald2627
    @leahronald2627 Před 3 lety

    I have been so blessd by this song.

  • @yisihakabrehamisaac9203

    My always favorite song, 😍🙏🙏 bless you More

  • @dinkayehutesfaye8607
    @dinkayehutesfaye8607 Před 3 lety

    Wow God bless you forever heart break song this song touch my life

  • @bayushiferaw2223
    @bayushiferaw2223 Před 2 lety

    መዝሙርህ
    ነብስን ያረሰርሳል ተባረክ

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k Před 3 lety +1

    Ameeen Ameeen!
    God Bless You moree
    👏👏👏👏🎷🎷🎷📖☝

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +1

    Jossye be blessed 🙌 🙏 Happy new year 🌼 🌻 🌻 🎉

  • @lovelytsegaye9154
    @lovelytsegaye9154 Před 3 lety +1

    EGZIABHER ABATACHEN abzto yebarkh!! Tibebun yichemreleh 🙌🏾

  • @bayilushayelebayilushayele4711

    Tebareki besigawo laye Sega yechemeriki amen amen amen zemne yebareki 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitkifle6146
    @dawitkifle6146 Před 2 lety +1

    O yosef egzabher ybrkh

  • @mabimarkos5119
    @mabimarkos5119 Před 2 lety

    Amen Amen beautiful song 🎵 🙏 ❤ God bless you

  • @adamuhirpa1979
    @adamuhirpa1979 Před 3 lety +2

    Amen. God bless you Jossy 💕💕💕💕💕💕