የክርስቲያኖች መልስ ለፕሮቴስታንቶች | part 1 | አጫጭር መልሶች | ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2022
  • በቲክቶክ ለመናፍቃን የሰጠናቸው መልሶች አጭር ስብስብ። መልስ ለመናፍቃን በቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 221

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m Před 2 lety +44

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ ምስጥሩን ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ካንተ ብዙ እየተማርን ነው

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 2 lety +49

    የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ አከብርሀለው በጣም ክፉ አይካህ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 2 lety +37

    በእድሜ ትንሹ ሰባኪ ነህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ጥበቡንም ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጥልህ ወንድሜ ከክፉዎች እይታ በቅዱሳን ጸሎት ይጠብቅህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +22

    በስላሴ ስም በጣም ድንቅ መልስ ነው የመለስክላቸው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያልብስ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 2 lety +18

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
    አምላከ ቅዱሳን ከእዚህ በላይ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ✝️❤🥰👏👏

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety +26

    የተዋሕዶ ልጆች ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ነው
    ለመናፍቃን አማላጅ ነው (የተጠመቁ አህዛብ ብንላቸው ይቀላል)
    #ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር 👈ነው።
    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችብ

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před rokem

      ኢየሱስ የአድስ ክዳን ልቀ ካህናችን ነው። ስለዝህ ሰለ ሐጢአታችን ጠበቃ ነው። 1ዮሐ 2:1

  • @tedyab6640
    @tedyab6640 Před 2 lety +17

    እኔ ራሱ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርታ ወንድሜ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +14

    ልዩ ነክ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ🥰🥰🥰🥰እውነት አባቶች ባንተና ባንተ መሰል ጎደኞችክ ይኮራሉ ልፋታቸው የትም አሎደቀ 👍👍👍👍👍❤❤❤🥰

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +6

    የኔ ልዩ ወንድም እውነት ምንም ቃል የለኝም እምገልፅበት ብቻ ከከንቱ ውዳሴ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ሚስጥር ጥበቡን ከዚህ በላይ ይግለፅልህ በቤቱ ለምኖረው ለኔም እስተማሪ ሁነህኛል ብዙ ነገሮችን ማወቅ ጀምሪያለው በርታልን ወንድማችን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +11

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጀግና ነህ በርተልን በቤቱ ያፅነህ

  • @abiytadesse8032
    @abiytadesse8032 Před 2 lety +11

    ወንድሜ በ አዉደ ምህረት እንድታስተምር ቤተክርስትያናችን ስርአቱዋ ባይፈቅድም ግን እምታቀዉን አረዳድክም አገላለጽክም በተለይ ለ ወጣቱ ከበቂ በላይ ስለሆነ ባገኝከዉ አጋጣሚ መነድረኩን በማግኝት በተለይ ወጣቱ ያልገባወን ነገር ለማስተማር ሞክር ፈጣሪ እዉቀቱን እና መረዳቱን ይጨምርልክ

    • @hawihawi5919
      @hawihawi5919 Před 2 lety

      ይቅርታ ነገርግን ለምን ቤተክርስቲያናችን አይፈቅድለትም

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      @@hawihawi5919 መምህር ስላልኾነ🤔(ለምሳሌ ቲዮሎጂ ተምሮ ምናምን ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ አርሙኝ

  • @user-vw5ch3dg1c
    @user-vw5ch3dg1c Před 2 lety +8

    ትውልድ እንዲ ሲተካ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amuyezegeyeleje3386
    @amuyezegeyeleje3386 Před 2 lety +17

    አንደበተ እርእቱ እግዚአብሔር ቀሬ ዘመንህን ይባርከው

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +3

    ወድማችን መምህራችንን ታግዝልናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እመብረሃን አትለይህ!!!⛪️❤

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 2 lety +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ፀጋውን ይብዛልህ

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před 2 lety +3

    እግዛብሄር ሰወችን በየጊዜው ያስነሳል
    አዲስ ትውልድ ስለ እውነት ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-pv4dc4zd2b
    @user-pv4dc4zd2b Před 2 lety +4

    የህይወትን ቃለህይወትን ያሰማን አሜን በርታ ወድማችን

  • @abbniabbnit5952
    @abbniabbnit5952 Před 2 lety +8

    ወንድማችን በእድሜ ያኑርልን

  • @bekelech1668
    @bekelech1668 Před 2 lety +6

    ወንድሜ በርታ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu Před 2 lety +6

    ጸጋውን ያብዛልህ አቡናክ በርታልን❤😍

  • @Jesusislord36
    @Jesusislord36 Před 7 měsíci +1

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34
    መፃፍ ቅዱስ አኮ ሁሉን ብሎታል ወንድሜ

  • @na7288
    @na7288 Před 2 lety +8

    ፀጋዉን ያብዛልህ አቡዬ

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před 2 lety +8

    ወጣቱን ሰብስበህ ቀጥታ ትምህረት ብትሰጠን ጥሩ ነበር

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ።

  • @sarahnugus2857
    @sarahnugus2857 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን አቡ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +3

    ቃለህይወትያሰማልን ጎበዝ በርታ

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety +6

    የጤጤ መዳኒት አቡዬ ❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +5

    በርታ ወንድም

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety +1

    የዘላለም ህይወት, ማርያም ስለለመነችልህ ሳይሆን ኢየሱስን የህይወት አዳኝ አድርገህ ስለተቀበልክ ነው።
    የክርክር መንፈስ አለብህ። መፅሀፍ ቅዱስ የማይለውን ማርያምን አማላጃችን ለማድረግ ግድግዳ አትቧጥ።

    • @woinshettsegaye2771
      @woinshettsegaye2771 Před 2 lety

      Iyyasus kiristoos faxaari mahoonun tamnaallaachu gin indet ammaalaaj yihoonaal faxaari yiqir yibalaachu iyyasus getaa naw iyyaalaachu bamangad maawraatu yiqribaachu ammaalaaj yammitilut kahona

  • @Kakaumsa
    @Kakaumsa Před rokem

    Kale Hiwot Yasemaln!
    Weyne Bebetu yaysnaln! Tebarek! 🙏 ❤

  • @friyemelese5059
    @friyemelese5059 Před 2 lety +2

    አቡዬ ወንድሜ በርታልኝ ቆንጆ መልስ ነው

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 Před rokem

    ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ጥሩ አድርገህ እየመለስክ እያስተማርከን ነው

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +1

    በርታልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ ፈፅሞ አድነት የለንም ሲከራከሩ ይገሙኛል

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Před 2 lety +3

    ኤርምያስ የሚባለውን መናፍቅ አንድ ቀን አፉን ብታዘጋልን

  • @berukmekonnen4579
    @berukmekonnen4579 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅ ነህ። ቢቻል ከሁለቱ የኦርቶዶክስ ቻናሎች በአንዱ ጥያቄዎን እንመልስልዎት የሚል ኘሮግራም ቢኖርህ ብዙ ነፍሳትን ታሳርፋለህ።

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 2 lety

    እግዚኣብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥለኝ ማስተዋል ለጎደላቸው ማስተዋል ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ይጨምርልን ወንድሜ ደግሜ ቃለ ህይወት ያሰማህ እላለሁ ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥህ ድንግል በምልጃዋ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን፡

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Před rokem +1

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 Před rokem

      አንቺን የመለሰሽ እግዛብሄር ሌሎቹንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ያጣልን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 Před rokem

      ዩቲብሽ ማነው

  • @sahilekassaye1939
    @sahilekassaye1939 Před 2 lety

    ችግሩ ወንድማችን ስለክርቶስም ሆነ ስለድንግል ማርያም ለመመስከር መጀመርያ በክርስቶስ ቤት መሆን አለበት:: እንኳን መናፍቅ ሰይጣንም ለጌታ መስክሯል ጌታችን ግን ተንኮሉን አውቆ ዝም ብለህ ውጣ ብሎ አባሮታል:: ኦርቶዶክስ የመናፍቅ ጥብቅና አያስፈልጋትም:: በመናፍቅ ምስክርነት ከመደነቅ እሁድ እሁድ ቤተ ክርስትያን ሄዶ ተአምረ እየሱስና ተአምረ ማርያም ሰምቶ መደነቅ ይበልጣል::

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Před rokem

    የኔ ወንድም እኔ ክርሲያቲያን ነኝ (ጼነጤ)ነገር ግን አሁን ብዙ መድረክ ብዙ ህዝብ ሰብስበው ተረት እያጫወቱ ጧፍ እያበሩ ሀይማኖቴ ብቻ አሰጨፍረው ጸብ አጭር ንግግር አስተላልፈው ከሚሸኙት አንተ100% ሰጥቼሀለሁ መጽሀፍ ቅዱስ በጨረፋም ቢሆንም ታየዋለህ በዚህ ከቀጠልክ አንድ ቀን እውነቱ ገብቶህ የጸዳውን ወንጌል ብቻ ይዘህ ብቅ ትላለህ ዋናው ሚፈለገው የኢየሱስ መሰበክ ነው ጻውሎስ እንዳለው በቅናትም ሆነ በፍቅርም በማስመሰለም ሆነ ኢየሱስ ብቻ የሰበክ

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před rokem

      Haha koy enante eyesusn tamelkalachu .sle birr sle sgachu kemaseb wchi 1 ken lenefsachu satnoru ezi dersachual .stasaznu .enatun teltachu esun mewded rasu ygermal.balebetun kalnaku atrun aynekenku malet lenante nw .lbona ystachu.lela mnm alilm .

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před 2 lety +1

    የኔ ዉድ በርታልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💒💝💚💝

  • @almazgashew1650
    @almazgashew1650 Před 2 lety

    Enamesegnalen,enwedhalen amlak mechereshahn yasamrlh

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 Před 2 lety

    ቴቄል: ያልገባህ ነገር አንድ ነው! ስላልገባህም ነው የምትለውን ምትለው! እምነትህን ከሌሎች ጋር እያነፃፀርህ የራስህን ትክክለኛ የሌሎችን ስህተት አድርገህ ታቀርባለህ:: ሁሉ ይህንኑ አይደል የሚያደርገው? ታዲያ ከብዙዎች አንዱ ሆነህ ምጣህ እንጂ ምንም የሚረባ ነገር አላገኘሁብህም:: የራስህ እምነት ካለህ ትህምርት ካለህ ያን ይዘህ ቅረብ!! ለትችትና ነቆራ ከሆነ ካንተ ብዙ እጥፍ የሚበልጡ ሞልተውልሃል:: የሌላውን ሰው እምነት ለምን እንደ ኔ አልሆነም ብሎ በራስህ "አስተምህሮ" ማራከሱ ትዕቢት እንጂ እውነት አይደለም:: መፅሃፉ "እምነትህ ለራስህ ይሁንልህ" እንዲል የራስህን ጠብቅ! የሌላውን ልቀቅ!!

  • @andualemhard6573
    @andualemhard6573 Před 2 lety +1

    Fetari ybarkh!

  • @belayneshgirma2083
    @belayneshgirma2083 Před 2 lety

    Betam liki neh anigenagnm kaum eyesus nicht new yemiyadinew bekinew magibesibes ena tseda Bill Menori new

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety

    Wondimachin kaliyotin yasemalin egzihaber tsegawun yabzalih bertalin yene wondim indante yalutin yabzalin

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Před rokem

    ኢየሱስ ሲሞት ሲሰቃይልህ ሲቀበር ሲነሳ ሲያርግ ብቻውን ነው አሁንም ያለምን አጀብ ብቻውን ሊያድንህ እውነተኛና የታመነ ነው የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻል

  • @tsehayadugna3214
    @tsehayadugna3214 Před 2 lety +3

    በርታልን

  • @tsegaselase1922
    @tsegaselase1922 Před rokem

    Ante wondemochen yeezehe (tekel) akrabe Ena wondeme Aklilu , Egzabehier betsega be Edeme yetebekachehu... Amen!!!

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety

    በሌላ ግዜ ደግሞ ጥቅሶችን ይዜልክ ብቅ እላለው እንደሆርቶዶክሶች ምእመን ጎበዝ በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዬ አሞጋግሼክ አልወጣም የኦርቶዶክስ ምእመን ሁሉንም ባልል ከእግዚአብሔ ቃል እውቀት የጎደሉ ናቸው;;

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 Před 2 lety

    እውነት ነው ሰው ፃድቅ ሆኖ በህይወት ሳለ ያማልዳል "የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ ሀይልን ታደርጋለች" ያዕ. 5:16 ከሞት በኋላ ግን የሙታን መናፍስት ይሆናሉ አያማልዱም

  • @yisaktadese1920
    @yisaktadese1920 Před 2 lety +1

    ቃልይወት ያሰማን ወንድማችን በርታ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ በርታ

  • @birtktynigussie7631
    @birtktynigussie7631 Před 2 lety +3

    አቡዬ የሰላም አምላክ ሰላሙን ያብዛልክ

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    ያሳድግህ

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem

    እንካን ደህና መጣህ ኣቡ ወድማችን በእውነት እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @temesgen4303
    @temesgen4303 Před 2 lety +1

    I am proud on God by doing on you.👍 You are correct they most of the time they use fallacy like you mention the pastor envock pity this is a type of relevance fallacy of appeal to pity 👍

  • @atsetewodros2881
    @atsetewodros2881 Před 2 lety

    wow you are different bro. you tell him what is in my heart bro.👍👍👍👍👍👍

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 2 lety +2

    AMEEÉN AMEEÉN AMEN
    🙏🙏👍👍♥️♥️♥️

  • @user-fu1ox5sz3q
    @user-fu1ox5sz3q Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው፡፡ ታሸንፋለህ ድንግል ታበርታህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ትክክል ነህ ወድሜ ጴጤ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @merontades5069
    @merontades5069 Před 2 lety

    ኢየሱስዪ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ፈራጅም አማላጅም ነው በአብ ቀኝ ያለው ስለኛ የሚማልደው ኢየሱስ ነው የግል አዳኝም ነው ፀጋ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው ይህ መንፈስ ቅዱስ በእየሱስ ስም ባመኑት ውስጥ ለዘላለም ነግሶ ይኖራል እና አንተም እኔም ያለ መንፈስ ቅዱስ ምንም ማድረግ አንችልም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የሆነ ጌታ በእያዳዳችን ልብ ውስጥ ንጉስ ስለሆነ የኔ የግል አዳኜም ነው ለሁሉ የሞተ ሁሉን ያዳነ ለእያዳዱ ግን የግል ጌታው የሆነው እግዚአብሔር ይባረክ?!!!

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 Před rokem +1

    Tebarek wendemachen

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብዙሀን ትጥበቅህ በርታ ወንድማችን

  • @user-lz8jg5fm3t
    @user-lz8jg5fm3t Před 2 lety

    መነፈሳዊ ጀግና።ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 Před rokem

    ጎበዝ ወንድማችን ጀግናው 💪🙏🙏🙏

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 24 dny

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቡየ ቀናተኛው ስምኦን

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 Před 2 lety +2

    የሞተልን ሞትንም አሸንፎ የተነሳው እየሱስ ነው እንጂ ፍጡራን አይደሉም ይህን መሳት እጅግ ትልቅ ስህተት ነው!!!!!!! የተሰራው ስራ ወንጌል እምነት ነዉ ሀይማኖትም ወንጌል ነው

    • @habtamuchala4077
      @habtamuchala4077 Před 2 lety

      ወንጌሉ ካለ እኛ ምን እናርግ?

    • @aboveearth4412
      @aboveearth4412 Před 2 lety

      @@habtamuchala4077 ወንጌሉ ካለ ማለት???

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 Před 2 lety +1

      Yemotaw eysus kerstos new kmotanem yetnsaw kerstos eysus kerstos new

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 Před 2 lety +4

    ዮኔ ውንድም ፀጋውን ያብዛልህ💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniyamtesfaye1963
    @biniyamtesfaye1963 Před rokem

    በርቱ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayushmessi2346
    @bayushmessi2346 Před 2 lety +2

    Fexari yixebeqeh 👍👍🌹🌹

  • @MesrakMaramawet
    @MesrakMaramawet Před 2 měsíci

    አዎ እንድ አይደለሁም ምክንያት አማልክቶች የሉኝም ጌታዬ እየሱሰ ብቻነው

  • @wudemedia
    @wudemedia Před rokem +1

    👍👍👍👏👏👏

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +3

    ልዩነት ካለው አቡ ስለማርቲን ሉተር ስራልን ስለ አባታቸው ግን ስንት ቀቃ ለመንኩህ

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 2 lety +3

      አሁን ላይ በቪዲዮ ዩትዩብ መስራት ስለማልችል በ audio ከምሰራ በቪዲዮ የምሰራበትን መንገድ እየጠበኩኝ ነው።

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +3

    ጀግና እኮነሕ አቡየ💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 2 lety +1

    እግዛብሔር ይባርክክ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 2 lety

    ተባረክ ወንድሜ

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Před 2 lety +2

    እግዚያብሔር ያብዛክ!!!

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety

    Be iwunet des sitil bertalin Wondimachin

  • @bamlakbamlak9523
    @bamlakbamlak9523 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 Před 2 lety

    Ok nek

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před 2 lety +3

    እነሱ እኮ የስጋና የነፍስ ድህነትን አልገባቸውም እሮጠው ሚጠቅሱት ጥቅስ መዳን በሌላ የለም የሚለውን ነው ጌታ ለም እንዲ እንዳለ እንኳን አልተረዱም ዋጋ ከፉሎ ተሰቅሎ ስላዳንን ድህነት ነው የሚገልፀው የእምሄን ወደ አብዬ ነው እነሱ ጋር በስሜ ድዉያን ታድናላችሁ ለመፃሞችንም ታነፃለችሁ ያለውስ ለማነው????? ፀረ ኦርቶዶክሶች ሰለሆ ኑ ብቻ ታቃራኒ ነገር ብቻ ሚታይባቸው ውንጌሉን ይሸመድዱታል ግን ለክርክር እንጂ ለድህነ አይደለም ይገርማል

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety +1

    መታሠቢያ ምን ማለት ነው?ቀኑንስ ማን መደበላቸው?

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před rokem

    ወንድሜ በርታ

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 2 lety

    የኔ ዉድ ወንድም በርታልኝ

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 Před 2 lety +1

    Awo kende ante aynetu tawot amlaki Eyesusn debko keminor sew gar ande aydelem Eyesus Mengedem hiwotem new bichegna adagn new so ante Be'Eyesus alemameneh kegna yeleyehal

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem

    የኔ ውድ ውድም ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤️👏👏👏👏👏

  • @sealitseblemekonen3798

    በርታልን ወድማችን እነሱ ሰዉን ለማሳት የማያጣምሙት የለም እግዲህ እነሱ ከመፃፉ ይብለጡዋ እግዚኦኦኦኦኦ😢

  • @dokimasde7077
    @dokimasde7077 Před rokem

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
    ⁷ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
    ⁸ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም ቀጥልብት ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Před 2 lety

    Abuye amlak xegaun yabzalh Berta

  • @yeshyeze7601
    @yeshyeze7601 Před 2 lety

    በርታ የአቡየ

  • @zerishteshome6965
    @zerishteshome6965 Před 2 lety +1

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Před 2 lety

    ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ይስጥህ በእውነት አቡ👏👏👏

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před 2 lety +1

    Egzabher

  • @tigistnugusetsionemariam6152

    😍😘😘😘

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️