ደስተኛ ለመሆን ከፈለጋችሁ የግድ ይሄን ቪዲዮ ማየት አለባችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,7K

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 6 lety +63

    **እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቢኒ እስቲ መድሃኒዓለም ይርዳን አሜን**

  • @naemabentabadllh2324
    @naemabentabadllh2324 Před 6 lety +33

    ደስታኝነትን፡ለማገኘት
    1ራስህን ከሊሎችጋር፡አለመፎካከር
    2ደስተኛለመሆን፡ባለህነገርላይ፡ይሁንአመሰጋኝመሆን
    3ራስህን፡ሁን፡ሁኚ
    4ሁሉን፡ለማስደስት፡አትስራ፡ለሰውሳይህ፡ለራስህ፡ስራአ፡ምክንያቱ፡እሊና፡ማይቀበል
    5የውሸት፡ደስታን፡አትፈልግ??
    6ማንን፡እደምታገኝ፡አታቅምና፡ለሁሉም፡ሰው፡ቅን፡ሁን??
    7መለወጥየማትችለው፡ነገር፡ለመለወጥ፡አትጣር፡ፈጣሪ፡የጳፈውአለና፡ካቅም፡በላይ
    8የራስህ፡እውነተኛወዳጅ፡ሁን
    9መልካም፡አስብ፡መልካም፡ተናገር
    10ለምን፡እደምትኖር፡እወቅ፡አላማ፡ይኑርህ፡ይኑርሽ፡

    • @almeshey6262
      @almeshey6262 Před 5 lety +1

      ወንድም ምክርሕ ከእግዚያብሄ ር ቃልጋር ሰታጣምረው ያጽናናል ተባረክ ቀጥልበት

    • @user-kf9di9ef3k
      @user-kf9di9ef3k Před 4 lety

      Betam tiru timehert new biro

  • @kiyakiya382
    @kiyakiya382 Před 6 lety

    እናመሰግናለን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
    ሰላምህ ይብዛልኝ በእውነት እኛ የሰው ልጆች እኮ ብዙ ጊዜ አናመሰግንም እናማርራለን እንጂ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን በተሰጠን ነገር ሁሉ አመስጋኞች ያድርገን

  • @bettybeyene4940
    @bettybeyene4940 Před 6 lety

    ወንድማችን ቢን ዋውዋው ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባረክ እሄ መልካምነት አይወሰድብክ ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 Před 6 lety +39

    የእውነት እሰከዛሪ ካሰተማርከንም ይሆን ካሳየህን የዛሪው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን 👍👌ከምንም በላይ ጤና ነው ጤና ካለን ነው ደሰተኛ የምንሆነው አምላከ ይመሰገን ሙሎ ጤነኛ ሰላረከኝ 🙏

    • @user-do9yj6sb2n
      @user-do9yj6sb2n Před 6 lety +1

      ትክክል ወንድማችን እግዚአብሔር ይሥጥልን አሜን አሜን

  • @user-qt7dr1fp8y
    @user-qt7dr1fp8y Před 6 lety +5

    ትክክል ቢኒ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስንቱ ከኛ በታች ያሉ አሉ ከእኛ የባሱትም ተመስገን ይላሉ ተመስገን ነው እግዚአብሔር አምላክን ማመስገን ነው እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ሰራተን ለሀገራችን ይብቃን ሁላችንም ተመስገን እንበል ቢኒ የኛ ምርጥ♥

  • @medimedi2851
    @medimedi2851 Před 5 lety +7

    እውነት ነው ቢኒዬ አምላክ ይርዳን እንጂ ሙሉ ጤና እራሱ ስላለን ደስተኛ ልንሆን ይገባል

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እኛም እኖድሀለን ቢኒዬ እመብርሀን ከነልጇትጠብቅህ

  • @user-gy1xy9yk7y
    @user-gy1xy9yk7y Před 6 lety +10

    እዉነት ቢኒ የተናገርካቸዉ ነገሮች ሁሉ ጠብ አይሉም ዋዉ እኔ ማንነቴን እወደዋለሁ ያስደስተኛል እራሴን አከብራለሁ እኔን ሳከብር ሰዉን አከብራለሁ ሠዉም ያከብርኛል ግን ጭንቀት አለብኝ ምን እንደሚያስጨንቀኝኳን አላቅም ቢኒ የእዉነት በጣም ደስስ የሚል ምክር ነዉ በርታ

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    እኔ ምለው wf ተመቸን ብላችሁ ሁሉንም ዱቅ አታድርጉ ምን አገባችሁ ፂምህን ፀጉርህን ምናምን ብላችሁ ምትናግሩት ወደራሳችሁ ተመለሱ። ጥያቄውን መልሱለት። እኔ ጤነኛ በመሆኔ ብቻ ደስተኛ ነኝ እጅ፣ እግር ፣ ብርሃን የሰጠኝ ጌታ ተመስገን ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የለለው አለና ።ተመስገን የኔ ጌታ!!!!

    • @user-pn5bl2uc1k
      @user-pn5bl2uc1k Před 6 lety +1

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc betam leik beilshal marrrrrr

    • @user-kh2sm6sn8b
      @user-kh2sm6sn8b Před 6 lety +1

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc afe kurt ybelelsh goshi ngerilgn edih

    • @yeeshy.bytheendupezzi1691
      @yeeshy.bytheendupezzi1691 Před 6 lety +2

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc ewnetshi new

    • @zenebechmohammad4840
      @zenebechmohammad4840 Před 6 lety

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc በጣም ወድም

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አስራ ሁለት አካላቴን ባርኮ እና ቀድሶ የስጠኝ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን በመስደዴም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሙሉ ጤነኛ በመሆኔ ነው ስርቶ ለመለወጥ ነው ካገሬ የወጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወገኖቸ ቢኒ እዳለን ባለን ነገር እንደስት ሀብታም ስለሆን ደስተኞች አንሆንም እግዚአብሔር ካልፈቀደው ግን እግዚአብሔር ከፈቀደልን ከደሳሳ ጎጆ ብታምኑም ባትምምኑም ሙሉ ፍቅር አለ ። ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ስላስተማርከን ስለመከርከን እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እኛስ አቅም የለንም እመቤቴ ትጠብቅህ ያስብከው ሁሉ ተሳክቶልክ ላገርህ ያብቃህ አገርህ ላይ ሁነህ ከምትወደው ቤተ ክርስቲያን የምታገለግል ያርግህ ።እኛንም በስደት ያለነውን እህት ወንድሞችህን ላገራችን ለወገናችን ያብቃን አሜን ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 6 lety

    ትክክለኛ ምክር ነው የቸርከን አሜን አሜን አሜን አገራችን ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ።

  • @adanechhoresa759
    @adanechhoresa759 Před 6 lety +9

    የማርያም ነኝ ወንድሜ ሰለምክርህ በእውነት እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒየ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሄር ይርዳን እራሳችን ለመሆን አሜን፫ ተባርክ ቢኒየ!!!

  • @user-em2ml4nm5p
    @user-em2ml4nm5p Před 4 lety

    ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥህ ሰርተን እንድንበላ ሙሉ ጤናችነን ለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ ሙሉ አካል ተሰቶን ደስተኛ አይደለንም ግን ስንተ የአካል ጉዳተኛ የሰው እጅ የሚጠብቁ ማየት መስማት መራመድ የሚናፍቁ ስንቶች አሉ እውነት

  • @malletmenigisti8066
    @malletmenigisti8066 Před 6 lety

    ደሥ የሚል ትምህርት እዉትነዉ የሰማነዉን በተግባር ለመትግበር የአምላክ ፍቃድ ይሁንል አሜን አሜን አሜን ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን እናመሰግናለን

  • @user-le3cb1pt7g
    @user-le3cb1pt7g Před 6 lety +7

    በጣም ትክክል ቢኒ እግዚአብሄር ይስጥልን።ደስተኛ።ለመሆን።እግዚኦ8አብሄር ብዙ ነገሮችን ሰቶናልአይል ጆሮ አፍንጫ እጅ እግር በእውነት እግዚአብሄር ሰው አድርጎ ስለፈጠረን ብቻ ልናመሰግነው ልንደሰት ይገባል
    አንድ ሰው።እራሱን ካልሆነ ለህሌናው ካልተገዛ የእግዚአብሄር መንፈስ ከእርሱ ይለያል።በተሰጠን ባለን እናመስግን እንደሰት እላለሁ

  • @user-bp7bl5ip4w
    @user-bp7bl5ip4w Před 6 lety +37

    ቢኒየ ፈልጌ ፈልጌ በግድ አገኘሁክ እኳን በደና ተገናኘን ግን ዝብየ እወድሀለሁ ላይክ እደት አምሮኛል እስኪ ግጩኝ

    • @user-ti8gy7jc3p
      @user-ti8gy7jc3p Před 6 lety

      ነኢም ነኝ ያረቦች ሸቃላ Fone ከግድ ያጋጭሽ

    • @user-bp7bl5ip4w
      @user-bp7bl5ip4w Před 6 lety

      አሚን አብሮ ያግጨን

    • @fatimamohamed4191
      @fatimamohamed4191 Před 6 lety

      +ነኢም ነኝ ያረቦች ሸቃላ Fone እኔም ልጨመር እዴ

    • @user-bp7bl5ip4w
      @user-bp7bl5ip4w Před 6 lety

      ተጨመሪ

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf Před 6 lety

      ያንተ ልሁንና በስምክ ልጠራ ውደ የሜርከ ደለረ ይግጭሽ አሚን በይ

  • @user-sy6om6rp6n
    @user-sy6om6rp6n Před 6 lety

    በጣም እናመሰግናለን ቢኒ ትልቅ ትምህትን አግንቼበታለው ሁላችንም ይሂን ወደ ህይወቻንም አምጥተን እንድንተገብረው ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በአሉን የሰላም የጤና የብልፅግና የመተሳሰብ የመረዳዳት ያርግልን በስደት ላይ ያለነውም በአመቱ ለቅድስት ሀገርራችን ያብቃን አሜን አሜንን,,, ♥♥♥

  • @user-sz5rt3sh6x
    @user-sz5rt3sh6x Před 5 lety

    አዉነት ነዉ ደስታችንን በጃችን ነዉ
    እመቤቴ ደስታችንን ታብዛልን
    ተባረክ

  • @user-ci5lz9kb8g
    @user-ci5lz9kb8g Před 6 lety +16

    በትክክክ ወንድማችን እናመሰግናለን
    #እግዚአብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜንንንን

  • @a.s.da.s.d5942
    @a.s.da.s.d5942 Před 6 lety +5

    እውነት ደስየሚል ነገር ነው ወንድማችን ጥበቡ ይጨምርልህ

  • @monosaed6783
    @monosaed6783 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒዬ የራማዋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ታስብህ ታስበን በርታልን ብዙ ተምረንበታል ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ በእነዚህ እደምንማር ተስፋ እናደርጋለን

  • @betefikir272
    @betefikir272 Před 4 lety

    ቢኒዬ በእውነት በጣም በጣም ቅን ሰው ነህ ሁለም እግዚአብሔር ይጠበቅ የምር ቃላት ያጥርኛል ብቻ ሁለም እመቤት ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን

  • @user-zh3ew7te7u
    @user-zh3ew7te7u Před 6 lety +172

    መዳም እና ስደት እያሉ ምን ደስታ አለ ብልህ ነው

    • @user-gc1ym6sh3i
      @user-gc1ym6sh3i Před 6 lety +2

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የዘላለም ቤቴ
      ክክክክክ ልክ ብለሻል

    • @MaryamMaryam-le4dc
      @MaryamMaryam-le4dc Před 6 lety +4

      አይዞሽ እህት እንደእግዚያብሄር ፈቃድ እምንደሰትበት ግዜ ይኖራል

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +5

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የዘላለም ቤቴ
      አረ ስደቱም ማዳምም አላስከፉኝም ነበር ግን ምን ያረጋል የኔ የራሴ ያልኩት ሰው እየካደኝ ሰላሜን ደስታዬን እያጣሁ ተቸገርኩኝ እንጂ

    • @MaryamMaryam-le4dc
      @MaryamMaryam-le4dc Před 6 lety +2

      ኢትዮጵያ የድንግል አስራት ሀገር ናት አይዞሽ እግዚያብሄር የልብ እውነተኛ ሰው ይስጥሽ

    • @user-fk8zz3ck2c
      @user-fk8zz3ck2c Před 6 lety +1

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የዘላለም ቤቴ።መዳም አመዳምን ተያት እኔ አልሰማትም

  • @user-jn1qq8bf8c
    @user-jn1qq8bf8c Před 6 lety +28

    እኔ በህይወቴ ደሥተኛነኝ ለሜን ብትለኝ እራሤን ከሠወች ጋር አላወዳድርም ከማንጋር ትውያለሽ ብትሉኝ ወይ ከህፃናት ጋር ወይ ደሞ ከታላላቅ ሠዎች ጋር ሥለምውል ሁልጊዜም ደሥተኛነኝ ከእኩያወቸጋር አልውልም ከነሡጋር በዋልኩቀን እራሡ ከፍቶኝ ነው እምውል በተለይ ዘመናዊነት ሥጠላ እፍ።።።።

    • @helennazeriate9612
      @helennazeriate9612 Před 6 lety

      ewunte.dese.yemile.temehrete.nwu.wdemachen..beslame.bfeqere.bxaena.dengele.texbeqehe..

    • @hiruyiethiolove4521
      @hiruyiethiolove4521 Před 6 lety

      እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። Mar lek ende eny

    • @user-pn5bl2uc1k
      @user-pn5bl2uc1k Před 6 lety

      እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። Ewnat Betam leik neish yena marrrr egzabhir amilk destaichn yabziln

    • @daramdaram4063
      @daramdaram4063 Před 6 lety

      እኔም ደሰተኛ ነኝ ትንሽ ብከፋኝ እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @mahiyemaramlijisamsung272

    ቢኒ ምርጥ አስተማሪ ምክር ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም መልካሙን ነገር ይስጥህ የኔ አስተዋይ ተባረክ ወንድሜ ውድድድድ

  • @user-uy3yl8zr5b
    @user-uy3yl8zr5b Před 5 lety

    እናመሰግናለን ቢኒ በፊት የለኝም ለምን እያልሁ በሆነ ባልሆነው እከፋ ነበር አሁን ላይ ግን ከምንም በላይ በልጄ ደስተኛ ነኝ ባለኝ ደስተኛ ነኝ ሀብት ባይኖረኝ የድህነት ልጄን ሳይ ሀዘኔ ሁሉ ይጠፋል

  • @user-uz8go2lq7h
    @user-uz8go2lq7h Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይማሰገን ሁሌም ደሰታኛ ነኝ ወንድም አማሰግነለው

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 Před 6 lety +12

    በጣም እናመስግናለን ብኒየ መልካሙን ያብዛልህ

  • @earusearus5712
    @earusearus5712 Před 6 lety

    ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ሰሚሆች ብቻ ሳንሆን ፈፅሚሆች እንሆን ዘንድ እግዝያብሄር ይርዳን ወድማችን እግዝያብሄር ይጠብቅህ በለህበት ባታ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o Před 5 lety

    በጣም እናመሰግናለን ቢኒየ ትምህረትህን እኮ ከማንም በላይ ነው ሚማርከኝ ፈጣሪ ይባርካህ አሰታዋይ ነህ በእውነት ሁሌ ነው ያንተን ቨድዮውችህ አይቸ አልጠግብም ሰወድህ እኮ

  • @alid7905
    @alid7905 Před 5 lety +6

    ቢኒሻ መልካም ምክር ነው እኔ መዳም አዳድ ግዜ ብታናደኝም ግን ደስተኛ ነኝ በድንግል ለጅ

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 Před 6 lety +11

    ትክክል ነህ ቢኒሻ ከሌለን ነገር ያለን ነገር ይበልጣል

  • @dribadarega9652
    @dribadarega9652 Před 5 lety

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የተናገርከው እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o Před 6 lety

    እውነተ ነው የኔ አስተዋይ ከሁሉም በላይ ጤናነው እግዚአብሔር ጤና ይስጠ ንለሁላችንም

  • @tedrosweek3932
    @tedrosweek3932 Před 6 lety +3

    BINI TNKS BETAM እውነት ደስየሚል ነገር ነው ወንድማችን ጥበቡ ይጨምርልህ:::

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 Před 6 lety +4

    Wow, that's absolutely right Thanks for sharing dear brother!

  • @meseretmekonen4933
    @meseretmekonen4933 Před 6 lety

    ትክክል ነህ ወድማችን እናመሰግናለን እመብርሀን ባለህበት ትጠብቅህ

  • @zulfa625
    @zulfa625 Před 6 lety

    በጣም እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ
    ትክክል ነው ያልከው ሁሉ ልቦና ይስጥን

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Před 6 lety +3

    እግዚአሔር ይባርክህ ቢነ በጣም በጣም ደህ የሚል ምክር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 6 lety +4

    እናመሠግናለን ቢንሻ እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን እግዚሐብሔር

  • @saplabatsin3332
    @saplabatsin3332 Před 6 lety

    እመብርሀን ሀሳብህን ታሳካልህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ggi9513
    @ggi9513 Před 5 lety

    ምርጥ ስው ነው ት/ትህ ተመቸኝ በጣም እናመስግናለን ወድማለም አሜን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ

    • @sofiya40
      @sofiya40 Před 4 lety

      በጣም እውነት ነዉ

  • @fatmaali7409
    @fatmaali7409 Před 6 lety +13

    ምርጥ ሰው ነህ

    • @muhamad640
      @muhamad640 Před 5 lety

      ስማሱትየምታገብኝእተረኔትአሉሁለተኛአልገባምመራቅእፈልጋለሁካተጋስለማይሆንስለማቅወድሜዋአሽሙርአታብዛቀብርያጠባልሞትህንእሠብዘመድሁሉምእናቃልንዋሰቤበቄነው

    • @amaamm9235
      @amaamm9235 Před 4 lety

      sewshewaleuh

  • @safeermall9363
    @safeermall9363 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔርይባርክህ በጣምጥሩምክርነውቢኒየ

    • @saratamen3380
      @saratamen3380 Před 4 lety

      አሚን ወድሜችን እግዚአብሔር ዬባረክህ በጣምጡሩቴምህሠቴነው

  • @sff4dhe821
    @sff4dhe821 Před 4 lety

    ልጂ ቢኒ እጂግ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ሠጠህኝ ካንተ ቡዙ ነገር ተማርኩ እገዛብሄር ሁልግዜ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @yekitetamru7090
    @yekitetamru7090 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ
    አወድ ሁልይም ደስተኛ ነኝ ምክንያት
    1/የተዋህዶ ልጂ በመሁኔ
    2/ከእግዚአብሔር ጤና ስላለኝ ሁልዬም ደስተኛ ነኛ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ጤና ካለ ሁሉ ነገር አለና

  • @mesafintalemayehu9589
    @mesafintalemayehu9589 Před 6 lety +4

    You're 100 percent right to be healthy

  • @Gemma-mo7fy
    @Gemma-mo7fy Před 6 lety +5

    ሰላም ላት ይሁ በእውነት ቢኒ እዳት መልካም ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ መልካም

  • @salamhamo5574
    @salamhamo5574 Před 6 lety

    በጣም አመሰግናለዉ ወድሜ ስለምክር እኔ ካዉን በዋላ ለመሆን ሞክራለዉ ቀሪዉ ለግዚሐብሄር ሰጣለዉ ደስታ የለኝም ግን ያተ ምክር በጣም እየለወጠኝ ነዉ

  • @zenobabo8432
    @zenobabo8432 Před 6 lety

    በጣም ደስ የሚልትመህረተ ነዉ ቢኒ አግዛብሄረ እድሜና ጢና ይስጥከ ኢቶጲያን እግዛብሄረ የጠብቅሸ

  • @drsami762
    @drsami762 Před 5 lety +3

    አልሃምዱሊላህ ጤነኛ ስላደረገኝ ይህ በቂ ነው ቢኒየ!!ጤነኛ ካልሆንክ ምንም ይሁን ምንም ዋጋ የለውም አራት ነጥብ::

  • @user-fo9el7om8c
    @user-fo9el7om8c Před 6 lety +7

    እዉነት ነዉ ግን ብዙቻችን አንጠቀምበትም ብቻ ልብ ይስጠን

    • @user-vd8zt8fi6m
      @user-vd8zt8fi6m Před 6 lety

      ሰኒ መና አሜን ረ ይስጠን እኔማ ከልቤላይ ላስ የሚረገኚ ያሠብኩትን

  • @user-in7zv7rc7l
    @user-in7zv7rc7l Před 6 lety

    እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ሁሌም ደስተኛ ነኝ ደስታዬን ማጣው ስጋዊውን ህይወት ሳስብ ብቻ ነው ስጋዊውን እንዳላስብ ሁሌም ካምላኬጋር እሆናለሁ ከሌለኝ ነገር ይልቅ ያለኝን አስባለሁ በልቤ ሁሉ ተአምራቱንም እናገራለሁ አመሰግነዋለሁ ዘወትር ሰዎች ምናሉኝ አላሉኝ አልጨነቅም ስለ ሰዎች ለደቂቃ እንኳን ማሰብ አልፈልግም የዛኔ ደስተኛ እሆናለሁ

  • @rozyrozy4224
    @rozyrozy4224 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ።

  • @sofeyseid3015
    @sofeyseid3015 Před 6 lety +5

    ውይ ልጀ ብኒ ጠፍ ምን ሁኖ ነው እያልኩ አተ ቀይረህ ነው እንኮንም አገኝሁህ ትክክል ምክርህ አሪፍ ነው

  • @havel1619
    @havel1619 Před 6 lety +4

    እዉነት ነው ቢኒሻ የሰጠነውን ነው የሚሰጠን እናመሰግናለን

    • @yggyvvgg2857
      @yggyvvgg2857 Před 6 lety

      ጸዲ የድንግል ማሪያም ልጅ amniiiiiiiiiiij

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 Před 6 lety

    ዋው ቢኒየ ትክክል ከዚህ ውስጥ እኔ አንዱን እተገብረዋለሁ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ቢኒ ከከንቱ ውዳሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባጉል ሙገሳ እንዳትሸለገል ወንድሜ ጠንክር

  • @asterberihun8777
    @asterberihun8777 Před 6 lety

    #እውነት ብለሃል ወንድሜ እኛ አናውቀውም እንጂ ደስታችን ራሳችን ጋር ነው ።
    #በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል አስተማሪ #መልእክት ነው።
    እኔም ከአሁኑ ሰዓት ጀምሬ ደስታዬን ራሴን ጋር #እፈልጋለሁ

  • @user-sx4ib9iq6j
    @user-sx4ib9iq6j Před 6 lety +3

    አልሀምዱሊላህ ሁሌም ደስተኛ ነኝ

  • @mymomismylife1766
    @mymomismylife1766 Před 6 lety +4

    ሰላም ቢኒሻ ጠፋተሀል እራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም ለሰዉ ሳይሆን ለህሊናህ ኑር👍👌::

    • @hamnxarefnewhjsv7531
      @hamnxarefnewhjsv7531 Před 6 lety

      my mom is my life አምላኬ መንገዴ ባንተ ይሁን! Terubeni

    • @asegedechihayilu8106
      @asegedechihayilu8106 Před 6 lety

      my mom is my life አምላኬ መንገዴ ባንተ ይሁን! huneti newu wanidimeigiziyabeti idime yisixi

    • @user-lg9hy4jr8q
      @user-lg9hy4jr8q Před 6 lety

      እሺ በጣም እናመሰግንህ አለን እግዚአብሄርይስጥህ እንወድሐለን

  • @birukti689
    @birukti689 Před 6 lety

    ትክክል ነህ ቢኒ ከለለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ስጦታው

  • @user-xq8gl3qn2t
    @user-xq8gl3qn2t Před 6 lety

    እግዝአብሄር ይስጥልን ትልቅ ትምርት ነው ቢኒ እናመሰግናለን በትምርቱ ተጠቃሚዋች ያድርገን እንወድሀለን ሰላምህ ይብዛልን

  • @user-gy1xy9yk7y
    @user-gy1xy9yk7y Před 6 lety +5

    ዌል ብኒየ ቅን እና ተናፍቂ ወንድማችን ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ሊልህ ይገባል እናመሠግናለን

  • @tinsuyemane8201
    @tinsuyemane8201 Před 5 lety +3

    በትክክልን ነው ብንየይ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 6 lety

    ተባረክ ብዙ ያስተምራል አመሰግናለሁ. አሜን አሜን አሜን.

  • @user-dx5pb4oi8t
    @user-dx5pb4oi8t Před 5 lety

    አረ. ስንቱ እዉነት ነው ወንድማቺን
    እኔ. በጣም ነበር ፍጣሪን የማማርር ክብር ይግባዉ እና. አሁን ላይ ግን በጣም ደስተኞ ነኝ. ሙሉ አካል እያለ ምን ብናጣ. ፆም የማያሳድር የድንግል ማርያም ልጅ እያለ
    አቦ. እግዚያብሔር አልካም ነው አምስጋኝ. ያድርገን እዉነት ነው. 100%

  • @yitbarek62
    @yitbarek62 Před 6 lety +7

    ምክርህን ወድጀዋለሁ፡ ነገር ግን ይህ እንዳለ ሆኖ ትክክለኛ ደስታና ትክክለኛ ሰላም ያለው ሰው በክርስቶስ ሲሆን ብቻ ነው። ስለዚህ ሰው ወስኖ ጌታን በልቡ ሲቀበል ( ዮሐ 1 ፥ 12) ነው እንደነጳውሎስ እስር ቤት እንኳን ብንጣል መደሰት የሚቻለው።

  • @user-ft5qo6qd3x
    @user-ft5qo6qd3x Před 6 lety +4

    ከመጠን በላይ ያለፍ ትምርት ነው። 100%

  • @fasikameshesha8249
    @fasikameshesha8249 Před 6 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው የነገርከኝ አመሰግናለው
    እኔም እራሴን መዘንኩበት አመሰግናለው ልጅ ቢኒ

  • @user-zw7id8em1p
    @user-zw7id8em1p Před 6 lety

    ሰላም ቢኒ በጣም አሬፍ ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ቢኒ

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y Před 6 lety +3

    ትክክል100\100

    • @Max-jb9tc
      @Max-jb9tc Před 6 lety

      በጣም ትክክል እናመሰግን አለንዋው

    • @user-mf2td9zp4h
      @user-mf2td9zp4h Před 6 lety

      አሪፍነውቢኒ

    • @helenabdoudi1787
      @helenabdoudi1787 Před 6 lety

      እግዚ አብሄር ያስብህ ወንድሜ እናመስግ ናለን ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ያንተጠሎ ለኛ ያስፈልገናል

  • @user-ie7ut2fo7k
    @user-ie7ut2fo7k Před 6 lety +4

    ለምሳሌ እኔ አንተን ለመሆን እጥር ነበር
    ለካ ለዚህ ነው☺

  • @orthodoxtewahido3847
    @orthodoxtewahido3847 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነዉ እናመሰግናለን!!!

  • @mekdeseyesus4933
    @mekdeseyesus4933 Před 6 lety

    ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ ዋው ብርክ በል

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 Před 5 lety +3

    እኔ ደስተኛ ሁኘምአላቅ ወደፊትም እምሆን አይመስለኝም 😑😑

    • @salibahrain816
      @salibahrain816 Před 5 lety +1

      ምነው

    • @drsami762
      @drsami762 Před 5 lety

      አንድቀን ደስተኛ ትሆኛለሽ አይዞሽ

    • @user-uw2qc3hf2l
      @user-uw2qc3hf2l Před 5 lety

      እርጥባን ጫኔ marye desitenegn hulumi ayihonimi gin lewedefitu desita yinorisheli marye

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 6 lety +41

    ትክክል.... ወንድሜ ሲቀጥል ግን ከይቅርታ ጋር ቢንሻ ለምን ፂምህን አትቆረጠውም ።

    • @user-mk5lj3uc4y
      @user-mk5lj3uc4y Před 6 lety +1

      Ewnet new betam asitmri new

    • @mewedamultimedia3564
      @mewedamultimedia3564 Před 6 lety +9

      አረ አይባልም እህት።ለምን እንዳሳደገው ቢኒ ያውቃል።ከዛ ይልቅ ለምን እንዳሳደገው ምክንያቱን ብጠይቂው ጥሩ ጥያቄ ከጥሩ ምላሽጋር ታገኚያለሽ።

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 6 lety +3

      meweda multimedia
      አልኩኝ እኮ ማሬ ...ባይሆን እድጠይቀው ስልኩን ተባበሩኝ!

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 Před 6 lety +1

      ትግስት ከናዝሬት. Tg fb layi eko tenagirawal lehon guday nw yesadakut bekirebu ekoratalo belawal yew mikenat yenorsl esu yerasu yigelu nw

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 6 lety +1

      love love
      እንደዛ ነው በእውነት fb ስለማልጠቀም አልሰማሁትም እሺ አመሰግናለሁ!!

  • @amarch5236
    @amarch5236 Před 6 lety

    በእውነት፡ቢኒ፡ሰላምህ፡ይብዛ፡ያልከው፡ሁሉ ትክክልነው፡አሁንም እውቀቱን፡ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-zu1pc9gq6d
    @user-zu1pc9gq6d Před 5 lety

    ይመችሕ ቢኒ በጣም ተመችቶኛል ልክ ነሕ አወ ማመሥገን ጥሩ ነዉ ሐብት ቢከማች ባይኖረዉ ጤና እዉቀትም ቢሖን የሞት ጎዳና ነዉና ከዚሕ ሑሉ እግዚያሕቤር ከሌለኝ ያለምን ዝና አልሻም ይቅር ቢኒ ምክርሕን ወድጀዋለሑ

  • @seenaatashome1862
    @seenaatashome1862 Před 6 lety +5

    bayy.ee galatomi bini

  • @user-mk2wl8re8x
    @user-mk2wl8re8x Před 5 lety

    ወንድማችን ቢኒ አመሰግናለሁ ይሄ ምክር ለኔ ነው አላህ በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምህ

  • @zahraaamaaaqq3470
    @zahraaamaaaqq3470 Před 6 lety

    ዋውውው የሚገርም ንግግር ተግባራዊ ላማድረግ ጌታዬ እርዳኝ ልጅ ቢኒ ሰላምክ ባለክበት ይብዛ 100/100

  • @user-eo7mv6vr4v
    @user-eo7mv6vr4v Před 4 lety

    አሜን እግዚብሄር ይርዳን ትክክል ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን

  • @selamawithaylu6418
    @selamawithaylu6418 Před 6 lety

    እግዚያብሔር አምላክ መልካሙን ሁሉ ያብዛልክ እሱ በቸርነቹ አይለይክ ቢኒዬ ተባረክ

  • @nibratnbret4217
    @nibratnbret4217 Před 5 lety

    አሜን በጣም አመሰግናለው ደስታን አገኛለው ብዬ አስባለው ፈጣሪም ካኛጋ ይሁን

    • @bzuneshkoshoury3285
      @bzuneshkoshoury3285 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ምክር ነው

  • @meskerembogale5963
    @meskerembogale5963 Před 6 lety

    ተባረክ ቢኒ በጣም ጥእሩው ትምህርት ወስጃለው አብዝቶ ይባርክክ ድግል ትጠብቅክ ቢኒ

  • @user-jx4cg6pv7n
    @user-jx4cg6pv7n Před 6 lety

    በውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን።እናመሰግናለን በጣም የሜጠቅም ምክር ነው

  • @user-ip4bv9kz4k
    @user-ip4bv9kz4k Před 6 lety +1

    እማምላክ ሁላችንንም ታስበን ውድ ወንድማችን መካሪያችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @user-lu8jt3ee9o
    @user-lu8jt3ee9o Před 6 lety

    እውነት ነው ወድማችን ቢኒ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @beemenitabebe1242
    @beemenitabebe1242 Před 6 lety

    እውነት ነው ያለንን ትተን በሌሌን ነገር ላይ ስንዳርቅ ነው ደስታ ምርቀን አመስግናለው ወንድም ጥሩ ምህር ነው

  • @aletu8028
    @aletu8028 Před 6 lety

    በእውነት ቢኒዬ በጣም ልብ የሜነካ ምክር ነው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @fhc8067
    @fhc8067 Před 6 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይብራክህ
    የኔ ውንድም ሁሉም እንመስገናለን
    ልጅ ብኒ ሁሉም ምክርህ ውስጠ ነው

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 6 lety

    መልካምነትን ትተታደለዋለህ እጅ አትዋሠውም 💗💗ቢኒ ማለት ከዘረኝነት የጸዳ መልካምን ሁሌም እመኝልሀለሁ ትክክል

  • @user-hk9wj4wc6b
    @user-hk9wj4wc6b Před 6 lety

    ትክክል ቢኒዬ እናመሰግናለን እኛም እንወድሀለን እግዚአብሔር ያስብህ እኔ ደካማ ነኝ

  • @gentteferi4860
    @gentteferi4860 Před 6 lety

    አሜን..እሜን.እሜን
    ልጅ.ቢኒ.የድሜ.ዘመንህን.ያርዝመው።

  • @hanayellow8791
    @hanayellow8791 Před 6 lety

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k Před 6 lety +1

    ይህንን መልክትህን እየደጋገምሁ ባዳምጠው አይሰለቸኝም ቢኒዬ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ በርታልን!!!

    • @abebechseyfu3209
      @abebechseyfu3209 Před 4 lety

      በጣም ደስ የሚል ንግግር በተለይ ለኔ

  • @haymanothabtamu997
    @haymanothabtamu997 Před 6 lety

    በሥደት ላይ ማን ደስተኛ ይኖራል
    መችም ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 4 lety +1

    በትክክል ቡኑየ ያለን ብናይ የጎደለን የለም እግዚ አብሔር ይመሰገን