በሰማይ ታላቅ ምስጋና Besemay Talak Misgana

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
    #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/tizitawsamuel
    venmo.com/u/Tizitaw1
    cash.app/$Tizitaw1
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com/@pastortizitaw...
    tizitaw?igshid=...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
  • Zábava

Komentáře • 634

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 Před 3 měsíci +318

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ሁለት ልጆቼ በአንተ እና በአርሚያስ ስብከት ጌታን ተቀበሉ ፀጋ ይብዛላችሁ

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před 3 měsíci +24

      እሰይ ጌታ ይባረክ እልልልልልልል❤ ❤ ገና ብዙ ትውልድ ያመልጣል

  • @melesealtaye3911
    @melesealtaye3911 Před 2 měsíci +59

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ ኢየሱስ የተዘመሩ መዝሙሮች እጅግ በጣም ያረኩኛል።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ አንቺ የሞተልሽ ኢየሱስ ልብሽን ይጠብቅልሽ፣ መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለጥልሽ፣ ያስተምርሽ፣ ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ!

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx Před 3 měsíci +153

    መቼም በቴክኖሎጂ ቀርቶ ሰማይ ምድር ቢጠቀለሉ ከኛ ልብ ላይጠፋ በደም ቀለም ተስሏል።እየሱስ❤❤❤❤

  • @zewdua155
    @zewdua155 Před 3 měsíci +142

    ይህንን የመሰለ ልብን የሚያረሰርስ : ዮሐንስ ራዕይ የተነበበትን: ዝማሬ መቃወም ያሳዝናል: : እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ : ግን ማንኛውንም መዝሙር ጌታ እስከተመሰገነበት: እስከተወደሰበት: እስክተመለከበት ቅዋሜ የለኝም:: እምንቃወመው ሀጢእትን ነው::

  • @tsionhabtebulgu1341
    @tsionhabtebulgu1341 Před 3 měsíci +49

    እየሲስዬ ዘር ማንዘሬ ይከተልህ ❤❤❤

  • @mikiyasyimer42
    @mikiyasyimer42 Před 3 měsíci +139

    ለታረደው በግ ክብር ሀይል ምስጋና ይገባል አሜን

  • @user-tm5dw1zq6x
    @user-tm5dw1zq6x Před 2 měsíci +20

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ስለ ክርስቶስ የተዘመረን ሁሉ እደግፋለሁ ጌታ ይባርካቹ

  • @kelkiyasalemu1365
    @kelkiyasalemu1365 Před 3 měsíci +80

    ጌታን የሚያስናፍቅ፤ ሞገሱን የሚናገር ፣ የዘላለም ተስፋችንን ልክ የሚገልጽ ድንቅ ዝማሬ!!!

  • @Hardeasy2education
    @Hardeasy2education Před 3 měsíci +80

    ገና ብዝዎች በበጉ ዙፋን ፊት ይመጣሉ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Před 3 měsíci +38

    ይድረስ ለአዛውንቷ እናት።ምስጋናና ምክር።
    ክብርት ኦርቶዶክስ ሆይ እንዲህ ባለው ሰማዊ ዝማሬ ልጆችሽ ንጉሳችንን በማወደስ በመንፈስ እንድናከብረው (እንድናመልከው)ስለረዱን እንመስግንሻለን።እነርሱንም እናመሰግናለን።አሁንም ፀጋውን ያብዛላቸው።
    "ነገር ግን ሌሎች ለሃይማኖታችን ቀናኢ ነን የሚሉ ልጆችሽ" ደግሞ እንደዚህ ጌታችንን የሚያከብሩ ዘማሪዎችን እና ዝማሬያቸውን ቀድሞውንም በማሳደድ ላይ መሆናቸውን የምናውቅ ቢሆንም ዛሬም አጠናክረው የቀጠሉ መሆናቸውን እያየንና እየሰማን እጅግ አዝነናል።የናት ሆድ ዥንጉርጉር ማለት ይኽው ነው።
    ጌታም ለምን ታሳድዱኛላችሁ(ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ እንዳለ) ማለቱ እንዳልተውው እንዳትረሺ።እናት አለም! እባክሽን ይህን ክፉ ስራ የሚሰሩትን ልጆችተው!!ከንግዲህ በቃችሁ!! ጌታየን ከቤቴ አታስወጡት፣ይህን ክፋት በማድረግ መውጊያው በእኔው ላይ እንዲብስብኝ አታድርጉ፣ልጆቼንም አታሳዱብኝ ብለሽ ጌታሽ በሰጠሽ ስልጣን ገስጪ ፣ያልገባቸውን አስተምረያቸው። ያዳናቸውን አምላካቸውን በነፃነት ያምልኩት፣እንደቃሉ ይቀኙለት፣በማለ የቤትሽን ህግና ስርአት በውድሽና በመድሃኒትሽ ቃል መሰረት አስከብሪ። ቤቱ እንደ ቃሉ ስርአት ከያዘ እና ንጉሳችን በቤቱ ከተሰበከ ፣ ከተመለከ የተሰደድን ልጆችሽ ሁላችን ተሰባስበን ህያው አምላካችንን በአንድነት የምናመልክበት ቀን እሩቅ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 Před 2 měsíci +22

    ጌት ብርክ ያርጋችሁ ልጆቻችን መዳን ይሁንላቸው ምስጋናና አምልኮ ስግደት የሚገባው ሞታችንን ሞቶ ላዳነን ላዱ ጌታችን ብቻ ነው ለነብሱ ሳይሳሳ ሞቶ ሞትን ድል አርጎ የተነሳው ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም ክብር ለእየሱስ ይሁን በስሙ አምነን መዳን ይሁንልን ዘመናችን በከንቱ አይለቅ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 2 měsíci +18

    ማራናታ !!! እውነት ነው እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ነፍሴ ረሰረች ኡፍ ጌታ ሆይ ፍቅርህ በምንም አይተካም ከዚህ በላይ ይገባሃል ። ይብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ!

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před 3 měsíci +60

    በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት መንፈስ ነው 😢😢😢😢😢

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 Před 2 měsíci +9

    እግዚአብሔር ሰው አለው! ❤❤❤ ምስጋና ለታረደው በግ።

  • @ArogearadaAsela
    @ArogearadaAsela Před 2 měsíci +8

    የውስጥ ነፍሴን የነካ አምልኮ ዘመናችሁና አገልግሎታችሁ ይባረክ

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 Před 27 dny +2

    ታባርኩ ባ ጌታ ስሜ ፃግ ያባዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před 3 měsíci +12

    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10

  • @konjityibass
    @konjityibass Před 2 měsíci +9

    ወደ ቅድሰተ ቅደለሳን የሚያደርስ የዓመቱ ምርጥ መዝሙር ነው።

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Před 3 měsíci +70

    አቤት አቤት ይሄ ጌታ ታማኝ ነው ከሰላሳ አመት በፊት በአባቶቻችን በኩል ጌታ እንደዚህ አይነት የመንፈስቅዱስ ዝማሬና አምልኮ ምድር እንደምትሞላ ሲናገር በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አሳየኝ ክብር ምስጋና ምንም በሌለበት ራስህን ተማምነህ ተናግረህ ለፈፀምከው ለአንተ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ! ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ ! እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሌሉያ !

  • @seblefrewabanazare5573
    @seblefrewabanazare5573 Před 2 měsíci +10

    ተባረኩ በእውነት ግሩም ዝማሬ ነው ስለ እየሱስ ሲዘመር እንዴት ውስጤ ሀሴት እንደሚያረግ

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 Před měsícem +2

    አሜን ለታረደው በግ እንሰግዳለን

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 Před 3 měsíci +29

    ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ሰማያዊ ዝማሬ ተባረኩ

  • @abelkeleta4711
    @abelkeleta4711 Před 3 měsíci +13

    ኢየሱስ ገና ይሰበካል ይዘመርለታል እንደጉድ ለዘለአለም ይባረክ

  • @user-kv7jd3dj5f
    @user-kv7jd3dj5f Před 29 dny +4

    በምድር ላይ ሆነን እንዲህ ካመለክነው ኢየሱስን በሰማይ ለዘላለም በፊቱ ሆነን እንዴት እንደምንሆን መገመት አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 Před 3 měsíci +37

    የመፅሐፉ ቃል ይፈፀም ዘንድ ስልጣን ሁሉ የእርሱ ነው!!
    ሃሌሉያ!!!

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před 3 měsíci +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንተና ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 2 měsíci +5

    አሜን ማራናታ
    አልጠግበው አልኩ አሁንም እየደጋገምሁ እየሰማሁት ነው በውነት የተለየ ዝማሬ ነው

  • @emebetassefa2797
    @emebetassefa2797 Před 3 měsíci +11

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።
    ትዜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Před 3 měsíci +29

    ተባረክ የተወደድህ ወንድማችን ፓስተር ትዝታው።በጨለማው ላይ ማብራትህን አሁንም በሰፊው ቀጥል። ጨለማው በብርሃን መዋጡ የግድ ነው በዚህ ወር የመስቀሉ ቃል በስፋት ብታስተምር መልካም ነው።ከእኛ ማህበረሰብ የስቅለትና የፋሲካ በአል መረዳት ጋር በማገናኘት በቃሉ መስተዋት ቢዳሰስ ለሚድኑት የህይወት ሽታ ትሆንላቸዋለህ። ተከናውን።ብሩክ ነህ።

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 3 měsíci +31

    እውነት ነው የዘመናት እውነት ሊደበቅ አይችልም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋው ያብዛላቸው🎉🎉🎉

  • @abiyotdegefu
    @abiyotdegefu Před 2 měsíci +3

    Bless you more in Jesus name 🙏.

  • @thebible3663
    @thebible3663 Před 3 měsíci +14

    Rev 15:3: "ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።"

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 Před 3 měsíci +20

    አምልኮ ለእሱ ብቻ ስግደት ለእሱ ብቻ !!!🙏🙏🙏ወንድም ብሩክነህ

  • @user-cr5di2lx7m
    @user-cr5di2lx7m Před 2 měsíci +2

    ተበረኩ ዘመናችሁ ይበረክ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg Před 3 měsíci +23

    ፍኖተ ፅድቆች ከይቱባቸው አውርደውት ነበር 😢😢😢
    ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን የኔ ጌታ 🙏

  • @tesfabrieh4237
    @tesfabrieh4237 Před 2 měsíci +5

    I can't stop listening. May the Lord bless your sermon all the time!

  • @AmenLem
    @AmenLem Před 3 měsíci +10

    ለታረደው በግ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ይሁንለት።

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis123 Před 29 dny +2

    ዝማሬ ለሱ ብቻ ውዳሴ አእሱ ብቻ God bless you

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +23

    አምልኮ ስግደት የሚገባው ሁሉን ለፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @user-zq7ed3ck5v
    @user-zq7ed3ck5v Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ይገባዋል ብቻውን ገዢ ለሆነው አምላክ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 3 měsíci +4

    ለየት ያለ ደስ የሚል ዝማሪ ነው ዝማሪ መላእክትን ያስማልን

  • @user-vs6up2yd8k
    @user-vs6up2yd8k Před 3 měsíci +7

    ያንን ቀን እንድናይ እግዚአቤር ይርዳን ውነት ይናፍቃል❤❤❤❤❤

  • @almazyekeryebelachuseeataw148
    @almazyekeryebelachuseeataw148 Před 2 měsíci +4

    አሜን። ብሩካን ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 3 měsíci +10

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ አምልኮ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለምድሪቱ መዳኒት ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +15

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj Před 2 měsíci +2

    Amazing song God bless you all

  • @thebible3663
    @thebible3663 Před 3 měsíci +7

    አዲስ ቅኔ ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይገባል። አሜን ሃሌሉያ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለሁሉም ግዜ አለው ነፍስንም የሚያቀልጥ ትልቅ መዝሙር ነው 😇😇😇😇!!🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    እልልልልልልእእእልልልልልልልልል

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz Před 2 měsíci +1

    Amen Amen tabaraku eddet dassi yiallali❤

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 3 měsíci +43

    እልልልልልልልልልልልልል
    የነገስት ንጉስ ፣ የጌቶች ሁሉ ጌታ፣ የሁሉ ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል።
    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    ማራናታ።

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 3 měsíci +35

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ያምሆነ ይህ ወንጌል አሸናፊ ነው! ❤

  • @ElesabetTaye-nq3lu
    @ElesabetTaye-nq3lu Před měsícem +2

    ክብር ለታረደው በግ ሞትን ድል ለነሳው መህተሙን ለፈታው ለእግዚአብሔር ይሁን ሞትን ድል ለነሳው የሚያጥኑለት እውነተኛውን አምልኮ የሚያመጡለት አሁንም ይብዙልን ያስነሳልን ተባረኩ ያባቴ ባሬያዎች ይህ የመንፈስ ቅዱስ ምሬት ያለበትእየሱስን ከፍ የሚያደርግ አምልኮ ነዉ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይክበርበት ልብ የሚነካ የሚያበረታታ መዝሙር ነው!! ተባረኩ!!

  • @milkiyasyemane2518
    @milkiyasyemane2518 Před měsícem +2

    ኣሜንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን በ ጌታ ቃል በ መንፈስ ሁኖ መዘመር አንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @thebible3663
    @thebible3663 Před 3 měsíci +7

    Exo 15:1: "በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ። በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ።"

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 Před 3 měsíci +10

    ፓስተር ተዜ ተባረክ ደስ ይላል ክብር ተጠቅልሎ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን

  • @Korebgosplemedia
    @Korebgosplemedia Před 3 měsíci +8

    ዋዉ ተባረክ ትዜ፤ አውርጄ ሳላስቀምጥ ብዪ እጅግ ተበሳጭቼ ነበር፤ አሁንም ብዙ አሉ ።፤እነሱንም እንደምታጋራን አምናለሁ።ፀጋ ይብዛልህ፤

  • @sifendagim2256
    @sifendagim2256 Před 3 měsíci +2

    ጌታን የሚያስናፍቅ ድንቅ አምልኮ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Před 2 měsíci +2

    አቤት እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 2 měsíci +1

    ehe.Mezemuri.Sisama.Ahun.Idawu.Be.Akal.Samayi Yalewu Yimesila.Iderisalewu.Be.Akal Begetaye.Hoyine❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuYididya
    @BizuayehuYididya Před 2 měsíci +1

    Zemanahu yebarek yiwente now❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot8lj4ue1p
    @user-ot8lj4ue1p Před 2 měsíci +3

    ያኔ ሲገለጥ 😢 wow መዝሙር❤❤❤❤

  • @abebechtiramo2455
    @abebechtiramo2455 Před 2 měsíci +2

    አሜን ።ለጌታ ኢየሱስ ለታረደው በግ ክብር ፣ምስጋና ፣ስግደት፣ሞገስ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም ይሁንለት

  • @EthioDaily-yt2fy
    @EthioDaily-yt2fy Před 3 měsíci +3

    enkonim ye eysus honekugn dasi sil tabrakilgn ❤❤

  • @milliongetachew798
    @milliongetachew798 Před 3 měsíci +2

    ኢየሱስ አልፋ እና ኦሜጋ ተስፋችን ይመጣል!
    አሜን ማራናታ ቶሎና

  • @user-wm6yh3ue1c
    @user-wm6yh3ue1c Před 2 měsíci +1

    እልልልል ይገበዋል ታርዶአልና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 Před 2 měsíci +2

    , እዴት፣ወደዚህ፣ ፀጋ፣ እንምጣ ወገኖች ጌታእግዚአብሔር ፣ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur Před 3 měsíci +5

    የምንለው ማራናታ አይቀርም ይመጣል ጌታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thebible3663
    @thebible3663 Před 3 měsíci +3

    Ps 86:9: "ያደረግሃቸው አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ፥ አቤቱ፥ በፊትህም ይሰግዳሉ፥ ስምህንም ያከብራሉ፤"

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 2 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋ ለወደደን በደሙ ላጠበን ለእርሱና ለእርሱ ይሁን የት ነው አድራሻችሁ በመጣሁ ግዜ አብሬአችሁ ባመለኩ እንዴት ደስ ባለኝ ዘመናችሁ ይለመልም ተባረኩ

  • @mihiretdege555
    @mihiretdege555 Před 3 měsíci +3

    በየሱስም የሚገርም አምልኮ ኢየሱስ ❤❤

  • @GetachewFerede
    @GetachewFerede Před 3 měsíci +2

    ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን! ትዜ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @abeni9311
    @abeni9311 Před 2 měsíci +3

    የሰማይ ዝማሬ ሰማሁ ወንድሜ እግዚአብሄር ዘመናችሁን የባርክ ከመሬት የሚያላቅቅ ሰማይን የሚያስናፍቅ ዜማ ይብዛላችሁ

  • @temesgenanjulo
    @temesgenanjulo Před 2 měsíci +2

    What kind of song this touches my heart? Thank you Jesus!❤

  • @user-xs5qo7cq4c
    @user-xs5qo7cq4c Před 3 měsíci +10

    አሜን አሜን አሜን እሰይ ሃሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው በዙፈኑ ለይ ለዘለለም የምኖር ስሙ ከፍ ይበል❤❤❤

  • @Hamuti43
    @Hamuti43 Před 3 měsíci +2

    Ebakachihu sayberez endtiketilu bertuna tseliyu.tebareku Egziaber yikber.

  • @ezratechane102
    @ezratechane102 Před 2 měsíci +1

    Tebarek geta hiwetne bysus sem yaberalehe

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Před 3 měsíci +9

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ የበረከት ይሁን።

  • @alshamdamena
    @alshamdamena Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን ክብር ለበጉ ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-jn2cp8mw3s
    @user-jn2cp8mw3s Před 10 dny +1

    kibr le taredew beg le Eyesus yihun Amen

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 2 měsíci +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው ፀጋውን ያብዛልህንቅዱሳን ሁሉ ተብረኩጨምሮ ጨምሮ እውቀትና ጉልበት ኃይል ጉልበት ይሁንላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።አሜንንንንንንንንንንንንንንን። ሀሌሉያያያያያ።

  • @emebetassefa2797
    @emebetassefa2797 Před 3 měsíci +5

    ትዝታው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ድንቅ ነገር አድርጎ አሳየን ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን

  • @habtamugetahun3015
    @habtamugetahun3015 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ አወን ጌታ እየሱስ ይመጣል

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 Před 2 měsíci +1

    ክብር ለነገስታት ንጉስ ❤️❤️❤️👏👏

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Před 3 měsíci +5

    የእግዚአብሔር በግ በቀራንዪ የታረደው አየሱስ እኔንና አንተን አንችንም አለሙን በሙሉ ከዘላለም ሞት ልመዋጀት ሲል በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ነፃ ያወጣን እየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ❤❤❤❤

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Před 3 měsíci +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @hailu5580
    @hailu5580 Před 3 měsíci +5

    ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዝማሪው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před 18 dny +1

    Amen amen eyesus geta new eyesus yadinal amen ❤❤

  • @jamalmelhem3951
    @jamalmelhem3951 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እም ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልል❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜምንንንንንንንንን ዘመናችሁ ሕይወት ይባርኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤ ሼ ግ ዜ ሼ ግ ዜ እልልልልልልልል❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 3 měsíci +1

    አሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለኡል እግዚአብሄር ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ ❤❤

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Před 3 měsíci +6

    ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ተባረኩ እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና።

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před 18 dny +1

    Dnk mezmur new amen maranata eyesus ymetal

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 3 měsíci +10

    ይገርማል እንዲ አይነት መዝሙሮች እያሉነው ደብቀው ተረቶችን ወደፊ የሚያመጡት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ለመሪዎች🎉❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 2 měsíci +1

    አባት ሆይ የደቀክልን የታረድክልን አንተኮነህ ❤❤❤አሜን ይሰገድለት ይገባሃል አሜን ለእርሱ ብቻ❤❤❤

  • @user-py6pw1hp7i
    @user-py6pw1hp7i Před 3 měsíci +3

    ሰማያዊ የመላዕክት ዜማ አሰማችሁን ጸጋ ይብዛላችሁ። "እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ / የተለያችሁ / ናችሁ።"

  • @ephremshimellis6137
    @ephremshimellis6137 Před 2 měsíci +1

    ክብር ለታረዳው በግ ይሁን!!

  • @Tsion-bc9kt
    @Tsion-bc9kt Před měsícem +1

    ትዜ ዘመን ይባረክ

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤halaluyaaa.haleluyaaaa.elelelelele

  • @mekdestito
    @mekdestito Před měsícem +1

    ሀሌ ሉያ ክብር ለበጉ ይሁን አሜን❤❤❤