ማርያም ጴንጤ ነች? | ለበርካታ መናፍቃን የተሰጡ ክርስቲያናዊ መልሶች | የቲክቶክ ስብስብ | ቴቄል ፕሮቴስታንት በቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2022
  • የበርካታ ሰዎች ምንፍቅና ቴቄል የተባለበት አስተማሪ የቲክቶክ ስብስብ ቪዲዮ አጫጭር መልሶች በቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 181

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 Před 2 lety +24

    አቡ የተመረጥክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +31

    ወንድማችን ብቻ ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እኔ ቃል ያጥረኛል ከአህዛብና ከመናፍቃን አይን መድኃኔአለም ይከልልህ ጥበብ ሚስጥሩን ይግለፅልህ በርታልኝ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +35

    ኡፍፍፍፍፍ የእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያልብስ ቅድስት ስላሴ አሁን የተደብቄ ሚስጥር ይግለፁልህ በርታልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +19

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜችን ጎበዝ በርታ🙏🙏🙏

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +10

    ጀግና በርታ አብየ የተዋሕዶእቁጀግናናናናናናና💪💪💪💪በርታ ተጎንነን😘😍😍😍😍💋💋💋😍😍😘😘👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏💒💒👆

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +7

    በእውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አዳተ ያሉትን ያብዛሌን ግራ ለተጋቡ መናፍቃን አውነት አዲያውቁ በቂ መልስን አሰጣጥጥ ደንቅ ነው ወሌም አምላክ ቀቅዱስ ቃሉ አደብትህን ይቆጣጠርል ድንግል ትጠብቅ በአውነት ተባረክ አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +16

    ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን አቡ❤ እደግ

  • @alamnashyelma3517
    @alamnashyelma3517 Před 2 lety +5

    አቡየ ወንድሜ የተዋህዶ እቁ ኑርልን የኔ ጌታ

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +6

    ድንግል ማርያም ከነልጁዋ ትጠብቅህ

  • @user-mr9ic7tn4h
    @user-mr9ic7tn4h Před 2 lety +6

    አራ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እስክ ማርያም ጴንጤ ነች በለው ለይ በልሳን ትጸልይ ነበር ላላው ጥያቄ ምን ያምባል ጸሎት ነበር

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +1

    አቡዬ በማርያም ምን ብዬ ልግለፅህ ቃላት የለኝም ብቻ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤🙏

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ያስጥህ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +2

    እፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለወንድማችን አብና እድናተ አይነት መምህራችን አባቶቻችን ሰማያዊ ሀይህልህና ለሀዋርያት ሞግስ ስጥልን እኛንም በስማነው ቃል ፍሬ የምናፈራ አድርገን አሜን ወንድማችን አቡ ቃል አጣሁልህ እማምላክ ሞገስን ትስጥህ በርታልን

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Před 2 lety +1

    ትንሹ ዳዊት ብዬሀለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቃውንም ያብዛልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ ወንድሜ

  • @hanaini
    @hanaini Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ፈገግታ

    ወድሜ ማርያምን ፀጋውን ያብዛልህ🙏 ድግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety +2

    በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před rokem

    የእግዚአብሔር ታማኝ መልክተኛ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ አይዞህ በርታ እነዚህን ከእግዚአብሄር ህግ አፈንግጠው የወጡ መናፍቃኖች አፋቼውን አሲዛቸው መዳህኔአለም ካንተ አይለይ

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před rokem

    የእመብርሀን ወዳጅ አንተ ገና ልጅ ነህ እውቀትህ ገን ትልቅ ነውቃለሂወት ያሰማልን ወላዲትአምላክ ትርዳህ የኔ አባት

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Před 2 lety

    አቡ ወንድማች እግዚአብሔር ሀምላክ ፀጋውን ያብዛልን መናፉቃኖቹን ልቦና ይስጣቸው ::