ቴቄል | Teqel | ክፍል 6 | ገዳም ውስጥ ተደፈርኩ ያለችው ወጣት ገመና ተጋለጠ | 2022- Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 09. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል 6 | ገዳም ውስጥ ተደፈርኩ ያለችው ወጣት ገመና ተጋለጠ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 2K

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 Před rokem +201

    እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ ለዛውም ባለማህተብ የማርያም የእመቤቴ ነኝ አሜን።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

    • @kidusmelaku2065
      @kidusmelaku2065 Před rokem +1

      Dx

    • @bulgaw
      @bulgaw Před rokem +3

      It doesn't matter whether you are orthodox or pente. Just open the holy book then start reading, the Lord himself reveals the the truth and will guide you on the right path.

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před rokem +1

      አሜን የምኮራበት ሀይማኖቴ ማህተቤ

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina Před rokem +400

    ተርበንም፣ ተጠምተንም፣ እንደ ሻማ ቀልጠንም፣ ወድቀን ተነስተንም፣ ፆመን ፀልየንም፣ በጦርም በግዞትም፣ በእሳትም ይሁን በውኃም፣ በገደልም በሜዳም፣ ከጠላት በተወረወረ ጦርና ክፋትም ቢሆን እኛ ኦርቶዶክስ መሆንን አናቆምም።
    ኦርቶዶክስነት ክርስቶሳዊነት ነው። በተረትና በአፍ ሳይሆን በተግባር የተፈተንን ክርስቶሳዊያን ነን። እግዚአብሔር አባታችን፣ አምላካችን፣ እመብርሃን እናታችን፣ ተዋህዶ ሃይማኖታችን።
    አይችሏትም!!

    • @tigist9632
      @tigist9632 Před rokem +15

      አወ አይችሏትም ተዋህዶን በእዉነት አይችሏትም

    • @user-pw3vc3tb7c
      @user-pw3vc3tb7c Před rokem +12

      የገሀነብ ደጆች አይችሏትም!!!

    • @Han.2431
      @Han.2431 Před rokem +6

      እውነት ነው

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před rokem +6

      በትክክል ገልፀኸዋል።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před rokem +3

      ቴቄል አንድ ስለዮናታን
      ቴቄል ሁለት ስለዮናታን
      ቴቄል ሦስት ስለዮናታን
      ቴቄል አራት ስለዮናታን
      ቴቄል አምስት ስለዮናታን
      ቴቄል ስድስት ስለዮናታን
      ኧረ ምህረተአብ አንድ ዮኒ እንዲህ እንቅልፍ ነስቶ ያቃጥልህ???🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      መቼ ነው ከአሉባልታና ከውድድር ወጥተህ ይሄ ወንጌል የራበው ሕዝብህን የእግዚአብሔር ቃል የምታስተምረው?????

  • @EnqopaGhionTube
    @EnqopaGhionTube Před rokem +33

    "ጆሮ ያለው ይስማ " በጣም ትልቅ ሴራ ነው እየተሰራብን ያልው፤ ሁሉም ሰው ከዚህ ሊማር ይገባል
    ተዋሕዶ ለዘላለም ኑሪልን🙏
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +2

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

    • @mihiretayele4929
      @mihiretayele4929 Před rokem

      መምህራችንመድህንአለም ክርስቶስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁን!

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv Před rokem +9

    የመናፍቃን እራስ ምታት መምህራችን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ❤🙏

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o Před rokem +144

    አንተ ዉድ እና ድንቅ መምራችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኖራለች 🥰💒🥰🎤

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f Před rokem +1

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

    • @Ameena-jf1jr
      @Ameena-jf1jr Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 Před rokem

      Amen Medehenialem Yixebkelen Eme Brehane Txebkelen

  • @hawiikiya2929
    @hawiikiya2929 Před rokem +19

    የስከዛሬው ዝምታው እጅግ በጣም መረን የለቀቀ ነበረ አሁን ግን በቃን በቃን በቃን ስለተዋሕዶ ዝም አንልም

    • @firehiwotatlabachew5198
      @firehiwotatlabachew5198 Před rokem

      ግን እኮ ክርስቶስ ፍቅር ነው ጠላትህ ቢራብ እንኳን አብላው ነው የሚለው ቃሉ እናንተ ግን ልባችሁ በጥላቻ ተሞልቷል እባካችሁ የክርስቶስን ንፁህ ፍቅር ተመልከቱ እኛ ግን ኦርቶዶክስን እንወዳለን እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን እወዳለሁ አልጠላም

    • @hawiikiya2929
      @hawiikiya2929 Před rokem

      @@firehiwotatlabachew5198 የእናንተ መውደድ የለበጣ ፍቅር ነው ከእኛው ተወልዳቹ የእኛው ልጆች ሆናቹ መልሳቹ ለእኛው ጠላት የናት ጡት ነካሽ ሆናች አንድም ፖስተር ኦርቶዶክስን ሳይተች ሳይሳለቅባት ቀርቶ አያውቅም ለአልጫው ለትምህርታቸው ማጣፈጫ ጨዋቹ እኛ ኦርቶዶክስ ነን እና እስከዛሬ ዝምታን ስንመርጥ በምክንያትነት ነበረ አሁን ግን የግፉ ፅዋ ሞልቶ ፈሰሰ ስለዚ በቃን በቃን በቃን

    • @maryamawittad
      @maryamawittad Před rokem

      @@firehiwotatlabachew5198 ጠላትህ ቢራብ እንኳን አብላው ነው ያልሽው እናንተማ ሁሉ ነገራችሁ በፍቅር አይደል የተሞላችሁት?እስቲ የመምህራችንን ጥያቄ አዳምጪው ተዉን ልባቹ በጥላቻ የተሞላው እኮ እናንተ ቤት ነው ከቅዱሱ ታቦተ ህግ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጀምሮ እስከ እታች ያለው ምእመን ድረስ ኦርቶዶክሳውያንን የምትዘልፉ ሲጀመር የክርስቶስ ፍቅር ሁሉን ያከብራል ይታገሳል እንደማያይ ዝም ይላል የክርስቶስን ፍቅር ከእነ እዩ ጩፋ ፀረ ኦርቶዶክስ ትምህርት ጋር እንዳታነፃጽሪው

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před rokem

      @@firehiwotatlabachew5198 ሽቀላውን ተጣጡፋል ። ግን በደንብ አሰልጥናት ምን አልባት የሚሰማት ካለ። እኛ ግን ያለወላዲት አምላክ አለም አይድንም እንላለን

    • @firehiwotatlabachew5198
      @firehiwotatlabachew5198 Před rokem

      ግን እኮ ጥላቻ የትም አያደርስም እየሱስ እስከ ሀጢያታችን ነው የወደደን ሀይማኖት ለይቶ አይደለም የሞተልን ለሁላችን ነው የሞተው ስለዚህ ክርስቶስ ፍቅር ነው ፍቅር ይታገሳል ፍቅር አይበሳጭም

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před rokem +14

    የተዋህዶ ልጆች ሆይ እባካችሁ መምህር ምህረተአብን ዘወትር በፀሎት እናስበው። በጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቋል። መምህራችን ሺ አመት ኑርልን።

  • @frontdeskcaravan3336
    @frontdeskcaravan3336 Před rokem +12

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Před rokem +165

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እነዚህ የሚያለያዪ ሥጋ ውያንም የሆኑ መንፍስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

    • @user-xz9vo5jn3b
      @user-xz9vo5jn3b Před 6 měsíci

      አንቺ ያልታደልሽ ከንቱ ማህተቡን አዉሊቂ እዛው ከዳቢሌስሽ ጋር ዝለዪ ሆዳም

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před rokem +127

    ሁለተኛ ነኝ የተዋህዶ እንቁ መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +16

    የምንወድህ የኛ መምህር ምህረተአብ አሰፋ , የዘመናችን ሐዋርያ ! የምንወዳት እና የምናከበራት ድንግል እመአምላክ ከፊትህ ትቅደም 🙏🏿🙏🏿❤ . ሺህ ዓመት ኑርልን

  • @user-eq5ll5tb1d
    @user-eq5ll5tb1d Před rokem +5

    መምህራችን አንተን የወለደች መሐፀን ትለምልም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፀጋውን ታብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před rokem +69

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ግዜ አንተን የሰጠን እናመሰግነዋለን እንድንነቃ በሐይማኖታችን እንድንጸና የምትጥረዉን ዋጋህን ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈልህ 🙏🙏🙏💔💔

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +77

    መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅክ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Před rokem +2

    የመልካም ወጣት የመጨረሻው ግብ ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ማጋባት ነው በትኩረት በቅርብ መከታተል እና መቃወም ሁለችንም አለብን።
    ሀገራችንን ሊነጥቁን ከመጡ ተኩላዎች መጠበቅ ግዴታችንን እንወጣ። በርታ ከጐንህ ነህ መምህር

  • @azebazeb1749
    @azebazeb1749 Před rokem +12

    ውይ አንጀቴን እኮ ነው እምታርስልኝ መምህሬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እብዳንተ እይነት ያብዛልን❤

  • @user-oy5mk1nf9f
    @user-oy5mk1nf9f Před rokem +58

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የሰይጣንን አፍ የምታዘጋ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏 ሼር ሼር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች👌

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-vq4kw6yh3r
    @user-vq4kw6yh3r Před rokem +53

    ይህ ሁሉ ትውልድ ባውሬው መበላቱ ነው ያሳዘነኝ መምህርን የሰጠከን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ተዋህዶ ያረከኝ ተመስገንልኝ ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 Před rokem

      አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před rokem +10

    የተዋህዶ እንቁ የመናፍቃን ራስ ምታት እመብርሃን በዘርፋፋ ቀምሱዋ ከልላ ትጠብቅልን መምህራቸን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 Před rokem

      @@araraymezmur959 እሺ ሰብ አድርጌያለሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @abirhamseyfu4133
    @abirhamseyfu4133 Před rokem +2

    ምን ብዬ እንዴ ምነገራ አለውቅም በእውነት መምህረችን እመአምለክ እመቤተችን ትጠብቅ የመቱ ሰለ እድሜ ትስጥ ሁሌም ከጎን ነን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před rokem +61

    የተዋህዶ እንቁ መምህሬ በርታልን እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ጸረ ተዋሕዶዎችን እግዚአብሔር ያጥፍልን

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 Před rokem +1

      Amen

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před rokem

      ቴቄል አንድ ስለዮናታን
      ቴቄል ሁለት ስለዮናታን
      ቴቄል ሦስት ስለዮናታን
      ቴቄል አራት ስለዮናታን
      ቴቄል አምስት ስለዮናታን
      ቴቄል ስድስት ስለዮናታን
      ኧረ ምህረተአብ አንድ ዮኒ እንዲህ እንቅልፍ ነስቶ ያቃጥልህ???🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      መቼ ነው ከአሉባልታና ከውድድር ወጥተህ ይሄ ወንጌል የራበው ሕዝብህን የእግዚአብሔር ቃል የምታስተምረው?????

    • @user-ps8mx1gz3m
      @user-ps8mx1gz3m Před rokem +3

      @@elizadavid7336 ዮናታን 666 ነው ስለተጋለጠባቹ አመማቹ አይደል ገና ይዋረዳል እናተ አይናቹም ልቦቹ የታወረ ስለሆነ ነው የማታስተውሉት

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před rokem

      @@user-ps8mx1gz3m አገሩን አነቃነቀው ዮኒዬ ጀግናችን፤ አንጫጫው። ተፅዕኖ ፈጣሪው ልጃችን እነ 666 ያራግፋቸዋል እሱ በቆመበት አይቆሙም። እስቲ ምህረተአብ አንድ አጋንንት በሚካኤል ስም ጥሎ ያሳየን፠???🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 Před rokem +3

      @@elizadavid7336 ማን አጋንትን ያስለፈወፈ የለም
      እየሱስ ክርስቶስ እኮ አፍህን ዝጋ ውጣ ነው እጂ
      በቡጢና በቦክስ እዲሁም በካራቲ አውጥቶ
      አላሳየን ም እና እራሳችሁ አጋንት ስለሆናችሁ ያልተፃፈ ነገር ትፈፅማማላችሁ ቴቄሎች ኲክኲኲክኲክክክክክ

  • @addisuwondie5550
    @addisuwondie5550 Před rokem +53

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ በኩረ ሰባኪ ወድማችን ክፉ ሁሉ አይንካብን እመብርሀን ትጠብቃችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Před rokem +3

    መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ለመናፍቆች ድግሞ ማስተዋልን ይስጥልን 🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +8

    እንደዚህ መምህር ፍለፍት የተ ጋፍጠ የለም ተተዋህዶ ሀይማኖታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @millionb680
    @millionb680 Před rokem +81

    መመምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @tigistsabbouri7589
    @tigistsabbouri7589 Před rokem +48

    መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጡልን የተዋህዶ አርበኛ 🙏🙏🙏❤️❤️

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +2

    እውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልዎት

  • @alexshimelis1148
    @alexshimelis1148 Před rokem +2

    መምህር ተስፋዬ አበራን ጋብዝልን ከበቂ በላይ ያስረዳል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +80

    ውይይይ ስጠብቅ መጡልን ውድ መምህራን እንኩዋን ሰላም መጡ ረዥም እድሜ ይስጥልን መድኃንያለም 🤲🏽🤲🏽

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +36

    እግዚአብሔር አምላክ የመምህራችንን እድሜ ያርዝምልን የመምህራችንን ክፉ እንዳያሳየን ምመናን ከጎናችሁ ነን በሉልን 👉ላይክ ሸር ማድረግ እንዳትረሳ 👈

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @wosenaleka5209
    @wosenaleka5209 Před rokem +2

    እ/ር ይመስገን። መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +1

    እነዚህ ሀሰተኞች ልናስቆማቸው ይገባል፡ በእውነት የእውነት አምላከ ስለ ስሙ ይዋጋ፡፡ፍጠን ጌታ ሆይ፡

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +20

    የምድረ መናፍቅ እራስ ምታት መምህሬ በርታልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 Před rokem +8

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ካንተ ጋር ሆኜ 😍😍😍

  • @wosenebantileku9747
    @wosenebantileku9747 Před rokem +1

    መምህራችን ምሕረተአብ መድሐኒዓለም ይርዳህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣፣ ወይ ስምንኛው ሺህ የማያሰማን ጉድ የለም ፣፣

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před rokem +60

    የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +9

    ደግሞ ያዘነች አትመስልም የአዞ እንባ በፈጣሪ ስም እግዚአብሄር ይገስፅሽ እነ ሆድ አምላኩ።እኛ ኦርቶዶክሶች አንገታችን ቢቀላ አንቀይርም💒ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ👏👏👏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +3

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ለነኝህ ሀሰተኞች ልቦና ይስጣቸው እደዚህ በሀሰት እደቀለዱ አይቀሩም እግዚአብሔር ቀን አለው💒❤️መእመናን አይዞን በእመነታችን እንበርታ እንፀልይ እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያፅናን❤💒✝️

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před rokem +5

    መምህር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥልን። ቅዱስ ዑራዔል ለእዝራ ስቱኤል የዕውቀትን ብርሀን በፅዋ እንዳጠጣው አሁንም ማስተዋሉን ይጨምርልዎት። ለእኛም እምነታችንን ጠብቀን በቤቱ እንዲያፀናና በፀሎትዎ ያስቡን።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +38

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ እና የተወደዳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ መምሕራችን ቃለ ሕወትን ያሰማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @fantofanto4430
      @fantofanto4430 Před rokem

      😘😘🥰🥰💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube Před rokem

      @@araraymezmur959 መጣሁ እኔምጋ ኑ

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Před rokem +8

    መምህርዬ እኔ ምንም አልልህም እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ ብቻ ነው የምልህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 Před rokem +5

    መምህሬራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ጥላከለላ ባለህበት ትሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይሰራወት አምላክ ታተጋር ይሁን ሽአመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @bereneshichane836
    @bereneshichane836 Před rokem +5

    የኛ ንቁየተዋህዶ አርበኛ ሸአመት ኑርልንመምህራችን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +22

    አቤት የንአንተ ጥንካሬ ክርስቶስ አሁንም ይደግፈህ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌👌

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před rokem +27

    መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ ነፍአመት ኑርልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹💐🌹💐🌹💐🌹

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +7

    በእውነት ያሳዝናልን ማን አይነት ግዜ ነው የደረስነው በጣም ያስፍራል ሊቦና ይስጥን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ይሁ የኖታ እሚባል ሰውየ እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን የጠፋው አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @fikirtegetachew2420
    @fikirtegetachew2420 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እንቁ መምህራችን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል ሰዉየዉ እጁ እንደሌለበት በፖለቲካዉም በሀይማኖቱም እጁ እንደሌለበት ማስመሰል ይወዳል.. እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před rokem +5

    ቴቄል ጥሩ ነው ይቀጥልልልልልልልልልል
    ብዙ ሰው እያነቃ ነው የጠላት ሴራም እየተጋለጠ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před rokem +6

    አይ ዮናታን ኦሮቶዶክስ አዋርዳለው ብለህ እራስ ተዋረድክ ፈጣሪ አሁንም ያዋርድህ
    እንቁ መምህሬ ሺ አመት ንርልን ልብ ያለው ልብ ይበል::

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před rokem +1

      ይሄው ነው አላርፍ ያለች ጣት....

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +7

    መምሕሬ መዳኋኔአለም ክርስቶስ በቸርነቱ በምሕረቱ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትተጠብቅልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ብርታት ጉልበት ይሁንልን👏👏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před rokem +7

    የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ♥️♥️♥️

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @woinwalera7983
    @woinwalera7983 Před rokem +38

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
    መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +11

    የሚገርመው በተዋህዶ ላይ ብቻ ነው ዘመቻው 😭እስኪ ዝም ብላችሁ አስቡት የማንንም ሃይማኖት አይቃወሙም 😢አሕዛቡም መናፍቁም ሁሉም እኛ ላይ ተዋህዶ ላይ ያቀረሻል እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋለ በአደባባይ ሲዘለፍ ሲከሰስ ነው ነገሩ 😢🤲🏽

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 Před rokem

      Yemngistem eked new betkirstyannen madakem ahun yehan jemru beden new yemidgfut begnzeb 😑

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@eyerusgirma9811 አይሳካላቸውም አዛኝቷን 🙏🏿

    • @ghvv4417
      @ghvv4417 Před rokem

      እውነት የሄነ ሄሉ መገፍቱ የታወቀነው ጥላት እየመሰከርላት ነው እምዬ ተዋህዶ መታደል ነው እኩ ለገባው

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +5

    መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚እግዚአብሔር መጨረሻችነን ያሳምርልን አሜን🙏💚💒💚

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @ovehavnes5811
    @ovehavnes5811 Před rokem

    Kale hiwet Yasemalen, Wendemachen Mehereteab Assefa!, ❤️❤️❤️

  • @user-vk5mu3li3p
    @user-vk5mu3li3p Před rokem +27

    የእኔ ውድ መምህር የእኔ ልብ ይደርቅልህ እግዚአብሔር ዋጋህን አብዝትቶ ይስጥህ እባካችሁ የተዋህዶ ልጅ እኛም አካህዳችን አለባበሳችን ሁለምናችን ለመምህር ሮች እየበርታን እናግዛችውን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @MT-ii4hl
      @MT-ii4hl Před rokem

      አንቺንም እመብርሃን አንደበትሽን ትባርከው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před rokem +6

    የተዋህዶ ልጆች ንቁ እነሱ እኛ ላይ እና እኛ ላይ ብቻ ነው ያተኮሩት ይሄ የሚያሳየው እኛ ያለነው ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ላይ ስላለን ነው እፊሶን 4:5 አንድ ጌታ አንዲት ጥምቀት አንድ ሀይማኖት!! እባካችሁ የትም አትንከራተቱ በቤቱ ፅኑ:: መምህር ብርታቱን ይስጥህ🙏🏾

  • @tigisttesfaye-f5f
    @tigisttesfaye-f5f Před rokem +3

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜንንንን😢

  • @cfuudhxicifud8800
    @cfuudhxicifud8800 Před rokem +5

    መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ስጥልን አባቶቻችን እድሜን ጤናን ይስጥልን በርቱ እኛንም በቃሉ ፀንተን በቤቱ ያኑረን ተዋህዶ እግዚአብሔር አምላክ ጠብቅልን አሜን ፫

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +17

    እንዃን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል መምህር እውነት ቴቀል መልካም ትምህርት ነው ብዙ ሰው ነቅቶበታል ይቀጥል እግዚአብሔር ይገስጻቸው እነዚህ መናፍቅ

    • @newnow6043
      @newnow6043 Před rokem

      `እነ ጳውሎስም መናፍቅ ተብለዋል “ይህ ሰው በሽታ ሆኖ በዓለም ባሉት አይሁድ ሁሉ ሁከት ሲያስነሣ፥ የመናፍቃን የናዝራውያን ወገን መሪ ሆኖ አግኝተነዋልና፤”
      - ሐዋርያት 24፥5 ሌላው ሐዋርያቶች / የጌታ ኢየሱስ ተከታዮች የሰበኩት ወንጌልን ብቻ ነው ጳውሎስ ራሱ “በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 እንዲሁም እግዚአብሄር “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
      - ኤፌሶን 2፥5 የእግዚአብሄርነ ቃል ማንበብ ወደ እውነት ይመራል።

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před rokem

      @@newnow6043 አንላቀቅም መምህር እድሜ ከጤና

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል ሰዉየዉ እጁ እንደሌለበት በፖለቲካዉም በሀይማኖቱም እጁ እንደሌለበት ማስመሰል ይወዳል.. እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @mekedestegenu3730
    @mekedestegenu3730 Před rokem +9

    Manii amataa ortodisii Tawadoo matanii ishe Kiristoos Hotuu ishee hin Dada,uu Hotuyuu ishee Hadhesuu hin dada,uu Warii Maqa ishee xuresanii Waqayoo Laphee isnifii yaaa kenuu 👏👏👏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +4

    ሰላመ በክርስቶስ ይብዛልህ የኛ ዕቁ መምህር
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
    አይነ ልቦና ይስጣቸው በጣም ካባድ ነው ጌታን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፫
    ተዋሕዶ ለዘለኣለም ትኑር ⛪❤🕊⛪🕊❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @betiale8315
    @betiale8315 Před rokem +1

    ተመስገን ስለሆነብን ስለሚሆንብንም ሁሉ አምላክ ፀጋህ አይጉዋደል ተመስገን የቀራንዬ የጎለጎልታው ጌታ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před rokem +4

    ማነው እንዳኔ እሄን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው
    መምህር በእውነት ቃል የለኝም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተዋሕዶ እንቁ ውስጤ ቆስሎ ነበር እነሱ በእኛ ላይ የምሰሩት ቶንኮል ክፋት ሳይ የኛ መምህራን መቼ ነው ወቶ በቃ የምሉት ብዬ ሳስብ ነበር ኡፍ አሁን አንጀቴ ራሴ መምህር ወጣቱ ለሆዱ ዝም ብሎ ይነዳ ነበር አሁን ግን እናንተ መምህራን ስትናገሩ ድራማ እያተሰራብን ነው እያሉ ነው ምን እዛ እንደወሰደን አናቅውም እያሉ ነው አንድ ለሆዳቸው ለብር ሁለተኛ የቤት ውስጥ ጣጣ ቤተሰብ ጦንቃይ ቤት የምሄዱ ከሆነ እሱ መንፈስ ወይም ወሰንጋላ ወደ አደራሹ ይነዳቿል እሄን ደሞ ለምስክር ከመልካም ወጣት የተመለሰች እንዴት ወደ እዛ እንደሄደች በመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ወይ ፈተና የምለውን ማያት ጥሩ ነው ምን መንፈስ እዛ የምነዳቸው ግልፅ ነው የቤት ጣጣ ነው ከዛ መርዝ መርጫት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před rokem +6

    ውድ መምህራችን ብኩረሰባኪ መምህር ምህረት አብ አሰፍ የትልዋህዶ እንቁ የኛ የአይናችን ብሌን እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @alemnesherkihun2127
    @alemnesherkihun2127 Před rokem +5

    መምህራችን ዕግዚዓብሒር ዓምልክ ዕድሜና ጤናን ያድልህ ድንግል ማርያም ትጠበቅህ።🤲🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @user-ph3yi4po3t
    @user-ph3yi4po3t Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ ጉድ እናያለን በእመብርሃን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem +8

    አገራችን ጴጤ ከገባ ጀምሮ እረዴት በረከት ጠፋ ሰላም ጠፋ ዘረኝነት መጣ ከአድ ቤተሰቡስጥ ወድምና እህት እዲጠላሉ ማድረግ ምን አይነት መፈስ ነው የጫኑባቸው ጎዶሮ ለመናፍቅ

  • @fikree.tube1
    @fikree.tube1 Před rokem +14

    መምህር ምህረት አብ በርታልን ክርስቲያን የማያልፈው ፈተና የለም እና የሚመጡትን ፈተናዎች ሁላ አልፈክ የበለጠ እንድትጠነክር ፈጣሪ ይርዳክ ያበርታክ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @sebleseble
    @sebleseble Před rokem +1

    አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስን ለሚጠሉ የዳቢሎስ ተገዥ ለሚሆኑ ሰዎችን ተባብረን እኛ የድግል ማርያም ልጆች ሀይማኖታችንን ጠብቀን ቤተክርስቲያናችንን ክብራን ማንም መድፈር እዳይችል አድ መሆን አለብን እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ያፅናልን ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቅ

  • @hanaasfawhanaasfaw4948
    @hanaasfawhanaasfaw4948 Před rokem +2

    መመህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️💪እንቁ መምህሬ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ ብለናል … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል ሰዉየዉ እጁ እንደሌለበት በፖለቲካዉም በሀይማኖቱም እጁ እንደሌለበት ማስመሰል ይወዳል.. እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +14

    የማቱሳላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን 🙏💖💖💖💖❤❤❤❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před rokem +10

    አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን ስለእናትሕ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ከነጣቂ ተኩላ ጠብቀን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @mememiti2587
    @mememiti2587 Před rokem +1

    የኔ ልብ አድርስ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለተ ይስጥልኝ አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ ብለናል … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል ሰዉየዉ እጁ እንደሌለበት በፖለቲካዉም በሀይማኖቱም እጁ እንደሌለበት ማስመሰል ይወዳል.. እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před rokem +8

    መምህሬ እመብርሐን ትጠብቅህ ክፉዉን ሁሉ ከአንተ ታርቅልህ

  • @alemaztube
    @alemaztube Před rokem +16

    እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርክ መምህራችን ፣እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልክ ፣ቅዱሳን መላእክት ጥበቃ፣ ጻድቃን ሰማእታት ጸሎታቸው አይለይክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 Před rokem +5

    ውድ መምህራችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን💐💐💐💐💐💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @ETL_Tube
    @ETL_Tube Před rokem +5

    ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅ የዮናታንን ልቦና ያስተካክልልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @dagimfikadu5195
      @dagimfikadu5195 Před rokem

      አረ ተው ባክህ😇

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 Před rokem +31

    በእውነት ለመምህራችን እድሜ ጤናንን ይስጥልን ለጡፍት ልቦች ልቦና ይስጥልን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ማስተዋል ያድለን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před rokem +9

    ለሀሰተኛ ነበያት በስሙ ለሚነግዱት ጌታ ሆይ ልቦና ስጥልን አምላኬ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @medina2419
    @medina2419 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 Před rokem +4

    አሜንንንአሜንንን። አሜንንን ቃልህይዉትያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እመቤታችን ትጥብቅሕ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před rokem +14

    መምህር በድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ፣ ለተዋህዶ ዋስ ጠበቃ እንደሆንክ ድንግል ማርያም ትቁምልህ አሜን።!!!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 Před rokem +6

    እኛ ኦርቶዶክሶች የዮናታንን ድብቅ የአጋንት ሴራን ነቅተናል!!!

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z Před 2 měsíci

    መምህራችን በእውነተሰየኦርቶዶከሰ እራስ መንኮራብህነህና አመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +5

    እውነትም ገስት ሀውስ የገባች መስላት እንዴ😂መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን❤

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před rokem

      መድሀኒአለም ላከላቸው መምህር ምህረተአብ ተባረክልኝ

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +39

    መምህራችን በርታ ግብራቸውን አጋልጥ 😍😍😍

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @chalenjertizazu9575
    @chalenjertizazu9575 Před rokem +3

    መምህር ምህረት አብ አንተ የተዋህዶ ጀግና ነህ
    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +5

    እመቤቴ ትጠብቅልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን መምእርይ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před rokem

    መምህር ምን እንደምል አላውቅም አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!! ድንግል ትጠብቅህ ከለላ ትሁንህ!!

  • @bosskifle9809
    @bosskifle9809 Před rokem +18

    በርቱልን አባታችን ከጎኖ ነን በመዋቅር ነው እየተሰራብን ያለው በመዋቅር ካልተመከተ የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před rokem

      ቴቄል አንድ ስለዮናታን
      ቴቄል ሁለት ስለዮናታን
      ቴቄል ሦስት ስለዮናታን
      ቴቄል አራት ስለዮናታን
      ቴቄል አምስት ስለዮናታን
      ቴቄል ስድስት ስለዮናታን
      ኧረ ምህረተአብ አንድ ዮኒ እንዲህ እንቅልፍ ነስቶ ያቃጥልህ???🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      መቼ ነው ከአሉባልታና ከውድድር ወጥተህ ይሄ ወንጌል የራበው ሕዝብህን የእግዚአብሔር ቃል የምታስተምረው?????

    • @bosskifle9809
      @bosskifle9809 Před rokem +1

      @@elizadavid7336 bro ተቃጠልሽ አ በስማችን አነግዱ ማለት መፍታችን አደል የኛጥያቄ እኮ የመፍት ጥያቄ ነው እንጂ ሌላ አደለም በሰው ልጅ እኩልነት የሚያምን ሁሉ ይስማሙበታል ከዛ ሰበኩ ወንጌል ለአለም ይድረስ ግን እውነትን ይዛችው ሳትዋሹ ምክንያቱም አባታችን ክርስቶስ እውነት ስለሆነ ያለ ድራማ አድርሱ በውሸት ጌታን የተቀበለ ነገ ሰዶም ማይሆንበት ምክንያት የለም እውነት ነፃ ታውጣን ግን እኛን ተዉን plz ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před rokem

      @@elizadavid7336 እነ ኢሉሚናቲ መስቀሉን ከዘቀዘቀ ምንም አይጠበቅም። ሴትዮዋ ታውራ ሺንፊላዋን አንድ ነጭ እንደሞላላት ይታወቃል። ምንም ትበል መስሚያችን ጥጥ ነው።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před rokem +6

    ለገንዘብ ብላችሁ የእግዚአብሔርን መንፈስ ቅዱስ የምታዋርዱ የምትሳደቡ ልብ ይስጣችሁ በአፍሽ የውሸት ትርክት ይዘሽ ወጥተሽ እንደተፀዳዳሽበት በእምዬ በኦርቶዶክስ ላይ የእውነት አምላክ ምላስሽን ይቅሰፈው መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ እንቁ አንዱ ጀግናው መምህራችን ምህረተአብ!

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 Před rokem +1

    እግዚያብኤር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ በጣም እድለኛ ነኝ ድንግል ማርያም ክብር ለሳ ይሁን አቤት የነዚህ ሰዎች መዋሸት በጣም ነው የሚገርመኝ እመቤቴን ነው የምለው ኤጪ መምሕሬ እድሜ ይስጥክ

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልክ ከጠላት ይጠብቅ ይሔንን ፓስተር ተብዬው ከዚህ በላይ አፋን እንዲከፍት መፍቀድ የለብንም የማንም መቀለጃ አይደለችም ኦርቶዶክስ

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před rokem +18

    መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ!!💓💓💓

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እምዬ ኦርቶዶክስ ለውለታሽ ይከ ሆነ ምናሹ እመብረሀን እናቴ እግዚአብሔር አችን ስለሰጠን እኛ ኦርቶዶክሶች እድሎኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!

  • @selam1082
    @selam1082 Před rokem +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላድታ አምላክ ታበርታህ የመልካም ወጣታ ምስክርነት እያሉ ተዋህዶን የሚቆሺሹትን ሳይ ተቃጥየ ልሞት ነው

  • @ajtube3787
    @ajtube3787 Před rokem +1

    እዉነት ከዘንክለቸዉ መፅሐፍ ቅዱስ ስበክልን “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23

  • @lamrotadane9676
    @lamrotadane9676 Před rokem +11

    ምርጡ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንተ ባትኖርልን ምን እንሆን ነበር እኛማ መች እናስተውልና

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      እውነት ነው… ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ስራህን ያግዘው እኛም ማኔል ቴቄል ፋሬስ … ገና አዳራሹ ባዶ ይሆናል፡፡ የጠቅላዩ ድጋፍና ሽልማት በመስቀሉ ሃይል ይከስማል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ /ለደመራዉ በሰላም አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @EsayasDesta
      @EsayasDesta Před 5 měsíci

      Yewoledechih mahitsen shi bewoledech!!!!!!!!!