Video není dostupné.
Omlouváme se.

ለሙስሊሞች የሰጠናቸው መልሶች | የቲክቶክ ስብስብ1 | ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2022
  • ከእስልምና ለክርስቲያኖች ለቀረቡ ጥያቄዎች በቲክቶክ የሰጠናቸው አጫጭር የቪዲዮ ምላሾች ስብስብ። ኦርቶዶክሳዊ መልሶች በቴቄል ትዩብ_tekel tube

Komentáře • 211

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +58

    _እኔኮ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው የተጠሩት ብዙዎቹ ናቸው የመጡት ጥቂቶች ናቸው ነው የሚባል በቃ የእውነት ውሀ የሚፈስ የኦርቶዶክስ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በአባቶችሽ ፈንታ ልጆችሽ ተተኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን_

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +21

    አቡየ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zgoraalex8493
    @zgoraalex8493 Před 2 lety +20

    ወንድማችን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፆማችንን በሰላም ያስፈፅመን አሜን።

    • @roskal3164
      @roskal3164 Před rokem

      በስማም ወድሜ አከበርኩኩ እመቤቴ ታክቡርክ ኑርልን የበለጠ ኝበብቡን እውቀቱን ይስኝክ ❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +8

    ልጃችን አቡዬ, ጎበዝ ልጅ 🙏🏿
    በርታልን 🙏🏿 መቸም የተዋህዶ ልጅ ነህና❤
    እመብርሀን ኃይል ትሁንህ !

  • @kahsaytekiegebremedhin7230
    @kahsaytekiegebremedhin7230 Před 2 lety +25

    ቃለሂወት ያሰማልን አቡ ወንድሜ፣ እንደዚ እየለቀምክ ስትመልስላቸው ድራሻቸው ነው ሚጠፋው፣ ለኛም ትምህርት ነው ።

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 2 lety +1

      ድራሻቸውን ለማጥፋት ሳይሆን በትህትና ትክክለኛውን መንገድ እንዲረዱ ማድረግ እንጂ

    • @user-by3vw9xm9c
      @user-by3vw9xm9c Před 2 lety

      ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-rt7ky7ep6e
    @user-rt7ky7ep6e Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና እኔ በጣም ደስ እሚለኘ በማስረጃ አምጥተህ መናጋርህ❤❤❤ እኔ ከእስልምና ነው የመጣሁት❤❤❤ኢየሱስ የዘላለም አምላክ ነው

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m Před 2 lety +16

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለእነሱም መስተዋሉን ይስጣቸው

  • @user-ln2kq1rh7i
    @user-ln2kq1rh7i Před 2 lety +6

    የኔ ምርጥ ወንድም
    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዞልህ የኔ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @lucymw5883
    @lucymw5883 Před 2 lety +9

    አቡዬ ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ!!!
    አንድ ነገር ግን መጠቆም ፈልጌ ነበር ኢአማንያን ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይድረስላቸዉ እነዚህ የተጠየቁት ጥያቄዎች የሚገርምህ የሚያነሧቸዉ የራሣቸዉ አሁን ላይ ያሉት መምህራን (ከሀገር,ከዉጪም)እራሣቸዉ ጠይቀው እራሣቸዉ የሚመልሱትን በመስማት ,ያችንቁጥር ብቻ በማየት,ቢያነቡት እንኳን በራሣቸዉ በመተርጎም ነዉ ስለዚህ አባቶቻቸዉ የተሳሳቱትን እነሱም ይደግሙታል ለዛም ነዉ እንደዚ አፈር የበላ ጥያቄ ከዛም ሲያልፍ ለመመለስ እንኳን የሚያስቁ ጥያቄዎችን የሚያነሡት ቢቻል እግዚአብሄር ይገስጽህ የተባለን አካል ለሚከተል ሰዉ ቦታ እንዳልሠጠናቸዉ በሚያሳይ መልኩ አልያም ደግሞ ሢመለስላቸዉ ከራሣቸዉ መጽሃፍ ጋር በማነጻጸር ቢሆን የተሻለ ነዉ ም/ቱም እዉነትን ለመረዳት ፈልገዉ አይደለም ሁሉንም ባይባል እንኳን አንዳንዶቹ ሰዉ ነግሮአቸዉ ይቅርና ቁርአንን ከነማብራሪያዉ እያዩ ትክክል እንዳልሆነ እንኳን እያወቁ መቀበል አይፈልጉም ሙስሊሞችን መጽሀፍ ቅዱስ ከማስተማር በቅን ልቦና እና እዉነትን በመፈለግ ዉስጥ ሆነዉ የራሣቸዉን መጽሀፍ ቢያነቡ ክርስቲያን ይሆናሉ ስለዚህ መልሶቻችን ጥያቄን በራሣቸዉ ላይ እንዲጭር ወደራሣቸዉ መለስ ብለዉ እንዲያዩ የሚያደርጉ ቢሆኑ።

  • @hissfilms6474
    @hissfilms6474 Před 2 lety +7

    ሴት ልጅ በ እስልምና ያላትን ቦታ እናቃለን በዝርዝር መግባት ደሞ ካስፈለገ ይቻላል... መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ወንድ እና ሴት ሚለው ይሄው 👇
    ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።”
    - ገላትያ 3፥28

  • @alamnashyelma3517
    @alamnashyelma3517 Před 2 lety +6

    ወንድሜ በጣምነው የማደቅህ ቲክቶክላይ መልስ ስሰጣቸው ፈጣሪ እንዳተ አይነት ያብዛልን ባለህበት እግዚያቢሄር ይጠብቅህ

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክ ወድሜ ፀጋውን ያብዛል እስከ መጨረሻው እቅታ ድረስ ያፅናክ አሜን

  • @selamyibabie5616
    @selamyibabie5616 Před 2 lety +4

    በእውነትበሰው (ህዝብ) ፊት የመሰከረልኝን እኔ ደግሞ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ያለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋህን አያሳጣህ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ፡ በጣም ጥሩ መልስ ነው።

  • @user-rw7mo1ej1o
    @user-rw7mo1ej1o Před 2 lety +5

    በእውነት ወድማችን አቡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +16

    ወንድማችን ልቦና ይስጥህ ሲቀጥል ብልት የተባለው ይሰቀጥጣል ያልከው ቁርአን እኮ ነብይ የምትለው ሙሀመድ ፈሳሽ እየፈሰሰው መስጌድ የሚገባ ግለሰብነው ቁርአን ሙሀመድ ሆይ እነሆ ከጁንኑ ጭፍሮችን ቁርአን አዳምጡ እኛአስደናቂ የሆነ ቁርአንን ሰማን አሉ ማለት ወደኔ ተወርደ፡፡ ቁርአን በውነት የህልሞች ቅዥትነው ሲራ 21 -5 እና ወንድሜ ቁርአን የህል ም ቅዥትና የሴጣን ቃል ነው በደብ ሆነህ ተመልከት በመፅሀፍ ቅዱስ ገን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድህ ይላል
    በሩ እኔነኝ ዮሐ9 ፥0
    እኔ የህይወት እንጀራነኝ ዮሐ6፥35
    እኔየ ህይወት መንገድ ነኝ 15፥ 1
    እውነተኛ የህይወት ግንድ ነኝ ዮሐ 14-6
    እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ዮሐ 8--12
    መልካም እረኛ እኔነኝ ዮሐ 10 ፥11

    • @HalmaHalma-lb4lw
      @HalmaHalma-lb4lw Před 6 měsíci

      Hhhhhhhhhhhh

    • @user-qc9ry1ky1p
      @user-qc9ry1ky1p Před 3 měsíci

      yalkewn kehadiyoch ylalu new yetebalew
      hule kequran masreja stametu qortachu new
      mknyatum ye arabic grammar wker ke amharic yeteleye slehone

  • @user-wr8rk9gb9y
    @user-wr8rk9gb9y Před 2 lety +4

    አሰይ አፈን ቁርጥ ልበልልህ ወንድሜ እንደት ደስ እንዳልከኝ ፈጣሪ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት👏🥰

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜችን በረታ ጎበዝ👍👍👍

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l Před 2 lety +4

    ኡፍፍፍ የኛ ጀግና ወድም ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን በርታልን ወድማችን 🙏

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 Před rokem +2

    ዉዱ ቃለሂዉት ያሰማልን እግዛብሕር ፀጋህያዛልን🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌

  • @ht-gj7kl
    @ht-gj7kl Před rokem +2

    የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነዉ ማንያገኘዋል እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ወንድሜ አሜንንን

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 Před 2 lety +2

    አቡ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርህ።

  • @bini2595
    @bini2595 Před rokem +2

    አብዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ጥበብን ይግለጥልህ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +3

    ወንድማችን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ፀጋውን ሞጎሱን ያልብስ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና የኦርቶዶክስ ተውህዶ ልጅ ✝️✝️✝️

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +9

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @welatehen
    @welatehen Před 2 lety +5

    የሚገርም መልስ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛላችኹ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Před 2 lety +8

    ስወድክ እኮ በርታልን❤️❤️❤️❤️

  • @user-zc1tb8hf3x
    @user-zc1tb8hf3x Před 2 lety +7

    የኔወድም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣጀግና ወንድሜነህ

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረታ በተቻለ መጠን ክረስቲያናነት በተላበሰ ማናገር ከሁላችን ይጠበቃል ብዙ የሚያበሳጩ ነገሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ መልካም ስራ ነው ቀጥልበት

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +20

    ወንድሜ በርታ በቤቱ ያፅናክ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ መልስ አላት።
    ሌላው ለሙስሥሊሞች ጥያቄ ???ጨረቃ ካሎጣች አፆሙም ጨረቃ ካልወጣች አይፈቱም እግዚአብሔር ጨረቃን ለአንድ አመት ባያወጣት አፆሙም ማለት ነው ወይ???ብዙ ቦታ ጠይቄያለው መልስ የለም ዝምምምምምም ብለውኛል እዚህ ቤት ካላቹ መልሱልኝ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 2 lety +2

    አቡ ወንድማችን ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት 💝💝💝💒

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +2

    ወንድማችን እደው በምን አደበቴ ልግለፅግ
    በቻ እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 Před 2 lety +2

    አሕዛቦች እናመናፍቃ እግዚአቢሔር ይገፅሳችሁ🙏🙏🙏

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 Před 2 lety +5

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አብ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይምሥገን ወድማቺን ቃለሂውት ያሠማልን አሜን አሜን እሜን (👏👏👏

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 3 měsíci

    አቡ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል እማፍቅር ደንግል ማርያም ትጠብቅ አሜን አሜን አሜን ልቦናቸውን ይመልስላቸው

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 8 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ መሆኔ መታደል ነው😍🙏አቡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 😍🙏ተረታምና ጣዎት አምላኪዎች ናቸው ተዋቸው

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +4

    የኔ ውድ ወንድም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ቀጥተኛ ሀይማኖት እምየ ኦርቶዶክስ ናት አዳሜ ወደድክም ጠላህም
    ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +6

    በርታ ወድማችን

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ አፋቸውን አሲዝልን እስኪ የቲክቶክ ስሙን ንገሩኝ

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 Před 2 lety +6

    ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před 2 lety +2

    የኔ ውድ ድንቅ እኮ ነህ አቡ ቅመም ተባረክ

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 Před 2 lety +5

    Berita abiye jegina ye tewahido 💪🙏❤️❣️

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +6

    ወንድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞💞

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Před 2 lety +3

    ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን አህዛበማ ልባቸወ ተደፍናል እባክህ ንገሪልኝ

  • @tiemtinguse5107
    @tiemtinguse5107 Před 2 lety +1

    እግዚኣብሔር ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እዲህ ኣረገህ ስለመለስክላቸው ደስ ብሎናል

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Před 2 lety +3

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔረ ይባረክህ ጥሩ አገላለፅ ነው ቀጥልበት

  • @henokroba7714
    @henokroba7714 Před 2 lety +2

    kalhiwt yasemalen

  • @GedamDebreBizen
    @GedamDebreBizen Před 2 lety +3

    ጸጋው ያብዛልህ

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Před 9 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ክብርለድንግልማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ አድርግ ስለፈጠርከኝ💒💒💒💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marakizenebe5064
    @marakizenebe5064 Před 2 lety +4

    አቡዬ አምላክ ይጠብቅህ እወድሀለው ወንድሜ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 Před 2 lety +2

    አቡዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገና በልጅነትህ ትልቅ አድርጎ ፈጥሮሀል❤❤❤

  • @yeshyeze7601
    @yeshyeze7601 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርታታ

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e Před 2 lety +1

    በርታ ወንድማችን ጸጋዉ ያብዛልህ

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @yawrk4047
    @yawrk4047 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅዮን ከተማን ያውርስልን ❤

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ተባረክ

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 2 lety +1

    ወንድማችንቃለህይወትያሰማልንበርታ

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 Před 2 lety +2

    ወንድሜ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia Před rokem

    ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @yemariamlijdestaaddisu3166

    ቃለ ሕህወትን ያሰማልን

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ ወንድሜ አቡ አንጀቴን ነው ያራስከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 Před 2 lety +1

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ንገርልኝ እህንን ሞኝ ዝም ብለዉ ባፍ በመንጫጫት ይመሥላቸዋል ሲተይቃቸዉ ምንም መልስ የላቸዉ ዝንብለዉ ተቱቱቱቱቱቱ ይላሉ

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ እንቁ💒

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Před 2 lety

    አቡየ በእዉነት ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +2

    ወንድማችን,እግዚአብሔር,ዋጋህን,ይክፈልህ

  • @edenfikir3060
    @edenfikir3060 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 lety +2

    የኔ እቁ ወድሜ በርታልኝ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ክፍት የኦርቶዶክስ እንቁ ስውድእ

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይባርክህ ወንድም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

    ተባረክልን ወንድማችን 🤲🏿😘

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před měsícem

    አቡ ለምን ትጠፋለህ ቶሎቶሎ አትመጣም በጣም የምወድህ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ቃለህይወት ያሰማልን❤😊

  • @luhena1491
    @luhena1491 Před 2 lety

    Tsegawn yabzalik tebarek 🙏🏽

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 4 měsíci

    kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @user-kl8zk4fn1o
    @user-kl8zk4fn1o Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲✝️

  • @maxman6903
    @maxman6903 Před 2 lety +1

    Jegnaw bertalen!!!

  • @user-ht8dd6vn1w
    @user-ht8dd6vn1w Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigist1887
    @tigist1887 Před 2 lety +1

    አቡዬ እግዚአብሔር። ይጠብቅክ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před 2 lety +2

    😘😘😘😘

  • @yirgalemgebremariam5983

    tebarek

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @redatetesefaye2125
    @redatetesefaye2125 Před 2 lety +1

    abuya des metel wetat E/r yebarkek yetbekek

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 Před 2 lety +3

    አቡዬ ልዩ ነህ እኮ

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +6

    አንተ ወንድማችን ስለሴትልጁ ወር አበባ ስትል ሰማሁ ልበል በቁርአንህላይ ማለቴ የሴጣንና የሙሀሙድ ቃል የሆነው እንድህይልሀል ሴትልጁ በወራበባዋ ግዚ ለሰባቀን ባህል የተኛችበትም የተቀመጠችበትም እሧ ነጃሳናት ሴትን ልጁ የወንዶች መጫወቻ ማስደሰቻናት ይልሀል ሶላት የሚያበላሹ ሰወስት ነገሮች
    አህያ
    ሴትልጁ
    ጥቁር ውሻ አልኻሪ 3046 ሙስሊም 1436
    ቡዙ መጥቀስ ይቻላል በሙስሊሞች ሴትልጁ ምንም አይነት መብት እንደለላት ያለወራል ሲቀጥልም ጁሀነብ የምትገባው ሴት እንደሆነች ያወራል ብቻልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያኖች የመርገም ዘመን የባርነት ዘመን ተሽሮልናል ክብሩ ይስፍ የድንግል ማርያምልጂ ለናተም ብርሀኑን ይግለጥላችሁ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety

    ተባረክ 💒💒🙏❤ዉንድማችቺ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +7

    እስላም ከመሆን ሰይጣን መሆን ይሻላል ቢያንስ ሰይጣን እግዚአብሔር እንዳለ እያወቀና እንደሚቃጠለው እያወቀ ነው ሰውን እሚያሳሰተው እነኝህ ግን እንደ ሙሀመድ እልም ያሉ ደደቦች ናቸው

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety

      እውነት ነው እነሱኮ ስው ብሎ ለመጥራት ትንሽ ያዳግታል

    • @heirat
      @heirat Před 2 lety

      Seytanoch tish

    • @maryy852
      @maryy852 Před 2 lety

      😆😆😆😆

    • @user-tp7sd5oz9o
      @user-tp7sd5oz9o Před rokem +1

      በእስልምና እምነት እኮ አላህ ሰይጣን ፈጠረዋል ምን አይነት አላህ ነው ሰይጣን የሚፈጠረው😂😂😂

    • @rozaloverozalove3770
      @rozaloverozalove3770 Před rokem +1

      @@user-tp7sd5oz9o yemigermew ahun lay sadamit ke eslmna yemtutin siyawru ewnat orthodox mehonen amsgnkut betley ye 9 amet medferu besmam

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před 2 lety +1

    የተዋህዶ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 2 lety +1

    ወንድሜ !!!! ከመጠን በላይ አደንቅሃለሁ በርታ

  • @user-xx2fv1fc9y
    @user-xx2fv1fc9y Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ፍሬ የኦርቶዶክስልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ በጨዋነት የተሞላ መልስ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +2

    Berta abu. Demo tiktok lay benesu bzu taytoal bese'atu. Beteley lelijitua yesetehew mels. Yasfelgal malet new

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Před 2 lety

    Nebese tarekaleh

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 2 lety +1

    በርታልን ወንድም አለም

  • @taybatayba9822
    @taybatayba9822 Před 2 lety +3

    Igizaber yaa agiligilooti zabanihi yarizilihii

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Před rokem

    Abuyyee imabetaachin tixabiqih yatawaahido inquu