ቤት ውስጥ ቁጭ ብላችሁ በ Youtube ብቻ በወር 200.000ሺ ብር $6000 ዶላር እንዴት መስራት ይቻላል

Sdílet
Vložit

Komentáře • 4,5K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 6 lety +946

    ቪዲዎን በእርጋታ ያዳመጠና በንጹ ልብ በመልካም ጎኑ ያሰበው በ CZcams ብር ብቻ ይህወቱን መቀየር ይችላል 100% እርግጠኛ፡ነኝ።

    • @user-mo8ny1xr8j
      @user-mo8ny1xr8j Před 6 lety +20

      Lij Bini Tube ኧረ ተዉ ተዉ ወደዛ ዳወሎድ አድርገህ ዉሰደኝ

    • @edenguale9041
      @edenguale9041 Před 6 lety +2

      Lij Bini Tube Egzibher ybarkh tiru mehon leras new

    • @user-xz1od3up2h
      @user-xz1od3up2h Před 6 lety +2

      ቢኒጥያቄ ዩትዩብስሜን መቀየርየምችለውእንዴትነው?
      በማርያምንገረኝ

    • @user-uq3hk5pk5v
      @user-uq3hk5pk5v Před 6 lety +2

      ከዚህ በላይ አግኙ ደስስስ ይላል

    • @bettyethiopia5412
      @bettyethiopia5412 Před 6 lety

      Bereta Biniye Fetari Yebarekek Teru Tegebar New

  • @saragkidan6807
    @saragkidan6807 Před 5 lety +99

    ቢኒ መልካም ስው ነህ በሚከፍልህ ላይ ይጨመርልህ ቆንጆ

    • @jiklojiklo1385
      @jiklojiklo1385 Před 5 lety +1

      ወንድሜ ፈጣሪ ልቦናህን አይለዉጠዉ

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety

      1000 ሰብስክራይብ ለመሙላት 30 ብቻ ነዉ የቀረኝ, እናም SUB..አእንድታደርጉኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ.

    • @AsAs-hm8lr
      @AsAs-hm8lr Před 5 lety

      Bain melkam sawe

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety

      Sara gKidan subscribe እንደራረግ ኢትዮጽያዊነት መልካመነት አይደል በመተባበር 1 እንሁን

    • @ephremhailu2191
      @ephremhailu2191 Před 4 lety

      🇪🇹👌👌

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 6 lety +223

    ቢኒዬ አንተ እኮ መልካም ሰው ነክ ለእኔ አርአያዬ አንተ ነክ አበረታትተክ ደግፈክ እዚህ እንድደርስ ካረጉኝ መልካሞች መሀከል ነክ .

    • @alaman6382
      @alaman6382 Před 6 lety +5

      Tita Ethiopia Eldu konjo በርች የኔ እህት አንችም መልካም ሰው ነሽ እመቤቴ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE Před 6 lety +2

      የነ መልካም ሰው ቃልዪ

    • @tgyejhoni6580
      @tgyejhoni6580 Před 6 lety

      Tita Ethiopia Eldu konjo sewadsh eko yena kongo bentshe ena youtube laye video 📹 lgmer nber gin endat naw Google adsenes create yemdrgaw please

    • @tgyejhoni6580
      @tgyejhoni6580 Před 6 lety

      Tita Ethiopia Eldu konjo bentshe explain aderglne esti

    • @selamtekelemaryam1502
      @selamtekelemaryam1502 Před 6 lety

      ተባረክ ልጅ ቢኒ ይጨምርልህ

  • @dubaisharjah2099
    @dubaisharjah2099 Před 5 lety +39

    ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ሺ ግዜ ባደርግህም አይቆጨኝ በጣም ጥሩ ሠው ነህ

  • @aronberhan1721
    @aronberhan1721 Před 6 lety +68

    አይዞህ ወድማችን እኔ አሁን ኤርትራዊ ነኝ ምንም ጉረቤታማሞች ብንሆንም ወድማችን እድትጠቀም እንፈልጋለን ካተም ብዙ ስለምንማር

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @sameerafreeloveabte1233
      @sameerafreeloveabte1233 Před 6 lety

      Berta bro das yelal

    • @tigistwerkye6294
      @tigistwerkye6294 Před 6 lety

      Zer mkuter men ametaw sew mhonehe bcha bki new

    • @tigistwerkye6294
      @tigistwerkye6294 Před 6 lety

      For arone

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 Před 6 lety

      Aron Berhan i really love my eritrean people you guys are so kind God bless you all I'm from Ethiopia

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 6 lety +27

    እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት መረጃ ከማንም አንደበት አልሠማሁም በጣም ቅን ነህ ከዚህ በላይ እደግ ተመንደግ እውነቴን ነው አንዱ ሲያገኝ ሌላው ደስ ሊለው ነው የሚገባው

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ይቅርታ ቢኒ ሁሉም ሰው እዉነታዉን ማወቅ አለበት! ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html Dave Tube.

    • @nebeythafteyfishale2776
      @nebeythafteyfishale2776 Před 6 lety

      ብኒ ምርጥ ስው

    • @debalkew
      @debalkew Před 4 lety

      Aynaddis ሰብስክራይብ በማድረግ እንተባበር: መልካም ማድረግ መልካም ነው

  • @Fritatube
    @Fritatube Před 6 lety +107

    ቢኒ እንደወትሮው በጣም የሚገርም አሪፍ መረጃ ነው ያደረስከን። ካንተ ትምህርት መረጃ ብቻ ሳይሆን መልካምነትም ጭምር እንማራለን። እግዚአብሔር ሁሌም ካለህ ላይ ይጨምርልህ።

    • @xgffyggffdg1780
      @xgffyggffdg1780 Před 6 lety +1

      ሰላሙ ይብዛልክ እናመሰግናለን በሰራኸወ እግዚአብሔ? እጥፍ ያድርግልህ ቢንዬ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @elmartechvideos6667
      @elmartechvideos6667 Před 6 lety

      download video from Instagram [ video ከ instagram ማውረድ ይቻላል ] -->>> czcams.com/video/WEB9o3qFHGA/video.html&lc

    • @melupatube7580
      @melupatube7580 Před 6 lety

      ሰብስክራይብ አርጉኝ ትምህርት ልጀምር ነው

    • @elmartechvideos6667
      @elmartechvideos6667 Před 6 lety

      የስልካችሁን ኣፕ በፓስወርድ እንዴት ይቆለፋል [lock your apps] በጣም የሚገርም ኣፕ--->> czcams.com/video/82saxiAcu-I/video.html

  • @lifelife4911
    @lifelife4911 Před 5 lety +13

    ዘመንክ ይባረክ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈፅምልክ በስራክ በትዳርክ በኑሮክ በአገልግሎትክ ፈጣሪ ያስደስትክ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነክ መልካምነት ለራስ ነው የኛ ቢኒ❤❤❤🙏

    • @mahikibret7334
      @mahikibret7334 Před 4 lety

      life life ይቀጥላል እኔምለው ቢኒ ይገርማር እውነትም አንተ ጥሩ ልጂ ነህ

  • @merhawigebre7936
    @merhawigebre7936 Před 6 lety +86

    ወንድሜ ኢኔ ኢርትራዊ ነኝ ግን ኣንተ ጡሩ ሶው ነህ ኣነጋግራህ ገልጽነህ ኣንተ በር ኣይደለም ሌላ ብታገኚ ይገባሃል ገልጽና ግልጽ ነህ ከዚ በፊት ኣይቼህ ኣላወቀም ኣሁን ነው ያየሁት ።ኢኔ ብቻ ሳይሁን ለጎደኞቸይም ሳብስክራይብ እና ላይክ እንድያድርጉለህ ይነግራቾው ኣሎው መክንያቱ ይገብሃል ኣይዞ በዙህ ንጠበቃለን ይመች ወንድሜ

  • @user-wu7hj3nq3n
    @user-wu7hj3nq3n Před 6 lety +194

    ለካ ስብስክራይብ አርጉ እያላችሁ ልባችንን የምታፈርጡት ወዳችሁ አደለው ለማንኛውም ግልፅነትህ ተመቸኝ እንኮን 5000 ሽብር ቀርቶ 10000 ቶሽ ብር አግኝ ተመችህኝ ግልፅነትህ

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou Před 6 lety +35

    የኛ ሠው እሱ ተቀምጦ ሌላው በሚሠራው መተቸት ነው የሚቀናው በርታልን እጥፍ ድርብ አግኝልን

    • @LijBiniTube
      @LijBiniTube  Před 6 lety

      Kedir Ahmed betam ameseginalew kedir wendime

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @hiymanotfenta1440
      @hiymanotfenta1440 Před 6 lety

      እግዚአብሔር ያበርታህ ቤኒየ

  • @user-kt2tm4hx6l
    @user-kt2tm4hx6l Před 4 lety

    እግዚያቤር ይስጥህ ስንቱ እየተሳደበ ገንዘብ ያገኝ አይደል ቢኒ አንተ የምሰራው መልካም ስራ ነው ይኤ ሰይጣን ቀንቶ ነው እኔ በግሌ በአውን ሰአት ውስጤ ያለው እርኩስ መንፈስ አውሬ ሊያንቀኝ ሲነሳ እናንተ በምትለቁት ላይፍ የእግዚያቤር ቃል እየሰማው እና እየፀለይኩ እየተዎጋውት ያለውት ያለውበት አገር የረከሰ አገር ነው እንኳን በወድ ውስጥ ያለን አውሬን አይደለም የራስ ምታት እንኳን ቢይዝህ የሚለቅበት አገር አይደለም እግዚያቤር አገሬ እስክገባ የናንተ መልካም ስራ እኔን እንድታገስና እንድፅናና አድርጎኛል በርታ

  • @augusta7771
    @augusta7771 Před 5 lety +5

    እውነት ነው፡፡ ገንዘብ ዘርቶ ማግኘት መልካም ነው ከመዝረፍ በጣም የተሻለ ነው፡፡ እግዜር ያበርታህ፡፡ ሌላውንም ስለማበረታታትህ ተባረክ፡፡
    ቪዲዎችህ ሁሌም ትምህርታዊ ናቸው ብየ አስባለሁ፡፡ ስለችሮታህ እግዜር ይስጥልን፡፡

  • @desu-baaerica4133
    @desu-baaerica4133 Před 6 lety +12

    I am Eritrean 🇪🇷 and I like your information.You’re amazing bro. I do really love your honesty. I have subscribed .

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b Před 6 lety +19

    እንደዚህ ቅን ሰው በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ቢኒ

  • @tigistalubel5328
    @tigistalubel5328 Před rokem

    ቢኒ ተባረክ አንዳንድ ዮቲዮበሮች ሌላው እንዲሠራ አይፈልጉም በጣም ገረምከኝ አምላክ ይጠብቅህ

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 Před 6 lety +17

    ምን ችግር አለው ገንዘብ ብታገኙ እኛስ አንተ በምትሰራቸው ቪዲዮዎች እየተጠቀምን መልካም ነገር እያገኘንበት አይደል አንተ የምትጠቀምበት ከሆነ አንዱ ቪዲዮ ካንዴ በላይ ላይክ የሚገጭ ቢሆን ለጥሩ ስብእናህ ብቻ አንድ ሺ ጊዜ ላይክ ቢደረግ ምንም የሚቀንስ ነገር የለም እናም ወንድም በርታ ወሬን ለወሬኞች ተወው እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ይምርልህ

  • @solomongirma737
    @solomongirma737 Před 5 lety +9

    ልጅ ቢኒ እኔ ባህርዳር ልጅ ነኝ ላንተ ያለኝ አክብሮት ልገፀዉ አልችልም በጣም ነዉ ምንወድህ በተለይ እኔ እና ጓደኞቼ በቅንነትህ እንዴት እንምንወድህ፡፡ዛሬ ደግሞ ብር ሚገኝበትን መንገድ ነግረሀናል፤እኔና ጓደኞቼ በጋራ ነዉ ምንሰራዉ ብዙ ነገር እንሰራለን አንተ እንደነገርከን በዩቱብ ግንዘብ እንደሚገኝም እንሰማ ነበረ፡እኛ ኮምፒዉተር ባሙያዎች ነን ምስራት እንፈልጋለን ፡፡ምን ምን ማቴሪያሎች እን ሚያስፈልጉ እና ሌሎችንም ነገሮች እንድታስተምረን ፤እንድትረዳን እና እንድትመራን የተለመደዉን ቅንነትህን በቅድስት ማርያም ስም እንጠይቅሀለን፡፡

    • @ema7823
      @ema7823 Před 5 lety

      Emuye plic enem mawok felgi nber ltnegrgni tchiyalshi egziabher yasakalachihu 👍👍

  • @user-jk3gl6hd4k
    @user-jk3gl6hd4k Před 6 lety +7

    ዋው ወንድማችን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን. 😘😘😘😘

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

    ተዋቸው ቢኒ ጠላት ብዙ ያወራል በረታልኛ አተቢቻ ፀጋውን ያብዛልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መልካም ሠው መች ይወደዳል ብለህ ነው ወድሜ

  • @asamenewmenegesha5085
    @asamenewmenegesha5085 Před 6 lety +6

    ልጅ ቢኒ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ በርታ ወንድማችን God bless U.

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 Před 6 lety +18

    ዋው ቢኒ ይመችክ እናመሰግናለን መልካም ማረግ እንዴት ደስ ይላል

  • @bravotube9640
    @bravotube9640 Před 5 lety +8

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ፣ ስለ ካሜራው ሌሎችንም ነገር አሰረዳን አመሰግናለሁ ።

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety

      እንድማምር

    • @Hibutub
      @Hibutub Před 4 lety

      Bravo tube ቤተስብ አድርገኝ አድርጌካለሁ

  • @user-xb1lx9bb6f
    @user-xb1lx9bb6f Před 6 lety +4

    ሰላምህ ብዝት ይበል ቢኒ
    ላንተ ያንስብሃል ቢቻል ሺ ላይክ ባደረኩ ነበር አንተ ምርጥ ወንድም ነህ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175

    አቦ ይመችህ አዲናቂህ ነኝ ምርጥ ሰው ነክ! አላህ ይባርክህ ግልፅ የሆነ ሰው ውስጤ ነው ግን ብዙ ሰዎች አላህ ለነርሱ የፃፈላቸው ሪዝቅ እያለላቸው ለሰው ማስተማር የማይፈልጉ ነፉጎች አሉ !
    ሱብሀን አላህ! ይመችህ ስለ ግልፅነትህ like subscribe አድርግልሀለው

  • @tube2609
    @tube2609 Před 6 lety +21

    ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ጊዜህን እየሰጠሀን ነው ብዙ ጠቅመኸናል ለኛም
    ቢኒ ዮቱብ ላይ ቪዲኦ ሳይ ማስታወቂያ እየመጣ ደሜን እያፈላ እስቸገረኝ ከዚ በፊት በንዴት ኣንድ ስልክ ሰብሬያለው
    ማስታወቂያ እንዳይመጣ App ስራልን እባክህ

    • @sweetlove7952
      @sweetlove7952 Před 6 lety

      kkkkkkkkkkkkk

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf Před 6 lety

      Ametulah ነኝ ye menur mist አሁንም አንዴ ከግርግደ በይዉ ይሥተከከለል ሀሀሀሀ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

  • @yu7789
    @yu7789 Před 5 lety

    አይ ቢንዬ እንዴዉ ስለ አንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል የኡነት ምርጥ የተዋሂዶ ልጅ አብዝቶ ይባርቅህ የኔ መልካም ወንድም

  • @melkethany
    @melkethany Před 5 lety +4

    ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለህ ልጅ ወጣትነትህን በመልካም ድካም ማዋልህን እወድልሃለው እመቤቴ ሁል ጊዜ ካንተ ጋር ትሁን

  • @rabii38
    @rabii38 Před 6 lety +113

    *ይመችህ ቢኒየ አይቻልም እጅ 1000 ጊዜ ሰብስክራይብ ባደረኩህ*

    • @3Dailyquote
      @3Dailyquote Před 5 lety

      Prîncess Râbíí 😍😍

    • @mdriad7014
      @mdriad7014 Před 5 lety

      ቢኒ.በጣም.በጎ.ሰው.ነህ.እና.እኔ.መስራት.እፈልጋለሁ.እና.ምክርህንና.እንደት.እንደምትስራ.ፃፍልኝ.እኛም.እንወዲሀለን

    • @yoshe23
      @yoshe23 Před 5 lety

      ጥሩ በእርሱ ፋንታ ደግሞ እኔን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety

      Princess Rabii ሰብስክራይብ አርጊኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety

      @@yoshe23 ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እኔንም አርጊኝ ሰብስክራይብ

  • @user-ex2mm2fo4q
    @user-ex2mm2fo4q Před 5 lety +19

    Ohhh ብኒየ በዋር ሁለት ማቶ ሽ ብር ohhh አራ ልቤ ፈሰሰች በነታቹ ኡኡኡ እኛ ኮ ማደም ቤት ሁለት አማትም ሳርታን አነገኝም የኔ ዉድ ሆ የሪግላቹ አቦ ብኒዬ ምሪጥ ሰው ግልፂነትህ ውስጤ ነው ❤😘👍

    • @Alemf2k
      @Alemf2k Před 3 lety

      ደምርኝ እህቴ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 3 lety

      ደምሪኝእህቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @brizegabribrizegabri8068

    ወንድሜ ሰዉ ሰርቶ ሳይሆን የሰው የለፍሁበት ሰርቆ ብር ያገኛል አንተ የለፍህበት ብታገኝ ማንም አይደለም ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልህ ግልጽነትህ ደስ ይላል

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u Před 5 lety +46

    ቅን ስለሆንክ subscribe like comment አድርጌያለሁ ይመችህ አንተ ሚሊየነር መሆን አለብህ💰💰💰💳💳💳💎💴💶

    • @user-dm8hq2jv5t
      @user-dm8hq2jv5t Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ያድርግል መልካም ነገርን ሁሉ

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j Před 5 lety +7

    ቢኒዩ መልካም ሰዉ የእዉነት ጥሩ ሰዉነህእዉነቱን ነዉ የምትናገረዉ እናመሠግናለን ወንድም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @asterkebde1050
    @asterkebde1050 Před 6 lety +30

    Hey you are honest I'm going to subscribe for you always I don't care whatever money you make at least you have a big heart God bless you I like you

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 4 lety +1

    የኔ መልካም የኔ ኣስተዋይ ፈጣሪ ይባርክህ በዛም የምታስተላልፈው መልእክት ደስ የሚል ነው ቢኒየ

  • @kingbrex7501
    @kingbrex7501 Před 6 lety +7

    ብዙ ግዜ እኛ ሀባሻዎች ሰዎች ጥሩ ስራ ሰርተው እግረመንገዱ ቢጠቀሙ እንቀናለናል እንድያውም እንዳንተ ቀና ሰው የለም ሌሎቹ ስለሚቀኑ እንደዝህ ብለው ራሱ በግልፅ አይናገሩም በነገራችን ላይ አንተ እንዳልከው የ You tube ቢዝነስ በ viewr ስለሆነ እኔን ከማይመለከተኝ ቦታ ገብቸ ራሱ ማለትም ከ ሀበሻ You tubiche Like and comment አደርጋለሁ ምክንያቱ እነሱ ቢጠቀሙ እኔ ምኔም አይቀነስም ለማንኛውም እባክህ 1 ቀን ማለትም Free time በሚኖርህ ስአት የቢዝነስ You Tube እንዴት እንደሚከፈት ከመጀመርያ ጀምሮ እስከ መጨረሻ You Tube ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ሰው ምን ምን ሟሟላት እንዳለበት ማተርያሎቹ የማተርያሎቹ መግዣ ገንዘብ ምን ያህል እንደሚጨርስ ዩትዩብ ገንዘብ መክፈል የሚጀምረው ከስንት ቭወር በላይ ሲሆን ነው የሚለው በሙሉ አንድ ቭድዮ ስራልንና እኛም እንጠቀምበት እኔ በፌስ ቡክ Live stream የምሰራቸው ቭድዮዎች ብዙ ሰዎች You Tube ላይ ፖስት አድርገዋቸው አያለሁ ከዛ ሰው ስጠይቅ ባንተ ቭድዮ ቢዝነስ እየሰሩበት ነው አሉኝ እኔም ታዳ ምን ችግር አለው እኔ የራሴ የዩትዩብ የቢዝነስ ቻናል እስካልከፈትኩ ድረስ እነሱ ቢጠቀሙበት ምንም ችግር የለውም ነገር ግን በኔ ቭድዮ ለምን እኔ ራሴ አልጠቀምበትም ብዬ አሰብኩና ዩትዩቡ ከመጀመርያ ጀምሮ እስከመጨረሻ እንዴት እንደሚከፈት የሚያስፈልጉ ማተርያሎች ምን ምን ናቸው ዋጋቸውስ ምን ያህል ይሆን የሚለው ሁሉ ስለማላውቀው ይሄው ዝም ብያለሁ ነገር ግን አሁንም አንተ ልስራላችሁ ወይ ያልከው ቭድዮ በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @kingbrex7501
      @kingbrex7501 Před 6 lety

      YTS Ethio Tube Amsgnalew ngr gin Yea busnesu You Tube lmkfet bzu prosses yinorewal biye asbalew

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 Před 3 lety +9

    በሉ የቢኒን መልክት የሰማ ሁሉ አዲሶችን እናበረታታ

  • @zewdtuaregahegnzd322
    @zewdtuaregahegnzd322 Před 5 lety +11

    ምርጥ ቢንዬ ደግሞ ለዚህ ሰብ እስክራይብ አረኩህ

    • @user-tz9bo1uy7c
      @user-tz9bo1uy7c Před 4 lety

      ወንድሜ እንዴት የሚክፍትዉ ምንም የአሥፍልገል ለምክፍት

  • @user-fx7qs9vr4k
    @user-fx7qs9vr4k Před 4 lety

    መልካም ሰው ደጋግሜ ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል ሺ ግዜ ባደረኩህ ቢኒ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @tewodrosteferi7426
    @tewodrosteferi7426 Před 5 lety +6

    This is important .Please i need to know how to became you tuber.For your extreme positive attitude, God bless you.Again God bless you.

  • @salme6847
    @salme6847 Před 5 lety +15

    ልጅ ቢኒ ግልጽነትህ ብቻ በቂ ነው ጥሩነትህን ቀጥልበት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ አድናቂህ ነኝ

    • @meseretyefiru6629
      @meseretyefiru6629 Před 5 lety

      ወንድማችን እውነት በጣም መልካም ሠው ነክ ብዙም ነገር ተምሪያለሁ ግልፅ ነትክ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @yu7789
    @yu7789 Před 5 lety +8

    የኔ መልካም ወንድም እስኪ አስረዳንና እኛም እንስራ የመዳም ቤት አቀጥቅጦኛል በዛ ላይ እድሜ ከማባከን ዉጭ ምንም ለዉጥ የለም ይሄዉ 4 አመቴ ምንም የለኝ እስኪ ሰዉ አድርገኝ😭😢😭😢

  • @martube2740
    @martube2740 Před rokem +1

    ሰላም ልጅ ቢኒ እኔ ዲያቆን ማማሩ እባላለሁ ዩቲዩብ ለመስራት አስቤ ጀምሬ ነበር እና አንዳንድ ነገር ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር አንተን የመረጥኩበት መንገድ ላንተ ግር ይለሀል ብየ አላምንም ስለዚህ ልጂ ቢኒ አጀማመሩን አንደ አጠቃላይ አንተን አማክሬ መቀጠል እፈልጋለሁ አ

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 Před 5 lety +7

    ይጨምርልህ ወንድሜ !ተባረክ🙏

  • @teddy12tube7
    @teddy12tube7 Před 3 lety +2

    መልካም ሰው ነህ በእውነት !!
    ሲቀጥል ግን ሰው ጥሩ ስራ እና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም የሚያቀርቡ ሰዎች ጥሩ ቢከፈላቸው ገንዘብ ቢሰሩ ምን አለበት ደስ ቢለን

  • @tigtig5329
    @tigtig5329 Před 6 lety +7

    ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጨምረልህ የኔ መልካም ስው

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

  • @user-uv7xk4hp5f
    @user-uv7xk4hp5f Před 4 lety

    ልጂ ቢን አንተ በጣም ጡሩ ስራ ትሰራለህ የማንቃያ ደል ብቻ ይበቃናል አስተማር ስለሆነ ዕናመሰግናለን

  • @beunique5993
    @beunique5993 Před 4 lety +4

    ቢኒ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!! እና ደሞ ዩቲዩብ እንዴት አድርገን መስራት እንደምንችል ቪዲዎ ብትሰራልን በጣም ደስ ይለናል!!!!!!

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety

      በቅንነት እንድማምር

    • @Hibutub
      @Hibutub Před 4 lety

      Ye. Alex tube ቤተስብ አድርገኝ አድርጌካለሁ

    • @Hibutub
      @Hibutub Před 4 lety

      @@zamzamzamzam7194 ትክክል እኔንም ቤተስብ አድርጊኝ

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t Před 5 lety +8

    ውይ ወንድሜ ግልፅ መሆንህ ተመቸይ ዛሬ ነው የማይህ ሰብስክራይብ አርጌህለው አላህ ይጨምርልህ

  • @selamtube12
    @selamtube12 Před 5 lety +8

    ስጥ ይሰጥሀል ነው ችግር የለውም ውዴ ይመችህ ተባረክ❤❤❤❤

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety

      ልጆ ቤኒ መልክ ም ሰው👍👍👍👍👍👍

    • @debalkew
      @debalkew Před 4 lety

      Selam ሰብስክራይብ በማድረግ እንተባበር: መልካም ማድረግ መልካም ነው

    • @zekointertainment8312
      @zekointertainment8312 Před 4 lety

      @@debalkew subscribe አደረኩህ አድርግኝ

  • @bench1221
    @bench1221 Před 3 lety

    ወንድሜ እንኳን አንተ የፍጥረት ሁሉ ጠላት ዲያብሎስ ስለ ቅንነትኽ እና መልካምነትኽ ይመሰክራል ገንዘቡንም ብታገኝ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የምታዉለዉ እመአምላክ ፍጻሜህን ታሳምርልኽ!!!!!!!

  • @Abiti3131
    @Abiti3131 Před 5 lety +6

    It’s all good man I just subscribed to your channel good luck to you from Denver Colorado!

  • @bizuayehuyirgu9262
    @bizuayehuyirgu9262 Před 5 lety +4

    የምታገኘውን ገቢ እግዚአብሔር ይባርክልህ በመልካም ስራህ እንደምታገኘው ሁሉ ገቢህንም ለመልካም ያድርግልህ ውዱ ወንድማችን

    • @tame27tube
      @tame27tube Před 2 lety

      አዲስ CZcams ጀመረ ነኝ እንደዚህ ግንዛቤ መስጠት
      መልካምነት ነው ውድ ወንድሜ ። እግዚአብሔር አንተንም ይባርክ ። የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ቢኒዮ ።

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před rokem

      ቤብ ሁኑ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před rokem

      ቤተሠብ ሁኑ

  • @user-wt8ck4gt2z
    @user-wt8ck4gt2z Před 5 lety +58

    እኔ ምንም የለኝም የማንንም ሰብስክራይፕ ላይክ ኮመንት ሳደርግ እውላለሁ በገባሁ ቁጥር ሆ

    • @makiii456
      @makiii456 Před 5 lety +2

      ኤደን ስጦታው kkkkk ayezoshi lek EDA ene

    • @amenthabtamu1309
      @amenthabtamu1309 Před 5 lety +4

      ልክ እንደኔ እኔም ምንም የለኝም

    • @user-qf3cf8fy4q
      @user-qf3cf8fy4q Před 5 lety +4

      እኔ አንድ ሰዉ ሰብስክራይብ አድርጎኛል kkk

    • @user-wt8ck4gt2z
      @user-wt8ck4gt2z Před 5 lety +1

      @@user-qf3cf8fy4q ክክክክ ምንም የለኝም ውዴ

    • @Fretube
      @Fretube Před 5 lety +4

      ማሮች እኔ ጋርም ብቅ በሉ፤፤ አዲስ ነኝ

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 Před 4 lety

    ብር ጣመህና ጀመርህ ግን ስብከት ብቻ ከሆነ መልካም ነው። የሚያስጠላው ዛሬ ማንን ባብጠለጥል ተመልካች ይኖረኛል የሚለው አካሄድ ያስጠላል ለማንኛውም እግዚአብሔርም ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ እንጂ ያለህ ዛሬ ስለማን ባወራ ብዙ ላይክ እሰበስባለው አይነት አካሄድ ያስጠላል በእግዚአብሔር ስም ንግድ መነገድ ኪስህን ማዳበር ያሳዝናል ለማንኛውም አንተን ከተመቸህ ይመችህ ( ቴዲ አፍሮ በማብጠልጠል ስንት ላይክ ትሰበስባለህ ይመችህ )

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q Před 6 lety +62

    አይ ቢኒዮ ኢትዮጵያዊኮ ከሁሉ ወደኋላ የቀራውኮ በቅንት ነዉ ምቀኞች

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ይቅርታ ቢኒ ሁሉም ሰው እዉነታዉን ማወቅ አለበት! ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html Dave Tube.

    • @melupatube7580
      @melupatube7580 Před 6 lety +1

      Subscribe me pls

    • @user-ez9ut5ys5q
      @user-ez9ut5ys5q Před 6 lety

      ሜሉዬ ቀበጧ ይሁንልሽ ማር

    • @amenamen4887
      @amenamen4887 Před 6 lety +1

      .echi.hagr.meche
      New.yemtkeyerew.yeastesaseb.lewt

    • @periperry7228
      @periperry7228 Před 6 lety

      Abay Fikir uwnet new

  • @user-zc8my3eq4t
    @user-zc8my3eq4t Před 5 lety +138

    አንተን መቶ ጊዜ ሰብስክራክብ ማድረግ ብችል ደስ ይለኝ ነበር

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety +2

      ሰሊና ቆንጆ የተክልዬ ልጅ subscribe እንደራረግ ኢትዮጽያዊነት መልካመነት አይደል በመተባበር 1 እንሁን

    • @debalkew
      @debalkew Před 4 lety

      ሰሊና ቆንጆ የተክልዬ ሰብስክራይብ በማድረግ እንተባበር: መልካም ማድረግ መልካም ነው

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 4 lety

      @@zoblebet7 adiregehelew atem sub adirigegn

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 4 lety

      @@debalkew eshe Mari enanim adiregign

    • @user-fu4mr3sr3j
      @user-fu4mr3sr3j Před 4 lety

      @@zoblebet7 እንደመር በቅንነት

  • @ekramyesuf1089
    @ekramyesuf1089 Před 5 lety +35

    እረ እስኪ ዘረኝነት እንዲጠፍም ትምህርት አስተላልፍላቸው ለዘረኞች ቡድን

  • @getachewwoled5694
    @getachewwoled5694 Před 4 lety

    በእውነት ግልፅነትህ ደስ ሲል ግልፅነትን ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም በእውነት የእግዚአብሔር ሠላም ካንተ ጋር ይሁን ትውሉዱን በመልካም ስነመግባር በማነፅ እራሱ ያስከፍላል ይህንም ፈጣሪህ ይከፍልሃል ሠላምህ ይብዛ።

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 Před 4 lety +3

    ይገባሀል ቅን ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před 5 lety +1

    You are really good and transparent. Make your money, supporting your people by forwarding your good perceptions

  • @eimankada357
    @eimankada357 Před 6 lety +21

    Bini የተባረክ ነህ ይሄንን ሁሉ አላውቅም ነበር
    እንዴት እንደሚሰራ vidio ስራልን

    • @alemalem2290
      @alemalem2290 Před 5 lety

      Ere ymch menem cher ylwm

    • @najuuamaan3305
      @najuuamaan3305 Před 5 lety

      Wy gudii enenm kaffatalow qoyii laa madamen kaa misara qoyii

    • @user-nx5nw2hl9c
      @user-nx5nw2hl9c Před 5 lety

      እሺ ወንድሜ ሰላም ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው ብታገኝም ደስ ይለናል ሁሌም ከጎንህ በርታ አንድ ጥያቄ አለኝ youtube ላይ እንዴት እንደሚሠራ ታሳየኛለህ በተረፈው በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před rokem +1

    ልጅ ቢኒ የምታስተምረን ትምህርት በጣም ጥሩ ነው።ቀጥልበት ትምህርታዊ በመሆኑ።እናመሠግንሐለን።አንተ የኮንፒተር ትምህርት ዕውቀቱ ሥላለህ ካለህ ዕውቀት ቱሩፋቱ ደግሞ ለእኛም ደረሰን።ሥለዚህ አጠገብህ ያለሰው ቢያገኝ ይሻላል ከቱሩፋቱ እንዲደርሰን።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • @oneloveethioeri7662
    @oneloveethioeri7662 Před 6 lety +7

    Thank you big bro በጣም እንወድሃለን በጣም ንጹ ሰው ነክ ንግግርህ በጣም ይነካል ቅኑ ሰው ነክ bro ያ ያልከው ቪዲዮ ግን ስራልን biniye bro

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @hanat2835
      @hanat2835 Před 6 lety

      ቢኒ ለተራ ወሬ ጆሮህን አትስጥ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን በረታ ግልጽ ነት ለራሰ ነው

  • @user-yb6zt2vf3s
    @user-yb6zt2vf3s Před 5 lety +12

    ዋው ማሻአላህ አይዞህ እኔም ቻናል ነበረኝ ስልኬ ሲበላሽ ኢሜሌን እረሳሁት ዛሬ ነው የከፈትኩት በላይክ አፅናኑኝ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety

      ዙዙ ነይ እንድምር

    • @maduTube
      @maduTube Před 4 lety

      Nayee

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety

      @@maduTube መዲ ድምሪኝ ልድምርሸ ሃቢቢቲ በቅንነት

    • @bisamkamal769
      @bisamkamal769 Před 4 lety

      አራ ደሙ ማሻ አለህ ስትይ አታፍርም 🤔🤔🤔

  • @berhanugirma8232
    @berhanugirma8232 Před 6 lety +5

    Thank you Bini.

  • @sisaykassa3622
    @sisaykassa3622 Před 4 lety

    እኔ ማወቅ ፈልጋለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @hiruthirut4224
    @hiruthirut4224 Před 5 lety +21

    ሰርቆ። መብላት ብቻነው ነውር እንጅ የደከምክበትን ማግኚት ምንም ሀጺያት አይደለም ስለዚህ አትጨነቅ

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety

      1000 ሰብስክራይብ ለመሙላት 30 ብቻ ነዉ የቀረኝ, እናም SUB..አእንድታደርጉኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ.

    • @ferhoudlebanon9978
      @ferhoudlebanon9978 Před 4 lety

      😍😍😍

    • @ferhoudlebanon9978
      @ferhoudlebanon9978 Před 4 lety

      😍😍😍😍😍

  • @bezawityemaryamlij3635
    @bezawityemaryamlij3635 Před 6 lety +39

    አይ ቢኒ እኔ በመዳም ቤት ቀኑን ሙሉ ስጠገረር ውይ በሁለት አመት 6000 ዶላር አይሁንልኝም 😀

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o Před 6 lety +12

    ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ ተባረክ ግን እኔ ግን እንኮን በስልኪ ብር ላገኝ ቀርቶ በጉልበቴም አፈር ግጪ ነጭ ላቤን አንጠብጥቤም የሰራሁትን ብር ምንም አልበርከተልኝም ምንም አላደረኩትም ቅልጥልጥ ያለነው

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @user-ll1co3gh5o
      @user-ll1co3gh5o Před 6 lety

      Dave Tube ዝም በል ወረኛ

    • @user-ll1co3gh5o
      @user-ll1co3gh5o Před 6 lety

      Dave Tube እንደሱ ያለ ሙሉ ሰው የለም እሽ ማንም አይሰማህ የምንተማመንበት የምንኮሪበት ትልቅ ባለእውቀት ወንድማችን ነው ስም አጥፊውስ አንተ እውነት ስለተናገረ ነው

    • @bettyabc5104
      @bettyabc5104 Před 6 lety +1

      Telote aderge

  • @sabamazamaza9326
    @sabamazamaza9326 Před 5 lety

    እውነትነውብኒ ገንዘብ ዘርቶ ማግኘት መልካም ነው እግዜር ያበርታህ ሌላውንም ስለማበረታትህ ተባረክ። ቪድዩዎችህ ሁሉንም ትምህርታዊ ናቸው ። ብኒ እግዝኣቤር ይባርክህ

  • @lulusedie7101
    @lulusedie7101 Před 5 lety +5

    መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ❤️🌹 ስራልን

  • @user-ti4fg2pv1i
    @user-ti4fg2pv1i Před 5 lety +4

    አሪፍ ነው ቢንዬ ።ግን ብር ካጣራቀምክ በኃላ ማን ነው የሚሰጥህ ። መልስ ስጠኝ እባክህ

  • @birhanand4377
    @birhanand4377 Před 5 lety +9

    እንዴትነው የኢቱፕ ቻይናል መክፈት እምንቺለው አሰረዳን

  • @kbromhaylaytube7272
    @kbromhaylaytube7272 Před 4 lety +1

    ይመችህ ልጅ ቢኒ ኣንተ በእውነት መልካም ሰው ነህ

    • @kbromhaylaytube7272
      @kbromhaylaytube7272 Před 4 lety +1

      እንደተለመደው ቸርነትህ የሚያስፈልጉን ማተርያሎች ኣስተምረን ቢኒየ

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 Před 6 lety +20

    እናመሰግናለን መልካምነትህ ደስ ይላል እኔ አዲስ ነው የጀመርኩት በጣም ቅን ዩቱዩበሮች ቻናሌን እያስተዋወቁልኝ ነው አንተም መልካምነትህን ስላየው ብታስተዋውቅልኝ ብዬ ለመጠየቅ ደፈርኩ ከሁሉ በፊት ግን ቻናሌን እየው እና ለሰው ጠቃሚ እና አስተማሪ መሆኑን ካመንክበት ለወዳጆችህ አስተዋውቅልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @habtemichaelaleme6959
      @habtemichaelaleme6959 Před 6 lety +1

      Ethiopia tiya Diy Bravo Lij.Bibi keep it up!

    • @user-wu7hj3nq3n
      @user-wu7hj3nq3n Před 6 lety +1

      Ethiopia tiya Diy

    • @ashusam7250
      @ashusam7250 Před 6 lety

      Ethiopia tiya Diy esti subscribe argugn

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888 Před 6 lety

      Ashu Sam ቻናልህ ላይ እኮ ምንም የለቀከው የራስህ ስራ የለም ወንድሜ ቻናልህ ምን ላይ እንደሚሰራ ስራህን እሚያሳይ ቪድዮ ልቀቅ እና ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሰውን እሚጠቅም ከሆነ በኔ ቻናልም ምንም ውንኳ ብዙ ባይኖረኝም እንድትበረታታ አስተዋውቅልሃለው

    • @me-fd5lh
      @me-fd5lh Před 6 lety

      ደስ የምትል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 6 lety +7

    ይሄው ስብስክራይብ አደረኩ በትክክል መደጋገፍ አለብን የሌላ ሀገር ዩትበሮች በጣም ነው የሚደጋገፉት በርታ!!! ለሚቀጥለው እንዴት ዩትብ ቻናል መክፈት እንደሚቻልና ፖስት ማድረግ እንደሚቻል እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews Před 6 lety

      Elsabet Getachew እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @user-gt7gd8fj6r
    @user-gt7gd8fj6r Před 6 lety +10

    ቢኒየ በናትህ ለኔ ከመጀነሪያው ጀምሮ እደት ክሬት አካውት የሚሞሉትን ፎርሞች ሁሉ ንገረኝ አስረጃኝ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @hikmamusma2175
      @hikmamusma2175 Před 6 lety

      +Dave Tube (DTM Entertainment) ምንሼ ነዉ አትመቃኝ😠

    • @tube-jb2nb
      @tube-jb2nb Před 5 lety

      @@DaveTube16 ምቀኛ ነህ አንተ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 2 lety

    ልጅ ቢኒ ምንጊዜም ቅንና አስተሳሰብ ያለህ ሰው እውነትህን ነው በርታ ይመችህ

  • @user-cm6vk2li3i
    @user-cm6vk2li3i Před 6 lety +6

    እውነትነውቢኒዬ
    መልካምነትህከምንም በላይ ሰላምህይብዛ እናመሰግናለን

    • @user-cm6vk2li3i
      @user-cm6vk2li3i Před 6 lety

      አሜን ቢኒዬእኛም እንወድሀለን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

    • @user-wb6pj2wi9v
      @user-wb6pj2wi9v Před 6 lety

      Dave Tube። ጥፋ ከዚህ

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q Před 4 lety +3

    እዴ እኔ መዳም ቤት ለፍቼ ባመት የማገኝውን አተ ቁጭ ብልክ ይገርማል

  • @ydenektube9576
    @ydenektube9576 Před 4 lety +8

    ዋይፋይ አለኝ ምን ልስራበት ምከረኝ ከእውቀት ነፃ ሆኘ ተቸገርኩኝ

    • @sffgcgdssvh7653
      @sffgcgdssvh7653 Před 4 lety

      ወይ እውቀት ክክክክከ ከናትሽ ኣውርበት

  • @dreamlifehd6116
    @dreamlifehd6116 Před 2 lety +1

    realy you are the only guy to tell your youtube money amount

  • @tabamomad6354
    @tabamomad6354 Před 5 lety +7

    ግልጽ በመሆንህ ተመቸህኝ ይመችህ ከዛም በላይ ይጨምርልህ እኔ ግን እስካሁን ገንዘብ መከፍሉንም ገናሁን ሰማሁ

  • @SBABabba
    @SBABabba Před 6 lety +30

    Yes bro እኔም በወር 2000$ eygechewu new ይመች ብሮ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 6 lety +1

      SBA Babba እስኪ ለኔም አስረዱኝ ምኣልባት ማን ያውቃል

    • @SBABabba
      @SBABabba Před 6 lety

      Best Tube በ ቴሌግራም ~@Sayawu

    • @yetnayetgassa5758
      @yetnayetgassa5758 Před 6 lety +1

      እስቲ አከፋፈቱን አስረዱኝ በጌታ

    • @melupatube7580
      @melupatube7580 Před 6 lety +2

      Subscribe me pls

    • @bereketgirma5246
      @bereketgirma5246 Před 6 lety

      SBA Babba lanate bicha sayihon egnanim asigebun enem birr magignat efaligalehugn

  • @evafromdc4877
    @evafromdc4877 Před 5 lety +8

    5000 -6000 endmtage seman gobez👌👌

  • @tokkummaamediatube7398

    Lij bini my brother መልካም ነገር ነው የተናገርከው ይሄን ቪድኦ አይቼ ነው ዩቱብ ቻይናል የከፈትኩት ግን ገና አልተሳካልኝም አንድ ቀን እንደምሳካልኝ አቃለው ተስፋ አልቆርጥም Thanks my brother ኑሪልኝ

  • @mulesam8514
    @mulesam8514 Před 5 lety +3

    ቆይ ቢኒ የራሳችን ያልሆነ ነገር music fun ብንለቅ ችግር አለዉ

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 Před 5 lety +12

    ዋዉ ቢኒ አስተዋይ ነክ በርታ እኔንም ስወዳችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ❤️💙💙

    • @Hailsh12
      @Hailsh12 Před 5 lety

      enem swedsh subscribe adrgign

    • @lucyethiopia8604
      @lucyethiopia8604 Před 5 lety

      እናመሰግናለን

    • @EthiopiaHagereTube
      @EthiopiaHagereTube Před 5 lety

      እህት ነይ እኔጋ እኔ አድርጌሻለሁ አንችም በቅንነት አድርጊኝ

    • @EthiopiaHagereTube
      @EthiopiaHagereTube Před 5 lety

      @@lucyethiopia8604 አንችንም አድርጌሻለሁ ውዴ አንችም ወደኔነይ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety +1

      መዲ ድምሪኝ በቅንነት

  • @hayatsaid3958
    @hayatsaid3958 Před 6 lety +4

    ወይ ቢኒ እንኮንም ነገርከኝ ድስትና ምጣዴ የት ነሽ ነይልኝ ስራ ልንጀምር ነው ጉድ አበቃልሽ ድህነት ጉድሽ ፈላ አሁን ገና እዴ ለካም ሰብስክራይፕ ከዛ የደወል ምልክት ተጫኑ ልንል ነው በቃ አይ ግዜ ተመስገን ክክክክክክክክክክክ ቢኒ ሀያት ነኝ ከዚሁ BRIDGEPORT CONNECT

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 Před 5 lety +1

    እኔ ላንተ ብቻነው ላይክ ኮመንት የምሰጠው ምክንያቱም ምርጥ ሰው ስለሆንክ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309

    የመዳም ስራ መቸ ለቆኝ ነው ዩቱብ የምስራው ወድሜ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      ልጅ ቢኒ በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ከ 3 ኛው ደቂቃ ጀምሮ ስለኔ የተናገረው እዉነት ያልሆነ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስም የማጥፋት እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ያደረገው ነው እዉነታዉን ለማወቅ የሚፈልግ ሰው በአፍ ሳይሆን በእዉነት የሚያምን ሰው አሁን ለቢኒ መልስ የሰጠሁበት ሙሉ መረጃ ያለበትን የሰራሁትን ቪዲዮ በማየት ማረጋገጥ ይችላል የዩቱዩብ ቻናሌ Dave Tube ዉስጥ ታገኙታላችሁ አመሰግናለው የቪዲዮው ርዕስ ቢኒ ላደረሰብኝ የስም ማጥፋት በመረጃ የተደገፈ ምላሽ ለልጅ ቢኒ(Lij Bini App) czcams.com/video/64ABM0dMfiE/video.html
      Dave Tube.

  • @adanechhoresa759
    @adanechhoresa759 Před 6 lety +4

    እንኳን አገኘህ ወንድሜ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ አንተ መልካም ስራ እየሰራህ ቀርቶ ነገር እየሰራ ገንዘብ የሚያገኝ ሞልቶ የለ እንዴ ይቅናህ በርታ

    • @SITiRAAdem225
      @SITiRAAdem225 Před rokem

      ለዮቱብ አድስ ጀመሪ ነኝ በተሰብ እንሁን መነው እንደነ የመደም በት የመረረው😢😢😢

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj Před 5 lety +10

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ ከምር ግልፅ ሰው እኔ አንዷን ጠይቄያት አላቅም አለችኝ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 Před 4 lety

    ስሙን እሚነግረኝ አጥቸ ቻናሉን ዛሬ አገኘሁት ቻናሉን በጣም ምርጥ ሰው ነህ ምንችግር አለው እረ ገንዘብ እምታገኙ ከሆነ የምር ሁሉን ነው ሰብስክራይብ እማደርግ ግን አንዳድ ደደቦች እሚሳደብ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @eyobefikadie8167
    @eyobefikadie8167 Před 5 lety +4

    እኔ ጀማሪ ነኝ emiaysfelgugn lakilgn
    God bless u .

    • @ema7823
      @ema7823 Před 5 lety

      Plic eski enem mawok efelgalhu bego kehonk ede bine yasakah👍👍✍

  • @user-yk8yi6hi9s
    @user-yk8yi6hi9s Před 5 lety +3

    እኔም መክፈት እፈልጋለሁ ከቻልክ እዴት እንደምንከፍት አስተምረን ለጀማሪ ግን ምንም ተሰጦ የለኝም ምን ትመክረኛለክ

  • @madinahhoujery152
    @madinahhoujery152 Před 6 lety +5

    ምርጥ ሀበሻ

  • @tembergen
    @tembergen Před 4 lety

    ቢንየ ኣማረኛ የለኝም ኣችልም ግን ዛሬ እመኩራለው ኤኔ በጣም እወድሃለው ለምን ታውቃለህ ኣንተ ግልፅ ነህ ጎበዝ ነህ ብፍላይ ኣብ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ትገብሮ ኣስተዋፅኦ ሁሉም ግዜ የኦርቶዶክስ ስብከት እና ሌሎች መዝሙር በተለይ ስብከት የ መምህር ምህረታኣብ እና መዝሙር የሉሌ ቃንቃይ ነሽ ድንግል እና የሊቅ መዘ ቴድሮስ ዮሴፍ ሼር ስለ ታድርግ ኤነ ሕጉስ እየ የቀንየለይ so thanks ሓቢባኣና I’m from Eritrea 🇪🇷 and I love Ethiopian people

  • @user-ck1df5gp6r
    @user-ck1df5gp6r Před 5 lety +4

    Lij Bini ክርስቲያን ንቅሳት ይንቅሳል እንዴ እስኪ ንገረኝ እጅክ ላአይ ያልው ንቅሳት ለኔ ጥያቄ ነው???????