"መጽሐፍ ቅዱስ" | አክሊል Vs ፓስተር በረከት | ሥርዓታዊ ክርክር | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 10. 2022
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ላይ ከአንድ ፓስተር ጋር ወንድማችን እፕክሊል ያደረገው ሥርዓታዊ ውይይት በቴቄል ቲዩብ_ Tekel Tube

Komentáře • 172

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem +43

    እስከዛሬ አተን ባለማወቄ እዉነት ይቆጨኛል በርታልን አተ የተዋህዶ እቁነህ

    • @centralcodingethiopia
      @centralcodingethiopia Před rokem +2

      Go back and watch their debate, still you,re not late.

    • @hanaini
      @hanaini Před rokem

      You're doing a great job. We are proud of you.

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 Před rokem +21

    አኬ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ ብዙዎቹ ወደ ቤተክርስቲያን እዲመለሱ ብዞዎቻችንም ሰለ ቤተክርስቲያናችን እንድናውቅ እና እድጸና ብዙ እውቀት ቤተክርስትያን ያስተማረችህን እያካፈልከን እየጠቀምከን ነው ለኛ ለወጣቶች መነቃቃትን እና ትዕግስት መዳመጥን ቃሉን መስተዋልን አስተምረኸናል ብዙዎች ባለማስተዋል ነው የሳቱት ጸጋን ይጨምርላቹሁ አቡም በርታ ወንድሜ እንወዳችሀለን

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před rokem +19

    የዛሬው ጨርሶ የውሃ ነው የተመለሰውን ደጋግሞ ይጠይቃል
    አኬ ቃል ህይወት ያሰማልን✝️

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +16

    መምህራችን አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před rokem +15

    አኪና አቡ ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +10

    ወንድማችን አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በሚገባ ክችን ያለች መልስ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +10

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 💞💞💞😘

  • @teddyjijiga607
    @teddyjijiga607 Před rokem +4

    ኤኪዬ እግዚአብሔር አብዙቶ ፀጋውን ይጨምርልህ እንዴት ሙሉ ሰው እያደረከኝ እንደሆነ ብታውቅ እፈይ!!!!!!

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +10

    ቃለ ህወት ያሰማልን 💞💞💞💞

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Před rokem +10

    እግዚአብሄር ይባርክህ አኬ

  • @ethioteretmedia2064
    @ethioteretmedia2064 Před rokem +6

    ወንድማችን አክሊሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @gelgeloguyola9032
    @gelgeloguyola9032 Před rokem +9

    አከ ወንድማችን በጣም እንወድሀለን

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 Před rokem +7

    ሰላም ለእናተ ይሁነ ቃለ ሂይወት የሠማልን አኪሊ ል መች ይሠሙሃል እግዝያብሄር ልቦና የሰጣቸው

  • @tube-fw2xb
    @tube-fw2xb Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አክልልየ በእውነት የመናፍቃን የራስ ምታት እኮ ነህ በርታልን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +4

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አምንወድህ አምናከብርህ አንቁ የተዋህዶ ልጅ ኣክሊልየ በርታልን የኣገልግሎት ዘመነህን ይባረክልን 👏👏👏

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem +7

    አክሊል ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አክሊልየ ✝️✝️💞💞💞💞

  • @temesgensids5611
    @temesgensids5611 Před rokem +2

    አኬ እውነት ለብዙ ወጣቶች መለወጥ ምክንያት እየሆንክ ነው።ወንድሜ አቡም እንደዛው ሁለታችሁም የኔ ምርጦች ናቹ

  • @user-be9es3lw7p
    @user-be9es3lw7p Před rokem +3

    ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም ❤

  • @tesfayeregassa4475
    @tesfayeregassa4475 Před rokem +1

    አክሊል እግዚአብሔር ይባርክህ!!!! እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ!!! እየተዋጋህ ያለኋው ከደማዊና ከስጋዊ ጋር አይደለም፡፡ አጋንንታዊ ከሆነ መንፈስ ጋር ነው እንጂ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ፤ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን እና የሰማእታት አምላክ ይጠብቅህ፡፡ ፐሮቴስታንቶቹ ምናምንቴዎች ሆነው ነገር ግን የማያወቁትን እንደሚያውቁ ሆነው ብዙዎችን ያደናግራሉ፡፡

  • @na7288
    @na7288 Před rokem +5

    ዉይ በጌታ ከሚያበሳጨኝ ነገር ጥያቄ ሲጠየቁ ሌላ የሚመልሱት ነገር ወንድሜ አኬ ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @user-zc8jx9di8e
      @user-zc8jx9di8e Před rokem

      በጣም የሆነ አጥንት የሆነሰውዬ

  • @emnetbekele333
    @emnetbekele333 Před rokem +7

    ከክርስቶስ ልደት እስከ አባቶቻችን እነ አትናትዮስ አርዮስን እስከ አወገዙበት ድርስ 320 አመት ነው ይህ ማለት የአንድ ሰው ተወልዶ በህይውት እስካለ ድረስ 80 አመት እንካ ቢቆይ እና 320 ን ለአራት ብናካፍለው ቅድመ አያት ላይ እንደርሳለን ይህንን በታሪክ ለልጅልጅ በትውፊት ማዳረስ ቀላል ነው ማስረጃችን የክርስቶስ ወንጌል በአባቶቻችን ሰለመሰጠቱ ካዚህ በላይ ምስክር የለም እንካን በጽሑፍ ያለ ይቅርና በቃል የተነገረው አይረሳም ፓስተር በረከት General Church Story አጥና ችግርህ ይህ ብቻ ነው

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኪሉየ በእውነት

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +2

    Ake betam enameseginalen kelal sira aydelem miseraw egziyabher yasinah

  • @mati2686
    @mati2686 Před rokem

    ኦርቶዶክስ ሁሉ ሊሰሙህ ሊኮሩ ይገባ ነበር ተባረክልግን አክሊልዬ

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +3

    አኪዬ በጣም እወድሃለሁ
    የኔ እንቁ በጣም ብዙ እውቀት አስጨብጠኸኛል

  • @banchiayehudesta847
    @banchiayehudesta847 Před rokem +1

    አኬ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
    መምህር የሚሉትን አሳርፉልን እባካችሁ

  • @mesmd2877
    @mesmd2877 Před rokem +2

    kale hiwet yasemalen wendem aklil

  • @Absh32
    @Absh32 Před rokem +5

    አክሊል ትለያለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @divorakidane2751
    @divorakidane2751 Před rokem +2

    Qalhiwet yasemalign aklileye yetewahdo lij

  • @saraoqubazgi9677
    @saraoqubazgi9677 Před rokem +2

    Qale hiwet yasemaln wendmachn aklilu Berta egziabiher yarkh.
    Kezih belay btasredawm aygebawum tewo.

  • @asnefanta5674
    @asnefanta5674 Před rokem +2

    አክሊለ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ አትለይህ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +6

    ❤️🙏🙏🙏

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem +3

    Tebarek

  • @addisasefa711
    @addisasefa711 Před rokem

    Kale hiwet yasemalen

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před rokem

    ተባረክልን

  • @radiettesfaye566
    @radiettesfaye566 Před rokem +1

    akelele wendma fetary yetbekeke bebetu yastnake tebarkelen

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před rokem

    Ake&Abu💚💛❤️👌⛪👈

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-cq3yp8kp8s
    @user-cq3yp8kp8s Před rokem +3

    abu ena aki ewent egzabher yeberkachu wendmoche

  • @yebaleworkbanti714
    @yebaleworkbanti714 Před rokem +1

    kelemework/ermi sheshek a fera'a ke me'emenga yinchacha esu
    ....... anyhow aklil and abu mert ye orthodox enkuwoch nachu gn youtube lay lemn endemateseru subscriber endemateyeku yigermegnal .......please ask peoples to subscribe ur channels which help lots of people.....ketetekemu sewoch 1ndua negn ene bertulgn ............big respect for both of u!!

  • @misrakhaddis991
    @misrakhaddis991 Před rokem

    ወንድም አክሊል ቃለ ሕይወት ያሰማህ በርታ ግን ሰውየው ገራሚ አላዋቂ ነው

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +2

    ወንድሜ ኣክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እቺ 15፡00 ደቂቃ ያለችው ፌክ ሳቅ ግን ብትተዋት ጥሩ ነው፡ ከኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር የምትስማማ ኣይመስለኝም፡ ለድፍረቴ ይቅርታ፡ ውይይት ከትህትና ጋር ሲሆን ነው የሰሚው ልብ የሚገዛና የሰው ነፍስ ከስህተት መመለስ የሚችለው፧

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከኦሪት ጀምራ እስከ ወንጌል በግብር የምታሳይ ብቸኛዋ እናታችን ናት

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +2

    የትሌግራም ቁጥራቹ ስንት ነው? Thank you for sharing አክሊለ::

  • @loyamekonnen770
    @loyamekonnen770 Před rokem

    Aklil tsegawen yabezaleh wedaje

  • @kidistabebe9461
    @kidistabebe9461 Před rokem +1

    Yihen lij invite yaregin leahager maswek albin he is legend

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před rokem +2

    እኔ እሚገርመኝ ፕሮቴስታንት እንዴት እደሚሰሙ ነው እየተነገራቸው ሙሉን መልስ አያዳምጡም መርጠው የተነቀፉትን ነው የሚሰሙት አይ ዲያብሎስ ግግም ነው የሚለው አእምሮቹሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před rokem +2

    አኬ ትለያለህ እኔ ያልገባኝ መናፍቃን ጭንቅላት ግን እንዴት እንደሚያስ ቡ ትንግርት የሚሆንብኝ ክርክር ላለመረታ ያለዉ ግብ ግብ 🤔🤔🤔🤔አኬ ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @derejebelay5101
    @derejebelay5101 Před rokem +2

    Moderator thank you. Aklile has to improve his manner.

  • @fitsum65
    @fitsum65 Před rokem +2

    ፓስተሩማ ጠጥቶ ወይ አጭሶ ነው የገባው።

  • @henokeabebe455
    @henokeabebe455 Před rokem

    you should mut your mic when bereket speak i think you guys did that technically

  • @saraoqubazgi9677
    @saraoqubazgi9677 Před rokem +2

    Aklil yeortodox lj jegna!!!!!!!!!!

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Před rokem +2

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @Meskeremdemeke3881
    @Meskeremdemeke3881 Před rokem

    Aklil techawetikibachew are gud new? Stegawin yabizalih wendime kenahubih

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 Před rokem +3

    📌. አካኪለ ለምን ከሜሎስ ጋር ዲቤት አታደርጉም. ????

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem

      Ke melos gar man yaladerege ale 🤣🤣🤣🤣esu be rasu alem yeminor tehadso Protestant new sle eyesus krstos madan enkuan be mlja new weys beza hono new yadanen yemilewn enkuan leyito ayawukm

    • @tewodros9308
      @tewodros9308 Před rokem +1

      @@thinkitsnotillegalyet በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የሆነ ልንኮራበት ሚገባ ፊደልና ቋንቋ ያለን ህዝቦች ስንሆን ለምን በላቲን በተውሶ ፊደል እንደናቆራለን ባክህ ከቻልክ ወይ በእንግሊዝኛ ወይ በአማርኛ ፊደል ፃፍ በኦርቶዶክሳውያን ደሞ ሚያምረው እንደዛ ሲሆን ነው👍

    • @kkiyakek2278
      @kkiyakek2278 Před rokem

      Benatik teyekew esti leb kalew melos

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 Před rokem +1

    ጥያቄ:- የማቴዎስ ወንጌልን ማቴዎስ እንደጻፈው በምን አወቅህ?
    መልስ :- ቀራጩ ማቴዎስን ተከተለኝ አለው😆😆
    ነፈርኩኝ

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před rokem

    እኔ ምልህ አክሊል ጳውሎስ ከየትኛው መፅሃፍ ነበር እየጠቀሰ ክርስቶስ መከራን ሊቀበልና ከሙታን እንዲነሳ ይገባው ዘንድ እያለ እየተረጎመ ሲያስተምራቸው የነበረው????

  • @babasol3673
    @babasol3673 Před rokem +2

    አኬ አንተ እኮ ልዩ ነህ

  • @centralcodingethiopia
    @centralcodingethiopia Před rokem +2

    እኔ ማቴዎስ?

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před rokem

    አንድ ሰው ቤተ ክርስቲያን ሊባል ይችላል ወይ? ጴጥሮስ የጻፈውን መጽሐፍ ቤተ ክርሲያን ነው የሰጠችን ያስብላልን?

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před rokem +1

    አኪ የሚከራከረው መጽሐፍ ቅዱስን እንዳንቀበል ይመሥላል።

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma1680 Před rokem

    ማንኛውም መናፍቅ ከመ/ቅዱስ ጋር የሚስማማ ነገር ብጽፍልህ አሜን ብለህ ልትቀበል ነው? አዎ አንተ የሚጣረሰውን ደብተራን ተቀብለህ ለማርያም ለአማልክት ስግደት ይገባል እክል ፣ ተሰርቆ መጣ የተባለውን ታቦት ፣ ስሰረቅ ራሱን ያላዳነውን ስትሸከም ኖረህ የለም? የመስቀሉን ክርስቶስ/ ጌታ ትቶ በእንጨት ስገድ የሚለውን እንኳን ተቀብለህ እየኖርክ አይደል?
    ተመለስ ለምን
    ፩/ “በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤”
    - ራእይ 22፥18
    ፪/ “እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥6 አንተ ግን ከርሱ ስላልሆንክ የስህተትን መንገድ እየሄድክ ነው አትሰማም!
    ያንተ ደብተራዎች በጌታ በመ/ቅዱስ እውነት እንዳንተ እምነት ሳይኖራቸው በምን ተመርተው ጻፉ??? ኢየሱስ ያድናል ። እምነት ዳን!!!

  • @teddyjijiga607
    @teddyjijiga607 Před rokem +3

    አኬዬ, ይሄ ሰውዬ ድምፁን እሪከርድ አድርጎት ነው እነዴ የሄደው 😂😂

  • @yebaleworkbanti714
    @yebaleworkbanti714 Před rokem +1

    demo ke henial ga debate argu biyance esu tnsh yishalal lelochu arabana kobo nachew ........yeteleyayu topicoch lay kesuga betaweru egnam bzu neger enagegnalen terum debate taregalachu

  • @bezaasfaw4097
    @bezaasfaw4097 Před rokem

    የጅል logic harmony አላለም

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Před rokem +1

    Andin sew Menfes kidus kalredaw beker wode ewunet liders ayichilm. Kirstos menfesun lehawariatu sete hawariatu ena nebiyatu degmo bemenfes kidus temertew metsihaf kidusn tsafut. Silezih kalun endeworede new mekebel yalebin. Wondime Aklil metsihafin yetsafechiw betechrstian sathon kidusan sewoch maletim nebiatina hawariat adelumin? Ketetsafew degmo andim linchemir linkenis anchilm. " Tinbit keto besew fekad almetamina neger gin kidusan sewoch be Egziabeher telkew bemenfes kidus tenedtew tsafut. 1gna Petros 20-21. silezih manm endefelegew legeza rasu literegum altefekedeletim" yilalina lekalu kibir yinuren elalehu.
    "Yegetachin ye Eyesus kirstos wongel kidus Matewos endetsafew" ayilim Aklil? Ke Matewos wongel chapter 1 belay yalewun eyew.

  • @natnael2562
    @natnael2562 Před rokem +3

    harmony አላለም 🤣 እኔም ከመጽሃፍ ቅዱስ አመሳስየ የሆነ መጽሃፍ ብጽፍ ይቀበለኛል ማለት ነው?

  • @trueblessing5096
    @trueblessing5096 Před rokem +1

    harmony yemilew mels yetesasate qidme ginizabe yeyaze new. ersum, ahun lay yalut haya sebatu metsahift tekikil endehonu tasabi yaderege new. tiyaqew eko, tikikilegnochu yetignochu metsahft endehonu bemin aweq new eko! 1 yohanis ena ye tomas wenge yigachalu, yihe gilts new. ke huletu tikikilegnaw yetu endehonew be min yawqal? ke arba yemayansu be hawariat sim yetetsafu ye nostic metsahift neberu. ke enezih arbawoch ena ke haya sebatu ye addis kidam metsahift tikikilegnochu yetichu endehone bemindinew yemileyew?
    tikikilegnochu haya sebatu lemehonachew techebach masreja sayaqeb new endihu ende melekiya yemitekemeachew. enesun ende melekiya tetekmo "ke enezih gar harmony yelelew haset new" lemalet haya sebatu tikikilegn leemehonachew kemejemeriyaw masreja mamtat alebet. be min enesu tikikile mehonachewn linawq endeminichil maregaget alebet. esu gin he presupposed what he had to prove

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 Před rokem +1

    Pastor berkit try to learn from you because he did not know anything.

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +2

    ማነው Harmony 🤔🤣🤣🤣ሰው ነው እንዴ ለሁሉም ጥያቄ እንዴት Harmony ብቻ መልስ ይሆናል

  • @Markjo2
    @Markjo2 Před rokem

    ማቴ 9÷9 😂😁 ማቴዎስ የማቴዎስን ወንጌል እንደፃፈው ማስረጃ 😂😂😂 ፓ/ር በረከት አንደኛ ፓ/ር የሚለው ማህረግ እንዲው እንደፓኬጅ እንደሚገዛ ተገነዘብኩ ባንተ
    አኬያችን ወንድምዓለም ኑርልን

  • @sisayyigezu
    @sisayyigezu Před rokem +3

    አኬ እኮ ቅመም ነህ። ሰው እውቀት ሲጠላ ምን እንደሚሆን አሳይተኸናል በዚህ ሰውዬ

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 Před rokem

    Pastor berkit try to l learn from you because he did not know anything.

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před rokem

    አይ ተወያይ ሀርመኒ ብሎ ሞተ ኦኮ አክዬ ተወያይህ እራሱን ቆልሎ በባዶ ነው የገባው

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před rokem +1

    ኢየሱስ ለደቀመዛምርቱ መፅሀፍ አልሰጣቸው ደግሞም የሰጣቸው መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን አብረው ከጌታ ጋር ሲኖሩ ያዩትን የሰሙትን ጭምር ነው የፃፍሉን : ሐዋርያት ከፃፉት መልእክት ጋርየማይስማማ በቃል የተነገረ በራእይ የታየ እንደ መፅህፍ ቅዱስ እንውሰድ ካልን የሚጭመሩት መፅሀፍት መቆሚያ የላቸውም:: ከ 66 ተጨማሪ አለን የሚሉ ተጨማሪ መፅሀፍከሌላቸው የተሻለ ወንጌልን እያስፋፉ ወይንም በቅድስና እየኖሩ እንዳልሆነ ግልፅ ነው : እግዚአብሔር ጎሽ የሚለው ብዙ መፅሀፍ ያለውን ሰው ሳይሆን በተቀበለው የኖረን ነው:

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +1

      ማሟ ሌላ ሚሚ ሌላ ኦርቶዶክስን መከራከር ኦርቶዶክስን እንደመሳደብ ቀላል መስሎሽ ነው እኳ.
      💁‍♂️እጅህ ላይ ያለውን መፅሐፍ እንኳን ማን እንደስጠህ ሳታቅ የሌላ ስው እምነት ያለማሰረጃ አትሳደብ:: ከመፅሐፍ ቅድስ ውጪ አላምንም ትላላቹ እሺ አልን አሳዪን የቱ ጋር ነው 66 የሚለው ጥቅስ ስትባሉ ትሳደባላቹ? ከፍ ብሎ 67 ዝቅ ብሎ 64 ቢሆንስ እንዴት አወቃቹ ከመፅሐፍ ቅድስ ውጪ ካላመናቹ?? ቀላል ጥያቄ
      🤦‍♂️የተሻለ ወንጌል እያስፈፋ እንደሱ ከሆነማ catholic over 2billon ናቸው በቁጥር ከሆን ስለዚ የአንተ ሎጅክ አይስራም ማልት ነው

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@addisnet21 መፅሀፍ ቅዱስን ለቤተክርስቲያን የሰጠችው ኦርቶዶክስ ናት ብሎ ማሰብ የመጀመሪያዋ የክርስቲያን አገር እስራኤል ሳትሆን ኢትዮጵያ ናት የጌታ ሐዋርያትም ኢትዮጵያውያን ናቸው የማለት ያህል ነው :: በመጀመሪያው መቶ አመት ኢትዮጵያ በእስያ የነበሩትን ሰባቱን አብያተክርስቲያናት ያህል በጌታዘንድ ትኩረት ያላገኘች አገር እንደነበረች ለማወቅ ራእይ ምእራፍ 2 እና3 ማንበብ ነው :: እኛ እንሻላለን እንበልጣለን የምትሉ ፍሬውን ማሳየት ስንት ከሀጅ ወደ እምነት አመጣን ስንቱ የእኛ የምንለው ኢየሱስን የሚያስከብር ህይወት ይኖራል ብሉ መጠየቅ ነው ያለዚያ ያ ዘፋኝ እንዳለው >

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +2

      @@ayadawit390 እሺ የእናንተን ቤተክርስትያን ምፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አሳዩን? ከዛ ማን ጉራ ብቻ እንደሆነ አብረን እናያለለን - ለናሙና አንድ ጥቅስ እስኪ አሳዩን???? 📖
      💁‍♂️📖🛑1ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው መፅሐፍ መፅሕፍ ቅድስ 66 ነው የሚልው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑2ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ ተቀበል የሚለው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑3ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው እምነት ብቻ ያድናል የምላው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑 መፅሐፍ በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም እንጂ ያለተራ ይናገሩ አይል አይልም ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?
      🛑5ኛ- ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን እንጂ አማላጅ ብላቹ መስክሩ ብሎ የዘዘው የቱ ጋር ነው? እሱኬ ጥቅስ ስጡን?
      🛑4ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው መፅሐፍ ሀይማናት አያድንም የሚለው? ጥቅስ ሰጡና? ካላዳነስ እየሱስ 12 ሐዋርያት መርጦ ያደራጀው የፖለቲካ ድርጅት ነው?
      🛑5ኛ-እስኪ የቱ ጋር ነው ስው በእምነቱ ብቻ ነው የሚፈረደበት የሚለው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑6ኛ- እስኪ የቱ ጋር ንው ስው በምንፈስ ቅዱስ ሲሞላ የተንደፋደፍው?? ጥቅስ ስጡና?
      🛑7ኛ -እሰኪ የቱ ጋር ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስው እራሱን መቆጣጠር ያልቻለው? ጥቅስ ስጡና??
      🛑8ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው ማርያም እታማልድም የሚልው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑9ኛ- እስኪ የቱ ጋር ነው ቅድሳን ስማታት አያማልድም የምልው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑10ኛ - እስኪ የቱ ጋር ነው መልአክቶች አያማልድም የሚልው? ጥቅስ ስጡና?
      🛑11ኛ- እሲኪ የቱ ጋር መፅሐፍ ህፃን ልጅን እንዳታጠምቁ የሚለው? ጥቅስ ስጡን??
      🛑12ኛ- እሰኪ መፅሕፍ ቅድስ ውስጥ ጠበቃ ማለት አማላጅ ነው የሚልው? ጥቅስ ሰጡና?
      🛑13ኛ - ዻውሎስ ስለኔ ለምኑ ወይም ፅልዩ ሲል መፅሐፍ የቱ ጋር ነው በተዘዋዋሪ መፀለይ አይቻልም እይስራም ብሎ የተቃወመው??
      🛑14ኛ - እስኪ መፅሐፍት የቱ ጋር ነው መልአክት በተመሳሳይ ስኣት ክአንድ ቦታ በላይ ማገልግል አይችሎም የሚለው? ጥቅስ ስጡና? እንኳን መልአክት your WIFI or TV በተመሳሳይ ስአት ከአንድ ስው በላይ ያገለግላሎ
      🛑15ኛ- እስኪ መፅሐፍ ቅድስ የቱ ጋር ነው Canon law የደነገገው? ጥቅስ ስጡና? መፅሐፍ ቅዱስ canon law የሚባለውን አያቀውም::
      🛑16ኛ - ስግደት ልእየሱስ እንጂ ለሌላ አይገባም ትላላቹ እስቲ ለእየሱስ ስገድና አሴዪን?
      🛑17ኛ- እየሱስ እኔ መንግድ ነኝ እንጂ እኔ አማላጅ ነኝ እልለም ካለ ጥቅስ ስጡን?
      🛑18ኛ- እየሱስ እኔ እውነት ነኝ እንጂ አማላጅ ነኝ አላለም ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?
      🛑19ኛ- እየሱ እኔ ህይወት ነኝ እንጄ አማላጅ ነኝ አላለም ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?
      🛑20ኛ- እስኪ መፅሐፍ ውስጥ አንድ ሀዋርያ ወይም የእየሱሱ ተክታይ እየሱስን አማልደኝ ብሉ የለመን ካለ ጥቅስ ስጡን?
      🛑21- ጳውሎስ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን እንጄ እግዚአብሔር በእየሱስ ይማለዳል አይልም ካለ ጥቅስ ስጡን?
      🛑 22ኛ- ምፅሐፍ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም ይላል- ለምዳን እምነት ብቻ ሳይሆን ስውንም ይቅርታ ማልት እንዳለብን ነው የሚያሳየው ስለዚ እምነት ብቻ የሚለው መፅሐፍ ቅድሳዊ ትምህርት አይድለም እንደውም የምጋጭ ነው?
      🛑23ኛ- ቤተክርስትያን በቅድሳን ስም ምስየም የለብትም ምክንያቱም ሁሉንም በእየሱስ ስም እደርጉ ስለሚል ትላላቹ: እሺ ሁሉንም በእየሱስ ስም መደረግ ካለን - ወንጌሉ ለምን በእየሱስ ስም አልተደረግም? ማርቆስ: ሉቃስ: ዬሀንስ: ሮሜ...?? ጥቅስ ሰጡን?? ስለዚ መፅፉም ተሳስቶል እያላቹ ነው?
      🛑24ኛ - ህፃናትን እንዳይጠመቁ ትከለክላላቹ: እስኪ የቱ ጋር መፅሐፍ እፆናት እንዳይጠመቁ የሚከለክለው ጥቅስ ሰጡን?? ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሰለሚል ትላላቹ መፅሐፍ ያመነ የተጠመቅ አይልም - ያመን ይተጠመቀ(ም) ነው የሚለው:: ለምን (ም) ን እየዘለላቹ ታነባላቹ?
      🛑25ኝ - መፅሐፍ የቱ ጋር ነው ማንንም አባት አትበሉ ከወለዳቹ አባት በስተቀር የሚለው? ጥቅስ ስጡን??
      🛑26ኛ- በዪሐንስ ራእይ በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ላይ የጨመር ወይም የቀነስ እንጂ በዚህ በ66ቱ መፅሐፍ ላይ አይልም ካለ ማስረጃ ጥቅስ ስጡን??
      🛑27ኛ- እየሱስም ከሞት ከተነሳ በህዎላ ለ500 ለሚሆኑ ወንድምች ታየ ይላ: በየትኞው የስው ተፈጥ ህግ ነው ማርያም 500 ልጆች የወልደቹ? ጥቅስ ሰጡን??

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@addisnet21 ብዙ ጥያቄ አንስተሻል በደም ተከተሉ መሰረት እመልሳለሁ ሁሉንም ዛሬ ብዬ ቃል አልገባም ክንያቱም ጥያቄዎቹ ብዙ ናቸው
      1) ቁላስያድ 2:6 .. ኢይሱስን እንደተቀበላችሁ ...
      ዮሐንስ ወንጌል 1:12 .. ለተቀበሉት ...
      2) የትኛውም መፅሀፍ ቅዱስ ወይንም አዋልድ መፅሀፍ ላይ መፅሀፍ ቅዱስ 66 ወይም 81 ነውተብሎ አልተፃፈም ስለዚህ አንተም እኔም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ማቅረብ አንችልም
      5) ኢየሱስ የሚፈርደው በመጨረሻው ዘመን እንጅ ዛሬ ኢየሱስም እግዚአብሔርም ይፈርዳሉ አልተባልንም ስለ ምልጃ
      ሮሜ 8:34 1ኛ ጢሞ 2:4-5 እብራውያን 7:24-25 ( ያማልዳል ማለት ደፋ ቀና እያለ ይማልዳል ማለት አይደለም ግን ደሙ ያስታርቀናል በአብ ፊት እንድንሰማ ብቃት ይሰጠናል ) አይማልድም ስትይ የኢየሱስ ፍፁም ሰው መሆኑ የሚያበቃው መቼ ነው ? ካላበቃ ለምን ? የሚሉትን ጥያቄ ያስነሳል
      27) ስሰማውም የመጀመሪያዬ ነው
      26) ማቴ 26:9
      24) ያመነ የተጠመቀም ይላል
      ሰው ያምናል ከዚያም ይጠመቃል
      ህፃን ምን ሰምቶ አኖ እንዴትስ የጥምቀት ትርጉም ገብቶት ይጠመቃል ? መፅሀፍ ቅድስ ላይ ህፃናትን አጥምቁ አልተባለም ያጠመቀም የለም

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +1

      @@ayadawit390 📖እሺ ተመዘን እስቲ
      ✅📖1ኛ መፅሐፍ እንደዚ (ይላል እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ ቆላሲስ 2-6)
      ❌📖💁‍♂️ጼንጤ እየጨመረ ወይንም እያጣመመ ያነባል (እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ (ግል አዳኝ) ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ 1ኛ ጼንጤ ም1-ቁ1)
      ✅💁‍♂️2ኛ ጼንጤ ከምፅሐፍ ቅድስ ውጪ ኡላምንም ይላል ካላመንክ መፅሐፍ ቅድስ 66 ነው የሚለ ጥቅስ ስጠን ስንላቸው ወፍ የለም 🤦‍♂️ ጼንጤ ምሪፍ 1-ቁ2
      👉ማን ነው ጉረኛ?🤷‍♂️
      👉ማን ነው መሐፍ ውስጥ እየጨረ የሚዘባርቅ ግን ሌላውን እንደ ሴጣን ቀን እና ለሊት የሚከስ🤷‍♂️

  • @apostolicgospel4all-ethio-514

    ♦♦አይ አክሊል :- እንዲህ የምትፈራና ውይይቱ እንዳይሰማ ድምጹን የምትቆራርጥ ከሆነ፣ ለምን ትወያያለህ?
    ♦♦ስንት ደቂቃ ተናግሬ ነው፣ ሰዓቴ ያለቀው? ሀሳቡ እንዳይሰማ ለመቆራረጥህ ማስረጃ ነው?
    ♦♦የአንተ ድምጽ ብቻ ጥርት ብሎ እንዲሰማ፣ የእኔን ድምጽ ግን ምንም እንዳይሰማ ቆራርጠህ ፣ ታዋቂ ነኝ ስትል ትንሽ እንኳን አታፍርም?
    ወይ አክሊል?

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 Před rokem

      አራ አንተ እፈር እንጂ ድምፅ ይስማል

  • @wenedesenderese
    @wenedesenderese Před rokem

    አኬ የኤርሚያስን ጉዳይ እንዴት አደረጋችሁት እረ ለእኛም መረጃ ስጡን

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 Před rokem +2

    አክሊል በመዳንያለም ከደንቆሮጋ ትዳርቃለህ

  • @fikirzelalem8591
    @fikirzelalem8591 Před rokem

    😂😂😂Mattios teketelegn alew belo masreja😂 aklilu egziyabher yestelegn abate

  • @metekiatulu4833
    @metekiatulu4833 Před rokem +1

    Ye tewahido enku kberlin.yihen yemesele jegna new Ermias(Keleme) ferto yeferexexew.......kkkkkkkkkk

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Před 10 měsíci +1

    ውሸት አይሰለቻችሁም :: ኤፌ 2:20 እንብቡ
    ከሐዋርያት እና ነቢያት ውጪ ከአጋንንት ነው

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 Před rokem

    ፓስተሩ ግንኮ ምንም የሚያውቅ አይመስለኝም የምር። የምታስረዳውን እንኳን አልገባው አለው

  • @bakostube2119
    @bakostube2119 Před rokem

    የማቴዎስ ወንጌል ማቴዎስ እንደ ፃፈው ማስረጃዬ ማቴ 9÷9 ነው ብሎ የጠቀሰውን ሰምቼ እውነት በጣም ተገረምኩኝ ! በቀላሉ የማቴዎስን ወንጌል ማቴዎስ እራሱ እንደፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተቀመጠ ማስረጃም ሆነ በወንጌሉ ላይ እኔ ማቴዎስ ይህንን ፃፍኩኝ የሚል አንዲትም ጥቅስ የለም ቤተክርስቲያን የማቴዎስ ወንጌል ብላ ከመሰየሟ ውጪ!!! እውነት ግን ፓስተር ሆኖ ከሆነ እንዲህ አይነት ደካማ መሞገቻ ጥቅስ የጠቀሰው በእውነት ለእርሱ ሳይሆን እርሱ ለሚያስተምራቸው የዋህ ተከታዮች እዘኑ !!!

  • @apostolicgospel4all-ethio-514

    ♦♦አይ አክሊል :- እንዲህ የምትፈራና ውይይቱ እንዳይሰማ ድምጹን የምትቆራርጥ ከሆነ፣ ለምን ትወያያለህ?
    ♦♦ቆራረጥከው ሳይሆን፣ ከረታተፍከው ነው የሚባለው loooool
    ♦♦የአንተ ድምጽ ብቻ ጥርት ብሎ እንዲሰማ፣ የእኔን ድምጽ ግን ምንም እንዳይሰማ ቆራርጠህ ፣ ታዋቂ ነኝ ስትል ትንሽ እንኳን አታፍርም?
    ወይ አክሊል?

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +3

      ኧረ ትልቅ ሰው ነዎት በእርሶ አያምርም የልጅ ምክንያት አያቅርቡ ነውር ነው።

    • @abelsio6303
      @abelsio6303 Před rokem +1

      Ene yalkewn muluwn semchewalew. Siketl Mattew ene Mattew blo tsfual sitl eko new Alawaki endehonk yawekut

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma1680 Před rokem

    ይገርማል አንተ የሀሰት አባት ነግሶብሃል መጀመሪያ ካንተው ለንተ አንድ ነገር አዝብሃለው ። ፩/ የሚትከተለውንና የምታመልከውን የሀሰትን መንገድ ትተህ ኢየሱስ ጌታ ነው ትል ዘንድ በራስህ ያለው የክፋት አለቃ ትዕብተኛ ስጋ ኣዳኙን ጌታ እስኪታውቅና እስክትመለስ ድረስ በስብረትን ፣ በመቅሰፍትን በህመምን በጌታ ስም ያሰቃዩህ!! ይህ ስሆን በጌታ ስም እስኪታምን ሞትን ብቻ ከለከልኩ! በጌታ ስም ትመለስ ዘንድ ቅጣት ተዘዘልህ!!
    “ቃሌ ከአፌ በጽድቅ ወጥታለች፥ አትመለስም፦ ጕልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፥ ምላስም ሁሉ በእኔ ይምላል ብዬ በራሴ ምያለሁ።”
    - ኢሳይያስ 45፥23 አምላኬ በዚህ ሰው ቃልህን ከዛሬ ጀምረህ አክብር!!!!

  • @amanuelhaile9898
    @amanuelhaile9898 Před rokem +2

    ክርስቶስ ፡ የደብተራዎች ፡ ደብተራ ፡ ነው።
    ነጭ ፡ ነጠላ ፡ ለብሶ ፣ ዱላ ይዞ ፣ በቅኔ ፣ በተረት ፣ በእጃዙር ፣ በምሳሌ ፣ በተገላቢጦሸ፣ በአሽሙር ፣ ይሰብክ ፡ ነበር።
    #1. የዘሪው ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:3-8
    #2. የእንክርዳዱ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
    #3. የሰናፍጭ ፡ ዘር ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:31-32
    #4. የእርሾሙ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
    #5. የተሸሸገ ፡ ሃብት ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:44
    #6. የዐንቍ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:45-46
    #7. የአሥሩ ፡ አገልጋዮች ምሳሌ - ሉቃ 19:11
    #8. ጠፍቶ ፡ የተገኘው በግ ምሳሌ - ሉቃ 15:3

    • @user-dz8xv8gx7n
      @user-dz8xv8gx7n Před rokem

      በጌታ ስም እያወራክ ነው ወንድሜ? እግዚአብሔር ይገስጽቅ ይቅር ይበልክ እኔ እጸልይልካለው

    • @harriet893
      @harriet893 Před rokem

      Neseha geba esu mebari amlak nw

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    አረ እንደነዚህ ዓዚሞች መናፍቃን አታምጡ ቤቴክርስርያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንካን የማያቃት ሆነ ክርስትና ተነስቶ ያደገባት

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ስም ማን አወጣልህ መናፍቅ እሺ ቀይረው ስምህን በክርስትና አይደለም ያገኘሆው

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Před 10 měsíci

    ደግሞ የእርሱን ድምጽ ቆርጠህ / እንዳይሰማህ አድርገህ ሁሌ ማጭበርበር

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před rokem

    አረ ኣገልጋዮች ወንጌልን ዝምብላቹ ስበኩ የሚቀበለው ይቀበለዋል እንደዚ ኣይነት ኣላጋጭ ሰዎች ክርክር ኣቋርጡ።

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Před rokem

    ኢየሱስን ለመጥራት ከሚሸማቀቁ ጋራ ለምን ይከራከራል?ኦርቶዶክስ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጭ እንደሆኑ አታውቁም?

    • @__sincerity7606
      @__sincerity7606 Před rokem +2

      ውይ አኬ ጉድ ሠራሃቸውኮ እነዚህኮ ደናቁርት ናቸው! መማር እንኳን አይችሉም ሴጣን አደንዝዞ ለቋቸው!! ብቻ ተናደው የሚሉትን ሲያጡ መጽሐፍ ቅዱስን የሰጠቻቸውን ኦርቶዶክስን ኢየሱስን አታምንም ይላሉ!

    • @kidistabebe9461
      @kidistabebe9461 Před rokem

      Gudun teshekimo wetako chirash yelele tarik ene Lukas bilo tsifuwal alelem kedada😂😂😂😂😂

    • @RainSoundMY
      @RainSoundMY Před rokem

      እስኪ ለምሳሌ?

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 Před rokem

      ክክክ ወይ እንናተ ስትሸነፍ እዲ ትላለቹ

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Před rokem

    እኔ እምለው: መዳን በየሱስ ብቻ መሆኑን ከማያውቅ ሰው ጋር (በክርስቶስ ስራ ላይ ንጨምራለን) ከሚሉ ሰዎች ጋር መወያየት እኮ ድካም ነው::
    እኔ ማርያምን እወዳታለው ግን አታድነኝም
    ቤተ ክርስትያንን አከብራለው ህይውት ግን በነሱ አላገኝም::
    መላእክት የራሳቸው የሆነ ክብር አላቸው ግን አልሰግድላቸውም
    በልጁ ሞት ልጅነትን የሰጠኝን በቀጥታ እንጂ በአቋራጭ እላገኘውም !!
    በልጁ ያመነ ከሞት ወደ ህይወት ተሻገረ::
    እህቴ ወንድሜ ልጁ አለሽ/አለህ ????????
    ከሌለሽ አሁን እሩጭ ጌታን ተቀበይው
    ከሌለህ አሁን እሩጥ ጌታን ተቀበለው
    ሞት እንዳቀድምህ::
    የሱስ ያድናል::

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před rokem

      ትክክል

    • @kkiyakek2278
      @kkiyakek2278 Před rokem

      Esti sele Orthodox atena mehemreya begemet kemetawera

    • @fira8712
      @fira8712 Před rokem +1

      አውነት ነው መተህ ጌታን ተቀበል በጌታ ጊዜው ሳይረፍድ : ቤተ ክርስቲያን አሁንም ትጣራለች

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 Před rokem

      @@kkiyakek2278 እኔ መች ኦርቶዶክስ መሆን ፈለኩኝ አልኩኝ?
      እኔ ያልኩት: መዳን በየሱስ ብቻ ነው:
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
      መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @kkiyakek2278
      @kkiyakek2278 Před rokem +1

      @@joshalomshalom8461 egna mn alen tadeya medan bemanim ylm kidusanim meyadinut be geta nw be kidusan lay adiro meyadinew rasu geta nw eji berasachew hayel adanu alalinm

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +2

    Ake betam enameseginalen kelal sira aydelem miseraw egziyabher yasinah

  • @eyeruseenkuselase3193

    አኬ ወንድሜ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን