''ጸጋን የተመላሽ'' በፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ ቴሌቪዥን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • / 100088187921353

Komentáře • 191

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před 7 dny +14

    ከ ፍጥረት ሁሉ የተለየች ናት ማርያም ወላድተ ቃል

  • @ZemaritHaymanot-qb7ft
    @ZemaritHaymanot-qb7ft Před 8 dny +17

    ፍኖተ ፅድቆች በዚ መንገድ ስላየኋችው ደስ ብሎኛል

    • @user-mq1mg5wz5u
      @user-mq1mg5wz5u Před dnem

      Ahunm ezaw nachew mekeyer mayfeligut ngr ale bzu sirat yetasu negeroch alu bezih mezmur enkuan

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 9 dny +13

    ሃዲስ ኪዳን የተጀመረው በዚህ ሰላምታ ነው እንደገብርኤል ሰላም ብሎ መጀመር በኋላ ዳንን ለማለት ያበቃል ክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ያድርጋችሁ ያበርታችሁ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን 😊

  • @GebremeskelGere
    @GebremeskelGere Před 6 dny +10

    እልልልልልልል የተመረጠ ብቻ ነው የድንግልን ስም እሚጠራው ❤ ክብር ከንልጅዋ ❤❤❤❤

  • @surafelabite315
    @surafelabite315 Před 8 dny +8

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሁን ግን ተመልሳችኃል❤❤❤❤ ኢግዝአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Před 8 dny +14

    ኦ ማርያም በእንተ ዝ ናፈቅረኪ
    እስመ ወለድኪ ለነ ህብስተ ሕይወት

  • @richoworicho8312
    @richoworicho8312 Před 7 dny +7

    ወንጌል ሙሉ የሚሆነው ማሪያም ስትኖር ነው “ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥3

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 8 dny +13

    የተዋህዶ ልጆች የት አላችሁ ሼር ላይክ አድርጉ ለክፋት ብቻ አትሩጡ እንደዚህም አይነት ስራ ሲሰራ አዳምጡ ሼር አድርጉ በርቱ ፍኖተ ጽድቆች

    • @yeabsiraberhanu3211
      @yeabsiraberhanu3211 Před 8 dny

      አንቺ የምን ልጅ ነሽ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 7 dny

      ዉድ ዘማሪት እህታችን ሃሌ ሉያ እንዴት ነሽልኝ

    • @ElsaNat-k8z
      @ElsaNat-k8z Před 3 dny +1

      ትክክል አይደለም ዜማዉ 😢😢🙄🙄

  • @yabalguta-jn7ul
    @yabalguta-jn7ul Před 8 dny +9

    "ይሁንልኝ ይደረግልኝ እንደ ቃልህ
    ከ አምላኬ ፍቃድ አይልቅም የእኔ ተቀበልኩህ"
    የሚለው ስንኝ ድንግል ማርያም ከእግዜር ፍቃድ የተለየ ሌላ ፍቃድ ኖሯት ግን ያን ፍቃዷን ትታ የእግዜርን ፍቃድ የተከተለች ከማስመሠሉ ውጪ ተመችቶኛል ሲጀመር የ አምላኳ ፍቃድ እና የእሷ ፍቃድ አንድ እንደሆነ ነበር ማውቀው። "ሃሳብሽ እንደእግዚአብሔር ሃሳብ ነው" ምንላት ለዚው አይደል? የሃሳብ ድንግልና ማለትስ ሙሉ ፍቃድን ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር አንድ ማድረግ አይደል? ታዲያ የቱ ፍቃዷ ነው ከጌታ ፍቃድ የተለየ እንደሆነ ተደርጎ "ይህ ፍቃዷ ከአምላኳ ፍቃድ ያነሠ ነው" ሚባልለት?
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    • @AyanaLami
      @AyanaLami Před 7 dny

      እርግጥ የሷ ፈቃድ ካምላክዋ የተለየ ነው ለ ማለት አደለም... ቅዱስ ገብርኤል.. ብስራት ይዞ ወደ አርስዋ በሄደ ግዜ እና ብስራቱን በነገራት ጊዜ..
      የ ማርያም ምላሽ ይህ ነገር እንዴት ይሆናል ነበር.. በተጨማሪም.. ልክ እንደ ካህኑ ዘካርያስ ሁሉ አርሷም የምስራቹን ቃል ካ አንዴም ሁለቴ እንዴት ይሆናል ብላ አልተቀበለችም.. መጨረሻ ላይ ግን የ ፈጣሪዋን ቃል ተቀብላ ራሷንም አስገዝታ ተከበልቺው ነው ሃሳቡ

  • @saricho2117
    @saricho2117 Před 3 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚ በላይ የምታገለግሉበት እድሜ እና ጤናን ያድልልን😍😍😍

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 7 dny +3

    ፍኖተ ፅድቅ በርቱልን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆ ላይክ ሼር አድርጉ እየገባቹሁም ላይክ አድርጉቸዉ❤❤❤

  • @tamrattaye2120
    @tamrattaye2120 Před 12 hodinami

    በርቱ ተቀብለናችኀል አሁን በዚህ ቀጥሉ የተዋሕዶ እንቁዎች❤

  • @tenagebeya
    @tenagebeya Před 3 dny

    I'm from the world, but when you sing songs like the previous one, my heart breaks. We reach GOD in a variety of ways, one of which is through melody with St Yared. Today I am overjoyed to see you like way; everything has calmed down. Now the devil gets angry and shouting with his slaves. St. Merry, do not leave us alone. We need you in every element of our lives. Amen!

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Před 8 dny +5

    ተወህዶ ይሸታል ቤቱ አሁን ይበልጥ በርቱ

  • @yadetadesalegntotoba-x3t

    Akkas Malee Waaqayyoo Isiin Ha Ebbiisuu Ayyaannii Durboo Mariyaamii Isiin Irraa Haa Buufatuu

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ♥️🙏

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Před 4 dny +1

    ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ከተከበሩ የተከበረች ከተመረጡ የተመረጠች መሆኗን አንዘንጋ

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 Před 8 dny +4

    ያጠፋችሁትን መዝሙር እንዳለ አስተካክላቹ ድጋሚ እንደምትለቁልን ተስፋ አደርጋለሁ ❤️

  • @hizkiaskassahun5933
    @hizkiaskassahun5933 Před 7 dny +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS Před 21 hodinou

    💙ማርያም💙እናታችን💙

  • @user-ls4me8qb7h
    @user-ls4me8qb7h Před 9 dny +12

    በነገራችን ላይ ተዋሕዶ የሚገባትን የድምፅ ጥራትና የዜማ መሣሪያ ስለሰጣችኹን ከልብ አመሰግናለኹ በሌሎች ቤተእምነት እንዳንቀና አድርጋችኹኛል ። ያህዌ አምላክ የአገልግሎት ዘመናኹን ይጠብቅ ይባርክ
    ለዝማሬዎቻችኹ ዝማሬ መልዐክ ያሰማልኝ

  • @abizeeotc
    @abizeeotc Před 8 dny +4

    ተመስገን

  • @inspirodreams
    @inspirodreams Před 2 dny +1

    no words🙌

  • @gezahegnmamo1980
    @gezahegnmamo1980 Před 7 dny +2

    welcome back finote tsidiq TV broadcast.

  • @teklefikadu3661
    @teklefikadu3661 Před 6 dny +1

    sagalee jireenya isiin haa dhaageesiisuu🙏🙏🙏

  • @user-zj6ni9ob2h
    @user-zj6ni9ob2h Před 6 dny +1

    የጌታችን ኢየሱስን ልደት እንዳበሰረ እንደ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብስራት በመንገር ረቂቁን የሐዲስ ኪዳን ስብከት ስላሰማችሁን እናመሰግናለን ። በዚ መንገድ በእዉነተኛዋ ገና ብዙ አብረን እንጓዛለን በርቱልን ❤❤❤ Share share

  • @WubalemasratWubalemasrat

    ሽብሽባችሁ ሁሌም
    እንደዚ
    ቀጥልበት❤

  • @solomontage3773
    @solomontage3773 Před 6 dny +1

    Amen amen amen zemare malket yesamelen ❤❤❤

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 Před 8 dny +1

    እመቤቴ ሆይ ለኔ ለባርያው አሳስቢ

  • @WeynishetnamasteWgebriel

    የኔ ውዶች ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 8 dny

    ኢንኳን ደህና መጣችው ፍኖቴ ፅድቆች በርቱ ጌታ ይባካችው ተባረኩ

  • @user-ls4me8qb7h
    @user-ls4me8qb7h Před 9 dny +2

    እንዃን ደህና መጣችኹ በጣም ናፍቃችኹኝ ነበር እባካችኹ በፍፁም እንዳታቋርጡ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatFekadu-gu9sh
    @MelatFekadu-gu9sh Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tesfa-gt5qp
    @Tesfa-gt5qp Před 6 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር 🥰🥰🥰

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 8 dny

    ተባረኩ ማርያም ሆይ ኢንወድሻለን በክርስቶስ ፍቅር❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 8 dny +1

    ወንድሞች እቶች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WeynishetnamasteWgebriel

    አምላክ ይመስገን ለካ የማይለወጥ ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelebayisa9778
    @tadelebayisa9778 Před 4 dny

    Good blessing 🙌

  • @HabtamuMideksa
    @HabtamuMideksa Před 3 dny

    Kfu Amel Tolo Aylekim Alu Ere Tewut Yehe Gitar Yemeslewun Ngr

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial Před 5 dny

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kogir3864
    @kogir3864 Před 9 dny +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před 8 dny

    እልልልልልልልል ተመስገን ገና አሁን ጀመራቹ ኦርቶዳክሳዊ ቃና መዝሙር እንደዚ ነው የሚያምርባቹ ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @yidnekachewshewalem4352

    በጣም ደሥ ይላል ልቤ ሐሤት አደረገ።

  • @user-be4do2fh8z
    @user-be4do2fh8z Před 9 dny

    ሀ...ተባለ አድስ ኪዳን በገብርኤል ሰለምታ!

  • @gideon1500
    @gideon1500 Před 8 dny

    ተመስገንንንን አሁን በጣም ደስ አለኝ።

  • @amantiitube1081
    @amantiitube1081 Před dnem

    Welcome Back!

  • @wendesenMekasha
    @wendesenMekasha Před 9 dny

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gadaaethiopiatube5331

    God blessed you all❤❤❤❤

  • @theOrthodox1996
    @theOrthodox1996 Před 5 dny +1

    አልተስተካከለም ያሳዝናል ግጥም ብቻ ነው 😮😐😟????????

  • @user-ip3vn3cj7i
    @user-ip3vn3cj7i Před 9 dny

    ❤❤❤ እንኳን ወደ አገልግሎት ተመለሳችሁ ❤❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 8 dny

    አሜን ❤

  • @aserituawtar9181
    @aserituawtar9181 Před 7 dny +2

    ዛሬም አልታረማችውም ግርፍ ክራሩ ምንድነው ድን የምታደርጉት

  • @user-nw5vh9zu5e
    @user-nw5vh9zu5e Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤በእውነት ተባረኩ

  • @eulman5195
    @eulman5195 Před 8 dny

    በጌታ እንዴት ነዉ የምታምሩት

  • @ButuButu-kl4js
    @ButuButu-kl4js Před 9 dny

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-cd5fn6sw6o
    @user-cd5fn6sw6o Před 14 hodinami +1

    Maryam ❤❤❤❤enata

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Před 16 hodinami

    አምልኮ የምገባው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ።

  • @7tube571
    @7tube571 Před 8 dny +1

    ahun gena ferahu::

  • @hawifekadu9482
    @hawifekadu9482 Před 9 dny

    Eebbifamaa

  • @AyanaLami
    @AyanaLami Před 9 dny +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፀጋን የተመላሽ ይደንቃል ትህትናሽ
    ከ ፍጥረት ሲለይሽ እናቱ አደረግሽ

  • @DesuFentahun
    @DesuFentahun Před 9 dny

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @leaklil
    @leaklil Před 3 dny

    የግርፍ ክራር ማነው ተጠቀሙ ያላችሁ ? እኛ ዘፈን አንፈልግም !

  • @ethiowatch23
    @ethiowatch23 Před 9 dny

    እልልልልልል❤❤❤❤

  • @romeewmariyaam947
    @romeewmariyaam947 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru1ph6rt3p
    @user-ru1ph6rt3p Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekliy
    @Mekliy Před 9 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vi7ew7cu5t
    @user-vi7ew7cu5t Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dh8wg7ec6h
    @user-dh8wg7ec6h Před 8 dny +3

    አሁንም አልጠራም አስተካክለናል የሚሉት የታለ ግርፍ ክራር የዘፈኑ አለ

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 Před 8 dny

  • @yonasarega7476
    @yonasarega7476 Před 8 dny +1

    yeman mezmur newu pls ngerung mezmuru des yilal

    • @FeyetheoMegersa-xi9hz
      @FeyetheoMegersa-xi9hz Před 7 dny

      በራሱ በፍኖተ ጽድቅ ልጆች የተሰራ አዲስ ዝማሬ ነው!!!

    • @yonasarega7476
      @yonasarega7476 Před dnem

      @@FeyetheoMegersa-xi9hz ooooo des yilal

  • @Tsehayayelee
    @Tsehayayelee Před 7 dny

    እናቴ ድንግል ማርያም

  • @alemadere666
    @alemadere666 Před 2 dny

    በስተግራ የያዘው ክራር ነው በስተቀኝ የያዘው ግን ከአያያዙ ጀምሮ ጊታር ይመስላል ወይስ ተሳስቼ ነው … ?🤨

  • @Wondemu-ov3gq
    @Wondemu-ov3gq Před 6 dny +2

    ጴንጤዎች እስቲ በዚህ ዝማሬ አለ የምትሉትን ስህተት አስረዱን ለሰው የምዘመረውን መዝሙሮች እቃውማለሁ ነገር ግን በመጽሐፉ ቅዱስ ላይ የተጻፈውን ሳይቀነስ ሳይጨመር መዘመር ይቻላል ለማርያምም ለመልአክትም ለጎልያድም ከተጻፈው ማለፍ ነው ክልክል

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 6 dny

      ማለፍ ማለት ምን ማለት ሰይጣንን ከተፃፈው አልፈሽ እሰከ ጥግ ተቃውመሽ ትዘምርያለሽ ለቅዱሳንም እስከ ጥግ በፍቅር ፀጋቸው ክብራቸውን እንዘምራለን ለእግዚአብሔርም ክብሩን ልዕልናውን በምገልፅ ቋንቋ ከተፃፈው አልፈን አንዘምራለን ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ በጥቅቱ ከእግዚአብሔር ቃል እንጅ ብቻ አይደለም።

  • @DerejeKebede-iv3qk
    @DerejeKebede-iv3qk Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...............እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SagaleeLabsii
    @SagaleeLabsii Před 9 dny

    tsega yibzalachiw

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mathewosmunune5089
    @mathewosmunune5089 Před 8 dny +1

    የቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ ዕድገት ምልክት ናችሁ ።

  • @teshayneshfikremelaku8993

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yf9cp6ym8y
    @user-yf9cp6ym8y Před 8 dny

    Enkuan Bslam Wod Agelgelotachehu Metachehu Enant Egzabher B,Amlko Yekebachehu Ye,Egzabher Betsboche Egzabher Kzeh Blay Tsegawun Yabzalachehu

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS Před 4 dny

    ትንሽ ይቀራል ክራሩ እሚረብሽ አለ የሙዚቃ መሳሪያ አለ ያስታውቃል😮

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 Před 8 dny

    ሃዲስ ኪዳን የተጀመረው በዚህ ሰላምታ ነው እንደገብርኤል ሰላም ብሎ መጀመር በኋላ ዳንን ለማለት ያበቃል ክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ያድርጋችሁ ያበርታችሁ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን

  • @bonatamirat5971
    @bonatamirat5971 Před 9 dny

    baga nagaan deebitan

  • @AsegedechYimam
    @AsegedechYimam Před 8 hodinami

    ድንግል ከነ ልጇ ሞገስ ትሁናቹ

  • @BetelihemHailu-bl9pu
    @BetelihemHailu-bl9pu Před 6 dny

    Menafq yiqaxel

  • @befikalove1884
    @befikalove1884 Před 2 dny

    NO Difference 😢😢😢

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Před 3 dny

    🥲🥲🥲ትክክለኛ አይደለም ❌️መልሰህ እዛዉ 🥲

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 Před 9 dny

    እንዃን ደህና መጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ephesiansmedia828
    @ephesiansmedia828 Před 9 dny

    ጸጋን የተመላሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳንም ለሰኔ 21 ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @BekiTade-qj1hg
    @BekiTade-qj1hg Před 8 dny

    የቀደመ ፍቅራችሁን ትታቹሀል። ራዕይ 2;4

  • @leaklil
    @leaklil Před 3 dny

    አሁንም አልተስተካከለም ምን ታይቷችሁ ነው!?

  • @maheletaberham3119
    @maheletaberham3119 Před 6 dny

    I dont trust anyone at this time.

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Před 7 dny

    ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ለፍጡር አይዘመርም አዎ ማርያም የተከበረች ሴትናትዝማሪና ምስጋና አትቀበልም ቅዱስ ቃሉ አያዝም። ።።።።።።።።።።።።። የሉቃስ ወንጌል 1:46። ። ። ማርያም እንዲህ አለች ሉቃስ 1:47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድሃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች። ሉቃስ 1:48 የባርያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል። ሉቃስ 1:49 ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ስራ አድርጎአልና ስሙም ቅዱስ ነው።

    • @user-zj6ni9ob2h
      @user-zj6ni9ob2h Před 6 dny

      ምስጋና ላይ ነን አይረብሹን

    • @freweinimehari4448
      @freweinimehari4448 Před 6 dny

      @@user-zj6ni9ob2h እዉነት እዉነት እላቹሓለሁ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚመጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው። የየዉሀንስ ወንጌል 10:1

  • @user-nt7xx2wr2z
    @user-nt7xx2wr2z Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 Před 6 dny +1

    አይገባኝም አላለችዉም ይሄ እንዴት ይሆናል እንጂ ያለችው ለገብርኤል ይህንን ያለችው ደግሞ ያለ ወንድ ትወልጃለሽ ስላላት ነዉ ‼️ ወዴት ወዴት ነዉ ❓

    • @AyanaLami
      @AyanaLami Před 6 dny

      Bilawalech.... Maryam eyesusin endemitweld be tinbit sitawk.. Lezich set agelgaywa enkwan bihon bla altemegnechimni...

  • @tamrattaye2120
    @tamrattaye2120 Před 12 hodinami

    ትንሽ ድምቀቱ ከበፊቱ አንሶብናል ጨማሞምሩበት መሳሪያውን ከግማሽ በላይ ኦርቶዶክሳዊያን እንደበፊቱ ባይሆን ግን ከዚህ ከፍ ብታደርጉት የመሳሪያውን አሬንጅመንት ጥሩ ነው ለእመቤታችን ያሳታል ምንም ችግር የለውም ጨማምሩበት በፀጥታ ሥሩ ብቻ ለማንም መልስ አትስጡ

  • @BrukMagi7-wz4ez
    @BrukMagi7-wz4ez Před 5 dny +1

    አሁንም የክራሩን ነገር አስተካክሉ please አታስጩሁን.....ግርፍ ክራር??

  • @user-fm5vy6se8r
    @user-fm5vy6se8r Před 6 dny

    አሁንስ አበዛችሁት።ስመናፍቅ ሁላ።

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Před 5 dny

      ኢንኳንም ሆኑ ክፍ አሜል መጥፎ ነው

  • @HGASDET
    @HGASDET Před 4 dny

    ሙዚቃ ነዉ መዝሙር? ይህች ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን የአምላክ እጅ ባይኖርላት ኖሮ ከዉጭ እና ከዉስጥ እንደተደረጃችሁት እና እንዳቀዳችሁላት ክፋት ትጠፋ ነበር። ለ እመቤታችን " ዘመራችሁ " ብለን አንዘናጋም።

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před 8 dny

    የማይረባ ነገር😂