'በእምነት እኖራለሁ' ( Bemnet Enoralehu ) አስናቀች ተ./ ደስታ ቢ./ ተስፋዬ ጋ. / አባይነህ ሻ. / አቤል ተ. / አስራት ሙ./

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2022
  • ''እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2።''
    የመዝሙሩ ቃላት
    °°°°°°°°°°°°°°
    በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን
    የቀደሙትን እያየን ከፊታችን
    ልንቆም ያስፈልገናል በጌታችን
    የሕይወት ምርጫችን
    እርሱ ነውና ዋስትናችን (2x)
    ከሁሉ የሚበልጠውን ተመልክተው
    በየምድሩ ጉድጓድ ተቅበዝብዘው
    ነፍስን ከሚዋጋ ምኞት ርቀው
    ወንዙን ተሻገሩ አሸንፈው 3x
    በእምነት ድል እየነሱ ……
    ቅን ከምትመስል ሰፊ መንገድ
    ወጥተን በጠባቡ ስንሰደድ
    በዚህ ጐዳና ላይ ሕይወት አለ
    ቆርጦ ለሚከተል የታደለ 3x
    በእምነት ድል እየነሱ………
    ባለ ፀጋ ሲሆን ደህይቶልን
    ባለ ማዕረግ ሲሆን ተዋርዶልን
    እውነተኛውን ፍቅር ገለጠልን
    እኛም በእርሱ መንገድ እንሄዳለን 3x
    በእምነት ድል እየነሱ ……
    # #
    ከምድር በላይ ቢሆን ከሰማይም በታች
    መግባት መውጣታንን ዘወትር ተመልካች
    እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛችሁ
    የሕይወት ዋስትና ቤዛ የሚሆናችሁ
    በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቃለሁ
    የኔን ፅኑ እምባ ተተግኜዋለሁ
    ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ ረታለሁ
    የክብር ሽልማቴን ከእጁ እረከባለሁ
    ለነገ አይጨንቀኝም ጭጋግ ቢሸፍነው
    ወይኑ ቢጠወልግ ሃሩሩ ቢያሰጋው
    የእግሬ መብራት ነው ቃሉ በእጄ ያለው
    የተፈጥሮ አዛዥ ኢየሱስ ሕያው ነው
    በእምነት እኖራለሁ ……
    ፈቃዱ ሲሞላ ጌታዬ ከብሮ ሳይ
    ምድር ዕልል ስትል ሲያጨበጭብ ሰማይ
    መጠለያ ልብሴ እንጀራዬ ያ ነው
    ነፍሴ ትጠግባለች በክብር በግርማው
    በእምነት እኖራለሁ ……
    UNAUTHORISED RE-UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED.
    © ℗ Copyright Hawassa Full Gospel Believers' Church 2022
    Follow Us on our Socials
    Telegram: t.me/hawassafullgospelch
    Facebook: / fgbchawassa
    Subscribe here: is.gd/hfullgospel
    Enjoy watching...
    tags: Pastor Tesfaye Gabisso, Mezmur, Asrat Mulachew, Abayneh Shalamo, Mulu wongel, protestant mezmur, bemnet enoralew, በእምነት እኖራለሁ, kingdom sound, dawit getachew, selam desta, hanna tekle, endale W giorgis, mesfin gutu, Kalkidan Lily tilahun, Desta biramo, Christian tube, Eyu chufa, marsil tv worldwide temesgen markos, efrem alemu, yosef kassa, christ mission, mezmur lyrics, dink sitota, semay christian tube, Daniel Amdemichael, hawassa, awassa, solomon bula, አዲስ መዝሙር, awratu kebede, aster abebe, love and care ethiopia, Gospel music
  • Hudba

Komentáře • 514

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před rokem +97

    የመድረክ መብራት የመድረክ ጭስ የመድረክ ጩህት ጭፈራ ባንገሸገሸን በዚህ ወቅት ድንቅ ዝማሬ እየመጣልን ነው በማስተዋል የሚዘመር አምልኮ ስግደት ለጌታ ብቻ

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 Před 9 měsíci +4

      ኦርቶዶክስነኝ፣ረጋ፣ያለመዝሙር፣በጣምነው፣የምወደው፣የምሠማው፣ተሥፋየ፣ጋቢሦን፣አከብረዋለሁ❤❤❤

    • @mesizewde1202
      @mesizewde1202 Před 9 měsíci

      ​@@hhnahhna5136😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @lmbno4066
      @lmbno4066 Před měsícem

      @@hhnahhna5136 ke zimarem bashager hiywotachew Egzabhern yiferalu……

    • @HanaLegesse-mq1pd
      @HanaLegesse-mq1pd Před 18 dny

      Correct ✅

  • @lewi9226
    @lewi9226 Před rokem +196

    ለዘመኑ ዘማሪዎች ይድረስልኝ ጊዜ የማይሽረው ዝማሬ ይህን ይመስላል፣በሕይወት ምስክርነት የታጀበ ዝማሬ ነው ።ተባረኩ ገና ብዙ ትውልድ ይባረክበታል።

    • @user-sj1zp9uj8e
      @user-sj1zp9uj8e Před rokem +9

      Ayibalm yeahunum yedrowm mezmuroch geta alebet.mizanu geta gar eji ante ej layi ayidelem mekorkom ayibejm memker eji.bergx ena zemari ayidelewm gen yemannm tsega akebralew

    • @adissketema6989
      @adissketema6989 Před rokem

      czcams.com/video/9PdJsMkK9hA/video.html

    • @yesewzerseleshi9079
      @yesewzerseleshi9079 Před rokem +7

      @@woldewakaso8083 እውነት ብለሀል። ቤት ስለመታላቸው ብቻ ወጥተው 32 ጥርሶቻቸውን ከሚያሳዩን ጋርማ አታነፃፅራቸው። ከእግዚአብሔር የተሠጠና ያልተሠጠ በደንብ ይለያል። ፀሎት ያስፈልጋል 🙏🙏🙏

    • @yaredalemayehu1333
      @yaredalemayehu1333 Před rokem +3

      @@user-sj1zp9uj8e ተው እንጂ ፌር ለመሆን ብለህ እውነትን አትካድ።ሳንሰበክ እኮ ነው በመዝሙር ብቻ ጌታን የተቀበልነው ድሮ። የአለማዊ ዘፈን ላይ ምናውቀውን የውጭ ዳንስ ሁላ አይደል እንዴ እሚሰሩት

    • @bezawitberhanu5448
      @bezawitberhanu5448 Před rokem

      @@woldewakaso8083 አሜን

  • @MubarekHaile
    @MubarekHaile Před rokem +37

    አባት ሆይ ከራሴ የህይወት አዙሪት ወጥቼ ስለወንጌል ዋጋ እንደከፍል ፀጋህ ይብዛልኝ

  • @zelalemtesfaye-official8856

    ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ምን እንላለን እንደተዘመረው ከፊታችን እናንተን አስቀምጡዋል ይሄም ትውልድ እናንተን እያየ ለጌታው ይፀናል ይበረታል። አባታችን በክርስቶስ ምሳልያችን መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለነዚህ ዝማሬዋች ጌታ ክብሩን ይውሰድ ሌሎችም ዝማሬዋች እንደዚህ ቢቀርቡልን መልካም ነው ። ባጠቃላይ በዚህ ዝማሬ የተሳተፋቹ በሙሉ ትልቅ ፍቅር ክብር አለኝ❤❤❤🥺

  • @nahom9192
    @nahom9192 Před 2 měsíci +3

    The nation of Ethiopia would really be healed, if they would listen and pay attention to these kind of songs than the useless false prophets who make you to focus on the worldly stuffs. God bless you our beloved brethren, I am so blessed and encouraged by this song thanks to God!

  • @dmd8203
    @dmd8203 Před rokem +44

    የእግዚአብሔር ቅሬታዎች እግዚአብሔር ስለእናንተ ይባረክ ስታምሩ ኡፍፍፍፍ ………… 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረኩልኝ

  • @kalebtsegaye5233
    @kalebtsegaye5233 Před rokem +32

    የዘመናችን የእምነት አርበኞች የምድራችን በረከቶች የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ!🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      ተፈራ ነጋሽ
      እውነተኛ የህይወት ምስክርነት
      czcams.com/video/2i-wVbs-klU/video.html

    • @adissketema6989
      @adissketema6989 Před rokem

      czcams.com/video/9PdJsMkK9hA/video.html

  • @mulugetag.giorgis1526
    @mulugetag.giorgis1526 Před rokem +19

    ዘምሬው የማልጠግበው ልብ ሁለም ይሞቃል እምነት ይሞላኛል የድልመንፈስ።
    ፓስተር ተስፋዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @abelmichaelaraya6838
    @abelmichaelaraya6838 Před rokem +28

    ብጣዕሚ ጥዑም መዝሙር ኣምላኽ ይባርኽኩም ኣብዚሑ።

  • @tigistgebremariam7451
    @tigistgebremariam7451 Před rokem +8

    ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን
    የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን
    ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን
    የሕይወት ፡ ምርጫችን
    እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x)
    ከሁሉ ፡ የሚበልጠውን ፡ ተመልክተው
    ከየምድሩ ፡ ጉድጓድ ፡ ተቅበዝብዘው
    ነፍስን ፡ ከሚዋጋ ፡ ምኞት ፡ ርቀው
    ወንዙን ፡ ተሻገሩ ፡ አሸንፈው (፫x)
    አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን
    የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን
    ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን
    የሕይወት ፡ ምርጫችን
    እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x)
    ቅን ፡ ከምትመስል ፡ ሰፊ ፡ መንገድ
    ወጥተን ፡ በጠባቡ ፡ ስንሰደድ
    በዚህ ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ሕይወት ፡ አለ
    ቆርጦ ፡ ለሚከተል ፡ የታደለ (፫x)
    አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን
    የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን
    ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን
    የሕይወት ፡ ምርጫችን
    እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x)
    ባለ ፡ ፀጋ ፡ ሲሆን ፡ ደህይቶልን
    ባለ ፡ ማዕረግ ፡ ሲሆን ፡ ተዋርዶልን
    እውነተኛውን ፡ ፍቅር ፡ ገለጸልን
    እኛም ፡ በእርሱ ፡ መንገድ ፡ እንሄዳለን (፫x)
    አዝ፦ በእምነት ፡ ድል ፡ እየነሱ ፡ ያለፉትን
    የቀደሙትን ፡ እያየን ፡ ከፊታችን
    ልንቆም ፡ ያስፈልገናል ፡ ለጌታችን
    የሕይወት ፡ ምርጫችን
    እርሱ ፡ ነውና ፡ ዋስትናችን (፪x)

  • @lomi6959
    @lomi6959 Před rokem +36

    በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን!
    የቀደሙትን እያያን ከፊታችን...
    ለሁሉም ዘመን የሚሆን መልዕክት
    አሜን ለማስተዋል እና ድል ለመንሳት ያብቃን!
    ተባረክ ተስፍሽ! አብራችሁ ያገለገላችሁም

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před rokem +3

    ዘምሬው የማልጠግበው ልብ ሁለም ይሞቃል እምነት ይሞላኛል የድል መንፈስ።
    ፓስተር ተስፋዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @woubeshetdegene8183
    @woubeshetdegene8183 Před 7 měsíci +5

    ከህይወት የወጣ ህይወት ያለው ዝማሬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ

  • @addisaregay2940
    @addisaregay2940 Před rokem +26

    “… በእምነት እኖራለሁ
    ጌታዬን አውቃለሁ
    የ’ ን ጽኑ ዓምባ ተተግኜዋለሁ
    ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ ረታለሁ
    የ ክ ብ ር ሽልማቴን ከእጁ’ ረከባለሁ።” ... ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @zinashyimer1961
    @zinashyimer1961 Před rokem +13

    . . . የሕይወት ምርጫ እሱ ነውና ዋስትናችን!!!

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +10

    ቃል የለኝም ኢየሱስ አንተ ነህና ዋስትናችን😢😭😭😭

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před rokem +5

    እንደዚህ አይነቱ በጎ ተግባር ሊቀጥል ይገባል፤ የቀደሙት ከአሁኑ ትውልድ ጋር ሲሆኑ እንዴት ደስ ይላል!
    ጋሽ ተስፋዬ እርሶን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠ አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @DM-fj2sr
    @DM-fj2sr Před rokem +8

    አባታችን ፓስተር ተስፍሽ አንተ እያለህ ዘማሪዎች ካንተ መማር አቅቷቸው የመዝሙር ፈር መልቀቅ ያሳዝነኛል ለምልምልን ❤️ አስኒዬ የኔ ቅመም አንቺ ህይወትሽ እራሱ መዝሙር ነው ወድሻለሁ❤️ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ሌላም እንጠብቃለን አደራ ቀጥሉ እንዳታቆሙ ❤️❤️

  • @kiddyzkas7286
    @kiddyzkas7286 Před rokem +18

    ኢየሱስ እንዳንተ ማንንም አላገኘሁም!! ለኔ የሚገባው ሞት ነበር። ሕይወትን ሰጠኸኝ ለዛውም የዘለዓለም!!

  • @schriptures
    @schriptures Před rokem +44

    Can't stop hearing and worshiping God with this song again and again repeatedly. It is amazing. God would richly bless you all our dear Fathers, brothers and sisters. Please continue.

  • @samibereket8097
    @samibereket8097 Před rokem +16

    I feel alive again when I hear such a beautiful pure authentic old Christian song. Old is gold!

  • @user-mh8lw7xw5x
    @user-mh8lw7xw5x Před rokem +10

    የአባቴ ብሩካኖች የምድራችን በረከቶች የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤

  • @fikaduhaileysus4868
    @fikaduhaileysus4868 Před rokem +14

    ስለእናንተ ጌታን ባረኩት ። ቅሬታ ያስቀረልን አባታችን በሰማይ ይሁን በምድር የተባረከ ይሁን።

  • @mimimimineme4198
    @mimimimineme4198 Před rokem +2

    ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ጥልቀ መንፈሣዊ ትርጉም አለው ለኔ ተባረኩልኝ አባታችን ም ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተባረክልን ተስፋችንን አለመለምከው ተባረክልን.

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 11 měsíci +4

    በእናንተ ተባርከናል ረጅም እደሜ እናጤናን ያጥግብልን ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tamagn
    @Tamagn Před rokem +13

    I Love You ❤️❤️
    የተወደዳችሁ።
    እኔ የማመልከው እነዚህ ብሩካን የሚያመልኩትን፣ ያለ የነበረ፣ ደግሞም አስከ ዘለአለም የሚኖረውን የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣እግዚአብሔር መንፈስ ወቅዱስን ነው።

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +7

    ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ምንኛ ታድለናል ባንተ መታሰባችን 😢😭😭 የኔ ፅኑ አምባ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tenumaberchu8380
    @tenumaberchu8380 Před rokem +10

    😭😭😭😭ተባረኩ በረከቶቻችን ናቹ በዚህ መለልኩ ድጋሚ ስለሰራቹት ደስ ብሎኛል

  • @getachewkebede1911
    @getachewkebede1911 Před 2 dny

    ኢየሱስዬ የክብር ሽልማቴ ከእጅህ እንድረከብ በጸጋህ አግዘኝ

  • @j-ctoseyosias3742
    @j-ctoseyosias3742 Před rokem +10

    ❤❤❤የፓስተር ተስፋዬ ሁሉም መዝሙሮች እንደዚህ ደግመው ቢሰሩ በጣም አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው። ምክኒያቱም የአሁኑ ዘመን ትውልድ የእምነት አባቶቻችን በምን አይነት መዝሙር ያንን ለማሰብ የሚከብድን ወቅት እንደተሻገሩት ማወቅ ስላለብን። ፓስተርን ያገዛችሁ ሁላችሁን ጌታ ይባርካችሁ። ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።❤❤❤

  • @eyerusalemzemenemengesha1729

    የኔ ዘመን የእምነት አርበኞች ተባረኩልኝ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před rokem +1

    Abatochachn bebzu tebarekuln enanten senay libachn yidesetale yemenfes kidus hilinawu yilewutenale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před rokem +4

    ስሰማው ነፍስ አይቀርልኝም ጌታ የሱስ ይባርካችሁ ምን እላለሁ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před rokem +7

    ኸረ ድገሙን አትጠገቡም የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ!!! መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስወድህ የትውልድ ምሳሌ ነህጌታ ይባርክህ!!!♥♥♥

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před rokem +9

    ተባረኩ በናንተ ዝማሬ ያለምንም ምስክር በህይወታቹ በኑሮአችሁ ተሰበክን ለመዳናችን ምክንያት ናቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemmekonnen4408
    @eyerusalemmekonnen4408 Před rokem +1

    ይህ ተወዳጅ የማይጠገብ መዝሙር ሀለት ትውልድ በአነሰድነት ተቀናጅቶ ሲዘምረው ማየት እንዴት ደስ ይላል ። እውነተኛ የጌታ መገኘት ያለበት ህብረት የትውልድ ክፍተት አይኖርበትም
    ሁሉን ያስተሳስራል ። አባቶች በርቱ አዲሱን ትውልድ ባርኩ ፀልዩላቸው አስተምሯቸው መገሰፅ ያለበትን ገስፃችሁ መልሱ ። ወጣቶችእናንተ ደግሞ
    በእናንተ ያለው መነሰፈስ በእናት ባባቶቻችሁ እና በአያቶቻችሁ ነበረ እና በርቱና ለወንጌል ኑሩ ወንጌል ዋጋም ጭምር የሚያስከፍል ድንቅ ህይወት እንደሆነ ታውቃላችሁ በመካከላችሁ ያሉት
    አባቶች ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው በረከተለን ይንገሯችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ።ነፍስም አልቀረልኝም እነዚህን ተወዳጅ መዝሙሮች ጊዜ ወስዳችሁ እንዲል አቀነባብራችሁ ስለሰጣችሁን ተባረኩ በርቱና ሌሎቹንም ጨምሩልን ተባረኩ አሜን ።

  • @meseretkinfe3046
    @meseretkinfe3046 Před rokem +3

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር፣ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před rokem +8

    ጌታ እየባረከ ይባርካችሁ! የእግዚአብሔር እውነት ያለበት ዘመን የማይሽረው ዝማሬ።
    እ ሰ ይ ! ! !

  • @user-mj9jr1ep2t
    @user-mj9jr1ep2t Před 7 měsíci +1

    Sentochen be geta bete wesete yatena zemarewochn yeseteh abat egeziabhere bruke yehune . Tesgaye Gabeso😢

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před rokem +1

    God bless all

  • @asmamawamare4393
    @asmamawamare4393 Před rokem +18

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በትውልዱ መሃል ቅረታዎች ስላሉልን እግዚአብሔር ይመስገን:: ቀር ዘመናችሁ ይሌምልም:: ❤❤❤

  • @tamiratalemu7011
    @tamiratalemu7011 Před rokem +16

    መልክት አዘል መዝሙር በፀሎት እና በእንባ የተወለደ መዝሙር ታንጬበታለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።

  • @theophilusterefe3489
    @theophilusterefe3489 Před rokem +9

    በእምነት ምሣሌ እንደሆናችሁ እንድትጨርሱ ጌታ በጸጋው ያበርታችሁ።

  • @rahelkidane9276
    @rahelkidane9276 Před rokem +2

    ቅሬታዎች ዛሬም አሉ። ጌታ ይባረክ

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před 10 měsíci

    እንጀታችን እያረረ ባለበት የዝማሪ አገልግሎት ቅጥ ማጣት የቃሉን እውነት የሚገልጡ እንደዚህ የምንጽናናባቸው ስላሉ ደስ ሊለን ይገባል ጌታ ክብሩን ይውሰድ!

  • @asayewold8264
    @asayewold8264 Před rokem +4

    ትናንትም ናቸው ዛሬም ናቸው ነገም ናቸው። መልካም combination. መልካም አስተማሪ ነው።

  • @webayewalemayewe6811
    @webayewalemayewe6811 Před rokem +3

    በመንፈ ቅዱሰ የተሞላ ዝማሪ ና መዘምራን ጌታ በእድሜ ባርኮአቸው ብዙ መዘምራንን አፍርተው በማየታቸው እድለኞች ናቸው ተባረኩ

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 Před rokem +6

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ይለምልም 🙏😍❤😇

  • @Melat26
    @Melat26 Před rokem +1

    What is an amazing song

  • @tarekegnyohannes
    @tarekegnyohannes Před 5 měsíci

    Be emeinet eniralehu...Wojebu bibezan tagiye eretalehu...Amen.

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před rokem +5

    ውይይይ ሰማይ የሚያስናፍቅ መዝሙር ያባቴ ብሩካን ተባረኩ ♥♥♥

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Před rokem +4

    Amen Amen ጴንጤነቴን ወደድኩት

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před rokem +3

    “በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።”
    - 2ኛ ቆሮ 4፥6

  • @MenbiGebe-qe9vy
    @MenbiGebe-qe9vy Před 2 měsíci

    የሚገርም አምልኮ። እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ፖስተር ተስፉዪ አንተንና አንተን መሰሎች ሳይ; እስከመጨረሻ የፀና እርሱ ይድናል የሚለው ቃል ትዝ ይለኛል። የእግዚአብሀር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @ibelongtojesus1665
    @ibelongtojesus1665 Před rokem +8

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ሌላ እንደዚህ አይነት እንጠብቃለን please በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ህይወት ተኮር የሆኑ ዘማሪዎች አብረው ሲዘምሩ ደስ ሲል ፓስተር ተስፋዬ አንተን ማየት መባረክ ነው

  • @eyasuabata5741
    @eyasuabata5741 Před rokem

    😭 amena amena amena abatoche rajeme edeme geta yisetachu lamidere barakate nachuwu

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před rokem +7

    አገልግሎት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፣ ፍፃሜያችሁም እንደዘመራቾሁት 'Well done my son, well done my daughter' የሚል የክብር ሽልማት ከጌታቾሁ ከጌታችን እጅ የምትቀበሉበት ይሁን። አሜን።

  • @wogeneyesuswolde
    @wogeneyesuswolde Před rokem +3

    በጌታ ስም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን !

  • @nighistykifleyesus4558
    @nighistykifleyesus4558 Před rokem +4

    ቀደምት የእምነት አባቶች እና የእግዚአብጌር ቤት አገልጋዮች ሆይ፥ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ: ከምር የሚባርክ እና የተዋጣለት መዝሙር ነው: ከሁሉም በላይ ከወጣቶህ የመጭው ዘመን ተረካቢዎች ጋር መዘምራቹህ አደንቃቹሀለው
    ሰማይ አምላክ እግዚአብጌር አገልግሎታቹህ ይባርክ ዘመናቹህ ዕድሜአቹህን ይባርክ።

  • @mitikuendale
    @mitikuendale Před 2 měsíci

    ሁሌም ቢሰማው የማልጠግበው መዝሙር

  • @kaldibo7440
    @kaldibo7440 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ bexam new mwedachhu eg/r edeme ena Xena ysxachhu yezer Gandachhu ybarek 🙌🙌🙌♥️🤗 tebarekulgn ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před rokem +1

    አሜን እልል።

  • @homeofgoodnewsministries2128

    We thank God for this everlasting grace. Pastor Tesfaye Gabiso we love and honor you so much. You are our blessing

  • @wayesogebeyehu8593
    @wayesogebeyehu8593 Před rokem +1

    ይህን መዝሙር ሰምተህ normal መሆን አትችልም...... በቃ ሌላ ታሪክ ውስጥ ውስጥ ትገባለህ !!!!

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa6145 Před 17 dny

    አሜን የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @rachelbird5533
    @rachelbird5533 Před rokem +3

    ሌላም ብዙ እንደነዚህ ያሉ መዝሙሮችን ዘምሩ። ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!!!

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 4 měsíci

    ጌታ እየሱስ ስለ እናንተ ይባረክ እደተዘመረው ከፊታችን እናንተን እያየን ለጌታ ልባችን ይፀናል። በዚህ አገልግሎታቹ ወጣቱ ትውልድ ለጌታ ይማረክ እግዚአብር አምላክ ባርኮ ለበረከት የድርጋቹ አሜን ።

  • @beleteasress3266
    @beleteasress3266 Před rokem

    Amen amen amen!!

  • @debritunigusse2224
    @debritunigusse2224 Před rokem +1

    የአባቴ ብረከን ናቸው

  • @teferibadacho6589
    @teferibadacho6589 Před 3 měsíci

    ከልብ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ፣ልብን የሚያሳርፍና ነፍስን የሚያረሰርስ፣ዘመን ተሻጋሪ፣ዛሬም ትኩስ የሆነ፣ከኖሩት ሕይወት የተዘመረ ዝማሬ።ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @yhd4607
    @yhd4607 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: በየፀሎት ቤት ይህን የመሰለ ዝማሬን እየሰማን ነበር ያደግነው አሁን አሁን ግን ዘፈንና ጭፈራ መድረኩን ወረሰው :: እባካችሁ እግዚአብሔር የሚከብርበትን፣ እንደእነዚህ አይነት አገልጋዮችንና ዘማሪያንን ያበዛልን ዘንድ እንፀልይ።

  • @jesussaves335
    @jesussaves335 Před rokem +4

    መፅሐፍ ቅዱስ በዝማሬ ካሉ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ናቸው፣ ለአስርት ዓመታት ያልተሰለቹ ሁሌም አዲስ ❤❤

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Před rokem +1

    ስለእናተ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ 🙌🙌 በረከቶቻችን ናችሆ አሁንም ጸጋው በጥፍ ይጨመርላችሁ❤❤

  • @heromenheri548
    @heromenheri548 Před rokem +2

    ተባረኩ ቀሪው ዘመን የልምላሜ ያደርግላችሁ

  • @yishakdebebesoljc8795
    @yishakdebebesoljc8795 Před rokem +2

    በእምነት እኖራለሁ wow ❤❤❤❤

  • @abebawtsegaye9695
    @abebawtsegaye9695 Před rokem +1

    tebarku!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před rokem +3

    ተወዳጆች እድሜ ዘመናቹ ይለምልም ፀጋ ይብዛላቹ🙏

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስም ለዘለዘአለም የተመሰገነ ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም ደጋግሞ ይባርካችሁ። አሜን

  • @workinehabraham3950
    @workinehabraham3950 Před rokem +5

    እኛም በዚህ መንገድ እንሄዳለን!

  • @asfawosentemesgen8034
    @asfawosentemesgen8034 Před rokem +2

    May God bless you abundantly rest of your life keep it up

  • @abuguju695
    @abuguju695 Před rokem +2

    ያለፈ ያየ ይዘምር በእውነት

  • @teferasime1481
    @teferasime1481 Před rokem +2

    a real Christian Hero!!!A real model for this generation! God bless them all!

  • @samuelgebreselassie2402
    @samuelgebreselassie2402 Před rokem +4

    I have no words to express how my soul is blessed! May Lord bless you more.

  • @samsonmezghebefutur3521

    በጣም ድንቅ መዝሙር።ተባረኩ።

  • @aduadu3526
    @aduadu3526 Před rokem +1

    ጌታ ይባርካቹህ ተባረኩ ሰማያዊ ህይወት እንዳስብ
    ያደረገኛል ይሄ ዝማሬ ፓስተር ተባረክ ተባረክ

  • @TilahunRefisa-lj3mu
    @TilahunRefisa-lj3mu Před 8 měsíci

    እሆ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ❤️❤️❤️

  • @rutuabera1832
    @rutuabera1832 Před rokem

    The power of the song is the life of Jesus Christ and Song from true spiritual life is the message of to days Church.

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique1036 Před 4 měsíci

    Glory to j'esus christ l love your beautiful music 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤😊❤❤

  • @getademisse
    @getademisse Před rokem

    ተስፋዬ ከጌታ በታደለው ልዩ ሥጦታ፣ ከዘመናት ጀምሮ፣ ልብን በሚሰረስሩ ዜማዎቹ ታጅበው የሚንቆረቆሩት ቃላቶች፣ ውስጠ መንፈስን ወደጸሎት የማንሣት፣ በብቸኝነት ያለችን ነፍስ ከጌታ ጋር የማገናኘት፣የማጽናናትና፣የማበርታት ከዛም ወደ ማመስገን የሚያሸጋግር ኃይል አላቸው። እንደዚህ ዓይነት መዝሙሮች ፣ መጥተው ያንድ ሰሞንኛ ሥራ ብቻ አይይሆኑም፣ ከ 30ም ከ 40 9:27 ም ዓመታት በኋላም ለሚሰማቸው፣ ያንኑ የመባረክ ኃይል እንደጠበቁ ነው የሚገኙት ። Great arrangement with talented musicians . The accompanying vocalists are equally gifted and sound fabulous. God Bless you all 🙏

  • @kastrobonja7858
    @kastrobonja7858 Před 9 měsíci

    AMEN amen

  • @kirubelalemu9524
    @kirubelalemu9524 Před rokem +5

    ዋው ለበረከት ናችሁ አናፃችሁኛል ነፍሴንም ፈትሻኋታል ፣ በእግዚአብሔር መንፈስ አነቅታችሁኛል ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @TESHEHOPE
    @TESHEHOPE Před 10 měsíci

    amen🙏🙏amen🙏🙏🙏amen

  • @sisayshediso
    @sisayshediso Před rokem +1

    kibr legeta yihun. min endehone bedemb baygebagnm DEGAGIME EMBAYE EYFESESE SEMAWU, TENEKAWU. LENIGUSU NORO MEZMER POWER ALEWU QENAWU BEZU SATM ANEBAWU LEAHUNUWA BETEKIRSTYAN. ABATACHN TESFAYE ANTEN MAYET ERASU MENFES YIGABAL. KIDUSAN SILEZELALEMAWIWU ABATACHN EYASEBN ENSMAWU. HULACHIHUNM EWODACHIHLEWU, TEBAREKULIGN.

  • @Betelyacob
    @Betelyacob Před rokem +3

    የምድራችን በረከቶች ተባረኩልን 🥰🥰🥰🥰

  • @lokaloka8758
    @lokaloka8758 Před rokem

    AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 Před rokem +1

    Amen 🙏 ጌታሆይ እንተን የሚፈራና የሚያከብር አምልኮ ይብዛልን:: ❤

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 Před rokem

    አባት ሆይ እኔም እስከ ፍጻሜው በጨመረ እንጂ በሚቀዘቅዝ ማንነት እንዳልጨርስ አግዘኝ

  • @Esku7
    @Esku7 Před rokem +1

    ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ !! ተባረኩ መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላልና ፡ ዕብ 11፡ 32 እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ 34 የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ።
    35 ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤
    36 ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤
    37 በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤
    38 ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 Před rokem +2

    በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን
    የቀደሙትን እያየን ከፊታችን
    ልንቆም ያስፈልገናል በጌታችን
    የሕይወት ምርጫችን
    እርሱ ነውና ዋስትናችን (2x)
    ቅን ከምትመስል ሰፊ መንገድ
    ወጥተን በጠባቡ ስንሰደድ
    በዚህ ጐዳና ላይ ሕይወት አለ
    ቆርጦ ለሚከተል የታደለ 3x

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር አሜን