በዘፍ 18 ላይ ለአብርሃም የተገለጠው ማነው? | ሥላሴ ወይስ መላዕክት? | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2023
  • በሰው ሃምሳል ለአብርሃም የተገለጡት ሥላሴ ወይስ ወልድና ሁለት መላዕክት? ወደ ሰዶም የሄዱትስ ማናቸው? ሙሉ ምዕራፉ ከቀጣዩ ምዕራፍ ጋር በሰፊው የተዳሰሰበት ውይይት

Komentáře • 69

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    አሪፍ ነበር ውይይቱ ግን ያስጋባል

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Před rokem +1

    abu🥰🥰🥰 thanks🙏🙏🙏

  • @henokemyaye8162
    @henokemyaye8162 Před rokem

    Betam arif wyiyt new des yilal bzu temrenetalehu aman chewanet😊😊 batekalay snesrat yalebet wyyt wedjewalehu aman bezihu ketlbet

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 Před rokem

    Keep up the Good work aklil😍😍😍😍😍😍😍.It was a nice discussion on aman's side i like how he ditched the questions and try to confuse us.

  • @zematewahdo
    @zematewahdo Před rokem +1

    አክሊል ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ስም ስትጠራ 'እግዜር' ትላለህ። ልክ አይደለም። እግዜርም እግዛብሔርም አይባልም። እባክህ አርም! በተረፈ የተዋህዶ ጠበቃ አድርጎ ያስነሳህን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። በርታ ወንድማችን!!

    • @moktad6722
      @moktad6722 Před rokem

      ልክ ነው እግዜር ወይም እግዚሐር ስትል አብን ስለሚረሳ እግዚህ ወልድ አብ አባት ሔር አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ እግዚአብሄር ይባላል ። አክሊል ብቻ ሳይሆን ዳቆን ያረጋል አበጋዝም ሲናገር እግዚሐር ይላል ...... ልክ አይመስለኝም ሊታረም ይገባል

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem

    Abuye please work more on your CZcams channel!!!!

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis6582 Před rokem

    Lemn atleqewum abu yedrowun wuyiyt
    Ake youtube lay yeneberewun ye drowun

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před rokem

    ውይይቱ ደስ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    አኬ ጉባኤ ላይ እደዚ ብታገለግል ትውልድ ያመልጣል አተ ግን ገብርኤል 12 ሚካኢል ባጠቃለይ ሰእል ፊት እጣን እያጠንክ ፃድቅ ዳቦ ጋግረክ ነው ምትፀልየው ከሆነ ትክክልነው ብለክ ታምናለክ

  • @tedytube3350
    @tedytube3350 Před rokem

    ake eko yasereda ewenet sitafet kalatochu

  • @habetamumolla6724
    @habetamumolla6724 Před rokem +1

    አቡ እኔ ጋር በተሻለ ጥራት ሪከርዱ አለ ከፈለክ 👍

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 Před rokem

    ቪዲዮ ጥራት እንደሌለው እያወክ መፖሰቱ ምን ጥቅም አለው ??? በጥራት የቀዱ ካሉ ከነሱ አትቀበልም እንዴ 😮😮😮😮

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ጌታሆይ ያለው አንዱ መላዕክ ብቻ አናግሮት ሊሆን ይችላል መቼም ሁለቱም እኩል አያናግሩትም

    • @NahomMelaku-wb6oq
      @NahomMelaku-wb6oq Před rokem

      አንዱን ከሆነ ለምን "አላቸው" አለ?

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      @@NahomMelaku-wb6oq ኑእንውረድ ሰውን እንደመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠርሲል ያለው አንድ ነው ንግግሩ እንደብዙ ነው እንደዚህ ሊሆን ይችላል

    • @NahomMelaku-wb6oq
      @NahomMelaku-wb6oq Před rokem

      @@getutolla4312 eko ራሱን በብዙ ቁጥር እንፍጠር ለምን ይላል?

    • @NahomMelaku-wb6oq
      @NahomMelaku-wb6oq Před rokem

      @@getutolla4312 አሁን ሎጥ እነዛን መላእክት ጨፍልቆ ጌታዬ ብሎ ለምን ጠራቸው?

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      @@NahomMelaku-wb6oq ወልድንእና መንፈስቅዱስን የመፍጠር ስራ ተካፋይ መሆናቸውን ለማማመልከት ነው

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

    ፈለገ ሚውት ስላላረገ😡

  • @ethiopiaandafricaethiopiaa9787

    የስሉስ ጠጣ ብዙ ነው!!

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 Před rokem

      Wandimachin Please Zimbilen Endemexalen Anawra! Eyastewalen Ye Getaachin sim eko new Kibir hinkriegtet enji Nefsih ke sigah sitiley Yamitkewrbew Kidus Silus Amlakachin EGZIHABER Gar new Ena Esu Becherinetu Sele KIBIRT NITSIHT Enatu Bilo ena Sele Kidusanu Bilo Yikir Yibelih Eghanim Yikirta yibelen

  • @newalrefik5168
    @newalrefik5168 Před rokem

    ምንድነው ዝም በላቹ በእ/ር ክርክር እውነት በመንፈስ ተመርተቹ ነው ወይስ ,.....