ሴቶች ጉዳችሁ ፈላ 😂😂 [ ልጅ ቢኒ እንጀራ ሲጋግር ተመልከቱት ] 😅😅

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,2K

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 6 lety +114

    ግንኮ የወጣህውን እንጀራ አላሳየህንም
    አይን ይኑርው አይኑርው በምን አይተን እንገምግምክ

    • @mesarttesefa1965
      @mesarttesefa1965 Před 5 lety +2

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ እኮ ዝም ብሎ ይዞ ይሮጣል እጅ ቂጣ ይሁን እንጅራ አላየነም ስለሙከራህ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 Před 5 lety

      አይንየለውም

    • @tgyemariyamlji7645
      @tgyemariyamlji7645 Před 5 lety

      kkkkkkkkkkkkkk

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 5 lety

      ክክክክ እኔምልልነበር ነገሩ አላማረኝም

    • @user-ux9hv6xj9v
      @user-ux9hv6xj9v Před 5 lety

      Wow bini bexam gobzi nak egzaber kakfu hulu yexabeqik gin ywaxawun alasaykinim

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 5 lety +24

    ወይ ቴክኖሎጅ የዘንድሮ ሴቶችኮ እድለኞች ናችሁ ጋግሮ የሚያበላው ላይ ደረሳችሁ በኛ ግዜ የነበሩት ወንዶች እንኳን ማድቤት ሊገቡ በጠረባ መዘረር ነው የሚያውቁት

  • @benchalemmknen5784
    @benchalemmknen5784 Před 5 lety

    ቢኒየ አተን ያገባች ሴት በእውነት ጌታ የባረካት እዲለኛ ነች::

  • @awetashgidey410
    @awetashgidey410 Před 6 lety

    ክክክክክክክ አረ ቢኒ በመሀል ማፍሰስ የሚያቅተው ካለማ ጉድ ነው ለማንኛውም ጎበዝ ከልብ እናመሰግናለን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 5 lety +3

    ዋውውውውውው ልጅ ቢኒ
    እግዚአብሔር ይጥ0ብቅህ ወንድማችን በእውነት ባለሙያ ነህ

  • @wogagentashoma786
    @wogagentashoma786 Před 5 lety +4

    ዋዉ። ይመችህ ፈጣርይጠብቅህ💚💛❤

  • @aynaddisalemye4785
    @aynaddisalemye4785 Před 6 lety +2

    ስድት ብዙ ነገር ያስተምራል እንጀራ ሳይሆን ሰተቶ ነው የሚባለው ሞያህን አድንቅልሀለው። ልጂ ቢኒ ጉበዝ

  • @user-ug5rr2wh1z
    @user-ug5rr2wh1z Před 5 lety

    ቢን ከሚገባው በላይ ጎበዝ ነህ አያያዝህ በራሱ ከሴት ያስንቃል አንተን ያገባሽ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው.

  • @rakit1644
    @rakit1644 Před 6 lety +6

    እኔምለው ቢኒሻ እንጀራ በጋገረ እጅህም ወጡንም ሰርተህ ብታሳየን አሪፍ ነበር።ሞያህንም በዛው እንድናይልህ በተረፈ I Like It wow 👌👌👍

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 5 lety +3

    በጣም ቆንጆ ነው አይኑን ባታሳየንም ቆንጆ መሆኑን ከምጣድህ አወጣጥ መገመት እንችላለን ጎበዝ በርታ

    • @apakhsm4816
      @apakhsm4816 Před 5 lety

      አይንየለውምእሳቂጣነውእሚመስለውእንጅራአይመስልም

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ወይ ቤኒየ እንጀራም ጋግረሀል አላየሁትም ነበር ጎበዝ👌👍👏👏👏👏

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 Před 5 lety +1

    ክክክክክ ወይኔ አሳዘንከኝ እውነት ቢኒ ሊጡን ካሰፋህ በኋላ ትንሽ ጠብቀው ዳርዳሩ አይን ማውጣት ሲጀምር ክደነው እሽ ወንድሜ።
    አንተን ያገባች የምትሉ ሰነፍ ሴቶች ግን አዘንኩላችሁ እንደ እኔ አስተያየት ባሌ ለራሱ እኔ በሌለሁ ስአት እንዳይርበው ማወቁን እፈልጋለሁ እንጅ እኔ እያለሁ ጋግሮ እንዲያበላኝ በፍፁም አልፈልግም ይሄ የኔ አቋም ነው ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ በጣም ዘመናዊነት አያጥቃን እውነት በልኩ ነው ሚያምርብን።

  • @user-mh3mm9gn8g
    @user-mh3mm9gn8g Před 6 lety +39

    😂😂 ጎበዝ ግን አታሰድበን ሆይይ
    ሴቶቹን ስደት እንጄራ እንዴት እንደሚጋገር ሲያስረሳን ወንዶቹን አስተማረ አይገርምም😉😉😎😎😎

    • @user-ve1sh4du2v
      @user-ve1sh4du2v Před 6 lety

      Mesi yedngl maryam ljii
      እህት ምትጠቀሚው አማር አፕልኬሽን ምንድነው??

    • @user-mh3mm9gn8g
      @user-mh3mm9gn8g Před 6 lety

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል
      Amharic write
      ፊደል በሞባይል
      በውስጥ ላሳይሽ እችላለሁ ካልገባሽ😘

    • @user-ve1sh4du2v
      @user-ve1sh4du2v Před 6 lety

      Mesi yedngl maryam ljii ።ማር እንቢ አለኝ ብዙ አይነቶች አሉ እኔ ምፈልገው እሱ እንቢ አለኝ እስቲ ሊኩ ላክልኝ ይቅርታ

    • @user-mh3mm9gn8g
      @user-mh3mm9gn8g Před 6 lety

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል
      play.google.com/store/apps/details?id=com.unowalk.amharic.keyboard.plus

    • @user-mh3mm9gn8g
      @user-mh3mm9gn8g Před 6 lety

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል
      አጠቃቀሙን ለማወቅ እንዲረዳሽ ደግሞ👇👇👇
      czcams.com/video/H-VdqbitSQQ/video.html

  • @user-rn9oo6jt9c
    @user-rn9oo6jt9c Před 5 lety +5

    ቢኒ እንጀራውን አይኑን አሳየን እያሉ ነው አአይኑ የት ሲሄድ ሊያይበት ነው ከሞሰቡም አንተ ታደርሰዋለህ ከሆድም ሢደርስ ጨለማ ነው አይን ባይኖረም ችግር የለም 😍😍

  • @etebegnikoshashaalegni4623

    በእውነት በጣም ክልብ ነው ማመስግንህ ግን እንጀራው አሳየን ቢኒ ማለቴ አይኑ ምን እንደምመስል በተርፍ እጅህ ይባረክ

  • @user-bh7bb6ds7z
    @user-bh7bb6ds7z Před 6 lety

    አረ የኛ ባለሞያ እኔ እንኳን እንዳተ አልችልም ክክክክክክክ ጎበዝ ቢኒ አንተን ያገባች ታድላለች ቢኒ ባይገርም እዲስ እንጀራ አስተጋገር ካንተ አይቻለው እሞክረዋለው ምጣዱ መሀል ልይ ዝምብዬ ስለቀው ይዳረሳል ማለት ነው። አሪፍ ነው ቢንዬ በጣም ጎበዝ

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 Před 5 lety +6

    እድሜ ለቴክኖሎጅ ወንዶች ባለሙያ ሆናችሁክክክክ

  • @user-ji5hj2qt9b
    @user-ji5hj2qt9b Před 6 lety +5

    ከምር እጄራ ማስፍት አማረኝ ቢንዬ ሊጡን በመሀል አሰፋህው ክክክክክ 😂 በተረፈ ጎሽ ነው 😉😉

  • @user-nz7ui7ny2s
    @user-nz7ui7ny2s Před 6 lety

    ወይ ቤንዬ በክርስቶስ ስም እንደት ደስ እንዳልከኝ ወንድምዋ እውነት አንዳንድ ወንዶች የሴት ነው ምናምን እያሉ አያደርጉትም የሴት ብቻ ነው የተባለ ይመስል በእውነት ደስ ስትል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ቢኒዬ መልካም ሰው ሞያ ከሃይማኖት ጋር ከመልካምነት ጋር የተሞላህ
    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @rakit1644
    @rakit1644 Před 6 lety +37

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒ።👌👌 ጎበዝ ሙያ መልመድ ጥሩ ነው አንተን ያገባች ታድላለች በርታ👍👏

    • @ibtisamkamal7807
      @ibtisamkamal7807 Před 5 lety +1

      እውነት ነው የሟለው ከምንም በላይ የተመቼኝ የእጀራ አወጣጥህ ሴትለራሡ አያህልህም

    • @user-zo5hk8hm6z
      @user-zo5hk8hm6z Před 5 lety

      በውነት ቢኒየ ሴትም አያህልህ ጎበዝ

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 Před 5 lety

      እኔነኝ ኮ መባው ከከከከ

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k Před 6 lety +14

    ክክክክክክክክክ አረ ጉዴ እኛ የጤፍ ዱቄት ከየት እናመጣዋለን ብለህ ነው ቢኒ እናመሰግናለን!! እኛ ሴቶቺ ጉዳቺን ፈላ በለኝ

  • @genetgerye7594
    @genetgerye7594 Před 6 lety

    ዋውውውው ጎበዝ ቢኒየ ባለሙየ እጅክ ይባረክ ኣንተን ያገባች ታድላ ቢኒየ

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 Před 6 lety

    ክክክክክክ ወይ ቢኒ ጉድሽ ፈላ ያረብ አገር ሴት ቢኒ ሚስትህ ታድላ አረፈች

  • @user-sv9pg2ie1c
    @user-sv9pg2ie1c Před 6 lety +3

    ዋዉ ቢኒየ ምርጥ ባለሙያ ወቶሀል ስደት እማያሳየዉ የለ እናመሰግናለን ቢኒየ

    • @alemneshgoveze4521
      @alemneshgoveze4521 Před 5 lety

      Esat ueno mayawk yenral Ere Shem new bene

    • @taritari769
      @taritari769 Před 5 lety

      ይሔ እንጀራ አገጋገር የኢትዬጵያ አይደለም ሊጡን መሀል ላይ ማፍሰስ መጋገር ማለት ነው ይሔማ ማንም አያቅተውም

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 Před 6 lety +8

    ዋው ዋው ጎበዝ ቢኒዬ ባለሙያ እጅግ ይባረክ 😍😍😍

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 6 lety +1

    አሜን ለአንተም ሰላምህ ይብዛልን አረ ቢኒ ጎበዝ ነህ

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 5 lety +4

    ቢንኒ በጣም ጎበዝ የጀራው አይን ባታሳየንም አቀራረብህ አሪፍ ነው 2000 ሁለት ሺ ላይክ ሠጥቼሀለሁ ውሠደው

  • @user-jj4cg3ez6e
    @user-jj4cg3ez6e Před 6 lety +32

    ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል ወንድማችን ባለሙያ ነህ እግዚአብሔር ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ

    • @mossyoumom8777
      @mossyoumom8777 Před 6 lety +1

      ይቅናሽ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያየ
      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-jn4op1rh4g
    @user-jn4op1rh4g Před 6 lety +10

    ጉበዝ ነህ ቢኒሻ ብቻ እራት ሰታቀረብ ኮሸ በለኝ የጋገረከው እንጀራ ልቀምስለህ ሀሀሀ ተባረክልኝ

  • @user-ss3kn2er1w
    @user-ss3kn2er1w Před 6 lety

    ፔ ፔ ፔ ቢኒዬ ቁም ነገር ወንድ ልጂ ከወለዱ እንዳንተ ነው ይመችህ ቢኒዬ በኑሮህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 Před 5 lety +1

    ለዚህ ነው ሚስት ያላገባሀው
    ግን በጣም ጎበዝ ነህ ምንም የሚቀርህ ነገር የለም በርታ

  • @selamt200
    @selamt200 Před 6 lety +15

    ኧረ ቢኒ እማ ማንንም አይቅተውም። መድፋት በቻ ነው

    • @user-sv9pg2ie1c
      @user-sv9pg2ie1c Před 6 lety

      ሰላም የድንግል ልጅ t maweratena mtegbre yeleyayal😀😀😀

    • @user-if3sy7rk6x
      @user-if3sy7rk6x Před 6 lety

      ሰላም የድንግል ልጅ ክክክክክክ

    • @hayatmuhammed841
      @hayatmuhammed841 Před 5 lety

      ከበሮ ሲያዩዋት ታምራለች ሲይዙዋት ታደናግራለች 😄😄😄😄

    • @hiwothiwot6777
      @hiwothiwot6777 Před 5 lety

      እርተው ቢኒ ድፍት እያርክ ጋገርኩ ትላለህ ማዞሩን አትችልበትም
      ያው ማብካቱላይ ጉበዝ ነህ

    • @gsbs2570
      @gsbs2570 Před 5 lety

      Betam.Gobez.nek.

  • @user-hh8tj1ug2q
    @user-hh8tj1ug2q Před 6 lety +5

    ዋው ቢኒ በጣም ትችላለህ ሚሥትክ በጣም ታድላለች ቢኒ ውነት እጀራ በጣም ናፍቆኛል ሚጥሚጣ ካለ አርግና ላክልኝ

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 Před 6 lety

    ወው ልጅ ቢኒ አንተን ያገባች ታድላ። ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 6 lety

    እውነት ፈጣሪ እጅክን ይባረከው እውነት ቢኒ አንተን ያገባች ታድላለች፡፡ በርታ ባለ ሞያ ነክ

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 Před 6 lety +11

    አረ ቢኒየ እደት እደት ነው የፈጠረህ እናትና አባትህ በጣም የተባረኩ ናቸው የእዉነት ሚስትህ ታድላ

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 Před 5 lety +3

    ጎበዝ ባለምያ ነህ ግን በግራህ አትጨምር ሊጡን ቢንየ በግራ በረከት የለውም

  • @user-wu3gw7bm5c
    @user-wu3gw7bm5c Před 5 lety

    😂😂😂😂 ቢኒየ በዉነት ነዉምልህ እዳተ አይነት የሂወት አጋር ይስጠኝ አምላኬ

  • @user-rx2rq2jy8q
    @user-rx2rq2jy8q Před 6 lety

    ዋው ቢኒዬ በጣም
    ጎበዝ እውነት ቃላት አጠረኝ😍😍

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 Před 5 lety +5

    እንዴ ቢኒ ማስፈት ነው እጂ እኮ መድፋት አይደለም አይ ቴክኖ ሎጂ ምጣድ አንተን ያገባች ታደለች

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 5 lety +4

    እንጀራ እንዲ ቀላል ሆኗል።ጀሶና ሲሚንቶ ሰጋቱራ ከሚያበሉን እንደነገሩ እንደዚ መጋገር የ7ሻላል።

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před 6 lety

    በጣም ምርጥልጂ ቢኒሻ ውድድድድድድ ጥግድረስ 💔💔💔💔💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ውስጤነህ

  • @m.t882
    @m.t882 Před 4 lety

    ቢኒየ ሳላደቅህ አላልፍም በጣም ደስ የሚል ነው ግን ብታሳየን ደስ ይል ነበር

  • @reditnabu9664
    @reditnabu9664 Před 5 lety +4

    ቢኒዬ በርታ ጎበዝ ነክ እውነት አተን ያገባች ታድላ

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 Před 6 lety +3

    ክክክክክክክክክክ እኔ እኮ ጤፍ ለምን ጨመረ ብዬ ለካ ለዳያስፖራ ኤክስፖርት እየሆነ ነው ቢኒዬ ቲውተር አትጥፋ በማርያም

    • @rakit1644
      @rakit1644 Před 6 lety +1

      Yinebeb bahru kikikikikikik ሙያ ልመድ ላንተም ትምህርት ነው ስታገባ ሚስትህን እንድታግዛት አንዳንዴ 😀😀

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 6 lety

      Rakeb tamrat kkkkkkkkkkk እኮ

    • @rakit1644
      @rakit1644 Před 6 lety +1

      Giveyanesh Nagussie ልክ ነኝ ወይስ አይደለሁም?? መልመድ እኮ አለባቸው ሚስት ልጅ ስትወልድ ያው የአራስ ቀን ማረፍ ስላለባት በዚያን ጊዜ ባሎቻቸን የተወሰነ ስራ ማገዝ አለባቸው።አንዳንዴ የውጪውንም ሳይሆን የቤቱንም ማገዝ አለባቸው።

    • @user-hc3wf5qp4i
      @user-hc3wf5qp4i Před 6 lety +1

      Yinebeb bahru ቅቅቅቅ እኮ

    • @elakidanekidane9558
      @elakidanekidane9558 Před 6 lety +1

      Yinebeb bahru
      ምርጥ እንጅራ ነው

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 6 lety

    Wow Binye you're the best always God bless bro🙏🙏🙏🙏😘👌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fekirkatam7519
    @fekirkatam7519 Před 6 lety

    እረረረረ ቢኒ ተው እንጂ😃😃😃ጎብዝ ነክ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 6 lety +5

    Bini♥👏👏👏👏🙌👍👍

  • @user-py1pu4dw4k
    @user-py1pu4dw4k Před 6 lety +3

    ቢኒ አስተያዬት አለኝ። ስታቦካ በስመአብ ብለህ አቡካው በረከት እንድኖረው ሲቀጥል የእንጄራውን አይን አላሳዬኸንም ቂጣ ይሁን እንጄራ አያስታውቅም። በተረፈ ጥሩ ነው።

  • @fgf6dgdf271
    @fgf6dgdf271 Před 5 lety

    ዋውውውው ቢኒ ውነትም ሴቶች ግዳችን ፈላ ክክክ አወጣጥህ ብቻ ይበቃል ጎበዝ በርታልን ወድማችን

  • @user-pi7mj7do5g
    @user-pi7mj7do5g Před 6 lety

    የእንጀራውን አይን ይኑረው አይኑረው አላሳየኸንም 😊 ለማንኛውም እናመሰግናለን ቢኒሻ

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 Před 6 lety +11

    ዛሪ ደሞ ቆንጅየ ሆነካል 😍 👉 ሴት ሆና እንጅራ መጋገር ካቃታት ለእኔ ሴት አደለችም 👈 😍

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 Před 6 lety

      Saba Berhane እኔ ምንም አይሆንልኝም በመጥበሻ ነው የምጋግረው በዚህ ላይ የጤፍ ዲቄት አይገኝም የማደርገው ማሽላ በቆሎ እና የፍርኖ ዱቄት ነው ጋዙም ሙሉ ለሙሉ መጥበሻውን ስለማያዳርሰው ግማሹ ቂጣ ገማሹ እንጀራ ይሆናል። በአንድ ወንጭፍ ሁለት ወፍ ይሉሻል የኔ ነው የልጅ ቢኒ ምጣድ የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚኝ ተፀድቂያለሽ።።።

    • @sababerhane9505
      @sababerhane9505 Před 6 lety

      +Alemasfaw Kassaye እህቴ እኔ የቢኒ አይነት መጋገሪያ አላውቅም ቢኒን ጠይቂው

    • @mounabrahim1012
      @mounabrahim1012 Před 6 lety

      Saba Berhane 👍👏👏👏👏👏👌👌👌👌

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 Před 5 lety

      Bewnate gobeze nehi egizabhir edemena tena yestehi yena sebay senayi

    • @tgstmolla4032
      @tgstmolla4032 Před 5 lety

      ምን ችግር አለው እኔ አልችልም

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    ወንድ ኩሽና ስገባ አልወድም እኔ ለውድፊት ጋድኛይ ኩሽና ልገባ አልሰጠውም ። እማማ አይጣፍጥም እጀራው ይመች
    ምንድነው ሚያጨማልቀው?? እጀራ ጋጋሪው ጅል ቢኒ

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 Před 6 lety +1

    ቢኒ የኔ ባለሙያ ዋውውው ጎበዝ
    ነክ ማርያምን ቀጥልበት ደሞ እንጀራ አሳይተከኝ ቀናሁ ናፍቆኛል

  • @selamawitworku7397
    @selamawitworku7397 Před 6 lety

    ዋው ቢኒ በጣም ጎበዝ ነህ አደንቅሃለው በርታ ስደት ቡዙ ያስተምራል

  • @treesatreesa9575
    @treesatreesa9575 Před 6 lety

    ቢንየ ኣንተ እኮ ምርጥ ነህ ሁሉም ኣድሉሀል ፈጣሪ

  • @user-cy6hp6yj6t
    @user-cy6hp6yj6t Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ ቢኒ ጎበዝ ነህ በርታ።

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 Před 5 lety

    😂😂ጎበዝ ቢኒ💓💓

  • @user-jo1tq6no3h
    @user-jo1tq6no3h Před 6 lety

    እሯ ልጂ ብኒ ሚስትህ ታድላ ለኔም እንዳንተ እሚጋግር ባል ፈልግልይ ተባርክ ጎበዝ ጎብዝ ምርጥ ልይ እናመሰግናለን

  • @user-rt7ky7ep6e
    @user-rt7ky7ep6e Před 5 lety +1

    ባልየ በርታልኘ ዉይ አተን ይሠጠኝ አምላክ አመገኩት ባለሞየ ባል ነህ ላይክ ሡጡትትት➕

  • @bekelechsiratubekelechsira1196

    ቢኒዬ የምትሰረው ስራ ሁሉ ቅን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      Bekelech siratu bekelech siratu youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Před 5 lety

    ጎበዝ የምትወደድ ነክ ሰላምህ ይብዛ

  • @cell1525
    @cell1525 Před 5 lety

    ውይ ጎበዝ ልጅ

  • @fertfert7313
    @fertfert7313 Před 6 lety

    ዋው ጎበዝ ቢኒዬ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 5 lety +1

    ቢዜየ በጣም ባለሙያ ነህ እኔ የአንተን ሩብ አልሰራም።ጭራሽ ከሀገሬ ከወጣሁ እንጀራ መጋገሩን አልችልበት ብየ ይሄው 7 አመቴ እንጀራ ከበላሁ😊🙆መቼም ወንድ ልጅ የመጥባህ ስራ ከቻለ የሚስቱ እዳ ነው ቢሆንም አድናቂህ ነኝ ይመችህ ጎበዝ👏👏👏🌹🌸🌺🌹

  • @theresematta6414
    @theresematta6414 Před 6 lety

    አሜን አንተንም ሰላምህ ይብዛልን በጣም ጎበዝ ነህ እናመስግናለን

  • @fathiafathia2303
    @fathiafathia2303 Před 5 lety

    ማሻአላህ ያምራል በታ ደስይላል ሌሎችም ካንተ ይማሩ በስደት ብቻ ሳይሆን ባገርም መተባበር ያስደሰታል

  • @user-fh4lb9re3y
    @user-fh4lb9re3y Před 6 lety

    ቢንየ ምርጥ ልጂ ባለሞያ ሁለገብ እናመሰግናለን

  • @mekdesethiopia1108
    @mekdesethiopia1108 Před 6 lety

    ቢኒ መልካም ሠዉ ዉብ የተዋህዶ ልጅ
    በእዉነት በጣም ጎበዝ ነክ👌 አይዞክ በርታ እመብርሀን ሠላምህን ታብዛዉ

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkkkk ቢኒየ እደዚ እማ አይከብድም አዙሮ መጋገር ነው እጅ እረ እጀራ አገጋገር እና ሽወዳ ለማንኛውም ይችን ምጣድ ወድጃታለው የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልህ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 5 lety

    ጎብዝ ልጅ ቢኒ በርታ የኔ ባልም ባለሞያ ነዉ ክክክክክክ

  • @mestmest1458
    @mestmest1458 Před 6 lety

    ዋው ጎዝ የኔ ወድም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 Před 6 lety

    አሜን፫ ለሁላችንም ይሁን አመሰግናለው ይበልጥ በርታ ደስ ይላል ጎበዝ
    እባክህ እናቴ ያስለመደችኝን #እንጎቻ ጋግርልኝ ታዲያ ምሀሉ ይወፍር ሀሀሀሀ

  • @user-bi1sk5cv1k
    @user-bi1sk5cv1k Před 5 lety

    wow ደስ ሲል ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልክ

  • @serkalemhaile710
    @serkalemhaile710 Před 5 lety

    Wowww betam arif new gobazinke yeunte Egizabher kanti gare yeune wendem lij bini

  • @mekdeswendem4713
    @mekdeswendem4713 Před 5 lety

    በኒየ አንተ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠክ መልካም ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል!!!

  • @sismar4628
    @sismar4628 Před 6 lety

    ጎቦዝ ብንይ በጣም ተመቸሀኝ እግዚአብሔር ይሪደህ በሉ ወንዶች ታማሩ ከቢን።

  • @user-dd4lp4dq3o
    @user-dd4lp4dq3o Před 6 lety

    ዋው በጣም ጎበዝ ወንድማችን ቢኒ ተባረክ

  • @nury5358
    @nury5358 Před 5 lety

    በጣም ጎበዝነህ ቅልጥፍናህ ምናምን በርታ ጠክር ሞያ በልብነዉ ጎበዝ ነህ ማለት ያስበሐል የምታስተላልፍቸዉ ነገሮች በጣም ትምርት ሰጭ ናቸዉ ሠለዚህ የጀግኖች ጀግና ብየሐለሁ ልጂ ቢኒ

  • @eseyechanie9147
    @eseyechanie9147 Před 6 lety

    ዋውው በጣም ጉበዝ ወድም አስቀናሃኝ ለማንኛውም ስትጋግር በቀኝህ እጅህ ያዘው

  • @adina6795
    @adina6795 Před 3 lety

    እውነት ለመናገር ወንድ ልጂ ሲጋግር ማየት ደስ ይላል

  • @user-pu3gi7zl1z
    @user-pu3gi7zl1z Před 5 lety

    ወይኔ ምጣዷ ግን ተመቼችኝ ቢንዬ ጎበዝ😘

  • @user-ru3ct8vo1w
    @user-ru3ct8vo1w Před 6 lety

    ቢኒሻ ጎበዝ አተ ያገባች ሴት ታድላለች ቁጭ ብላ መብላት ብቻ ነው

  • @lukmanqqqs8542
    @lukmanqqqs8542 Před 5 lety

    ጎበዝ ቢኒሁሉንም ማወቅ ጥሩ ነው

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v Před 6 lety

    በጣም ጎበዝ
    ነህ ቢኒ አንተን ያገባች ሴት
    ታድላ በጣም ሀሪፍ ሙያነው ይመችህ 100%

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k Před 4 lety

    ክክክክክክክ አይ ዘመን ሴቱ ሙያ ጠፍቶበት ወዱ ሙያ እያስተማር ነው በርታልን ወድማችን የኔ ባል እኮን ጋግሮ ሊበላ የተጋገርውን አቅርቦ አይበላም ባሉካየ ይሄ ቪድዮ ይድርስህ የበታቸኝነት አይሰማህ ወድ ሴት ብሎ ነገርየለም ከስደት ስመጣ ጋግርህ እድታበላኝ ። ቢኒየ ጎበዝ ቀናውብህ ወድሜ

  • @user-dl1gj4zn6k
    @user-dl1gj4zn6k Před 5 lety

    ጎበዝ ቢንየ😘😘😘😘

  • @birtukantesfaye4194
    @birtukantesfaye4194 Před 5 lety

    ጎበዝ ቢኒ ገዝተህ ከምትበላ አሪፍ ሙያ ነው ግን ከኛ ከሴቶች እኩል አትሆንም
    የአብሲቱን መጠን እኮ እኛ እናቀዋለን
    ሲቀጥል መድፋት ክክክክክክክክ

  • @user-ef8lc7rr9d
    @user-ef8lc7rr9d Před 5 lety

    ጎበዝ በርታ ባለ ሞያ ነህ

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 6 lety

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ሞያ ለራስ ነው

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 Před 6 lety

    ዋው.ወንድሜ.ደህናነህ ልኝ.ጎበዝ.ሰላምህ.ይብዛ.

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 Před 6 lety

    እግዚኣብሔር ይመ
    ስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l Před 5 lety

    ዋውውውውውውው ምርጥ ሰው ንሩልኝ እንየ ሁሉም ረስቻሎህ ሽንትቤት ማጠብ ብቻ ሆነ ማያየ

  • @user-wx6eq7fh1u
    @user-wx6eq7fh1u Před 6 lety

    ጎበዝ የኔ አበሳ እጅህን ይባረክው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jv3sf5xt8q
    @user-jv3sf5xt8q Před 5 lety

    ስላምህ ይብዛልህ ወንድማችን ጎበዝ ባለሞያ ነህ

  • @user-if3sy7rk6x
    @user-if3sy7rk6x Před 6 lety

    ክክክክክ ሊጡን በጠበጥከውኮ ለምን ላግ አርገህ አታሸውም አይ የኛ ባለሙያ ለማንኛውም ሲቸግር ታጋድዳለክ እኔ ግን ሴታሴት ወንድ አልወድም ክክክክክክክ ቢኒየ ኑርልን

  • @uae2824
    @uae2824 Před 5 lety

    😳😅😅😅😅Wooooowwww gobez bini

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 Před 5 lety

    new stayel😂😂😂😂gobez beny😍😍❤❤

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 6 lety

    Wowwww gobez yasadegechh enath edma ena tana ystachew