ክርስቲያን Vs ሙስሊም p.1 | በሥላሴ ማንነትና በኢየሱስ አምላክነት | በአካል ፊትለፊት የተደረገ ሥርዓታዊ ውይይት | ቴቄል ሙስሊም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2022
  • ከእስላም ወንድሞቼ ጋር በአካል ፊት ለፊት ያደረግነው ሥርዓታዊ ውይይትና ክርስቲያናዊ መልሶቻችን በሥላሴ ዙሪያ እና በኢየሱስ አምላክነት ዙሪያ። ቴቄል ትዩብ

Komentáře • 125

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +80

    ኦርቶዶክሳውያን በሚሉ ሰሌማችሁ ይብዛልኝ እባካችሁ ይሄን ወንድማችንን ቻናሉን እያሳደግን እናበረታታው አሁን ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሰው ይከታተለው ነበር😢😢

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Před 2 lety +67

    የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል አንተም መልስህ በትህትና ነው እነሱም በትህትና ነው ጥያቃቸው በርታልኝ ያሀያላን ሀያል ሉኡል እግዚአብሔር እወቀትህን በሰፊው ያድርግልህ❤❤

  • @Maraki21
    @Maraki21 Před 2 lety +20

    ወንድሜ በርታልኝ እኔም ካአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን በርታ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-cb4fb4in9f
    @user-cb4fb4in9f Před 2 lety +18

    አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበቡን እውቀቱን ይግለፅልህ

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem +1

    በዛ ዘመን ለአህዛብ ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ነው ሲፈረድባቸው ጌታ ሆይ አልሰማንም እንዳይሉ እኮነው ይገርማል የእግዚአብሄር ቸርነት።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @user-lv2wi7jb9t
    @user-lv2wi7jb9t Před 2 lety +11

    ከዝህም በለይ ፀገውን ይጫምርልህ

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 2 lety +2

    ወንድማችንቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርይርዳህ

  • @user-wl6od7sl4u

    አቡ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ😊❤

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před 2 lety +11

    ፅጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ የተዋህዶ ወታደር

  • @jonibest5989
    @jonibest5989 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ክበር

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +8

    በዉነት ወድማችን እግዚያብሔር አብዝቶ ይግለጥልህ የኛ አምላክ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግልጥና በምሳሌ ይናገራል ሰዉ ግን ወተት ነጭ ነዉ ደም ቀይ ነዉ ለምን አልተባለም ይላል ለምሳሌ አንድ ሰዉ የሰራዉን መልካም ነነር በየ ቦታዉ ስለ እራሱ መልካም ቢያዎራ ከቱ ይሆናል ለማንኛዉም ዉሳጣዊ አይናችንን ያብራልን አሜን ወድማችን የተዋህዶ እቁ በርታልን እሽ💪🌹🌹🌹❤⛪️።

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን ለሁላችን

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r Před 2 lety +2

    ውድ ወንድማችን በእውነት እንደ አንተ አይነት ያሉትን የተዋህዶ ልጆች ያብዛልን

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +8

    ዋው ፏ ያለች ውይይት suspense አርጎኝ አለቀ እንጂ👌💗

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +6

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክስቶስ ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ወንድማችን አቡ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን 💒💒💒💒👈 ሙስሊም ወንድማችን ተባረክ ጎበዝ በርታ እንደዚህ በርጋታ መወያየት ደስ ይላል 🙏

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Před 2 lety +1

    አቡየ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @ekremjemalhussen6730
    @ekremjemalhussen6730 Před rokem +1

    Abu ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚህ ሙስሊም ውስታዞች ብዙ ጊዜ በእኛ(በክርስቲያኑ) ሜዳ ነው መጫውት ሚፈልጉት ማለት ሲቀጥል በሁለት ማሊያ መጫወት ይወዳሉ።ስለ እስልምና ጉድ እንዲወራ አይፈልጉም አንተም እስልምና ንጽጽር ላይ በርታ ። ማለት ስለ ኢየሱስ አምላክነት ብቻ ነው ውይይት ደስ ሚላቸው ነገር ግን ስለ አላህ አምላክነት እናውራ ብትለቸው በኪሎ ሜትር ነው ሚርቁት አንተ ደግሞ ስለ አላህም ጉድ አጥና በርታ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ ክርስቶስን ከዚህ በላይ ግለፀው

  • @user-uw5nx2qj2e
    @user-uw5nx2qj2e Před 2 lety +8

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወንድሜ አቡ መልካም ውይይት ነው ፡ ግን እኔ ምንድን ነው ክር የሚለኝ ውይይት ስታደርጉ በቅድመ ሆኔታ ልታስረዳቸው የሚገባው ነገር በፍፁም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁንና ኢየሱስ ክርስቶስ እና ኢሳ አንድ እንዳልሆኑ ልታስረዳ ይገባል ምክንያቱም እነሱ በዛ እሳቤ ስለሆን የሚናገሩት ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብለን ነው እምናምነው እራሱን በስጋ የገለጠ አምላክ ብለን እናምናለን። ስለዚህ ቁርአን ላይ ያለውን ኢሳ በፍፁም እንኳን ላመልከው ፈፅሞ አላውቀውም። ስለዚህ የተለያየ ማንነት እዳላቸው ተናገር