ንግስ ምንድነው ? ፤ በ ታቦት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቀዎች አጭር መልስ ፤በንግስ ጊዜ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ምንድ ናቸው ? በ ወንድም አቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2023
  • ንግስ ምንድነው ? ፤ በ ታቦት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቀዎች አጭር መልስ ፤ንግስ ጊዜ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ምንድ ናቸው ? በ ወንድም አቡ
    ብዙ ፕሮቴስታንቶች የማይገባቸው ነገር በዚህ ትምህርት ታይቷል
    #protestas #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ #tekel #ቴቄል #ንግስ#ቅዱሳን#መላእክት#ቅዱስ_ገብርኤል#ታቦት#ኢየሱስ#ክርስቶስ

Komentáře • 42

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Před 11 měsíci +2

    እንዳንተ አይነት ልጅ እንድወልድ እግዛብሄርን ለመንሁት አንተም ፀልይይኝ አቡ የተዋህዶ እንቁ ሺአመት ኑርልን

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před 11 měsíci +8

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 11 měsíci +1

    እሰይ እድግ ምንድግ በልልን። አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @aychesharega696
    @aychesharega696 Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 11 měsíci +7

    ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 11 měsíci +2

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወዳችን ቃለሂውት ያሰማልን 💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏

  • @sttipical6926
    @sttipical6926 Před 8 měsíci

    Amlak ybarkh bzu tmhrtoch entebkalen❤❤

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 Před 11 měsíci

    Kale hiywot yasemalen wendmachn enkuan abro aderesen

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 11 měsíci +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ
    አንድ ነገር ማለት ፈለግኩ ፉጡር እንዴት ፈጣር ይሸፍናል ብሎ ይታሰባል አረ እናስተዉል ወገን ፈጣር ማንም ልሸፊነዉ አይችልም

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před 11 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @user-ww5gt8ny8g
    @user-ww5gt8ny8g Před 11 měsíci +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን 🙏🙏

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
    🥰❤️☦️

  • @YeMariam828
    @YeMariam828 Před 11 měsíci +1

    እግዚኣብሔር ይስጥልን ወንድማችን ፡ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @betty8479
    @betty8479 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡናዬ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @bmelaku1751
    @bmelaku1751 Před 11 měsíci +1

    thanks bro keep making this videos

  • @TsedaluFikadie-js6bd
    @TsedaluFikadie-js6bd Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ማሠን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jh2li6bb2g
    @user-jh2li6bb2g Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሕህወት ያሰማልን

  • @anayofam
    @anayofam Před 11 měsíci +1

    🙏ፀጋ ይብዛልህ ወዳጄ🙏

  • @hanaini
    @hanaini Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ለልጃችን ረጅም እድሜን ይስጥልን ።

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Před 11 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Před 11 měsíci +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏እውነት ነው ወንድሜ ♥️

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 11 měsíci +1

    👍👍👍❤

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ የቲክቶክ ፔጅህ በዚህ አስቀምጥልን ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ፀጋው ያብዛልህ ቤተሰቦቼ ሁሉም መናፍቅ ናቸው ስለስእል አድኖ ለብቻው ከመፃሀፍ ቅዱስ አስተምር ❗❓ መልስ መስጠት ስላለብኝ

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @ayeleabza6500
    @ayeleabza6500 Před 11 měsíci

    Kale hiwet yasemaln abu

  • @Ethiopia2123
    @Ethiopia2123 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።ተከታታይ ኮርስ ብትሰጠን ደስ ይለኛል በተለይ ውጭ ላለነው ነገረ ማሪያም ነገረ ቅዱሳን ነገረ ክርስቶስ አምስቱ አዕማደ ምስጢር....በፅሁፍ በታገዘ መልኩ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ካተጋ ይሁን አሜን ፍትህ ላማራ ህዝብ በግፍ ለሚገ።ለው😢😢😢😢😢😢

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před 10 měsíci

    💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📚📚📚📚📚📖📖📖📖

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před 10 měsíci

    ተባረክ ጥሩ አድርገህ ገልከዋል ታቦት መሰዊያ ከሆነ በአንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን አንድ ብቻ መሰዊያ አይሆንም ለምን ብዙ መሰዊያ ይኖራል ክርስቶስ ለሐዋርያት እራት ያቀረበው በአንድ ጠረቤዛ ነው አሁን ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ መሰዊያ ነው ያለው አንድ አይበቃም ወይ

  • @millionargaw8565
    @millionargaw8565 Před 11 měsíci

    segawn yabazalot memihirachin

  • @tedytadele8626
    @tedytadele8626 Před 11 měsíci

    Qal hwof ysemalgn

  • @nebiyunuri567
    @nebiyunuri567 Před 3 měsíci

    መልካም ወንድሜ ኢሳ 56ን ሙሉውን ካነበብከው ግን ትሁት ከሆንክ ካነሳኸው አሁናዊ ነባራዊ እውነት ጋር የሚጋጭ ብዙ ሀሳቦች አሉት? በፅሁፍ ስለዚህ ክፍል የሆነ ነገር ብትለኝ እሻለሁ

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před 6 měsíci

    ምነው ተረት ተረትህን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ልታረግብን ትሞክራለህ እንዴ ።መጸሀፎ የማይለውን ለማስባል ለምን ትሞክራለህ።እፈር።