ኢየሱስ ከሰማይ መምጣቱን ለምን ተናገረ? | የኡስታዙ አስገራሚ መልስ | በአካል የተደረገው ውይይት | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2023
  • ለዚሁ ውይይት እስከሻሸመኔ ሄደን ነገር ግን ኡስታዙ ገና በመጀመሪያው ጥያቄ ውይይቱን አቁሞ በመነሳቱ የተቋረጠ ቆይታ! አንድ ሊወስዱት የነበሩትን ነፍስ ግን መታደግ ችለናል ዋናው ቁምነገር እሱ ነበር።

Komentáře • 67

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd Před rokem +25

    እኔኮ እሚገረመኝ እያነበቡ አይገባቼውም ከሰማያት ሰማያት ከድንግል ማርያም ተወልዶ በቀራኒው መስቀል ተሰቅሎ ከዘላለም ሞት ወዴ ህይወት አመጣን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለህ ❤❤❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +34

    🎚ክርስቶስ ተንስአ እም ሙታን🕯
    🎚በዓቢይ ኃይል ወ ስልጣን🕯
    🎚አሰሮ ለሰይጣን🕯
    🎚አጋዞ ለአዳም🕯
    🤝ሰላም🤝
    🎚እምይዕዜሰ🕯
    🎚ኮነ🕯
    🎚ፍሰሀ ወ ሰላም🕯
    ተመስገን አምላኬ🤲 አቤት ትህትና ለሰው ልጅ ያለህ አክብሮት 🕯መድኃኒዓለም በቤቱ ያፅናህ🤲ፈፅሞ መንቀዥቀዥ የሌለበት ትህትና 🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲

    • @user-ff6yz6zq7r
      @user-ff6yz6zq7r Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን♥♥♥🙏

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před rokem

      Wude mesklu tezekezkole astekakeyew

    • @mememm8692
      @mememm8692 Před 7 měsíci

      ​@@misrakmisu2750ሰልክሽን ዘቅዝቀሽው ነበር

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +11

    አቡዬ ግን በአካል ባትወያይ ደስ ይለኛል❤ የነሱ ነገር አይታወቅም

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd Před rokem +8

    ሚስጡሩ ጥልቅነው አይመረመረም ያለመንፈ ስቅዱ ስሊገለጥ አይችልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před rokem +3

    ለስም አጠራሩ ሱሙ የተከበረና የተመሰገነ ይሁን ለውድ ወንድማችን አቡየ ፀጋዉን ያብዛለት ከዚህ በላይ ምስጡሩና ጥበቡ ያድልልን የማናስተውል ትውልድም መስተዋሉ ያድልልን እንጅ ምንም አንልም ጌታችን መድኃንታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሰማይና ምድር የፈጠረ ያለእርሱ ምንም የምሆን የለለ ህያው እግዚአብሔር ነው ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ሁሉን የምችን ሱሙ ይክበር ይመስገን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +5

    አብናዬ የእኔ እንቁ በርታልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ol4vb3si8c
    @user-ol4vb3si8c Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እነዚህ መቸም አይገባቸው

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters7101 Před rokem +4

    Obboolesa Kenya Abuu dhugaa Waaqayyoo kanuuma Caalaa icciiti dhookata Amaanta keeti siifi haa ibsuu ⛪✝️🙏💯💯✅✅✅✅

  • @BT-sx6uv
    @BT-sx6uv Před 10 měsíci +2

    Boy I am not orthodox but you are amazinggg

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před rokem +4

    አቡየ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን የኛ ብርቱ በርታ

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም የሚገርም ሰው ነው ምንም አይነት ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው የሚጠየቀው እና የሚመልሰው መልስ ምንም የማነፈይገናኝ በተረፈ ያው አህዛቦች እና መናፍቃኖች አእምሮአቸው ምንሞ አይነት የመረዳት አቅም የለውም በተረፈ አቡ በአካል አታግኛቸው በስልክ አድርገው እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይቅደምልህ

  • @bettydave2764
    @bettydave2764 Před rokem +1

    Abuye tsegawn yabzalh yene tihut

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 9 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hamerenohgetachew8042
    @hamerenohgetachew8042 Před rokem +2

    ሁል ጊዜ አህዛብ ውይይት ላይ ቁጡ ጊዜ እንዳባከኑ act የሚያረጉት የሚሆኑት ነገር ክርስትያን ወንድሞች ደሞ በእርጋታ በትህትና የሚመልሱት የሚጠይቁት ነገር ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም የመሆኑ ምልክት ነው ጌታ ይባርካችሁ አቡ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    እግዚአብሔር መጨረሻህ ያሳምርልህ የሓዋርያት ምስጥሩ እደገለጠላቸው ላተም ጨማምሮ ይግለጥልህ በደሙ ይሸፍንህ በርታ አይዞህ

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +2

    አቡየ ወንድመ ፀጋዉን ያብዛልህ መጨረሸህ ያሰማረልን አመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenenewbezabih9413
    @yenenewbezabih9413 Před rokem +3

    ይኼን ግልፅ ጥያቄ ለመረዳት ከተቸገሩ ሌላውን እንዴት ይመልስልሃል? ለመሀመድ አላህ ከተገለጠለት መገለጡን እና ፈጣሪ መሆኑን የገለጸበትን አሳዩ ነው?
    የእኔ ጥያቄ በሱራ 33:56 አላህና መላዕክቱ ለመሐመድ ይጸልያሉ ከተባለ አላህ ለማን ነው የሚጸልየው?

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    አቡየ ውንድማችን ፍጣሪ ይባረክህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት የዛሬው ይጋጫል ብሎ ያቀርበውን ነገር የድንቁርና ጥግ ነው ያየውበት እይ ምን አይነት አመለካከት ነው በውኑ የመጥምቁ ዮሐንስና የእየሱስ ክርስቶስ አውላለድ ሊያስተካክል ሲያሳይ ቅዱስ ገብርኤል እንዴት እንዳበሰራቸው እንዴት መገንዘብ አቃታቸው ድግል ማርያም ገብርኤል ሲያበስራት የእግዚአብሔር መንፈስ እንድሚፀልልላት ነው ድግምም እርቂቅ በሆነ መልኩ ነው ያበሰራት ካሀኑን ዘካርያስን ድግም ሲያበስረው ከውንድና ከሴት የሚደርገውን ልማድ በመፈፀም ነው የተውለድው ውይ እይናችሁ የታውረባችሁ የእግዚአብሔርን ሚስጥር ታውቁ ዘንድ የእግዚአብሔር ኩል ተኳሉ

  • @danielalemayehu7119
    @danielalemayehu7119 Před 7 měsíci

    Abuye egziabhern kal yelegnm berta bzu nebsatn endemtmels tesfa enadergalen egziabher ewketu yichemrl

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +2

    ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።2ኛ ዮሐንስ 1÷9⤴️አቡናዬ በርታ አትጥፋ

  • @alohay1476
    @alohay1476 Před rokem +1

    የኔ እንቁ ውንደማ ቃል ህይውት ያሰማልን በረታ❤❤❤

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +1

    🙏🙏🙏god bless you

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +1

    አቡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን ሲጠይቁህም መጠየቅህን ቀጠልበት በርታ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ🎉🎉🎉

    • @ab-1190
      @ab-1190 Před rokem

      Did marry look after god you must think to answer think god get lessons to human kind are feel 👍

  • @muiuethoipa5809
    @muiuethoipa5809 Před rokem +2

    💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +1

    አቡላዬ በርታልን🥰🥰🥰❤️❤️❤️🤔✝️🙏

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @hamerenohgetachew8042
    @hamerenohgetachew8042 Před rokem +3

    ችግሩ እኮአህዛብ እግዚያብሄርን የአለማት የሁሉ ነገር ፈጣሪ በሰዋዊ ጠባብ አይምሮ መለካት ስለሚፈልጉ ነው እንዴት ሰው አምላክን መወለድም ከሰማይ መምጣትም at the same time አይችልም ብሎ አምላክ ማረግ የሚችለውን መጠን ሰውን መውደድ የሚችለውን ጥልቀት መገደብ አይ ይሄን አይችልም ይህን ይችላል ይባላል

    • @ab-1190
      @ab-1190 Před rokem

      did marry look after god you must think to answer

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs Před rokem +1

    Egziyabhar yerdahe

  • @woldemekonen4479
    @woldemekonen4479 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @mintesnot_gezahegn
    @mintesnot_gezahegn Před rokem +4

    ምንድን ነው ሚቀባጥረው ኡስታዙ?

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 Před rokem

    መስቀላችን በየማን አደረከው እሱ ነው የተታየኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @adanebiresaw
    @adanebiresaw Před rokem +1

    Abu Eweketu alek gen mekeraker achelem

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +1

      Gelebetkew endewm

    • @eskamagna
      @eskamagna Před rokem

      ይህን ኮሜንት እንዴት እንደተረዳሁት ታቃለክ mr. X to mr. Y .. " ddrttyuuiknbvv12bbn67 " friend of mr. X translating to mr. Y ..." ምን እያለክ ነው ? "

  • @bamlak154
    @bamlak154 Před rokem

    በሻሸመኔ ከመጣስ 🙌 😅abu wendme እግዚአብሔር ያበርታህ በናትህ

  • @tedytube3350
    @tedytube3350 Před rokem

    Abuye enkuan dena metak

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před rokem +2

    እውነት ይውቁታን ግን ትእቢት ያዛቸው ለማመን

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs Před rokem +1

    Abuna wendema bertalne

  • @ethio.online
    @ethio.online Před rokem +2

    ኧረ አቡ ቀለል አድርግላቸው አታጨናንቃቸው!!!

  • @misrakmisu2750
    @misrakmisu2750 Před rokem

    Abu kale hiwot yasemalen gen part 2 yelewem

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs Před rokem +1

    Westze esu yetyekehen atemlesme zem belhe kemtalebelbe

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Před rokem +1

    abunak benath yeteyekuhn tiyake melslgn ?? bedngl mariyam sm🙏🙏🙏

  • @marymeetendale6164
    @marymeetendale6164 Před rokem

    Migarmewu.begna.metsif.sikeraker

  • @ab-1190
    @ab-1190 Před rokem

    Did marry look after god you must think to answer think god get lessons to human kind like us are crazy you blowing my mind

  • @deeplight7206
    @deeplight7206 Před rokem

    kristos ene ke semay weredku ale enji, ye yihun qal ke semay werede ale?

  • @coptman7644
    @coptman7644 Před rokem +3

    ሙስሊሞች እራሳቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ተቀበሩ :) አላህ በራሱ አንደበት ለመሐመድ ወይም ለተከታዮቹ አንዴም እራሱን ችሎአምላክ ነኝ አላላም ። በስማ በለው አይሰራም

    • @ab-1190
      @ab-1190 Před rokem

      You must find your self

  • @adanebiresaw
    @adanebiresaw Před rokem

    sel keresetna setawera compare lematege sel eselemna atawra

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +2

      እስልምና ክርስትናን compare ሳያደርግ የሚያስተምረው ምን ት/ት አለ?

    • @eskamagna
      @eskamagna Před rokem

      Ethiopia ግን ስምሽ ermias ነው አ !🤐🤐🤐

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem

      ​@@tekeltube5210 የሀይማኖታችሁ ህልውና የጀመረው በክርስትና ምክንያት ነው ክርስቲያኖች አምላክ ወለደ ተወለደ ብለን ባናምን ኖሮ እናንተ አምላክ አይወልድም አይወለድም ብላችሁ አታምኑም ነበር ተቃዋሚ ናችሁ ራሱን የቻለ አይደለም ሀይማኖታችሁ ስንላቸው እኛ የአዳምን የኖህን የአብርሃምን አምላክ ነው የምናምነው ሰው ሲወለድ ጀምሮ ሙስሊም ነበር ይላሉ እኛ ስንጠመቅ ሀይማኖታችንን እየቀየርን ይመስላቸዋል ብቻ በጣም ያሳዝኑኛል ሰው ለህይወት ተፈጥሮ ለሞት መሆኑ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 10 měsíci

    ሙስሊሙ ለምን ይጨዎል ለምን ይቆጣል ...እረጋሀ

  • @ab-1190
    @ab-1190 Před rokem

    I think you debt each other cause if his Muslim he can't wait to answer your simple questions 😏 and you already no it you get space to talk with out knowledge allha told him in the beginning just like that he can answer it and each sura tell him his god 1 sura 114 that enough for you 2nd question allha said I send angel Gabriel he introduced him self I am the angel Gabriel just one surah Al-Alaq what kind of luck of knowledge wasting time😏😏😏

  • @rihanaasfaw7025
    @rihanaasfaw7025 Před rokem

    አቡና ቃለህይወትን ያሰማልን ግን ደግሞ ሁስታዙ በዚህ ልክ እንዲዋሽ ዕድል መስጠት የለብህም እሺ እሺ እያልክ እንዲዋሽ ፈቀድክለት
    👉👉👉ጥያቄ ለሁስታዙ የተኛው ሰው ነው ከሰማይ መጥቶ የተወለደ ማስረጃ ያምጣ

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 Před rokem

    ከዝህ ሰዉየዉ ጋሪ ትከራከራለህ አልተመቸዉም ብያጠፋን ደስታዉ ነዉ።ኦሪቶዶክስን ቀን አለት ነዉ የምሰራዉ