የሰሞኑ መነጋገሪያ የሆኑት የአቅራቢዎቻችን ደስታ ..ሸብረቅረቅ ያለው //እሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Zábava

Komentáře • 768

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +117

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሉላ ገዙ እና መቅዲዬ እንኳን ደስ ያላችሁ ኢቢኤሶች በሙሉ!!

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před rokem +42

    ባልሽ እድለኛ ነው እዳች አይነት ተጫዋች ሴት ስላገኝ እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @hayattube379
    @hayattube379 Před rokem +216

    ዛሬ አንደኛነኝ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን እስኪ ብዙ ምኞት አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ😊

    • @rahmarahma3841
      @rahmarahma3841 Před rokem +6

      ያረብ ያሳካልሺ እህቴ

    • @user-ov1wu9cs7c
      @user-ov1wu9cs7c Před rokem +3

      ሰላም ለሀገራችን

    • @berobero3434
      @berobero3434 Před rokem +1

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před rokem +7

      እግዚአብሔር ከሐጥያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፃምልሽ ያሳካልሽ❤

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před rokem +3

      ፈጣሪ ያሳካልሽ እህቴ 🙏🙏🇪🇷

  • @tigistya
    @tigistya Před rokem +159

    ህይወት አንዱጋ ደስታ አንዱጋ ሀዘን እንዲህ ነች ። በስደት ህይወትሽ ያለፈው ጓደኛዬ ነፍስሽን ይማረው ትልቅ የልብ ስብራት ነው የደረሰብን 😭ክፉ ስደት 😭😭😭

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Před rokem +8

      የአላህ. ሀቅ. ነው. አንድ. ጊዜ. ደስታ. አንድ. ጊዜ. ሀዘን

    • @zulfa7928
      @zulfa7928 Před rokem +2

      አዛሻ እኔም የሰደት መካሪዬ ጓደኛኤ በመኪና አደጋ አጣሀት እ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Před rokem +6

      ነብሷን ይማረው

    • @ymiftawakamilaymftaw545
      @ymiftawakamilaymftaw545 Před rokem +1

      አይዞሽ የሀገሬ ልጅ አንቺም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @user-pw3yj3zs3t
      @user-pw3yj3zs3t Před rokem

      አብሽር ሞት ሀቅነዉ😢

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 Před rokem +67

    በአረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ እንካን ደስያላቹ መቅዲ ና ሉላ

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 Před rokem +27

    ክብር ለሴት ልጆች።ክበሩ ሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +14

    ሉላዬ የኔ ጨዋ እንኳን ደስ አለሽ ስርሀትሽ እርጋታሽ በጣም ነው የምወደው ይሄ የቤተሰብ ወጤት ነው ገና ትልቅ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před rokem +4

    ሉላዬ የኔ ውብ ከስነ ስርዓት ጋር ጀግና የአባት እና የእናትሽን ፍላጎት በጥሩ ያሳካሽ ምኞታቸውን እውን አድርገሽ ያሳየሻቸው አንቺ ደግሞ በልጆችሽ አግኚው ልጆችሽን ከፍ ያለ ቦታ ያድርስልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ከክፉ ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እንኳን ደስ ያለሽ::

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 Před rokem +53

    Welcome የኔ ውበታሞች ❤❤❤❤❤
    ሉላዬ እና መቅዲ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖች 🎉🎉በተረፈ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሠላማችሁ ይብዛ ያሰባችሁት ሁሉ በፈጣሪ ይሳካላችሁ 😊😊😊😊

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +28

    መቅደስ እግዚአብሔር ያብራሐም እና የሳራ ያድርግላችሁ ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +10

    አይ ሳያት ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት ግን በስመአብ እሷን ለመግለፅ ቃላት አጠሩብኝ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem +7

    የሶስታችሁም አድናቂ ነኝ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 Před rokem +33

    እንኮን ደስ አላችሁ አስፍቲ የእውነት አባት🎉🎉🎉

  • @AmenAmen55076
    @AmenAmen55076 Před rokem +3

    እርስ በርስ ክብራችሁ እና ፍቅራችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤❤🎉congratulations Mekdiye and lulayee🎉🎉🎉

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +15

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ ❤❤ ሉላም እንኳን ደስ አለሽ ቆንጆዎች አስፊቲ ምርጥ በበኩሌ እወድካለሁ❤❤

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +7

    እንካን ደስ አላችሁ መቅደስ ደበሳይ ሉላዬ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አምላክ ቀሪ ዘመናቸው የተባርክ የተቀደስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +44

    መቅድዬ እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ አብራችሁ አርጁ ውለዱ 🙏🏾 ሉላዬም እንኳን ደስ አለሽ ያንቺንም ስርግ እንጠብቃለን ❤

    • @HayatHayat-fd9ix
      @HayatHayat-fd9ix Před rokem +2

      ሉላ ትዳር የላትም እደ?

    • @DydydySususus-eu7ue
      @DydydySususus-eu7ue Před rokem +5

      ኧረ አግብታለች የመጀመሪያ ልጄ 10ኛ አመቷ ነው እያለች አልሰማሻትም የእኛ ችግር እኮ እንጀምራለን እንጂ አንጨርስም እስከመጨረሻው አላያቹም ይመስለኛል ባልሳሳት 😂😂😂❤❤😊

    • @zeynebmuhammed5643
      @zeynebmuhammed5643 Před rokem +1

      እዴ ትዳር የላትም እዴ ምድነዉ ግን የመጀመረያ ትዳር ሚያፈርሱት አብዛኛዉ ታዋቂዎች

    • @zeynebmuhammed5643
      @zeynebmuhammed5643 Před rokem

      ​@@DydydySususus-eu7ueእኮ ፈት ትሆናለች ልጆች እዳላት ሁሉም ያቃል በርግጥ ለምን ስለ ባልዋ አታወራም አይባልም

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před rokem

      ​@@HayatHayat-fd9ixፈታለች

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Před rokem +16

    እንኳን ደና መጣችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ ስጠብቃችሁ ነበር እኔም በአንደበትሽ እስከምሰማ ቸኩየ ነበር ሉላ በትክክል ነው ❤❤❤

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael9183 Před rokem +15

    ሶስታቹ እንኻን ደስ አላቹ:: በተለይ አስፊሽ እንደ አባትና ወንድም እጅግ በጣም ደስ ስላለህ:: እግዚአብሔር ይባርካቹ::

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +10

    አስፍሽዬ የኔ ጌታ ኡፍ ደስታህ እንዴት እንደሚጋባ የኔ እንባ ቅርቡ

  • @Meaza882
    @Meaza882 Před rokem +9

    እንኳን ደስ ኣላቹ ውዶች
    ሳያት በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ነች ሁሉ ነገርዋን የኔ ይሆን እመኛለው ትህትናዋ ዝምታዋን ኣለባበሰዋን ሳቅዋን በቃ እንዳለ በጣም ደስ ይለኛ❤

  • @marmar803
    @marmar803 Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሁለታችሁም ፤ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው።
    ሆኖም የመቅደስ ባል ( ካገባችው) በኋላ ወንጀለኛ ነው ወይንስ የሰው ባል ሰርቃ ነው ? ያገባች እስኪመስል ድበቃውና ፤ ሽፈናው ትንሽ በዛ እናም እንድንጠራጠር ያደርጋል ድርጊትሽ 😏 በነገርሽ ላይ ያኔ የአልጋ ላይ የራቁት ቪዲዮ የወጣብሽ ጊዜ ከእዚሁ ሰው ጋር ተኝተሽ እንደነበር አውቀናል ፤ወደ ስራ ደግሞ የተመለሽው በሁላችንም በተመልካች ጩኽትና ልመና መሆኑን አትርሽው በዚህ አጋጣሚ መልሷት ብለን የጮህንልሽ ሁላችንም ነበርን እናም ለችግርሽ የጮኽውን ህዝብ ደስታሽን አትደብቂውም እንደዚህ ማድረግሽ ነውረኛ ወይንም ( ውለታ ቢስ) መሆን ነው ለማለት ያክል ነው 🥴 !!!

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem

    እናንተ ቆንጆ የኢቢኤስ ቤተሰቦች እሰይ እንኳን ተሳካላችሁ ከዚህም በላይ ይጨመርላችሁ። መቅዲም ሙሽርዬ ደግ አደረግሽ ባለቤትሽን ሽሽግ አረግሽው አልተሳሳትሽም ደግ አርገሻል። እግዚያብሁር ትዳርሽን ይባርክልሽ ውለጂ ክበጂ። አስፍዬም መልካም ልደር ተባረክ:: ሉላዬም አንበሳ ነሽ አሽናፊ ጎበዝ እናት ነሽ። ከእይታችን አትጥፉ በርቱ መላው ኢቢኤሶች መልካም ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @rioethio3740
    @rioethio3740 Před rokem +2

    መቅዲ እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ አየሽ አይደለ ህይወት ይቀጥላል ደስታሽ ይብዛ መቅዲ❤ ሉላም እንኳን ደስ አለሽ❤ በረከት ደስታ ፍቅር ግርማ ሞገስ በኑሮዋችሁ ሁሉ ይብዛ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +6

    የኔ አባት አስፍቲ እንኳን ተወልደክልን መልካም ልደት እድሜ እና ጤና ይስጥህ. ሺ አመት ኑሪልን

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 Před rokem +3

    ዛሬ ኪዳነ ምህረት ናት ከክፉ ነገር ትጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለሀገራችን ያብቃን❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +5

    መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ😘😘 እንኳን ደስ አለሽ ማርያምን እሁድ ማነው እደኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሉላዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před rokem +4

    መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሉላ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před rokem +5

    መቅድዬ እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ከባልሽ ጋር አብራቹ እርጁ ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ልዑል እግዚአብሄር አይለያቹ::

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před rokem +4

    ማሻአላህ መቅደም ሉላዬ አሰፈቲ እንኮን ደሰ አለከ ልጆቸከን ጥሩ ደረጃ አደረሰከ እኛም አላህ አገራቸን ሰላም አደረጎቱ ለኢትዮ የበቃን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +8

    እንኳን ደስ አላችሁ የሴት ብርቱዎች🎉🎉 አስፍዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +2

    መቅድዬ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🙏ሉላዬ እንኳን ደስ ያለሽ👍

  • @user-xo7nz9xw3d
    @user-xo7nz9xw3d Před rokem +11

    ውድ ና ብርቅዬ እሁድን በኢብየስ እንኳን ደና መጣቹ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +9

    መቅዲ ኩፍ ብለሻል ለመጠርጠር ማን ብሎን 😂😂😂😂😂😂እህልም ከሆነ ይጠፋል ልጅም ከሆነ ይገፋል እንጠብቃለን ከኛ ከመዳም ቅመሞች ሚያመልጥ ነገር የለም 😂😂😂😂ያርግልሽ ውድዋ

  • @user-pv4ro4uy4k
    @user-pv4ro4uy4k Před rokem +1

    Mekdi teru adregeshal debek madregesh eyugn eyugn debkugn endayhon mechreshaw teru adregeshal, enkuan des alachhu,❤❤

  • @user-zo9rg7mv5d
    @user-zo9rg7mv5d Před rokem

    በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ነብስ ነገር መቅድየ አንቺ ማለት ባለ ህልም ሴት ነሽ ፈጣሪ የግል ህይወትሺን የተባረከ ያርግልሽ:: ይገርምሻል መቅድየ እኔ የማከብርሽ ለናትሽ ወይም ለቤተሰብሽ ያለሺ ክብር ልብ የሚነካ ስለሆነም ጭምር ነዉ:: እንደ እምነትሽ ፈጣሪ ትዳራቺሁን የ አብረሀምና የሳራ ያድርግላቺሁ:: ዉደ በጣም ነዉ የማከብርሽ::

  • @SaraWainohassan-gk6jf
    @SaraWainohassan-gk6jf Před rokem +1

    ፍት ፍት በሳውዲ እሥር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የመንግስ ያለ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem +1

    ኢቢአሶች እንክዋ ደስ ያላቹህ አቅራቢዎቹም ፕሮግራሙም የሚወደድ ነው ላገባሸው መልካም ትዳር ተመራቂዋ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    እንኻን ደስ አላቹሁ ሉሊየና መቅዲ እግዚአብሔር ዘመን ሂወታቹሁ ይባረክ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ አሲቲም ጭምር በጣም ተወዳጆች ኢቢኤስ

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u Před rokem +49

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዱቼ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለታችሁም አስፋዬ አተንም እንኳን ደስ አለህ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +7

    መቅዲዬ አድማቂዋ ሉላ ቆንጆ አስፊቲ መልካም ሠዉ ሁላቹሁም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንኳን ደስ አላቹ በዉነት🙏🙏🙏

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣቹ አስፌቲ የቤቱ አድማቂ🤣🙏መቅዲዬ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም ትዳር ሉላዬም እንካን ደሰ አለሸ መልካም ሰበት 🤲💚💛❤🙏

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +2

    እንኳን ድስስ አለሺ መቅድየ❤ሉላም❤ ስታምሩ አባታችን አስፋው ለእርሰውም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zenebechreggassa6990
    @zenebechreggassa6990 Před rokem +1

    መቅድዬ ቆንጆ እውነት አለመሰለኝም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን አጅግ በጣም ደስ በሎኛል ውለዱ ከበዱ : ሉላየም እንኳን ደሰ አላሽ ልጆችሸን እግዚአብሔር ይበርክልሽ የአንቺን አርያ ይከተሉ አሜን

  • @shewaluleshewalule4870

    ሉላዬ እንኳን ደስ አለሽ የሳያት ጎደኛ በመሆንሽ በጣም ዕድለኛ ነሸ ሳያት በመልክ ብቻ አይደለም በስነምግባርም አንደኛ የሆነች ኢትዮጵያዊ ነች

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před rokem +2

    መቅዲ የብረት በር የሆነ አማች አምጥተሽልናልና እናመስግናለን❤

  • @bk7202
    @bk7202 Před rokem +2

    መቅድዬ እንኩዋን ጌታእየሱስ ረዳሽ
    ሉልትዬም እንደዝያዉ አስፍሽም ተባረክ ሁላቹንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před rokem

    አንዳደ የሰወ ደስታ ያስደስተኛን ሲሉ ሰወቹ በጣም ይገርምኝ እና እንደት ያስደስታቸዋን እል ነበር ለኩ እወነታችወን ነው ሉሊንም መቅዲንም በጣም ነው የምወዳችሁ እና መቅዲም በትዳር ሊሉም በምርቃት ሳያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዛላይ ወንድሜም ተመርቁ ነበር በቃ ደስታይ ወደር የለወም በጣም ነበር ደስ ያለኝ እንኳን እግዚአብሔር አሳካላችሁ መቅድየ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ ሉሊየም እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +12

    አይ መቅዲ እግዚአብሔር ይሁንሽ ባልዬው ካመነበት ምን አስደበቀው ጋብቻ ክቡር ነው አለም ነው ደስታ ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።

    • @user-mk7oq5vh1n
      @user-mk7oq5vh1n Před rokem

      ምን ያረግለታን እዪኝ እዩኝ አምነዉበት ሚዳ የወጡ ምን ተጠቀሙ

  • @asnakegebrie8525
    @asnakegebrie8525 Před rokem

    Congratulations Mekdiya. Well done, yes yes yes life is continuing. Good job Mekdiya we love you.

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +13

    እንኳን ደስ አላችሁ ስታምሩ❤መቅዲየ ቀልድሽኮ😂

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro Před rokem +5

    መቅድዬ እንኳን ደስ ያለሽ! መልካም ጋብቻ!! ሉላዬ ኮንግራ!!!

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před rokem

    መቅድዬ አሁን አረጋገጥሁ የእውነት ነው የእኔ ውድ እህት ትዳርሽ ይባረክ፡፡ ሉላዬ እንኳን ደስ ያለሽ የእንጀራ ይሁንልሽ፡፡

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Před rokem +8

    Ebs የብዙሀኑ ደስታ ነዉ😢😢😢

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Před rokem +7

    እንኮን ደሣላችሁ መቅዲ ፋቅር የተሞላበትየፍቅር ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤ሉላየም እንኮን ደሣለሽየኒቆጆወች❤❤❤

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላቹ ሉላዬ መቅዲዬ ኪዳነምህርት ከናንተ ጋር ትሁን❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před rokem +7

    ማሽአላህ እኳን ዴሳላችሁ ዴስታችሁ ዴስታችን ነው🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ አስፍየ እረጅም እድሜና ጤና ❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በሰርጉም በምርቃቱም ደስታችሁ ደስታችን ነው ግን ግን መቅዲ ባልሽ ተሰረቀ ባል ነው የተደበቀው እስኪ ንገሪን

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed Před rokem

    ሉላየ ኪዱ ነኝ የጆሲ እህት እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽ ስያማምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před rokem +2

    እንኳን ደስ እላቹ እናንተ ቆንጆዎች አስፍሽ በጣም ነው ይማደንቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před rokem

    አስፍዬ እረጅም ዕድሜን ከጤናጋ እመኝልሃለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን::

  • @user-qp3mr4ik1p
    @user-qp3mr4ik1p Před rokem +5

    መቅድዬ እንኳን ለዝ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před rokem

    በእውነት በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር
    መቅድየ የኔ ሳቂታ እህቴ በጣም እወድሻለው
    ሁሌም ደስታሽ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አለሽ
    መልካም ትዳር ይሁንልሽ
    ስሙን ግን መካሻየ ብትይው 😍

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እህቶቼ እንኳን ደስ አለችሁ መድቅዬና ሉላዬ ስወዳችሁ ሰላም ይብዛለችሁ ❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያለሺ የኔ ፍልቅልቅ መቅድዬ መልካሙን ሁሉ አላህ ያምጣልሺ ፍቅር በፍቅር ኑሮልኝ ሉላዬ ኩንግራ ጉሬሺን ❤💛❤️😘😘😘🙏አስፊቲ እወድሀለሆ አባቴ የኔ ሆደ ቡቡ እረጂም አሰድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️💛❤❤️💛❤😘😘

  • @godisgoodpaulos9408
    @godisgoodpaulos9408 Před rokem +1

    Esey elelelelel ❤mekdi ❤enqan des alsh l❤ulaye ❤shikorina enqan des alesh mekdi gn erguz tmeslalech 🎉🎉🎉🎉🎉 betam des blogal🎉🎉❤❤❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před rokem

    Congratulation lula and mekdi but more Asfaw meshesha Happy Birthday God Bless you all of you

  • @user-fx3qu3fc4h
    @user-fx3qu3fc4h Před rokem +1

    ሉላየም እንኳን ደስ አለሽ የበለጠ ደስ ያልሽኝ ልጆችሽን ከጎንሽ ማድረግሽ ኮራሁብሽ

  • @rakebmbrak5184
    @rakebmbrak5184 Před rokem

    Congratulations mekdi & luli🎉From eritrea I miss so much nafkot.

  • @user-pz8lc3dl7x
    @user-pz8lc3dl7x Před 9 měsíci

    በጣም የምንወድህ አሰፋው አግዚሀብኤር ምሮህ ለገርህ ያብቃልን ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤መቅድዬዋ የኔ ፍልቅልቅ እንደት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሉላዬ ጀግኒት ❤❤❤❤❤ I'm so proud of you guys love you so much❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etyety7760
    @etyety7760 Před rokem

    እንኳን ደስ አለህ አስፍየ ልጆችህ ለቁም ነገር ደረሱልህ

  • @user-oq9rg3wr8e
    @user-oq9rg3wr8e Před rokem

    መቅድዬ ሉላዬ እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ ፍልቅልቆች በነገራችን ላይ አስፊቲን በአካል አንድ ቀን ባገኘዉ ደስ ይለኛል በጣም ነዉ የምወደዉ💋💋💋💋

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před rokem +3

    እውነት እንኳን ደስ አላችሁ እውነት እኛም ደስ ብሎናል ሉላዬ የልቤ ደስታ ነሽ ሳይሽ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před rokem

    Enkuwan agebashi mekdiye…egziabher tidarshin yibarklishi ❤❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላቹህ መቅድየና ሉላየ🎉🎉

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 Před rokem

    Congratulations Lula.on your accomplishment. God bless.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +11

    እኳን ደና መጣቹ
    ❤❤❤❤❤❤
    አስፊቲ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ
    ከጤናጋ ይስጥክ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @collectionkitchen463
    @collectionkitchen463 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤ ለሁለታችሁም መልካም ጋብቻ መቅዲዬ❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem

    መቅዲእና ሉላ እንኳን ደስ አላቹ ebsዎች የኛ መልካሞች የደሀ እባ አባሾች

  • @tayyaba181
    @tayyaba181 Před rokem +5

    ሉላየ ማለት ነው የትኛውም ፕሮግራም ላይ ስትሰሪ ሜካፕሽን ቀንሽው በጣም የምታምሪው በኖርማል ፊትሽ ነው ያው ያለ ሜካፕ መኖር አትችሉምጂ

  • @almir692
    @almir692 Před rokem +1

    አስፊቲ እንኳን ተወለድክ ሉላና መቅዲ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem

    Esey endew Mashaallah am so happy for you two guys. betam des alegn for lula and mekdi

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +4

    መቅዲ ሙሽሪት እንካን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰አስፊት መልካም ሰዉ እዉነትም አባትነነህ ልጆቸ ስትል ደስ ይላል

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +4

    Congrats to your accomplishments & happinesses of your 👰‍♂️👩🏽‍🎓ladies!!🍾🍾🎉🎉🎉🎊 Also HBD to Asefesha too!🍾🎉🎂
    😍😍😍💚💛❤️

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 Před rokem

    አስፍዬ እንኳን ተወለድክልን ሺ አመት ኑርልን🎉🎉🎉 መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ጥሩ አረገሻል ህይወትሽን ሚዲያ አታዉጪ 🎉🎉🎉 ሉላዬ እንኳን ደስ አለሽ congra🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    I'm so happy for you both. Congra🎉🎉🎉.be blessed!

  • @betselothailu7302
    @betselothailu7302 Před rokem +45

    ቤተሰቦቼ በህይወት እያሉ የአምላኬ ሃሳብ በእኔ በባርያው አገልጋዩ ተፈፅሞ እናት አባቴን ለማሳረፍ ለማስደሰት ለማመስገን እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ!

  • @hagere2204
    @hagere2204 Před rokem

    Enquan hulachinim deeees alachihu. Egziabeher yimesgen. Hulum yalfal. Lulla congrats. From MAINE, USA

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +1

    ሉላዬ መቅድዬ እንኳን ደስ አላችሁ መቅድዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ አስፋቲም እንኳን ደስ አለህ ምክንያቱም አንተም እንዳባተቸው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 Před rokem +2

    ደስ የምትሉ የኢቢኤስ ባልደረቦች፣ የተቸገረ ስለምታስደስቱ፣ ቤታችሁ ሁሌም በደስታ ይሙላ🤲🤲🤲

  • @wasetube7653
    @wasetube7653 Před rokem +1

    Enkan geta redash makidi ❤ Asfiyee yene Abat endet enda miwodot eko ❤ luliyee yene mar Anchim temarikeshal enkan lazii Abekash yene liealt luliyee❤

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላችው ኤቢዎች ❤❤ሉሉ ና መቅዲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያላችሁመቅዲና ሉላመቅዲእኔበማህበራዊሚዲያ ሳይውሸት መስሎኝነበርመቅዲዬ እንኳንደስ ያለሽመልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ሉላምእንኳንደስያለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Před rokem +1

    አስፍሽዬ እንኳን ተወልድክልን❤

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před rokem

    መቅዲ ያንን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፈሽ አዲስ ትዳር ስላገኘሽ አደንቅሻለው ብርቱ ነሽ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሪያለው ሉላ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před rokem

    Asifawuye yene melikam egziabher edme ena tena yisetik yene abat ❤❤❤❤

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před rokem

    EBS TV is amazing asfiti ye EBS demket egzabher yetebekhe,lulye ene mekdi EBS is nothing without you guys, ❤❤❤❤❤,sending love beza lay demo Getan yemetamelku ye Geta betseb mehonachewn saw demo yebase wededkwachew fekrachu yemsekral❤❤❤ yemsekral
    Lelaw demo please EYSUSEN atedebkut Geletut,be yilugnta atshemakaku,ye meder keber zena alfi new EYSUS Gen metkya yelelew Abat new❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eysus Lezelalem Geta new❤❤

  • @jemilakedir1958
    @jemilakedir1958 Před rokem

    masha allah enkan dase yalchu

  • @hanitube5268
    @hanitube5268 Před rokem

    እስኪ እንደኔ ልብ ብላችሁ አዳምጡ እግዚአብሔርን ስታመሰግን ነው ቆረጡት ebs ውስጥ እግዚአብሔር አይምስገነም ማለት ነዉ እንደኔ በደንብ ያደመጠ ላይክ ያድርግ